አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ይቅርታ ጠየቀ SEP 7,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +363

    ዮኒ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥህ እኛም ወደ ሀገራችን ገብተን የመልካም ወጣት ትምህርት ለመማር ያብቃን

  • @romanmegire3796
    @romanmegire3796 5 років тому +150

    እኔየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ዮኔን ያለማክበር አይቻለኝም ምክንያቱም የሚሰራው ስራ ከማድነቅም በላይ ነው ዮኔዬ ዘመንህን ሁሉ ልሁል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልህ እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ ሁሌም አንደኛ ነህ መፍዙዝ የፈለገበት መርጦ መደፍት ይችላል ዮንዬ እግዚአብሔር ብሎት ሀገሬ ስገባ መጥቼ እሰለጥናለሁ አንተን የጉበኘ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ

    • @ፀኃይብርሃኑ
      @ፀኃይብርሃኑ 5 років тому +1

      ዮን ጌተ ዘማንክን ይበሪክ ያትራፊራፊህ

    • @yabkal8882
      @yabkal8882 5 років тому

      ua-cam.com/video/tGzzi6NRVLk/v-deo.html

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 років тому

      Amen yenea konjo yegobegeshal

    • @yabkal8882
      @yabkal8882 5 років тому +3

      በስም መነገድ ነው ኦርቶዶክስ ዝም ብላ የምትጠራ አደለችም ለወጣቱ ካሰበ ለምን ከእምነት ውጪ የሆነ ድርጅት አልሰራም እንደ መቀዶንያ

    • @anasimoseskinder268
      @anasimoseskinder268 5 років тому

      @@yabkal8882 ሀሀሀሀ

  • @minamina2153
    @minamina2153 5 років тому +394

    እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ዮኒ ስራዎችህ በጣም ያስደስቱኛል ከልቤ አከብርሀለው ♥

    • @ellagalentin1343
      @ellagalentin1343 5 років тому +2

      እኔም አያለሁ የሚሰራውን ጥሩ ስራ ግራ ያጋባን ወንድሜ አለ ይጠጣል ይቅማል ስራ ተብሎ የተሰጠውን ብር b2 ወር 130 000 ቸረሰ ቃመበት ተጣበት ሊያሳብደን ነው እናቴ እንቅልፍ የላትም ከመቸንቀኤ የተንሳ ይሄን program አያለሁ dr ላይ 50000 ቸረስን ያልሞከርነው የለም አዝህ ብንወስደው ብዬ ግን ሃራም እንደሆነ ብዬ አሰብኩ ቺንቅላt በሃሳብ ሊፈነዳ ነው እኔ ውጭ ነኘ ነገ ዛሬ እናቴ ን ገደላት እያልኩኘ የምታውቁት ካለ በሃሳብ እርዱኘ

    • @betromnegassi9270
      @betromnegassi9270 5 років тому +5

      @@ellagalentin1343 ዮናታን እኮ ከ "ኣሃል ኣል ኪታብ "ነው!!!ጠንቋይ ኣይደለም፡ ኣታላይ ኣይደለም፡ እስቲ ኣስብ/ ኣስቢ፡ ሃራሙ ወንድምህ/ሽ እየሄደበት ያለ መንገድ ነው። የ ሃራም ኣባት ደግሞ ሰይጣን ነው። እንደኔ ፡ መስኪኑን ወንድምህ/ሽ እዛ ቢሄድ እና ወደ መልካም ወጣት ቢቀላቀል እላለሁ።

    • @ኤልዲያናአህመድ
      @ኤልዲያናአህመድ 5 років тому

      እኔም እወደኃለው

    • @joomezmurtube657
      @joomezmurtube657 5 років тому +3

      @@ellagalentin1343 1 ዮሐንስ 1፥ 7፤ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
      እሄውልህ ወንድሜ እኔ አንድ ምርጥ አሳብ አለኝ፥ ከቻልክ ማለት ነው ለሁሉም እኩል ለሆና ለእኔም ለአንተም ለሁላችንም ደሙን ለፈሰሰው ለጌታ ነገራው። እመነኝ እኔን ከዚያ ጨለማ ያወጣኝ ያን ሁሉ ወጣትን ደግሞ ከሰይጣን እጅ ያስመለጣ ጌታ ያንተንም ወንድም ያስመልጣል። እንደምንም ብለህ በእምነት ጌታ ልፈውስ እንደምችል እመንና ጸልይ ችግርህን ለጌታ ብቻ ነገረው። በጌታ ላይ አለመተማመን በውስጥህ ላይ የምሰማ ከሆነ ደግሞም እንዲህ በል አቤቱ ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳኝ በል። እርግጠኛ ነኝ ጌታ ቀን ቀጥሮ ይመጣል።

    • @betelhem9247
      @betelhem9247 5 років тому +1

      የኔ ቆንጆ ተባረኪ ፈጣሪን የሚወድ ሰው መልካም ነገርን ስለሚወድ መልካም አስተሳሰብ አመለካከት ስላለሽ

  • @mesert425
    @mesert425 5 років тому +4

    ዋው ዮኒ እንኩዋ ደስ አለህ ደስ ብሎናል ዮኒ እናመሰግናለን ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የተሰማህን ልባዊ አዘን ህመማችን እመምህ ነው ዮኒ ጌታ ታሪክ ቀያሪ ነው ባንተ ብዙ ነገር እያደርገ ነው አውንም ጌታ ዘመንህን ይባርከው እንደየዋነትህ ሁሉም ነገር ይሳካልሃል ተሳክቶልሃ ገና ብዙ ነገር ይሳካልሃ ዮኒ በዛው መቅዶኒያን አየት አድርገ ብትመለስ ደስ ይለኛል እኔም ጌታ ለአገሬ ያብቃኝ አዋሳን እና ዮኒ ለማየት ያብቃኝ ዮኒ ፍፁም በጌታ ፍቅር እውድሃለው ልጅህም ሲያምረ ግን አስቆምከው የዮኒ አንበሳ እድግ በልልኝ አሜን ዮኒ የኢትዮጵያ ንጋት ቅርብ ነው

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 5 років тому +79

    ስለ ሁሉም ነገር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ዮኒዬ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳክ ተሳክቶልካል 100%

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 5 років тому +1

    😥😥😢 ጌታ እግዛብሄር አሁንም አንተን ከነ ቤተሰብህ በክንፉ ጥላ በክርስቶስ እየሱስ ደም ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ እውነተኛ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ነህ ዮኒዬ! ባንተ ውስጥ ክርስቶስን ሁሌም አየዋለሁ አሁንም በብዙ ተባረክ ተሳክቶልሀል!… ዮኒዬ አንደኛ

  • @mizantippekefa9379
    @mizantippekefa9379 5 років тому +57

    ዮኒ እኔ በጣም ነው የሚወድህ
    እውነት ብልካል ከድንግል ማርያም የተወለድ
    ጌታ ክርስቶስ ነው ምስጋና ለእሱ ይሆን

    • @amethiopianandiloveethiopi6459
      @amethiopianandiloveethiopi6459 5 років тому +2

      Amen

    • @yabkal8882
      @yabkal8882 5 років тому

      ua-cam.com/video/tGzzi6NRVLk/v-deo.html

    • @hanaturuneh6060
      @hanaturuneh6060 5 років тому

      Amen amen amen

    • @charbelbousarkis7268
      @charbelbousarkis7268 5 років тому

      አር እኔም በጣም ደስብሎኛ ሰብስክራብ አረግሁት ከዴንግልማራያም ተወልዴ ስል እኔ ከጋደኞዬጋራ ስጨቅጨቅነበር

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 років тому +36

    እግዚአብሔር በፈቅድህ እኔም ከሰደት ተመልሸ መልካም ወጣት ለመሆን ጎጉቻለው እፍፍፍ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ቃላት የለኝም ምቀኛ የፈለገበት ሄዶ መደፋት ይችላል እኔ ኦሮቶዶክሰ ነኝ ነገር ግን አንድ አንድ ኦሮቶዎች ቅጥል ብሎዋሉ ዮኒን እና አብይን አለመውደድ አይቻልም በክርሰቶሰ ፍቅር ወዳችዋለው 🙏🙏ሃገራችን ውስጥ ጠላት ሰይጣን ሚጠቀምባቸው ብዙ ሐማዎች አሉ ግን ከመፍጨርጨር ያላፈ ምንም የሚያደርጉት ነገር የለም።
    የመርደክዮስ ጠላትና ምቀኛ የሆነው ሐማ ይስማ አይቶም ይበሳጭ
    ምክንያቱም
    "... ንጉሡ ያከብረው ዘንድ ለሚወድደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል ። " (መጽሐፈ አስቴር 6:9)
    . እግዚአብሔር ያከብረው ዘንድ ለሚወድደው ሰው እንዲህ ይደርግለታል ።

    • @estgenetgenet8023
      @estgenetgenet8023 5 років тому

      ዮናስ የሕግዚያብሔር ሰው

    • @amiyegetalj8035
      @amiyegetalj8035 5 років тому

      Waw geta yibarksh

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 5 років тому

      ወሬኛ አታስመስይ ኦርቶዶክስ ነኝ ከንደገና ደግም ሙሉ ላለመፃፍ ኦርቶ ተቃጠሉ አትነግዱ በስማችን እኔ ከመናፍቅ ጋር ህብረት የለኝም

  • @elsi1783
    @elsi1783 5 років тому +20

    ቃላት የለኝም ዮኒዬ በብዙ ተባረክ የኔ መልካም ሰው ❤❤🇪🇹🇪🇹
    እድለኛ ነኝ የዚህ ትውልድ በመሆኔ ❤🇪🇹🇪🇹 ዮኒ አንተ ትለያለህ ጌታ በክብር እና በሞገስ ይኑርህ ❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @del6834
    @del6834 5 років тому +6

    ዮኒ አክሊሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንዲህ የደከምክበትን የወጣቶችን የመልካም ፍሬዎች የምታይበትን ረጅም እድሜ እና የሰላምና የጤና ዘመን ከእነ ቤተሰብህ ይስጥህ። አ ሜ ን ።

  • @firehiwotadnew9675
    @firehiwotadnew9675 5 років тому +22

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን 🙏 እድሜ ከ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ❤️ የሰላም ዘመን ይሁንልን 🌼🌼🌼🙏❤️

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 років тому +27

    ዮኒዬ አንተ እኮ ፍቅር ነህ በጣም ነው ምወድህ ልዩ ሰው ነህ አንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም ሺ አመት ኑርልኝ💚💛♥️ አላህ ሰላም ያብዛልህ ቤቢዬ እንደ አባትህ መልካም ሰው አላህ ያድርግህ 😘😘

    • @betelhem9247
      @betelhem9247 5 років тому +1

      አምላክ አምናለው የሚል እንዲ በጎ የሚሰሩ ሰዎችን በፍቅር ይገልጻል ደግሞም በጎ አስተሰሳሰብ አለው ተባረኪ

    • @milliyontadasse2293
      @milliyontadasse2293 3 роки тому

      የኔ ማር ሙስሊም ብትሆኝም ጌታ አምሮሽን ከፍቶ ስላስተማረሽ ጌታየን እጅግ አመሰግነዋለሁ

  • @hanafita1721
    @hanafita1721 5 років тому +58

    ይህ ዘመን ሳላየው እንኳን አልሞትኩ ይገርማል እጅ ባፍ ያስጭናል መልካም መሪ መልካም መምህር እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰጠ ትውልድ ሆይ የነገር ጦርህ ጣልና በገናህን አንሳ ይህ ያደረገው አምላክ አመስግን

  • @emmi3669
    @emmi3669 5 років тому

    ስለ ሁሉም ነገር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኔዬ የስኬትህ ምንጭ እግዝያብሄር ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዘመንህ ቤተስብህን አገልግሎትህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ

  • @cell7153
    @cell7153 5 років тому +107

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ2012 በሰላም አደረሳቹ
    እንደ እኔ በስደት ያላቹ ጌታ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
    ከቤተሰቦቻችን ጋር እንድናከብር ይርዳን

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    ዘመንህ ይባረክ አንደኛኮነህ ዮኒ👏👏👏👍
    ቤተሰብህ ህይወትህ ሁሉ መልካም ፍሬ ያፍራ
    አንተ ለኢትዮጵያ ከሰማይ የተላክ መልሀክ ነህ👍

  • @abimisge5224
    @abimisge5224 5 років тому +6

    ዬኒየ የስደት ሀገር ጨለማ ብርሀን የሚመስልኝ ያንተን program ስመለከት ነው የይቅርታን ታላቅነት ስሰማ ጉልበት ይሆነኛል አንተ ድንቅ ሰው ነህ ዘመንህን ያርዝመው

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 5 років тому

    ዮኒዬ 1ኛ ተሣክቶልሃል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ገና ትቀጥላለህ ምቀኛ ጠላት አይኑ እያየ ከፍ ትላለህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ

  • @mesimesi3735
    @mesimesi3735 5 років тому +7

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዘመንህ ቤትህ አገልግሎትህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ዳርቻክ ይስፋ አትያዝ በክርስቶስ እየሱስ ስም ለምልም ዮኒ የእግዚአብሔር ሰው እንወድሃለን 😍

  • @hanansentayeu9737
    @hanansentayeu9737 5 років тому

    ቃላት አጣው ምን ልበል ለዚ ክብር ጌታ ከፍ በልልኝ ልበል እጂ
    ዮኒ ጌታ አባቴ አብዝቶ ይባርክህ የተወደዳቹ
    ቅዱሳን በሙሉ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ

  • @ainedadi9140
    @ainedadi9140 5 років тому +35

    ምልካም ውጣቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዮንዬ ምልካም መሪ ምልካም አስትማሪ አተኮ 1ኝ ንህ 1000 አምት ኑር

  • @fiftyfifty1058
    @fiftyfifty1058 5 років тому

    ተባረክ ከድንግል ማርያም ለተወለደው ለናዝሬቱ ኢየሱስ ... ውይ ተባረክ አሁንም ተባረክ ድንግል ማርያም ትባርክህ

  • @felefelefele8405
    @felefelefele8405 5 років тому +14

    ይገባሀል ዮኒዬ አንደኛ ዘርህ ይባረክ በዚህ አጋጣሚ እባክህ ዮኒዬ በሀረብ ለምንኖረው ለምንስቃየው አንድ በሉን በፈጣሪ ስም

  • @hanaretta3010
    @hanaretta3010 5 років тому

    ዮኒ በእውነት ተባረክ ጅማሬህ እንዳማረ ፍፃሜህ እንዲሁ ያማረ ይሁን እግዚያብሔርን ስላንተ ሁሌም አመሰግነዋለው እወድሀለው፡፡

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 років тому +112

    ዮዬ የኔ አንደኛ ሰው አክባሪ አምላኩን ፈሪ በሁለ ነገርህ የተባርክ ሰውድህ እኮ ተሳክቶልካል 👆😍😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
    @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ 5 років тому

    ክብር ሁሉ ለአከበረህ ለጌታ ይሁን ዮኒ አንደኛ ነህ በቃ ተሳክቶልሃል ጠላት አፉን ይያዝ ፣ዝም ይበል ጌታ ሁሉን አድርጓል ስሙ ይባረክ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 5 років тому +36

    ዮኒዬ ምንም የምለዉ ነገር የለኝም የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ዮኒዬ

  • @ሻሎም-ረ5ነ
    @ሻሎም-ረ5ነ 5 років тому

    የወኒ አንደኛ ነህ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ይጨምርልህ ስራው ገና ሰፊነው ለዚህ ስራ እግዛ ድጋፍ ፍቅር ቅንነት ይጨምር ከመንግስትም ከህዝብም 🙏🏻👍🏻🌻🌻🌻🕊🕊🕊☦️☦️☦️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 5 років тому +8

    ዮኒዬ የትውልድ እረኛ የጌታ መልዕክተኛ የወንጌል አርበኛ ለእወነት ምርኮኛ መልከም ወጣት ዮኒ ዘመን በሙሉ ይበረክ ታበረክ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 5 років тому +1

    ዮኒ አንተ ይትባረክ ነክ በቀን ስንት ደገምኩይ ሳዳምጥ ከነ ቤተሰብክ እድሜና ጤና ይስጥክ እግዚያብሄር ልጅህ ደግሞ ቅመም ኬክ ጣፋጭ ጨዋ ያስታውቃል አስተዋይ ልጅ ነው ያለክ እግዚያብሄር ያሳድግልክ የኔ ጨዋ ነው

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 5 років тому +5

    መከናወን የሰጠው እግዚአብሔር ይመስገን
    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ❤🇪🇹

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 5 років тому +1

    የስኬትህ ምንጭ እግዝያብሄር ስሙ ይባረክ ዮኒዬ ስስታችን እንወድሃለን አንተ ፍቅር ነህ ዘርህ ዘመንህ ይባረክልን

  • @cell7153
    @cell7153 5 років тому +43

    ዮኒ የኔ አንደኛ እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳክ
    እንኳን ሞገስ ሆነክ ተባረክ ዘር ይባረክ

  • @mudinbereka8261
    @mudinbereka8261 5 років тому +2

    ዮንዬ ምን እንዳሚል አላዉቂም ትልቁም ትንሹም ካንተ ብዙ ትምርት አገንይተናል ተባረክ እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ ሃገረ ተስፋ አላት

  • @medi6292
    @medi6292 5 років тому +9

    ዮኝ 1ኛ ዘመንክ የተባረከ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ስም

  • @tigisttekle4032
    @tigisttekle4032 5 років тому +2

    ዮኒዬ አቦ ሺ ግዜ ተባረክ ሺ ዓመት ኑር ያንተ አይነቱ 10ቢኖር እውነት ሀገሬ የት በደረሰች ነበር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ተግባርህ መልካም ስራህ በጎ ፍቅርህ መልካም ስለሆነ ሱስ ሆነህብኛል ይቅርታህ ልብን ያሸንፋል ለትውልዱ ያቆመህ ለዚህ ከባድ ቀን የተፈጠርክ ቁርጥ የክርስቶስ ልጅ ነህ ዕድሜህን ሺ ያድርገው ተባረክ !!!😘😘

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 5 років тому

      አረረረ እደው ምንን ልበልህ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኘ8ለ

    ቃላት አጣሁልህ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ በክርስቶስ እየሱስ ደም ይሸፍንክ።

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 5 років тому +1

      አሜን አሜን

    • @moliyejesuslij3164
      @moliyejesuslij3164 5 років тому

      Amen amen🙏

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 років тому

      የአምላክ ልጂ እየሡሥ ከሆነ መልሰሽ እየሡሥ አምላክ ነው ትላላችሁ ደግሞ አምላክ ልጂ አለው እዴ

  • @a12mhome49
    @a12mhome49 5 років тому

    ዮኒዬ እግዝያሔበር አበዝቶ ይባርክ ኑርልን 1ኛ ነክ እኮ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል በንግግርክ በሁሉም ተማርከለው አንተን ለኢትዮጲያ የሰጠ ጌታ ይባረክ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +4

    እሰይ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ
    ዮንዬ ሁሌም አንደኛ ነህ 🙏🙏😘አብያችን ነፍ ዓመት ኑርልን እኖድሃለን 🙏😘😘ጠላታችን ዲያብሎስ የፈለገበት መርጦ ይደፋ እኝያ ግን እንቀጥላለን ::ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 5 років тому

    እግዚአብሄር ትልቅ ነው ዛሬ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ምድር ስለ ተመለከት ለጌታችን ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ውድ ወንድማችን ዬናታ እንተ ያደረከውን ማንም ያደርጋ የለም የጠፋውን ወጣት ወደ ሕይወቱ ስለመለስክ ጌታ ከነ መላው ቤተስብህ ይጠብቅህ ይህም ቆንጆ ልጅም እግዚአብሔር ጠብቆ ያሳደገው የጌታ ስም ይትባረክ ይሁን አሜን

  • @እግዚአብሔርትልቅነውእየሱ

    እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገላቸው ደስታ አለን የኒዬ ተበርክ ዘመንክህ በኢየሱስ ስም ይባርክ ፀጋ ይብዘልኩ❤

  • @matytadesse4496
    @matytadesse4496 5 років тому

    ዮንዬ የኔ አንደኛ ተስፋ አለኝ ሀገሬ መጥቼ ቀተረጋጋ መንፈስ እንደምከታተልክ ሌላ ምን የምለው የለም ክብር ለጌታ

  • @bettybogale1363
    @bettybogale1363 5 років тому +7

    ዮንዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ይስጥህ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይባረክ ክብሩን ይውሰድ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 5 років тому +1

    ዬኒ እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ ዘርክ ኑሮክ ይባረክ የምንወድክ የምናከብርክ ውድድድድድድድድ 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @DaywithHabu5258
    @DaywithHabu5258 5 років тому +23

    Yoniyeeee familiyyyy we love you from Eritrea ❤️🇪🇷❤️🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @jaryjary3172
    @jaryjary3172 5 років тому

    ዬኒ ከፍ ብለክ ከፍ አደረከን ❤❤
    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
    እዉነት ነው ዬኒ ሀገሬ ተስፋ አላት
    ክቡር ጠቅላይ ሚነስትር እና ዬኒ 1# ናቹ
    ከናንተ የተነሳ ሀገሬ ለመኖር ተመኘሁ
    ዘመናቹ ይለምልም ዉድድድድድድ ነው ማደርጋቹ ❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይባረክ
    💚💛❤

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 5 років тому +8

    ተባረክ የወኔ ጌታ ከፌትህ ይቅደም ጥሰህ ውጣ አትያዝ ከነቤተሰብህ በደሞ ይሸፍንህ አገራችን ሰላም ትሁን

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 3 роки тому +1

    #ዮኒዬ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ለብዙዎች የለውጥ ድምፅ አድርጎኛል ብሩክ ሁንልኝ እወድሀለሁ ዮኒዬ !!
    በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ ሙሉጌታ ይቀላቀሉን በእርግጠኝነት ይባረኩበታል። Holy Tube Ethiopia

  • @bettylove1989
    @bettylove1989 5 років тому +43

    ዩኒዬዬዬዬዬዬ ለንግግር ቃል የለኝም #የኛ ትሁት አንደኛ ነህ ምርጥ #ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ ከአንተ ንግግር ባሻገር ምን እንደገረምኝ ..... የልጁ (ሌዊ) ስህራቱ እና ትግስቱ 30:53 መቆሙ ታዲያ ዮኒን ሜተካ አይመስላቹሁ የምር ኬክ🍰 የሆነ ልጅ ነው እግዚአብሔር በማስተዋል በጥበብ በሞገስ ያሳድግ ❤❤❤❤👄👄👄👄👄❤❤

  • @mituyedegelmaryamlij7138
    @mituyedegelmaryamlij7138 5 років тому

    ዮኒዬ በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ እግዝያብህር ውለታክን ይክፈለው እናመሰግናለን በ አካል አግቼክ ብትባርከኝ ደስ ይለኝ ነበር ሁሉንም ተሳክቶልኝ የዛሬ አመት እመጣለው መልካም ወጣት እንወድካለን ፀልይልኝ እዲሳካልኝ💚💛💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘

  • @ttsalon8106
    @ttsalon8106 5 років тому +3

    አቤት አንደበት አቤት አስተዋይነት ፀጋውን ያብዛልህ በልጅህ ተደሰት ዮኒየ ተባረክ

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 5 років тому

    ዮኒዬ የእኔ መልካም እግዚአብሔር ዘመንህ ዘላለም ይባረክ አንተ ለቡዙዎች ምሳሌ ነህ ንግግርህ የጠላት ድንበር ያፍረስል ሌዊዬ የእኔ ቆንጆጆ ልዩ አባት አለክ ዉድድድድድድ በጣም ታምራለችችሁ ዉዶቼ ❤❤❤❤💯👍👍👍👍👍

  • @rominanega9086
    @rominanega9086 5 років тому +13

    ዮኒዬ አንተ እኮ ትለያለክ በምን ቃል ልግለፅህ በተለይ ስለ ተዋህዶ ስትናገር አስለቀስከኝ ተዋህዶ የኢትዮጵያ ክብር ናት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @netanetfiker6316
    @netanetfiker6316 5 років тому

    ዮኒ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ቃል የለኝም ብቻ ተባረክልኝ መሪያችን ፈጣሪ ሞገስ ይሁንህ የኔ እሩህሩህ መሪ

  • @zainabmousa2166
    @zainabmousa2166 5 років тому +22

    እነ ሙስልም ነኝ ግን በጣም አስተወይ ሰው ነህክ አላህ ይጠብቅህ ምስሎቸህን ያብዛልን

  • @eyoueyoumymy8950
    @eyoueyoumymy8950 5 років тому

    ዩኔይ እኔ ስለ አንተ ምንም አልልም እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ እረዥም እድሜ ጌታ አብዝቶ ይስጥክ ልጅክ እንዴት ጉበዝ እንደሁነ ይህን ያክል ደቄቃ ካንተ እኩል ቁሙ ተባረክ የኔ ልጅ ጌታ በጥበብ ያሳድግክ አባትህን የምተካ ሁን

  • @ወርቅነሽወርቅነሽወር-ከ6ጸ

    ዮን እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ እውነት ነው ይቅርታ ለኢትዮጵያ ጋሻ የቅም መርከሻ ዘመንህ ለዘላለም ይባረክ ተባረክ

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 5 років тому

    ዮን አንደኛ
    ዮን ማኛ
    ዮን አስተዋይ
    ዮን የሱስ ጠላት
    ዮን አዋቂ
    ዮን ተዋቂ
    ዮን ........ይቀጥላል
    ...... የሚትወዱት #Like

  • @mesikonjo5965
    @mesikonjo5965 5 років тому +28

    እውነት በጣም አሳዘነኝ በጣም ትልቅ ሰው ነክ እድሜክ ይርዘም ዮኒ አንደኛ ሁሌም

    • @tigistwube8091
      @tigistwube8091 5 років тому

      Yonya betam kenbatesebochh ewdhalw

    • @mesikonjo5965
      @mesikonjo5965 5 років тому

      @@tigistwube8091 በጣም እውነት በጣም ትልቅ ሰው ነው ሰው ማለት ስህተት እንኳን ካለበት ይቅርታ የሚል ሰው በእውነት እግዚያብሔር ባለው ላይ ጸጋናበረከቱን ያብዛለት የድንግል ማርያም ልጅ

  • @selaamselam5928
    @selaamselam5928 2 роки тому

    እግዚያብሄር ይባረክ ዮኒዬ አንደኛ ነክ ተባረክ

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅ
    @ቤዛዊትየማርያምልጅ 5 років тому +31

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ የኔ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክ ቤተስብህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ

    • @rebka5068
      @rebka5068 5 років тому

      የእውነት አምላክ ይጠብቅህ እውነት እውነቱን ብለሃል ወንደሚ መደሀይናለም
      ካንተ ጋር ይሁን ቢተሰብህን አብዞቶ ይባርክ።

    • @betibest7194
      @betibest7194 5 років тому

      Ameeeen Ameeeen

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 років тому

    ዮኒየ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን ሽህ አመት እንወድሃለን እናመሰግናለን ከዚህ በላይ ይገባሃል የረዳን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alamtadese6473
    @alamtadese6473 5 років тому +16

    ዮኒ አንተ የምትገርም ትልቅ ሰው ነህ አነጋገርህ አስተሳሰብህ ለሁሉም ትምህርት የምትሆን ትልቅ አስተማሪ ነህ

  • @gulumadegefa5116
    @gulumadegefa5116 5 років тому

    ዮኒ መልካም ወጣት በሁሉም የኢትዮጲያ ክፍሎች ልጀመር ያስፈልጋል፡፡ ተባረኩ!!

  • @fyorisoumsium7162
    @fyorisoumsium7162 5 років тому +4

    ዮኒየ ጌታ ይባርክህ ውረሽ ለምድራች ን ፈውስ ነክ ቀጥል ተባረክ የየሱስ አገልጋይ.

  • @biniambeyene270
    @biniambeyene270 4 роки тому

    ዋ! ይህ ነበረ ምሻተ ኢግ/ር ስለሰማኝ ስሙን ላመሰን ዎዳለዉ ተባረኩልን!!!!!!!!!፡፡

  • @ለአብክብርይሁንየአብስራ

    ለእትዮጵያ ምድር *እግዚአብሔር አምለክ መሪጦና ጣሪቶ በጥባብና በእዉቀት የአስናሳ ጌታ ስሙ ይበረክ ዮን ከጥል ብዞቹ በአንቴ እጅ ወደ እየሱስ ገነ ይመጣሉ።*

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 5 років тому +1

    “እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።”
    - ኤፌሶን 4፥32
    ኢየሱስ ያስተማረን ይቅርታን ነው!!!!!
    ዮኒ ! ተባረክ።

  • @amboshawaamboshawa5734
    @amboshawaamboshawa5734 5 років тому +6

    Amen Ameen Ameen Tabarkuu kudsan 🙌yoni! &Dr Abiy And you famil God bles you !!!
    Al Ethiopiya Wadalchalew ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayneshmengesha4126
    @abayneshmengesha4126 5 років тому

    ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ከዚህ በበለጠ በእጥፍ ፀጋ ተገለፅ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +12

    ዮኒ የእኛ አንደኛ መልካም ወጣት ይቀጥላል

    • @EskeEthioTube
      @EskeEthioTube 5 років тому +2

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ሚሚዬ ጠፍተሻል ዩኒ አንደኛ ነው👌

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 років тому +2

      @@EskeEthioTube አለሁኝ የኔ አስታዋሽ 💐

    • @zenagetachew4645
      @zenagetachew4645 5 років тому +1

      @@hosanna3393 anchieneme egzihabhare yebarkeshe hola ymtsechiwen comment eyayewe ena canchi bezo temeryalho baleshebate selamshe yebza melcame adiss amete 🌻🌻🌻💚💛❤

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 років тому

      @@zenagetachew4645 amennnn geta yakbrshe lanchem melkam addis amate💐💐💐💐💐💐

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 5 років тому

    ሰለ ሁሉም ነገረ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሁንም እግዚአብሔር አዲሱን አመት የይቅርታ የሰላም የፍቅር የአንድነት መከፈፈል ሰይ ሆን የአብሮነት ልቦና ይስጠን ቅዱሳን ሁላቸውም ተባረኩልኝ

  • @ethiopiaa.a2191
    @ethiopiaa.a2191 5 років тому +6

    ዮኒ ቃላት ጠፋብኝ ጌታ ዘመን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @netanetfiker6316
    @netanetfiker6316 5 років тому

    ጀመሩ ያስጨረሰን እግዚ አብሂር ይመስገን ከብሩን ሁሉ ጌታ ይዉሰድ ዮኒ ተሳክቶልሀል ቅዱሳን ተባረኩልኝ ስታምሩ

  • @sonmon3145
    @sonmon3145 5 років тому +10

    አተ እኮ ጀግና ነክ ዮኒ አንተን ለማድነቅ ጲጤ መሆን አይጠበቅብኝም😘😘😘😘

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 5 років тому

    ኤፌሶን 1 (Ephesians)
    10፤ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።well done Ethiopia,this just beginning Jesus is love

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 років тому +72

    በዚህ አጋጣሚ 😊😊ይህ ውር ጳጎሜ ውር የአመቱ የመጨርሻ እንደ ምርቃት😂😂 የተሰጠችን በአለም ላይ የሌለ ለእኛ 😴😴ለኢትዮጵያዊያን ብቻ የተሰጠን ውር ነው 😊😊😊እና ልጅ ሆኘ ከውላጆቼ እንደሰማውት ይችህ 6 ቀን የይቅርታ😌😌 ውር ናት💘 ሰለዚህ ወደ አዲሱ አመት ከመግባታችን በፊት😉😉 እያወኩ በድፈርት 😍😍ሳላውቅ በሰተት የበደልኳቹ ግዋደኞቼ 😢😢ለዚች ቀን ያደርሰን እግዚሐብሄር ነው እና ይቅር 👆👐በሉኝ 💚💛እኔም ብያችዋለው👆👏👏እውዳችዋለው 😍😘😘ጉዞ ወደ 2012👈👈💚💛💋💘💞💝የኮመንት ግዋደኞቼ እውዳችዋለው😉😍😘

    • @amarechargaw6215
      @amarechargaw6215 5 років тому +1

      Kiya Wed
      እኔም ይቅር ብዬሻለሁ ወድሻለሁ

    • @kiyawed4225
      @kiyawed4225 5 років тому

      @@amarechargaw6215 ተባርኪልኝ

    • @amarechargaw6215
      @amarechargaw6215 5 років тому +1

      Kiya Wed
      አሜን ውዴ አንቺም ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ

    • @kiyawed4225
      @kiyawed4225 5 років тому

      @ጌታ ሆይ ሁሉን የምቺልውን ልብ ፊታርልኝ ተባርኪልኝ ውዴ

    • @jesusjesus5752
      @jesusjesus5752 5 років тому +1

      Ammmeeen.ammmeeeen. 🌹🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤

  • @fikiryashenfalTube
    @fikiryashenfalTube 5 років тому

    ዮኒ ቃላት የለኝም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @inseel8o113
    @inseel8o113 5 років тому +4

    ዬን የኔ የዋ እድሜክን እንደማቱሳላ ያርዝምልን ተባረክ

  • @ህይወትገብረዮሐንስ
    @ህይወትገብረዮሐንስ 5 років тому

    ዮኒ ዘመንህ አገልግሎትህ ህይወትህ ትዳርህ በብዙ ይባረክ እድሜና ጤና ይሲጥህ ይቅርታ የኛ ቤት ጋሻ የኢትዮጵያ ጋሻ የቅም ማሪከሻ የቃልኪዳን ማደሻ አሜንንንንንንንን💚💛❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 років тому +11

    😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @እግዚአብሔርሆይእባክህህዝ

    ወንድማችን የዎኒ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የምታገለግለውም ትውልድ ይባረክ

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 5 років тому +5

    ዮኒዬ አንደኛ ነህ ጌታ ኢየሱስ እድሜ ና ጤና ይሰጥህ

  • @kidisttekilu
    @kidisttekilu 5 років тому

    ዮኒ.የእኛ.ልዩ.ስው.ጌታ.ዘመን.ይባራ.ዕድሜና.ጤና.ያብዛልህ.ሌዊ.ጌታ.በሞገስ.ያስደግህ.ውድድድድድ.ነው.ማራጋቹሁ

  • @የጌታሰምይባረክ
    @የጌታሰምይባረክ 5 років тому +4

    አሜንንን የኢትዮጵያ ንጋት ቅርብ ነው።
    አሜንንን 2012 አመት ምህረት የይቅርታ
    አመት ብለን አውጀናል። አሜንንን ይሁንልን
    ይቅርታ የኛ ቤት ጋሻ የኢትዮጵያ ጋሻ
    የቅም ማርከሻ የቃል ክዳን ማደሻ
    የክፈት መዶሻ ። የጠላትነት ስሜት የመከላከያ ጋሻ
    የጥላቻ ከበሮ ማፍረሻ መዶሻ ነው ።
    ዮኒዬ እንወዳኃሌን ሁሉ ቻይ እግዚአብሔር
    አብዝቶ በሁሉ ይባርክህ ወገኖቼ ሁላችሁንም
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🌾🌱🇧🇴🍇❤🌻

    • @merrymerry8269
      @merrymerry8269 5 років тому +1

      ዮንየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብቻ በቃላት መግለፅ አልችልም ዘመንህ ትውልድህ ትዳርህ ልጆችህ ካንተ የተነሳ ዘር ማንዘርህ ይባረክ ይቅርታን አስተማርከን አንድነትን አስተማርከን ተባርክ የእውነት ደስ ብሎኛል በተለይ ሰለ ሁሉም ሀይማኖት የጠየከው ይቅርታ ልቤን ነክቶኛል አሁንም ኢቲዮጲያ ለዘላለም ትኑር

    • @የጌታሰምይባረክ
      @የጌታሰምይባረክ 5 років тому

      @@merrymerry8269
      👍👍❤😗🌻
      እውነት ነው። ዮኒ በእግዚአብሔር እርዳታ
      ለዳረገው መልካም ነገር በቃላት ለመገለጽ
      ይከብዳል እሱን ተጠቅሞ ለህዝብ ላደረሰ
      ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር መመስገን ብቻ ነው።

  • @ሚሚየጌታነችYoutube
    @ሚሚየጌታነችYoutube 5 років тому

    ዮኒዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ እወዳለሁ የእወነት ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏 መልካም አዲሰ አመት

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 5 років тому +6

    ዮኒ ባቢዬ እግዚአብሔር እጠብቃችሁ ተባረኩ

  • @HjxDighx
    @HjxDighx Місяць тому

    AmeeenAmeeen EYESUS YEZELALEM NIGUSS!!!EYESUS YEGATOCH HULU GATA YENEGESITAT HULU NIGUSS NEW Yonis Ahuinem Mogesun yabezalik!!!Tekilay minisitarachin Zemenik Hulu yibarek Shi Amet Nigesu!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Yoni lijochikinim Yibarikilik!❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 років тому +8

    ዮኒዬዬዬዬዬዬዬዬ ልጄ እንኳን ተሳካልህ duplicate ማድረግ ቢቻል አንተን ነበር ማባዛት እግዚአብሔር ይባረክ

  • @sami5711
    @sami5711 5 років тому

    ዮኒ ዘመንህ፡ሁሉ ፡ይባረክ ፡እግዚአብሔር ፡ይጠብቅ፡ጌታ ይጠብቅ ፡ለዘላለም ፡አይለይህ ፡

  • @wintateklemariam3384
    @wintateklemariam3384 5 років тому +21

    Yoniye betam betam tilk sew neh egzebher ybarkh lela kal yelegim ehtachu ke eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 5 років тому +1

    እውነትም ሐቅም ነው በዚህ በምንኖረበት አለም እምድር ላይ ካሉ የእምነት ክቡር ሴቶች መሀል የአለምን አዳኝ አማኑኤልን ጌታ ኢየሱስን በመሐጸናአ መልክትን ከሠማይ የመጣላትን መስዋትን በመክፈል ያስተናገደች ብፅት ድንግል ማርያም ነች እንጂ የሐይማኖት መከራከርያ በፍጹም አይደለችም።
    ወ/ን ብሩክ፡ተክሌ/ሚ

  • @rahelshiferaw9427
    @rahelshiferaw9427 5 років тому +3

    ክብር ምስጋና ለግዛብሔሪ ይሁን ዬኒ እንወድሀለን

  • @በደሙነውየዋጀን
    @በደሙነውየዋጀን 5 років тому +2

    I didn't see the whole video to press the like button ,I was so excited because when the people clapped for him, he glorify Jesus, he gave that clap back to Jesus, WOW!!!NEBSEM ALKERELGNE, I was crying, Yoniyeeeee ante tbarekehal , ahunim ahunim dgmo yeserawit Geta Egziabhair yakberekw yegna Eyesus yakberek, Ybarkik..... EYESUS YADENAL!!!!

  • @hhdnnd4238
    @hhdnnd4238 5 років тому +3

    ዮኒዬ አንተ ለኛ ከጌታ የተሰጠህን አስተማሪያችን ወዳጃችን ወድማችን ነህ አከብርሀለው ወድሀለው

  • @roqaiahamad4706
    @roqaiahamad4706 5 років тому +2

    ወው የሀገሬ ልጆች በትሆኑ
    ይቆጫኝ ነበረ እኔ ግን ሙስሊም ነኝ
    ግን አንተን አሪፍ አሪፍ
    የምተዘ ገጀጀው በጣም በጣም
    መርከውኘል ወው አላህ
    ይጨምራልህ አለህ ይጠብቅክ
    ወንድሜን። love you
    💖💖💖💖💖💖💖

    • @betelhem9247
      @betelhem9247 5 років тому

      ተባረኪ(ክ እንዲነው አምላክ አውቃለው የሚል የፍቅር ልብ በጎ ህሊና አለሽ

    • @roqaiahamad4706
      @roqaiahamad4706 5 років тому +1

      @@betelhem9247
      አዎ እንወደድ እንፈቀቃር እደዘ ስንሆን
      ፈጣሪ የችንም ይወደነል
      አላህ ይጣብቀቹ ክብር። ለሀገሬ
      ሁለቹንም ውድ ድድ ድድ ድድ ድድ
      አረገቹወለው ሰለመቹ ይብዘልኝ
      በለቹበት ቦታ አላህ ይጣብቀቹ
      😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @arakisharakish8544
    @arakisharakish8544 5 років тому +7

    Yoni God bless you. Thank you Lord Jesus Ameen 🙏🙏

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 4 роки тому

    Yoney God bless you አንተ የኢትዮጵያ መላክ ነህ ሰው ነህ ብዬ ሳሰብ እራሴን እጠራጠራለሁ አንተ የኢትዮጵያ አየር ውሀ ነህ የተባረከ

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 5 років тому +10

    ሰው ስደሰት እንደ እና ስሰከለት እንዴት ዳስ የደስታ ምንጭ ጌታ ይባረክ

  • @lenalena6405
    @lenalena6405 5 років тому

    ዮኒዬ ምን ልበልክ ቅን ደግ ትሁት አስተዋይ የጌታ ጥበብ የተሞላክ መልካም ሰው ኑርልን እድሜ ይስጥክ አንተ የፍቅር ሰው ያንድኞች ሁሉ አንደኛ