ሾላ ገበያ ጀርባ - የሴተኛ አዳሪዎች ታሪክ ፤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 70

  • @teshome7693
    @teshome7693 4 місяці тому +9

    እነዚህን እህቶቻችንን በአካል ሄጄ ለማግኘት ችያለሁ እግዚአብሔር እደሚወዳቸው ልጁን እየሱስን ስለ ሐጢያተኞች አሳልፎ እደሰጠው በሱ ሞት እና ትንሳዪ በማመን የሐጢያ ይቅርታን እደሚያገኙ ነግረናቸው በጣም አዝነን ነው የተለየናቸው ብዙው ሰው አይቀርባቸውም ጌታ እየሱስ ግን ይወዳቸዋል እኔ የምለው የነገዋ በሴተኛ አዳራነት ሕይወት ውስጥ የነበሩ ብዙዎች የተለወጡበት ቦታ ነው pls ወደዛ ቢቀላቀሉ መልካም ነው መልክቴ ለጣእም ዩቱብ አዘጋጅ ነው

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/9pQ_B7GR5-o/v-deo.html

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ተሾመ በጣም በጣም እናመሰግናለን ፡ አምላክ አብዝቶ እንዲባርካቹ ፀሎታችን ነው፡፡

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 місяці тому +2

    በእኔ አመለካከት እነደ አማራጭ ስለሚወሰድ ይሆን ይኸው እኔ ከለአባት 3 ልጆቼን ለዛውም በክፍለሃገር ኑሮ የቀን ስራ እየሰራሁ እያሳደኩ ነው።ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አ/አ ብዙ አማራጭ አለ።😢

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 4 місяці тому +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 4 місяці тому +1

    በጣም ያሣዝናሉ!!! እነዚህን ሰዎች ከዚህ ችግር የሚያወጣ ድርጅት የለም ? ስንቱ ነው በእነሱ ሥም NGO ከፍቶ የሚሸቅለው !!

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/xk6sx5zi9KQ/v-deo.html

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @tadesseabera4405
    @tadesseabera4405 4 місяці тому +3

    የHIV መከላከል ጉዳይ ቢገለፅ ጥሩ ነበር።ምክንያቱም ሁሉም ጤነማ ሊሆን ኣይችልም።

  • @ለምራሸረፋ
    @ለምራሸረፋ 2 місяці тому

    አይዞቹ እህቶቼ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @taemradio
      @taemradio  2 місяці тому

      ua-cam.com/video/xk6sx5zi9KQ/v-deo.html

  • @desaleigndejene
    @desaleigndejene 12 днів тому

    tarikachu betam yasazinal gin hulum yalfal ayzoachu keminim ena kemanim belay egiziabher ale lhulum tiyakeyachin ersu mels alew
    lemelaw behagerachin yalu setegna adariwechin egiziabher endemiwetachew aminalew
    bekirb emetalew egiziabher endemilikegn aminalew engenagnalen wodachuhalew programun yemitmerutinm endi aynet edil endinor siladeregachu kelib ewedachualew !!!!!!

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 місяці тому

    በስላሴ ይሄ እኮ የቤተሰብ ዛር እንዲ ሂወት ዉስጥ ሚገታቹ እኮ እባካቹ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ አቤቶ አድነኝ ለንስሀ ሞት ያብቃን ብቻ ሚሰማዉ ሚታየዉም ሚዘገንን ነዉ እህ

    • @taemradio
      @taemradio  2 місяці тому

      ua-cam.com/video/xk6sx5zi9KQ/v-deo.html

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 4 місяці тому +3

    ያለ ኮንደብ የሚሉ አሉ አለች !! ምስኪን !

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/xk6sx5zi9KQ/v-deo.html

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @ኣርኣያ-2017
    @ኣርኣያ-2017 4 місяці тому +1

    ግን እኔ ምለው፤ እንዴት የአራቱም ተናጋሪዎች ለዛ ተመሳሰለ? ከወሎ አካባቢ የመጡ ይመስላሉ። ነገር ግን ደላላ ነው ለዚህ የዳረገን ይላሉ ያሉት። ይህ እንዴት ሆነ?
    ጠያቂዋ ጋዜጠኛ "የንሮ ውድነት አለ ብየ ነው እንዴት ነው በባዓል ግዜ?" ተብሎ ጥያቄ አግባብ ነው?። ባጠቃላይ ግን ዝግጅቱ እና አቀራረቡ እጅግ አስተማሪ ነው።

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/xk6sx5zi9KQ/v-deo.html

  • @HanaGetachew-e4i
    @HanaGetachew-e4i 4 місяці тому +1

    ፈጣሪመጨረሻየንአሣምረውፈጣሪእባክህአንተተመልከታቸው

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/xk6sx5zi9KQ/v-deo.html

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 4 місяці тому +2

    እህቶቸ😢

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 4 місяці тому +2

    God. Is good

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      t.me/taemtazma

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @AbiotKassaye
    @AbiotKassaye 4 місяці тому +1

    ይችን ልጅ የልጃን መነፀርም ሆነ ትንሽ እገዛ ቢያስፈልግስ እንዴት ሊገኙ ይችላሉ

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @temesghengoita5542
    @temesghengoita5542 4 місяці тому

    ሴተኛ ኣዳሪዎች ብዙ እንግልት እንደ ሚደርስባቸው አውቃለሁ። መዘንጋት የሌለብን ነገር ግን: እነሱም መስኪን ወንድ ካገኙ በጣም ነው የሚያንገላቱት። ገንዘብ ከተቀበሉ በኋላ በሚዘገንን ሁኔታ ወንዱን ያመናጭቁታል። እንዴት አወቅክ ካላችሁ ድሮ በትዳር ከመሰብሰቤ በፊት ደንበኛ ነበርኩ።

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 4 місяці тому +1

    ሶሲ ምናልባት በዚህ ጉዳይ እገዛ ሊሰጥዋቸው የሚችሉ የግብረ ሠናይ ተቋማት አድራሻ ልጠቁምሽ

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @mggg8841
    @mggg8841 4 місяці тому +1

    Set lij yemimeta wend yemtchresha yewerde ensisa new

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/xk6sx5zi9KQ/v-deo.html

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @elsa3589
    @elsa3589 4 місяці тому +4

    ልብስ ስፌት ላለችው ሴት እኔ አስተምራታለሁ እከፍልላታለሁ

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 2 місяці тому

      እኔም መማረ እፈልጋለሁ

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 4 місяці тому +1

    💔🌻🌼🤗💚💛❤🌼🌻🤗❤

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 4 місяці тому +2

    እኔ አድራሻ ባገኝ ያቅሜን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ፤ በተለይ ለታመመችው።

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

    • @ለምራሸረፋ
      @ለምራሸረፋ 2 місяці тому

      እኔም ያቅሜን እረዳለው😢

  • @HasuMan-x7y
    @HasuMan-x7y 3 місяці тому

    ውይ ይከብዳል ሴተኛ አዳሪ መሆን

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 4 місяці тому +1

    ያንተ ያለህ የሰው ልጅ ተፈተነ
    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የት ነህ አንተ?

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/xk6sx5zi9KQ/v-deo.html

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @FikiruworkuAbate
    @FikiruworkuAbate 4 місяці тому +1

    አይድህነት ክፋቱ

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/xk6sx5zi9KQ/v-deo.html

    • @elsa3589
      @elsa3589 4 місяці тому

      ድህነት የቆዳ በሽታ አደለም ዘሎ አይጋባም ከሰሩ ይለቃል

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @HanaSitota
    @HanaSitota 4 місяці тому

    እንኳን እኔን ሌላም ትቀበላላቹ አለች ።

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      t.me/taemtazma

    • @elsa3589
      @elsa3589 4 місяці тому +2

      በጣም ነው የሰቀጠጠኝ ንግግሯ

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      በጣም ይቅርታ ፡ ታስበው የተባሉ አይደሉም አንዳንዴ ቦታው ላይ ስትሆኝ ነው ነገሮች ለምን እንደሆኑ ና እንደተባሉ የምንረዳው፡፡

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 4 місяці тому

    ብዙ የጉልበትሰራ አለ ለምን አሰረም ግዴታ እሱ ነው ሰራያለው

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/xk6sx5zi9KQ/v-deo.html

    • @taemradio
      @taemradio  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/U8i1w1BK--4/v-deo.html

  • @SalamSalam-z3y3m
    @SalamSalam-z3y3m 2 місяці тому

    Youtub ክፈቱላቸው ይስሩ

    • @taemradio
      @taemradio  2 місяці тому

      ua-cam.com/video/tma7XpvmqYo/v-deo.html

  • @AdemMohamed-j4r
    @AdemMohamed-j4r 12 днів тому

    ትዳሪፍላጊ፡ካልቺ፡ብታገናኚኘ፡እፍልጋልሁ፡፡

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 3 місяці тому

    አልገቸዉ ለይ ሆንሽ ? የአንች ይበስ!