Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶክሌ ተሽሎት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
አይ ዶክሌ ገና ፊትን ሳየው ነው ሳቄ ሚመጣው ስወድህ እኮ😘ከልጅነቴ ጀምሮ ስለሆነ አይክ የነበር እኔ እራሴ ካንተ የባስኩ ቀላጅ ወጥቶኛል ክበርል👏ድሮም ዘንድሮም ምርጥ ኮመዲ ማትሰለች😂😂😂😂😂
ወይኔ ደስ ሲል ሰሞኑን እያስታወስኩት ነበር እንከንም ተሽሎት ለማየት በቃን
ዶክሌ ለዚህ ያበቃህ ፈጣሪ ይመስገን ሙሌንም በቅርቡ ድኖ ያሳየን የሁለቱንም መታመም አንድ ላይ ነበር የሰማሁት እንኳን ለዚህ አበቃህ
ዶክሌን ስወደው እንኳን ደህና መጣህ እንደኔ የምትወዱት ላይክ👍
He is a real comedian!!! Thanks, Meskerem!!
በጣም ዳስ ይላል እንኳን በሠላም መጣህ ኮሜድያን ዶክሌ እና አትጥፋ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።
ቀልዱ ጨምሯል በጣም 😂😀😁እዛ ያሉት ዉሾች ይቀየማሉ ግድብ ይዘገያል በስሜ አካውንት ይሻለኛል 😂😁😀😀የጉራጌ ፉከራ👍✌Anyways ️👈👉😀you looking great 😁 Nice to see you ✌️ደኩላይዝድ👍
በአንድ ወክት መታመምህን ሰምቼ አዝኜ ነበር አሁን ግን እንዲህ ሳይህ በጣም ደስ ብሎኛል
እንኳን እጎዚሐብሄር ማረክ ዶክሌ ።ተሽሎክ ስላየንክ እግዚሐብሔር ይመስገን
ዶክሊ ደህና ነህ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛልመሰከረም ደክሊን ሰላቀረብክልን እናመሰግናለን የገሬ ልጆች ሰታምሩሙሸሪት ደሰ ሰተዬ ሲያምርብሸበጠቅላላ ሰተምሩ ።
በጣም ደሥይላል ደኩሌ ተሽሎትነዉ ጨርሶይማርክ
ጫማዬን ካላሰራችሁልኝ አዝናኝ ፕራንክ Habesha Prank | Miko mikee - New video 2020ua-cam.com/video/f0a-DiVX7ww/v-deo.html
I am so glad too see you back my brother dokle
ዶክለ ተሽሎህ ስላየሁክ ደስ ቤልኛል
ወይኔ ዲኩልየ ተሻለህ እደው ብታምንም ባታምንም በውስጤ እያሰብኩህ ነበር እደት ሁኑ ይሆን እያልኩ ተሽሎት ይሆን እያልኩ አስብ ነበር ስለተሻለህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ ።
እሄ ሰውዬ ለካ ቁምነገር ማውራት ይችልበታል😂
👍👌Dokele Enkuwan Egziabher mark Meskew 😂😂😂😂😂Besak Gedalachiun yene Mekina oooooheyii New yemtlew
Wow thanks God 🙏 am happy to see him feeling better.
ዪሄ ሰውዬ ሳየው ሁሉ ያስቀኝል ሳይቀልድ
😁
ውይ ስው ድኖ ማየት እዴት ደስ ይላል
Good to see you again Dokle & meskerem job .
በስመአም በሂወት እያለ ነው ሰሞኑን ሞቷል ብለው ያስወሩት በጣም ያሳዝናል። ዶኪለ ምርጥ ኮሜዲያን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር።
ዶክሌ ድነህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጨርሶ ይማርህ
wow dokle betam des yelale i wish you long live
ኧረ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍
ዶክሌ እንደዚህ ተሽሎክ ሳላየውክ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል
Wow! Meski and Doku are the best comedians! Thanks for hosting.
ደስ ሲል ዶክሌ ተሽሎት ለዚህ በቃ ተመስገን
ደስ ሲል ሰው በጤናው ሲመለስ
ድድ ቢፈርስ ሁሉ ደስ ይለኛል በጣም ነው ይሚያስቀው ጆሮ ግን ዋው
Dokileee.......hammmm..... ke awerarik leza jemiro .....betamnew mewedek alelachu demo filfilu dereqe shirooo!
እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎህ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ዶክሌ ተሻለው? እግዚአብሔር ይመስገን እንኩወዋን አየንህ:: እናመሰግናለን መስከረም::
አቦ ምናለ ባታሳጥረው መስኬ ዶክሌ ናፋቆናል 😂😂😂
Dokile denek lemayet bemebkate betam des belognal.
ከምር ዶክሌ ናፍቆን ነበር thnx meske!
ተሻለሕ አባት እንኳን ፈጣሪ ማረሕ የውነት ሑሌ ነበር የማስብሕ ሢያዩሕ ገና ታሥቃለሕ
ወይ ዶክሌ? የአክስቴ ልጅ አልክ??? በጣም ጨምርዋል!!! ቀልዱ😁😁
ኦኦ ዶክሌ ስላየንህ ደስ ብሎናል
Errrr besakiiiiii dekim d&m feta zena argewnali ⚘❤⚘❤⚘❤⚘❤⚘❤
ዶክሌ ስወድክ ምችትየ የኔ አደኛ አደኛ ስወድክ በነፍነው
I love MUSHERI very much. ( She is so talented).
Addis Ketema me too I love her too
Wiy Dokile! Inkuwan fexari mareh.Dimitsih silexefa asasibogn naber.Kibebew,Dokile innaa Meskerem abirachiw bitiseru indet xiru meselachiw?
ዶክሌ ስወድህ እንኳን ምህረቱን ላከልህ
እግዚአብሔር ሰውን የተለያየ ቋንቋ የተለያየ እምነት የተለያየ ብሄር አርጎ አልፈጠረንም እንዳደግንበት እንደኖርንበት ያየሩ ፀበያ ቋንቋ ይለውጠናል እንጅ እግዚአብሔር ሲፈጥርጥርን አንድ ነን ። እንዳታይነቱ አንተ መስከረም እምትባለው አዝግ በርገርህን ተሳፈጥ እንጅ እግዜርን አትሳፈጥ !!!
Good to See you man. He is smart
አይ ዶክሌ /ወንዴ / የሰፈሬ ሰው ግርማ ግሮሰሪ ድራፍት አልናፈቀህም። ጫወታህ ትዝዝ አለኝ
አሁንም እዛ ነህ ክክክክክ
ደስ አለኝ የምር ስለተሻለዉ 😢😢😢💓💓💓💓
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ተሻለህ ጋሽ ዶክል
Enknken tsalhe wandime,🙏🙏🙏
ዶክሌ ስለተሻለው ደስ ብሎኛል
ከጥያቄው ሁሉ ያስደነቀውን ስትጠይቀው > የሚለው ነው አይ ሞት ቀማን ዶክሌ በጣም ነበር የሚያስቀኝ ድንቅ ኮሜዲ ነበር
He is not dead....he is well and in healthy condition.
@@DcLiveTube ልክ ነህ መስኪ ፌቢ ላይ ሞተ ብለው አይቼ እኮ ነው እሰይ እንክዋንም ጤንነቱን ሰማሁ ሙዋርተኞች ግን ጌታ ይፍረድባችሁ
I was having fun watching this show,and day later i heard he passed away,so sad RIP Dokile
What did you say!
No that is not true
ወንዴ:-እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ። ኑርልን!!!
ክክክክክክክክክክ የኔ ምርጥ ሁፍፍፍፍፍፍፍ ስወድሽ የኔ ጎበዝ
ዶክሌ እንኳ ለዚህ አበቃህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ዶክሌ በእውነት ተሺሎት ነው አዲስ ነው ወይስ የቆየ ነው መስኪ ንገረን ....
የኔም ጥያቄ ነው
ዶክሌ ስላየሁህ ደስብሎኛል ይሄ ቪዲዮ የቆየ ነው አዲስ ነው? ምክንያቱም መታመሙን ሰምቼ ነበር ተሽሎት ነው?
ዶኩሌ እንኳን ፈጣሪይ ማረክ 😍😍😍
አሜን የምር
እንኩዋን እግዚአብሄር ማረህ ዶክሌ
I am so glad too see you back Dokle
ዶክሌ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
ደኩሌ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አሞህ ነበር እኳን ደና ሆንክ በጣም ነው ምወድህ ማደቅህ😘😘😘😘😘❤❤❤😘😘😘
እንኳን ተሽሎህ እዚህ ለመታየት አበቃህ!
Enkwane egzbahire mareh betam des belogale
እንኳን ተሻለህ ዶክሌ
እንኴን እግዚአብሔር ማረህ
ክክክክክክ ፊቱ እራሱ ያስቃል
ተመስገን አምላኬ ዴክሌ ተሻለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ናፍቀህን ነበር
ዶክሌ ወንድዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ
Good to see you brother.
ስወደው ዶክሌዬ
Dkle silayehuh des blognal fetari cherso yimark
አንዳንዴ ጥሩ አገር መኖር ጥሩ ነው እክምና አግንቶ እግዚያብኤር ለዚ አብቅቶታል
Good to see you guys 🙏❤
Dekule nice to see you
ዶክሌ በፎገረበት መድረክ ጅል ያሬድን ሳየው ደሜ ይፈላል
Bertu lene we need more comedian.
ዶክሌ እንኮን ተሻለህ እስከመጨረሻው ይማርህ ዶክሌ በእውነት አንተም መስከረምም ፈታ ነው የምታደርጉኝ በርቱልን
እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎት ነው
All the time baby!!!
🥰🥰🥰dokile enwedihalen...........
ወይ ዶክሌ የምተግርም እኮ ነህ
Berabet meselgni ayi dokle
የደኩሌን ጨዋታ አሳጠርከው
ሁላቹም ምርጣ ምርጦች ናቹ ዶክሌ ምርጡ
i am happy to see youagain Dokle
ቀልዱ ጨምሯል የመኪው ድምፅ ያስቃል
ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
🤣🤣🤣weye meski besak gedelegn dokela weddddd
Emeta emeta emeta emeta 😂😂😂😂
Enkun egzyabher mihretun lakelhi
First one!!!
Second 👍
Third 😝
Wow doklized!!!!!😁
Weyyyy dokela teshelohe selayewehe des belognale!!!
እንኳን በአራዳ ዘመን ፋራ አደረከኝ አባቴ😢😉
ድኩላ እንኳን ዳና ማጣ!
Enekuan egezeabihare marehe dokuli
😀😀😀😀😀😀
Ohh God Good to see you. Dokela.
ዶክሌ ተሽሎት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
አይ ዶክሌ ገና ፊትን ሳየው ነው ሳቄ ሚመጣው ስወድህ እኮ😘ከልጅነቴ ጀምሮ ስለሆነ አይክ የነበር እኔ እራሴ ካንተ የባስኩ ቀላጅ ወጥቶኛል ክበርል👏ድሮም ዘንድሮም ምርጥ ኮመዲ ማትሰለች😂😂😂😂😂
ወይኔ ደስ ሲል ሰሞኑን እያስታወስኩት ነበር እንከንም ተሽሎት ለማየት በቃን
ዶክሌ ለዚህ ያበቃህ ፈጣሪ ይመስገን ሙሌንም በቅርቡ ድኖ ያሳየን የሁለቱንም መታመም አንድ ላይ ነበር የሰማሁት እንኳን ለዚህ አበቃህ
ዶክሌን ስወደው እንኳን ደህና መጣህ እንደኔ የምትወዱት ላይክ👍
He is a real comedian!!!
Thanks, Meskerem!!
በጣም ዳስ ይላል እንኳን በሠላም መጣህ ኮሜድያን ዶክሌ እና አትጥፋ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።
ቀልዱ ጨምሯል በጣም 😂😀😁እዛ ያሉት ዉሾች ይቀየማሉ ግድብ ይዘገያል በስሜ አካውንት ይሻለኛል 😂😁😀😀የጉራጌ ፉከራ👍✌Anyways ️👈👉😀you looking great 😁 Nice to see you ✌️ደኩላይዝድ👍
በአንድ ወክት መታመምህን ሰምቼ አዝኜ ነበር አሁን ግን እንዲህ ሳይህ በጣም ደስ ብሎኛል
እንኳን እጎዚሐብሄር ማረክ ዶክሌ ።ተሽሎክ ስላየንክ እግዚሐብሔር ይመስገን
ዶክሊ ደህና ነህ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል
መሰከረም ደክሊን ሰላቀረብክልን እናመሰግናለን የገሬ ልጆች ሰታምሩ
ሙሸሪት ደሰ ሰተዬ ሲያምርብሸ
በጠቅላላ ሰተምሩ ።
በጣም ደሥይላል ደኩሌ ተሽሎትነዉ ጨርሶይማርክ
ጫማዬን ካላሰራችሁልኝ አዝናኝ ፕራንክ Habesha Prank | Miko mikee - New video 2020
ua-cam.com/video/f0a-DiVX7ww/v-deo.html
I am so glad too see you back my brother dokle
ዶክለ ተሽሎህ ስላየሁክ ደስ ቤልኛል
ወይኔ ዲኩልየ ተሻለህ እደው ብታምንም ባታምንም በውስጤ እያሰብኩህ ነበር እደት ሁኑ ይሆን እያልኩ ተሽሎት ይሆን እያልኩ አስብ ነበር ስለተሻለህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ ።
እሄ ሰውዬ ለካ ቁምነገር ማውራት ይችልበታል😂
👍👌Dokele Enkuwan Egziabher mark Meskew 😂😂😂😂😂Besak Gedalachiun yene Mekina oooooheyii New yemtlew
Wow thanks God 🙏 am happy to see him feeling better.
ዪሄ ሰውዬ ሳየው ሁሉ ያስቀኝል ሳይቀልድ
😁
ውይ ስው ድኖ ማየት እዴት ደስ ይላል
Good to see you again Dokle & meskerem job .
በስመአም በሂወት እያለ ነው ሰሞኑን ሞቷል ብለው ያስወሩት በጣም ያሳዝናል። ዶኪለ ምርጥ ኮሜዲያን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር።
ዶክሌ ድነህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጨርሶ ይማርህ
wow dokle betam des yelale i wish you long live
ኧረ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍
ዶክሌ እንደዚህ ተሽሎክ ሳላየውክ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል
Wow! Meski and Doku are the best comedians! Thanks for hosting.
ደስ ሲል ዶክሌ ተሽሎት ለዚህ በቃ ተመስገን
ደስ ሲል ሰው በጤናው ሲመለስ
ድድ ቢፈርስ ሁሉ ደስ ይለኛል በጣም ነው ይሚያስቀው ጆሮ ግን ዋው
Dokileee.......hammmm..... ke awerarik leza jemiro .....betamnew mewedek alelachu demo filfilu dereqe shirooo!
እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎህ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ዶክሌ ተሻለው? እግዚአብሔር ይመስገን እንኩወዋን አየንህ:: እናመሰግናለን መስከረም::
አቦ ምናለ ባታሳጥረው መስኬ ዶክሌ ናፋቆናል 😂😂😂
Dokile denek lemayet bemebkate betam des belognal.
ከምር ዶክሌ ናፍቆን ነበር thnx meske!
ተሻለሕ አባት እንኳን ፈጣሪ ማረሕ የውነት ሑሌ ነበር የማስብሕ ሢያዩሕ ገና ታሥቃለሕ
ወይ ዶክሌ? የአክስቴ ልጅ አልክ??? በጣም ጨምርዋል!!! ቀልዱ😁😁
ኦኦ ዶክሌ ስላየንህ ደስ ብሎናል
Errrr besakiiiiii dekim d&m feta zena argewnali ⚘❤⚘❤⚘❤⚘❤⚘❤
ዶክሌ ስወድክ ምችትየ የኔ አደኛ አደኛ ስወድክ በነፍነው
I love MUSHERI very much. ( She is so talented).
Addis Ketema me too I love her too
Wiy Dokile! Inkuwan fexari mareh.Dimitsih silexefa asasibogn naber.Kibebew,Dokile innaa Meskerem abirachiw bitiseru indet xiru meselachiw?
ዶክሌ ስወድህ እንኳን ምህረቱን ላከልህ
እግዚአብሔር ሰውን የተለያየ ቋንቋ የተለያየ እምነት የተለያየ ብሄር አርጎ አልፈጠረንም እንዳደግንበት እንደኖርንበት ያየሩ ፀበያ ቋንቋ ይለውጠናል እንጅ እግዚአብሔር ሲፈጥርጥርን አንድ ነን ። እንዳታይነቱ አንተ መስከረም እምትባለው አዝግ በርገርህን ተሳፈጥ እንጅ እግዜርን አትሳፈጥ !!!
Good to See you man. He is smart
አይ ዶክሌ /ወንዴ / የሰፈሬ ሰው ግርማ ግሮሰሪ ድራፍት አልናፈቀህም። ጫወታህ ትዝዝ አለኝ
አሁንም እዛ ነህ ክክክክክ
ደስ አለኝ የምር ስለተሻለዉ 😢😢😢💓💓💓💓
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ተሻለህ ጋሽ ዶክል
Enknken tsalhe wandime,🙏🙏🙏
ዶክሌ ስለተሻለው ደስ ብሎኛል
ከጥያቄው ሁሉ ያስደነቀውን ስትጠይቀው > የሚለው ነው አይ ሞት ቀማን ዶክሌ በጣም ነበር የሚያስቀኝ ድንቅ ኮሜዲ ነበር
He is not dead....he is well and in healthy condition.
@@DcLiveTube ልክ ነህ መስኪ ፌቢ ላይ ሞተ ብለው አይቼ እኮ ነው እሰይ እንክዋንም ጤንነቱን ሰማሁ ሙዋርተኞች ግን ጌታ ይፍረድባችሁ
I was having fun watching this show,and day later i heard he passed away,so sad RIP Dokile
What did you say!
No that is not true
ወንዴ:-እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ። ኑርልን!!!
ክክክክክክክክክክ የኔ ምርጥ ሁፍፍፍፍፍፍፍ ስወድሽ የኔ ጎበዝ
ዶክሌ እንኳ ለዚህ አበቃህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ዶክሌ በእውነት ተሺሎት ነው አዲስ ነው ወይስ የቆየ ነው መስኪ ንገረን ....
የኔም ጥያቄ ነው
ዶክሌ ስላየሁህ ደስብሎኛል ይሄ ቪዲዮ የቆየ ነው አዲስ ነው? ምክንያቱም መታመሙን ሰምቼ ነበር ተሽሎት ነው?
ዶኩሌ እንኳን ፈጣሪይ ማረክ 😍😍😍
አሜን የምር
እንኩዋን እግዚአብሄር ማረህ ዶክሌ
I am so glad too see you back Dokle
I am so glad too see you back my brother dokle
ዶክሌ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
ደኩሌ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አሞህ ነበር እኳን ደና ሆንክ በጣም ነው ምወድህ ማደቅህ😘😘😘😘😘❤❤❤😘😘😘
እንኳን ተሽሎህ እዚህ ለመታየት አበቃህ!
Enkwane egzbahire mareh betam des belogale
እንኳን ተሻለህ ዶክሌ
እንኴን እግዚአብሔር ማረህ
ክክክክክክ ፊቱ እራሱ ያስቃል
ተመስገን አምላኬ ዴክሌ ተሻለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ናፍቀህን ነበር
ዶክሌ ወንድዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ
Good to see you brother.
ስወደው ዶክሌዬ
Dkle silayehuh des blognal fetari cherso yimark
አንዳንዴ ጥሩ አገር መኖር ጥሩ ነው እክምና አግንቶ እግዚያብኤር ለዚ አብቅቶታል
Good to see you guys 🙏❤
Dekule nice to see you
ዶክሌ በፎገረበት መድረክ ጅል ያሬድን ሳየው ደሜ ይፈላል
Bertu lene we need more comedian.
ዶክሌ እንኮን ተሻለህ እስከመጨረሻው ይማርህ ዶክሌ በእውነት አንተም መስከረምም ፈታ ነው የምታደርጉኝ በርቱልን
እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎት ነው
All the time baby!!!
🥰🥰🥰dokile enwedihalen...........
ወይ ዶክሌ የምተግርም እኮ ነህ
Berabet meselgni ayi dokle
የደኩሌን ጨዋታ አሳጠርከው
ሁላቹም ምርጣ ምርጦች ናቹ ዶክሌ ምርጡ
i am happy to see youagain Dokle
ቀልዱ ጨምሯል የመኪው ድምፅ ያስቃል
ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
🤣🤣🤣weye meski besak gedelegn dokela weddddd
Emeta emeta emeta emeta 😂😂😂😂
Enkun egzyabher mihretun lakelhi
First one!!!
Second 👍
Third 😝
Wow doklized!!!!!😁
Weyyyy dokela teshelohe selayewehe des belognale!!!
እንኳን በአራዳ ዘመን ፋራ አደረከኝ
አባቴ😢😉
ድኩላ እንኳን ዳና ማጣ!
Enekuan egezeabihare marehe dokuli
😀😀😀😀😀😀
Ohh God Good to see you. Dokela.