ጥርስ የማያስከድነው የኮሜዲያን ክበበው ገዳና የአለባቸው ተካ ቆይታ በአለቤ ሾው - ኢቲቪ አርካይቭ - KEBEBEWE GEDA Etv |Ethiopia | News
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ጥርስ የማያስከድነው የኮሜዲያን ክበበው ገዳና የአለባቸው ተካ ቆይታ በአለቤ ሾው ኢቲሲ አርካይቭ
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily
እናመሰግናለን
አለብሾ ነፍስ ይማር ሁሌ ከልባችን አትጠፋም ክበበው በ አዲስ ስራ እንጠብቃለን ያአንተ ስራ ዘመን ተሻጋሪ ነው ❤
አይ ያ ጊዜ ... ምነው ፈጣሪ ያንን የፍቅር ጊዜ ብትመልሰው። አለቤ ነፍስህን በገነት ያኑርልን፤ ጋሽ ፎሊሱም/ሸምሱ በአለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ። የኔ ገብረመድህን...!
አለቤ አደጋ አጋጠመው ሲባል የ2ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ. እሚገርመው ያኔ ቤት ውስጥ ዜናውን ስንሰማ እናቴና አክስቴ የደነገጡት እና ያዘኑት ሀዘን አይረሳኝም. በጣም strong memory አለኝ ስለዛ ቀን
Be13 amet nw 2gna kifl nlyeneberkw
Enem endezaw albe mirt sew
ወቸው ጉድ በ15 ዓመት በጣም ነው ምታስታውሰው ቀዳዳ
እኔ ደግሞ 10ኛ ክፍል ነበርኩ።
ebs yes
እናመሰግናለን አለቤ ሁሌም በልባችን ትኖራል።
በእውነት አለቤ በሂወት ቢኖር ማንም ደፍሮ ሾው ልክፈት አይልም ነበር
ትዝ ይለኛል አለቤ ሴሞት ጎረቤታችን እና እናቴ ቡና እየጠጡ በዜና መሞቱን ሴሰሙ የደነገጡት አደነጋገጥ መቼም አረሳውም
ነፍሱን ይማርልን የአለቤ ትህትና እንዲሁም የክበበው ንቃተ ህሊና በጣም ያስደንቃል::
አለቤ ባደጋ ያጣነው ቀን የአባቴን አዘን መቼም አረሳውም እንዴት እንዳዘነ😭
በጣም እናመሰግናለን ...!!!
የነበረንን መልካም ትዝታ ስላመጣችሁልን።
Amazing! The one and the only comedian i appreciate in Ethiopia! Really kibewu is very talented comedian.😁
አለባቸው ተካ ፈጣሪ የፈለገውን በለጋ ይወስደዋል።RIP
በጣም እናመሰግናችሁአለን መቼም መቼም።የምትወደዱ ናችሁ።ነበር! RIP
ከ ሃያ ሁለት አመት በፊት የቀረበ ዝግጅት አቤት የጊዜ ሒደት ይገርማል ያስተክዛል ያን የተሻለ መልካም ጊዜም ያስታውሳል ------
አለቤ ቅን መልካም ሰው! ልንኮራም ልትኮሩ ይገባናል. ሰላም.....
KIBEBEW IS KING !!
የድሮ ናፈቀኝ!!!!!
አልቤ ነፍስህን ይማረው
ቁጭ ብለን በደስታ ነበር ምናየው አለቤ ሾ አይ ልጅነት ሚበትነን ፓርላማ ነበር ይዘጋ ቲቪው እንዲቀዘቅዝ በሚለው እንስማማ ነበር ፓርላማ ሲጀምር ከከከከከከከከከከ
እንግዳ ዘር ነጋ አለባቸው ተካ ልመነህ ታደሰ የሚገርሙ ትዥታዎች ናቸው የ80ያዎችና የ90ዎች
አለባቸው ተካ ፕሮግራሙ ያን ያህል ትዝ ባይለኝም መግብያው ላይ ያለችው ዘፈን እወዳት ነበር ።
Long live 3 A
Etv pleaseeee be 1993 ye ethiopia wetate budeni addis abeba laye yadregachewn chewatawochi asayuni bezu tezeta new yalebge please ye garezyton team
Abet ya fikir yehone gize temeliso bimeta….Alebe nebisihn yimarew😭
ክቤ ያረከውን ገምባሌ ወድጄዋለው
ቃለመጠይቅና ቀልድ በነሱ ቀረ አሁን?????????????
cyber logo??
አለቤ ቁምነገረኛ ደግ ቀልድ አዋቂ ነፍስክን ይማረው
ክበበው ገዳ እውነት ነው የተናገረው
❤❤❤🙏
አለቤ ያሳዝናል በአጭሩ ያጣነው ሰው ነው ፣ክበበው ጥሩ ጭንቅላት ያለው ሰው ነው ፣ብዙም አይታይም በመድረክ
Kebabaw ....America kegeba koye leza new yetfaw
Alebe looks like seyum Teshome ?
እውነትክን ነው ከአለቤ ጠይምነት በስተቀር።
አረ ድምፃቸውም ይመሳሰላል።አረ ጉድ ነው።
Betam
እባካችሁን ክበበው ገዳ የት ጠፋ የምታውቁ ንገሩን
Amarican nw
He is living in America
America 🇺🇸
ነብሰሁን በአፀደገነት የኑሪሊን
ክበበው ስራ ያቆመው አሜሪካ የገባ ቀን ነው
kibebew yegna saw
😢
IT'S WRIGHT. BUT no BODY was UNDERSTOOD.
Ahun endenesu Gena sitay yemiyaser comedian yelem eko, interview tederego eskiyalek sewu fegeg beloal eko..tadelo
ከ ደደቢት እና በሻሻ 🙄መጥተው ደስታችን መነጠቁን ።
አለቤ በወያኔ አለኮ ግን የአሁኑ ይባሰ ሆነ እንጂ
@@zahraomar5767 እኮ 🙄
እረ ማንን ለመንካት ነው
@@TM-ku3or አደገኛው ደ/ር ዓብይ 🙄
Alebe show yejmaraw ba dedebitoch gize nawe.keza bafit alnbram.friend entewawekalen eko. Wayes silu samtah nawe ?
ቆይ ከክበበው አጠገብ ያለው ማነው?
አደውሉለትም ነበር
ክበበዉ ገንባሌ ነዉ ያደረገዉ ካልሲ 😂😂😂
አለቤ 😕😕
አረ እኔ ክበበው አይመስለኝም .. የጃክቻን ማስተር ነው መሰለኝ😂😇
መጋረጃን ምንአለበት ብታነሱት
እያየን ያለነው ያን ደጉን ዘመን ነው
Degu zemen
ebc የሚለው ሎጎ ፊለሙን ዐደበበዘው
tegi bet new
Koye eha macha nw?
ትወና ድሮ ቀረ 😂😂😂
😂😂😂❤
SEFIU ALbane bayau hooo.😅😅😅
ytftro komedyan
😄😄
30ብር ከፍላቹ አሁንም ዮቱዩብ ትሸቅሉበታላቹ
Teru sewe motome bsemu yelemenal.yesheklu ensu altekawemume.
hahaha
ክበበው ምን ነክቶህ ነው ? መጀመርያ አካባቢ መልስህ ዘገምተኛ ነበር። ድረግ ወስደህ ነበር ??
ምናይነት ጫት ነው የቃምከው
👎👎👎
ቆማጣ ሽንታም ፍሳም አለቢሸው በመርዝ ገደሉት ቆማጣ ቡሽቲ ሽንታታም ፍስ ፍርጣጭ በመድሃኒት ገደሉት አሌ ብሽው
ኧረ በመኪና አደጋ ነው የሞተው
ከመኪና አደጋው ጀርባ የሰው እጅ አለበት ሲባል ሰምቻለው ልጅ ነበርኩ ነፍሱን ይማር የዋህና ደግ ነበር @@zuzumuhe7081
ሰይፉ ፋንታሁን መቼነዉ የሚሞተዉ?
Wtf🙄🙄
አንተ ሞቱን የምትመኝለት ምቀኛው ከሞትክ በዋላ እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን ሞት ስለማይቀር ማንም በራሱ ፈቅዶ የሚሞት የለም ለካ የአህመዲን ጀበል ሞክሼ ነክ ውስጥ ያለው ክፉ መንፈስ የሰው መሞትን ነው የሚያስመኝክ አንተን ምስጥ ይበላካል እንጂ ሰይፉን ቢሞትም ምስጥ ሆነክ አትበላውም ለልጆቹ ይኑርላቸው አንተ በዚህ አስተያየት የቤተሰብክን ሞት ትመኛለ ግን ለራስ ያርግል
Kifu.Fetari yatefakal metfo sethon
Mote eko 😂😂😂
@@azebsil7381 manene nw 😂😆😂 tota