Amennn!geta zemenhen hulu yibarek tekekelen aseflage temehert new geta yiredanle late degemo ewentenena asefelagewn Ye E/ren kale esekemchersha metsebkebet hailen tsga yibezaleh.
Ameen Eebifamaa nama Waqayyoo" Waqayyoo nu haa gargaruu" Waan isaati hin tolee of keessa akka dhabbamsisuun nuhaa gargaruu Ayyaanna isaaa Bleess God Men's of God's💗💗🙋
ነገ መንገደኛ ነኝ yoni abate please pray for me next week I'll worship with you all brothers And sisters in Christ God bless u all See you there stay blessed!!!
ኡፍ ዮኒዬዬዬ በትምህርትህ ልቤ እርፍ እንደሚል እንዴት ልባርክህ ጌታ በአንተ ላይ እያፈሰሰ ያለው የመንፈስ ቅዱስ እሳት ቃሉን የመግለት ፀጋ በክረምት ,በበጋ እንደማይደርቅ ,ፏፏቴው እንደሚንፎለፎል ወራጅ ውሀ ዘመንህን ሁሉ ክብሩ እየጨመረ እየጨመረ ዘውትር ያረስርስህ ተባርከህ ቅር በእየሱስ ስም አሜን::
የኔፍቅር ዮናታዬ ጌታ ይባረክ አንተን ለኛ የሠጠን አባታችን ይባረክ አንተም ቤተሰቦችክም ዘመናችሁ ይባረክ!!!💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
አቤቱ ጌታ ሆይ ልበ ንፁሁ አድርገኝ ዮኒ ጌታ ኢየሱስ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ
ጌታ የቃሉን ግልጠት በሀይል ይጨምርብህ ከአንደበትህ የሚወጣው ቃል ዘር ሆኖ ብዙ ፍሬን ያፍራ ያሳርፍህ በተሰጠህ መክሊት እንደሚገባ እየተጠቀምክበት ያለህ የውዱ አባቴ ልጅ ዘርማንዘርህ ይባረክ አትያዝ አትገደብ ወደታየልህ ጥግ ያድርስህ ጌታ
ዋው እንዴት ልብ የሚነካ ትምህርት ነው።አሜን ንፁህ ልብ ይፍጠርልን ለሁላችንም እውነት ውይይ እንደው ልባችንን ይፈውስ የቀናውን መንፈስ ይስጠን በኢየሱስ ስም ።ዘመንህ ይለምልም ዬኒ♥እንደ ሰበከው መኖር ይብዛልህ አሁንም በኢየሱስ ስም
ስለሁሉም አምላክ ና መዳኒቴ ይመስገን አሜን አባትሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ ተባረክ ፀጋህ በጥፍ ይብዛ ስወድህ
አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ንፁ ልብ ይስጠኝ አሜን የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ዘመን ህይወትህን ይባርክው ተባረክ
አሜን አሜን ጌታ በበለጠ ፀጋ አብዝቶ ይባርክህ አሜን 💜✋
እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ የዘመናች ትልቅ አስተማሪ በማለቂያው ሰአት ባለቀች በባካነ ሰአት የተገኘ እጅግ መልካም መምህር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ዬኒ ጌተ ይበርክ
ዮኒ አንተ ልዩ ነክ እግዚያብሔር አገልግሎትህን ይባርክ አንተን የሠጠን ትልቅ ነው ስሙ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን ነብይ የወናታል ጌታ አብዚቶ አብዚቶ ይባረክህ በትምህሪትህ ተባረካለሁ ጌታ እየሱስ ይባረክህ ለበረከት ሁን
Amen amenn zemen yebark yeoni andegn nek
እውነት ነው ዮኒ!!
አቤቱ ንጹሕ ልብን
ፍጠርልኝ የቀናውንም
መንፈስ በውስጤ አድስ!🙏🙏🙇!!
InstaBlaster.
ዮኒ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ineni new baiminat zanidiro yegzabr saw abaaaaa abaaaas iyesus iyesu simu biruki yhuni haleluya amennn amennn 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ አምላካችን ሆይ መረንና ወደ ቤት ምረን ዮኒዬ አሁንም እግዚአብሔር አይኖችን ያብራልህ
ልቤን አንጻልኝ ጌታ ሆይ .አሜን..
yoniye geta eyesus yibarekihi tebarekilgn zemenki yibareki ጥግ ድረስ የምውድክ ተባረክልኝ ኑርልን ጣንከረ አስተማርየችን ጌታዬ ስለ ሰጣን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ዮንዬ አንተን ለዚ ዘመን ትውልድ ያስነሳ እግዚአብሔር ስም ይባረክ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዬንዬ ስወድክ ያንተ የሆነ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረክ ዘመን ይሉምልም አሜን እግዚአብሔርን ሆይ አንተን እንዳልበድልክ ቃልክን በልቤ ሰውርልኝ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ 😍😘🙌🙏👂
amennnnnnn
አሜንንን አሜንንንን የእግዚአብሔር ሰው ጸጋው ብዝትትት ይበልልክ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen be iyesus sim tsega ixifi yihun
የወኒ፣ጌታ፣አብዝቶ፣ይባርክህ፣እንዳተ፣ያሉ፣ጀግና፣የጌታን፣ልጆች፣በጥፍ፣ይብዙ፣ለአለም፣በጣም፣አስፈላጊ፣ናቸው፣ዘመንህ፣አገልግሎትህ፣በጥፍ፣ይብዛ፣በጣም፣ነው፣ምወድህ፣አገልግሎትህንና፣ትምህርትህን፣
ተባረክ እንዴት ባንተ እንደተባረክን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው
There are wonderful things in the word of God. Open my eyes to see it, 🙏🏾 Thank you prophet, your teaching is beautiful blessed 💗🙌🏾
አባት አንተን መይት እችል ዘንድ አቤቱ ኑፁ ልብን ፍጣርልኝ ቀነውንም መንፈሴን በውስጥ አድስልኝ ዮኒዬ ተበርክ ፀጋ ይብዛልህ እልፍ ሆን እወደሃለው
Amen Teberak yoni ❤❤
Godly teaching! Praise God for true preachers! body of Christ needs more of them.
Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much 🙏♥️♥️
አቤቱ ንጽህ ልብን ፍጠርልን.አሜን
አ ቤቱ ጌታሆይ ንፁ ልብን ፍጠርልኝ አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ
Wendimachin Egr yibarkih. Bante bekul yastemaren qidusu menfes lezelalem yibarek. Amen
Yone egzabhr ybark ewnat betam dassi yamil timrte new tabark
Wow betam des yemil yehiyiwet migib New geta zemenihn yibarkilh tsegawin yibizalh
Geta abizito yibarikih Yoniye eyesus geta new hallelujah
ዮኒ ዘመንህ ይባረኸ እየሱስ ክርስቶስ አባዝቶ መገለጡ ይሰጥህ /God bless you and your family
Egziabhier abezeto yebarekeh 🙏🏽
ጌታ ዘመንህ ይባርክ መፍሩዞችን ያቃጥልልህ
የእለቱ የፀሎት ጥያቄዬ በዚህ መልዕክት በቂ መልስ አግኝቷል። ክብር ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። Thank you my Lord God, "I Got it now!"😊
Amennnnnnnnnnnnnn tebareke bless u 😍😍😍
Amen amen amen egzabihern maheyte yihunilign behiwota
Tebareke bebezu we love you man of God
Ameniiiiii. Ameniiiiii. Tebareki.
Amennn!geta zemenhen hulu yibarek tekekelen aseflage temehert new geta yiredanle late degemo ewentenena asefelagewn Ye E/ren kale esekemchersha metsebkebet hailen tsga yibezaleh.
Yichemerleh tebarrek !
Amen Amen Amen geta yebarkh
ነብሤ እረካች በቃሉ በትምህርቱ ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ ዮንዬ
ዮኒ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።👐👏👏👍🙏🙏🙏
አሜን አሜን ተበረክ ዘመን ይበረክ
Wowowowow Amen Amen. tabaraki💯✔🅰💟Thank you Jesus💕💕💕🅰✔💯✔😘
Wendime ye Egizhabher sew zemenik ybarek Kibir le Egizhabher yhun Amen Amen Amen
🙏🙏🙏🙏🙏❤💖❤💖 ጌታ ሆይ ስለዚህ ወንድም ተመስገን
wowwww amn amn tabaraky📖🔥🔥🔥🔥👏👏👏
Wooooow yegeta barya geta abzeto yebarkhu ahunme lemderachn berkte yargehu yemgerm temhure
Amennn. Amennn yoni geta abizito yibarik zemeni yibareki
Amennn Amennn Amennn
Geta zemenehen yebark kezi belay wengelun yegeleteleh tebarek
ይሁኒ እግዚያብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ
አሜን አመሰግናለው ዮኒየ
ጌታ ይባረክህ መልካም ትምህረት ነው
አሜን ልባቸው ንፁሕ ለሆነ እግዚኣብሄር ቸር ነው ይራራል። መዝ 73 ÷1
Amen Amen God bless you more and more prophet yoni we love you so much 🙏😘💕♥️💖
ስለሁሉም አምላኬና መዳኒቴ ይመስገን አሜን ተባረክ ፀጋህ ይብዛ ንፅህ ልብ ይስጠን
ታባረክ የጌታ ሰው
አቤትየአምላኬ ቃልእንዴት ልዮ ነው ዮኒ የእውነትየቃሉአስርግጠህ የማሳወቅና የማስተማር ፀጋ ጌታ ቀብቶሀል ተባርክ!!!
አሜንንንንንን ዮኑዬ ተባረክ
አሜን አሜን እግዚአብሔርን መየት እድንችል ኒፁን ልብ ጌታ ይፊጣርልን
Yeegziabher sew geta eyesus zemenhn ybark endante aynet sitotawoch ybzuln yeegziabher kal endi bemitaft bemifews bewsth bemibeza ewunet eyegeletk eyemegebken new yalehew kezi bebelete meredat tebarekiln!
Wow ! What a message !! Bless you brother
Amen amen hallelujah God bless you more it's amazing preaching.
I love you Dear brother Yoni. Almighty God bless you and your all families.
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen tebarekee yonii zemen yibarekee
Zemene yebarek!!!!
Ameen Eebifamaa nama Waqayyoo"
Waqayyoo nu haa gargaruu"
Waan isaati hin tolee of keessa akka dhabbamsisuun nuhaa gargaruu
Ayyaanna isaaa
Bleess God Men's of God's💗💗🙋
Tebarek yoni....tikikilegna hawarya ante nek ..nabiy bicha aydelekim iko.....rajim zemen nuriln
amen. its is basic to anyone. may God bless u
ዮኒ ጌታ ህይወትህ ዘመንህን ያለምልም
አቤቱ ንጹ ልብ ፍጠርልኝ
ድንቅ አስተምሮ ነው ተባረክ
amen amen haleluya
tebarki bebzu
Amine Amine Amine Amine A.mine Tebareku Tebareku
ተባረክልኝ ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ ዋው ንፁህ ልብን ፍጠርልን እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክክ ዋውውውውውውው
Tebarek yenea weddddddddddd
Amen gete yebrekhe
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ዮናታን ።
ከሰው ሁሉ ጋር ሰላም ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊየይ የሚችል የለምና። ተባረኩ
I love u yonya ye e/gr bara
አሜን ዘመንህ ይባረክ ዮኒ ያብዛልህ ፀጋ ጌታ
Ammmmmmmmmmmengaet.ebrkau
ነገ መንገደኛ ነኝ yoni abate please pray for me
next week I'll worship with you all brothers And sisters in Christ God bless u all See you there stay blessed!!!
ጌታ ይባርክህ ዮኒ
Zemenken yebarekewe
a.men amenn tabarki 💖💖💖💖
This is the best lessons, may God bless you Yoni
Ameen
Egzabhier ybarkh Nebi Yoni tsega ychemrlh zemenh ylemlm 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen ❤💟💖💗
እንዳተ አይነቱን በአለማችን ያብዛልን
amen amen amen amen amen amenamen amen amen amen amen amen getayebarki tebarki yonetebarki yone tebarki
You areblessed
🍇🍌🍊🍐🍆🍄🍎🥝🥒🥑🍐🍉🍞🍒🌰🌰🌰🥜🥕🥕🥜🌰🥔🍆🍆🍆🥝🍏🍏🍎🍏🥑🍎🥒🍎🍄🍐🍆🥑🍊🍑🍆🍆🍄🥜🍆🥑🥜🥜🍄🥑🥑🦄🦄🦄🦄🦄🥑🍄🥜🍆🍎🍏🌰🌰🍌🍉🍉🍞
Amen amen amen amen amen amen god bless you yonye
Aman tebareklgn😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Amen geta zemenhn yebarkew le egnam netsuh leben yefterln
አሜን አሜን አሜን አሜን
Yoniyee brrrk yaregik
Geta bebizu yibarki yoni tebark kir
AmenAmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤
ዘመንክ ይባረክ