የኔስ ጉድ ባይነገር ይሻላል! እንደ እህቴ ያመንኳት ሴት ከባለቤቴ 2 ልጆችን ወልዳ አረፈችዉ። በእርቅ ማእድ። Ethiopia | Sami Studio

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #SamiStudio #የእርቅማእድ #Ethiopia
    @Sami Studio Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

КОМЕНТАРІ • 303

  • @user-fh4ft5fh7l
    @user-fh4ft5fh7l 3 роки тому +30

    አይዞሽ እህቴ አላህ መልስ አለው እንደው የሰውን ትዳር የምትበጠብጡ የሰውን ባል የምትነጥቁ ውርጋጥ ሴቶች አላህ በላውን ያውርድባቹ እኔ ምንም አልልም

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 3 роки тому +30

    የሰው ባል የቀማችው ሴት በልጆቿ ታገኘዋለች ግፋን ልጆቻ ፣ንሮዋ፣ትዳሯ አይባረክላትም።

    • @zewdtiutolasa718
      @zewdtiutolasa718 3 роки тому +4

      Lejochua men bewtachew lerasua yadergelat

    • @negistm8168
      @negistm8168 Рік тому

      @@zewdtiutolasa718 1]

    • @aserpwpworlt3082
      @aserpwpworlt3082 2 місяці тому

      ትክክል አደለህም. ወንድሜ የራሳችን አፅያት በራሳችን እንጂ ልጆች ምንበወጣቸው

  • @saronmekonen904
    @saronmekonen904 3 роки тому +32

    የዋህነትሽን ቀጥይበት እግዚአብሔር ደሞዝሽን ይከፍልሻል እህቴ።

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 роки тому +17

    የወንድን ላይፍ ለመቀየር ስደት የምንሄድ የዎህ ህዝቦች ነንኮ ግን እርሱን በጣም አክብዳችሁ ትፅፉትና ታሪኩ ከርእሱ ጋር አልመጣጠን አለ ይሄ ታሪክ የለት ተለት ገጠመኛችን አይደል

  • @yneme8584
    @yneme8584 3 роки тому +30

    አምላኬ ወዳጄን አንተ ጠብቅልኝ ጠላቴን እኔ ጠብቃለዉ የሚባለው ልክ ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 роки тому +11

    አላህ ከንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀኝ
    የሰዉም ባል የኔንም ባል ከመቀማት
    ጠብቀኝ

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 3 роки тому +37

    ብሄሩን እዳትጠርቢኝ ተመቸኝ

    • @mastwalasmare7061
      @mastwalasmare7061 3 роки тому +4

      እንዴት እንዳሳቀኝ😂😂😂😂እውነቱን እኮ ነው መረረነ

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 3 роки тому +2

      Hahhhaaahhh

    • @YMW7777
      @YMW7777 3 роки тому +1

      ጎበዞች ናቸው፣
      ዘር ለገበሬ ነው፣

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx 2 роки тому

      ዘመኑ የብሄር ነገር በጣም ሴንሴቲቨ ሆኖል . እንደሚመስለኝ የዘመኑ ወጠጤ ነው .አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል . እራስሽን ጠብቂ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +22

    ወይ ዘንድሮ 😭
    እኔም ፍቅረኛየን የተቀማሁት ሁለታችንም በምናውቃት ጋደኛችን ነው 😥😢😢😢😢
    አረ ወዴት እየሄድን ነው እግዚኦ 😭

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s 3 роки тому +9

    ይቺ ግን ልጅ የወለደችው ሴት
    ልጆቿ ላይ ምን እንደሚደርስ ግን ታቅ ይሆን
    ሰፍር ቁጥር የሌለው ግፍ ነው ለልጆቿ ሰፍራ ያጠራቀመችው
    አሷም አሱም መጨረሻቸው አያምርም የማታዬን ቀን አሳምርልን ነው ግፍ አልጋ ላይ ያሰማቅቃቸዋል
    የባል ቤተሰብ ግን የሰንቱን ቤት አፈረሰ

  • @user-ou1wc9xj8p
    @user-ou1wc9xj8p 3 роки тому +38

    የሴት እንባ የት ለያደርሳቹ ነው???
    የባል እህት ተብየዋ እና ጎደኛዋ እጥፍ ሁኖ ይምጣባቹ😔

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому +27

    የዋህነት እንደዚህ ያስጠቃል ? ሰውን ውደደውንጂ አትመነው የተባለው እውነትነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ወከተሳሳተው መንገድ ጥሩውን ያሳስበው እመቤታችን ክንቺጋ ትሁን 🙏🏾

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 роки тому +7

    ሴቶች ተጠንቀቁ ስለ ትዳራችሁ ለማንም አታማክሩ . ሰይጣን የበዛበት አለም ውስጥ ነው ያለነው.

  • @user-un9co3xm6s
    @user-un9co3xm6s Рік тому +1

    አላሕ ጊዜና ሰዓት አለው የሰው ባል ሚስቱን ያላከበረ እሳን አያከብርም እሷንም ያዋርዳታል አንቺ ጐብዢ ፀልይ ባለጌ ናት እላሕ የስራዋን ይስጣት

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 роки тому +22

    ባመኑት መከዳትን የሚያክል ከባድ ህመም የለም የሰው ትዳር የምትቀሙ ሴቶች በእምሳቹህ ትል ይዝነብበት ትዳርን አፍርሰህ ለመወስለት የምትሄድ ወንድ ወሸላህ ጨርቅ ይሁን

    • @tigistzinab9642
      @tigistzinab9642 3 роки тому

      😋😋😀😀😀🤣😂🤣😂🤣😂

    • @mercygreat887
      @mercygreat887 3 роки тому

      Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn. የስራቸውን ይስጣቸው

    • @jujumu6771
      @jujumu6771 3 роки тому

      Aminnnn

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 роки тому

      Amen amen amen are Lelam yechemrelachew

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 3 роки тому

      😂😂😂😂😂 I can’t stop

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 3 роки тому +11

    ባህላችን ሆኖ ወደ ደጅ የማይወጡ ብዙ ነገሮች አሉ እንጅ ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ ይኖራል ብየ አስባለሁ።
    ለትምህርት እንድህን ወጣ ወጣ ማለቱ የምደገፍ ነው።

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 3 роки тому +13

    የመጨረሻው ዘመን ነው ንስሀ ግቡ☹️

  • @peace3791
    @peace3791 3 роки тому +7

    እንዲህ እህት ሆና ቀርባ ልብሽን እንደሰበረችው እግዚአብሔር ይስራዋን ይስጣት

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 роки тому +4

    እኔ ልመስክርልሽ መጨረሻዋ ለቅሶ ነው አይባረክላትም እመኝኝ እሳት ይብላት ይቺ ውሻ እኔ ያመንካት ሴት ናት ፍቅሬን ተጋርታ 3 ልጅ የወለደችው ግን ከ13 አመት በሀላ ተለያይተው እሱ እኔው ስር ነው

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 3 роки тому +7

    ይገርማል የሰው ነገር አንችስ እህቴ ይሄ ሁሉ የዋህነት ምነው?? አፍንጫሽ ስር ይህ ሁሉ ሲፈፀም? ፈጣሪያችንም እንኳን እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ እንጅ አንድኛችሁን ሞኝ ቂል ሁኑ አላለም ዞሮ ዞሮ ግን አንች አትጎጅም ታያለሽ ይብላኝ ለሁለቱ ያጎረስሽበት እጅሽ ይፋረዳቸዋል የዘሩትን በእጥፍ ያጭዳሉ ተያቸው አንች እራስሽን ተንከባከቢ ጠብቂ!!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 роки тому +16

    ቆሻሻ ሁልግዜም የቆሸሸ ነው። አያስደንቅም በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q 3 роки тому +24

    እግዚኦ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም💔😢😭

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l 3 роки тому +11

    ጋሽ ቸሬ ምክሩ ከድምፁ ጋር 👍🏼

    • @haymitube7410
      @haymitube7410 3 роки тому +1

      Yesun temrt saladamte alulim menfesin yadisal.

  • @user-yd4yc7gi3q
    @user-yd4yc7gi3q 3 роки тому +9

    ብሄሩን አትጥሪብኝ አላለም ጉድ አፈላ እኮ ዘንድሮ ይህ ብሄር

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 3 роки тому +43

    ዘንድሮ የምንሰማው ሁሉ ለጀሮ ይከብዳል

    • @user-jq9ot7rz5e
      @user-jq9ot7rz5e 3 роки тому +3

      ዘንድሮ ጉደኛ እንጂ ጓድኝ የለም

    • @user-rd9yj5mi4s
      @user-rd9yj5mi4s 3 роки тому

      እረ ምን ለጆሮ ብቻ መፈጠርንም ያስጠላል እረ ጌታ ሆይ ቶሎና እረ ከዚህ የባሰ ምን ልንሰማ ልናይ ነው እረ እግዚዮ እረ ወይኔ

    • @addist721
      @addist721 3 роки тому

      ! N m m ‘

    • @betelehembenti7937
      @betelehembenti7937 2 роки тому

      በጣም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ማነው የሚታመነው

  • @frutelovesfruteloves6417
    @frutelovesfruteloves6417 3 роки тому +25

    እሚገርም ነው ሴቶች ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው የፉቅረኛቹንም ሆነ የባላቹን ስትጣሉም ሆነ ፉቅራቹን ለራሳቹ ያዙት

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 2 роки тому +3

    ከእህቶቼ ጋር ጥሩ ዐባይ ስላለዉ ይወዱታል ባለችዉ አፏ ከንቲባዋ ደዉላ ስትጠራዉ ትንሽ ዐባይ እንደሌለዉ አደረገች። እዉነቱን አላህ ይወቀዉ

  • @misrasiraj685
    @misrasiraj685 3 роки тому +10

    ወይ ጭካኔ ባልዋን መቀማትዋ አነሳነትና በንብረትዋ መጣች ።

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 роки тому +4

    ምንድነው የምታስጮሆት ክላሲካሉ ቀርቶ ቁምነገሩን ብንሰማ ጥሩ ነበር ያላስፈላጊ ነገር ነው በጣም ነው ድምፁ የሚረብሸው እረ ኡኡኡኡኡ

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 3 роки тому +4

    እውነት ይኽ ሰው በትዳር ላይ ልጅ ወልዶ ከሆነ በትዳር ላይ ማግጧልና ህግ ሊቀጣው የሚገባው ነገር አለ በተለይ በንብረት ጉዳይ ላይ ስለዚህ ይህንን የህግ ባለሙያ ሊያማክራት ይገባል ፣አንቺ እሀቴ ግን ተረጋጊ ራስሽን ጠብቂ ነገ ሌላ ቀን ነው የእነርሱን መጨረሻ ፈጣሪ እንዲያሳይሽ ።

    • @urur3725
      @urur3725 2 роки тому

      Etiopia heg senor aydeil 😥😭

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 2 роки тому +1

    አንዳድ ሴቶች ግን ነብሳቸው አይማርም ቆይ ሴት ለሴት ለምድነው ግን ምቀኛ ቅናተኛ ምኖነው ይገርማል እኔም በጣም ምወዳት ሴት የስደት ጉደኛዬ ብቻ ሳትሆን እህቴ ማለት ይቀለኛል ግን ምን ዋጋለው ከድታኝ ምወደውን ሰው ወሰደችው ግን ፈጣሪ ሚሳነው የለም ሁሉም አልፎ እኔ አግብቼ ወልጄ አለው ጒደኛዬ ግን የዘራችውን አጨደችው ማለቴ ፍቅረኛዬን ወስዳ ነበር ግን ስታረግዝ ጥሎ ጠፋ ስለዚህ ንፁህ ልብ አሸናፊ ነው ለሰው ልጅ መልካም ቀና ሁን አሸናፊ ነህ አተ ምታጣው አይኖርም

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 роки тому +7

    ምን ይገርማል ይህ የብዙ ቤት ጉድ ነው እግዚአብሔር ያጥኛሽ እንጅ

  • @user-yg1nu6wl7p
    @user-yg1nu6wl7p 3 роки тому +13

    እንዳትጠሪብኝ ብሄሩን😂😂😂 ሞትኩ😂

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 роки тому +11

    በሞላ ወንድ የሰዉ ባል ላይ የምትንጠለጠሉ እግዚአብሔር አትፈሩም እንዴ ወደፊት ወንድ ከጠፋ ምን እደምትሆኑ እግዚአብሔር ይወቀዉ ምናይነት ጉድ ነዉ የሴት ጓደኛ ምቀኛ ናቸው

    • @wacaalewalloo5224
      @wacaalewalloo5224 3 роки тому

      Wendochiko aleku Abyi ascheresachew

    • @user-mw4ez4sf5b
      @user-mw4ez4sf5b 3 роки тому +3

      ትክክል እኔማ የሰው ባል መቀማት አረብሀገር ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካሁምቦታነው

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 3 роки тому +2

      @@user-mw4ez4sf5b በረ በጣም አሉ እግዚአብሔር የማይፈሩ የሰዉ ህይወት ለማመሰቃቀል የሚተጉ ብዙ አሉ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነቶች ይጠብቀን

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h 2 роки тому +1

    አምላኬ በሰዉ ልጂ የሚደርስ ፈተና አምላክ የስራዉን ይሰጠዋል አይቀርም ፍርድ አለዉ ፈጣሪ

  • @user-yh9ly9bm7y
    @user-yh9ly9bm7y Рік тому

    ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ብቻ ነው
    የሰው ድርሻው በር ማንኳኳት ነው
    እህቴ አይዞሽ
    መች እንዳለቀሰች ትቀራለች
    መካኒቷ ሰባት ትወልዳለች
    ይህ ታሪክ ባንቺ ይፈፀም ዘንድ ፀሎቴ ነው

  • @YosiHamid
    @YosiHamid Місяць тому

    አረእናተስ ይድፋችዉ እእቴ አይዞሽ ልጅን የሚሰጠዉ እግዚአብሔር ነዉ ያልሰጠሽ ለበጎነዉ የእጃቸዉን ያገኛሉ❤❤❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому +3

    ምን አይነት የክህደት ጥግ ነው ግን ሰው አብሮ እየበላ እየጠጣ አይኔን ግንባር ያድርገው ብሎ ጉአደኝነትን መካድ ። ትዳሩ ላይ ሌላ ሲደርብ እኛንም እንደሚክደን አይታሰበንም?
    ትዳራችሁ ግልፀኝነት የሌለበት ውይይት እና መከባበር የሌለበት ነው የነገርሽንን አስተውሎ ለሰማው በጣም ጉድለት አለ። ባልን ያክል ነገር ማስፈራራት ይሄን ካልሰጠሽኝ እንዲህ አደርጋለሁ ኦ!፣ገራሚ ነው። ገንዘብ ገንዘብ ስንል አንዳንዴ ያለንን ነገር ያሳጣናል ትልቁ ችግራችሁም ይህ ነው ።ምናልባት አንች ከዚህ ጋር በተያያዘ በቂ ጊዜ ላትሰጭ ትችታምያለሽ እሱም እንደዛው ።ከልጅ ማጣታችሁ ጋር ተደምሮ ነው ለዚህ የበቃችሁት ባል እና ሚስት ግልፅ ካልሆኑ ከማ ጋር ነው በግልፅ የሚወራው?ሁሌም የምገረምበት ነው የጉአደኛሽን ግማሽ እንኩዋን ግልፅ ብትሆኝለት እሱም ቢሆንልሽ እንዴት መልካም ነበር። ለዛውም አንች ለሱአ ግልፅ ነሽ እሱ ላንች ግልፅ አይደለችም ።
    ትንሽ ግራ የገባኝ ልጆቹ የሱ ናቸው ሲባል ለምን በግልፅ አልጠየቅሻቸውም አሁንኮ "አሉ" በሚለው ግራ መጋባት ውስጥ ነው ያለሽ ።
    በዚህ ታሪክ ደስ ያለኝ ገንዘብሽን አልተጭበረበርሽም 👍👍👍👏👏
    አብዝቶ መጨነቅ ትርፍ በሽታ ነው የሆነው ሁኖ አል ለማይመለስ እራስሽን አትጉጂ ቸሬ እንዳለው" ህይወት ይቀጥላል ጉዳዬን ሀገራዊ አታድርጊው ወደራስሽ ተመለሺ"
    እግዚአብሔር ይፍረድ ።
    እናመሰግናለን አለምሰገድ፣ ቸሬ፣ሣሚ👍👏❤

  • @enatowinnafakei1306
    @enatowinnafakei1306 3 роки тому +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሰራውን ይሰጠው

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 роки тому +3

    የእግዚአብሔር ፍርድ ቢዘገይም ግን ይደርሳል

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 роки тому +8

    መቼ ነው ጥሩ ንገር የምሰማው እግዚአብሔር ሆይ ሰላም አሰማን 😭😭😭😭😭😭😭😭አይዞሽ ለበጎ ነው 😢😢😢😢😢😢

    • @alemseyifu21
      @alemseyifu21 3 роки тому

      እኔ የምልሽ እህቴ ህይወት ወደፊት ነው ላንቺ ጥሩ ነገር እመኝልሻለሁ

    • @fekertaethiopia9015
      @fekertaethiopia9015 3 роки тому

      @@alemseyifu21 እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትዳር አለኝ አመሰግናለሁ እህቴ

    • @arenateka2513
      @arenateka2513 3 роки тому

      Ewunet new Gizew kefa

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +7

    ወንዶችስ አንዴውኑ ልባችው ድንጋይ ሆኗል ሴቶች ግን ምን ጉድ ነን? በቃ "ነገ በእኔ" የሚለው ሀሳብ ከአይምሯችን ውስጥ ተሟጦ ጠፋ ማለት ነው?
    ለእህትሽ ፣ለጓደኛሽ ፣ ለዘመድሽ ፣ ለጎረቤትሽ ያልሆነ ባል እንዴት ለእኔ ይሆናል ብለሽ ታስቢያለሽ? እንዴት ሴት ሆነሽ ለእህትሽ ለቅሶ ምክንያት ትሆኛለሽ ለዛውም ባሏን ቀምተሽ?
    የወንድ እህቶችስ ለምን ነገ በእኔ አትሉም? ለእሷ እንደማገዝ ጭራሽ እስከማፋታት? በጣም ያሳዝናል!
    ለማንኛውም አለምዬ ቸርዬ ፈጣሪ ይባርካችሁ!

    • @Robely-v9b
      @Robely-v9b 3 роки тому +1

      እንደዚህ አይነት እርካሽ ሰዎችን እቃቸውን በአሲድ መጥበስ ነበር።

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 роки тому +14

    የአቅራቢዎቹ ምክር በጣም ገንቢና አሰተማሪ ነው!

    • @hiyabalay2742
      @hiyabalay2742 3 роки тому

      ዮርዲ የደረሰብሽ ችግር ያሳዝናል የዋህነት ማመን አንዳዴ ይጎዳሉ አሁን በርቺ እርቅ ማድ መክረውሻል ብዙ አልናገርም መበርታት አለብሽ
      ገንዘብን ሰርተሽ አግኝተሻል ዋናው ጤና እድሜ ይስጥሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ጥሩ መስራት ለራስ ነው ዋጋአለው በክፉዎች አለመጨነቅ የዘሩትን ያጭዳሉ በነሱ ባይደርስ በልጆቻቸው ይደርሳል ከዚህ ይጠብቀን ፈጣሪ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 роки тому

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል የከዱሽም ነገ የእጃቸውን ያገኛሉ ነገሩ ባናድድም ዋናው ጤና ነውና ቅድሚያ ለጤናሽ ስጪ ጓደኛውን የከዳ ከእጁ በልቶ ጠጥቶ የከዳ ሰው መቼም ሰው አይሆንም ደስታቸው ለግዜው ነው ንቀሽ ተያቸው የሄን ሁሉ ከሚያደርግ በሰላም እኔ መውለድ እፈልጋለሁ ሌላ አገባለሁ ብሎ በሰላም ያላችሁን ተከፋፍላችሁ መለያየት ቀላሉ ነገር እያለ ይህን ደረጃ ማድረሱ ነገ የእጁን ያገኛል የስራቸውን ይስጣቸው አንቺ ንቀሽ ተያቸው አይዞሽ ጠንካራ ሴትነትሽን ለእነሱ ብለሽ አትጪው እራስሽን ጠብቂ በርቺ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 роки тому +1

    ይህ ሁሉን ግፍ የሰራችው ጓደኛዋ ግን በልጆቿ ታገኘዋለች ምን አይነት ክፉ ናት

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +1

    አይዞሽ እህቴ, እግዚአብሔር ይደገፍስሽ 🙏🏿❤🙏🏿
    በጣም አሳዘነችኝ
    ዓለም ሰገድ & ቸሬ እናንተን አለማድነቅ አይቻልም 🙏🏿🙏🏿
    እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 2 роки тому +1

    በጣም ታሣዝናለች የኔናት የወህነት እንዴት ይጓዳል

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q 3 роки тому +8

    የዛሬው በጣም ይገርማል እንዲህም አለ! አረ ወዴት እየበጓዝን ነው ጎበዝ

    • @yemataworktelila7675
      @yemataworktelila7675 3 роки тому +1

      በመጀመሪያ በናንተ ፕሮግራም በጣም ነው የተደሰትኩት ከዚህ በፊት ከሱሉልታ ወደ አዲሱ ገበያ ትራንስፓርት አጥታ ከባለቤቴ ጋር ስንሸኛት ጉዳዪን አጫውታን ነበር አሁን ግን ተጨማሪ ስለጓደኛዋ እና ስለልጅ መውለዱን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት የሰነ አዪምሮ ምክር ያሰፈልጋታል በቻላቹት መጠን ከፈጣሪ ጋር እርዷት

  • @jeromtekeste413
    @jeromtekeste413 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ከእነዚህ ከተረገሙ ሰዎች ያድነን

  • @reallife-ie2ef
    @reallife-ie2ef 2 роки тому +2

    Is it only me or anyone also feeling that she isn't telling the whole truth 🤔...

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳሺ እሷ ግን ካሀዲ ናት የሰው ባል እሜትቀሙ ሴቶች እግዚአብሔር ይፈርድባቹህ ባለጊ ወራዳወች

  • @amyethiopian4426
    @amyethiopian4426 3 роки тому +1

    አቤት ፈጣሪ የኛ ወንዶች ካልተወለደ ከባድ ነው በተለይ ቤተስቦቹ ይበሉዎታል አዳብት አድርጎ ማሳደግ እንኩዎን አያምኑበትም በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አንች ያኔ እንደማትወልጅ ስታውቂ ነበር መቅደም የነበረብሽ እግዚአብሔር አምላክ ካንችጋር ይሁን

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 3 роки тому +1

    አይዜሽ እህቴ እግዚአብሔር ፍሩድን ይስጥ እድሜ ስቶሺ የነስን መጨረሻ ይሳይሺ አዳብት አራገሺ አሳደጊ የእህት የወንድሞትችሺን ልጅ አሳድጊ አይዟሽ እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 роки тому +2

    ባለጌ ነች የራሶን የሆነ ሰው አትፈልግም . የሰው ባል ምንም አያደርግልሽም . ስንት አይነት ሴት አለ . ቆሻሻ

  • @yeshiadamukatjikonde6490
    @yeshiadamukatjikonde6490 3 роки тому +2

    ፕሮግራምአችሁን ተከታታይ ነኝ፡ እባካችሁ ባክግራወንድ ሙዚቃውን እጥፉት ፡ወይም ቀንሱት።በጣም ይረብሻል፡ አመሰግናለሁ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 роки тому +5

    ቅቅቅቅ እንዳትጠሪብን ወይ ዘመን ከዚህ ብሄር ነን ማለት የሚፈራበት ግዜ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +2

    የኔ እህት አይዞሽ ብርትት በይ እግዚአብሔር ያልጣለውን ሰው አይጥለውም 🙏 በርትተሽ ጤናሽን ጠብቂ ገንዘብ አብሮን አልተፈጠረም ሰርተሽ ታፈሪዋለሽ እንደነገርሽን ታታሪና ብርቱ ሴት ነሽ 👍👏ክህደትን ለከሀዲዎች ተይላቼው ቆይቶ ይቆጫቼዋል💔💔በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @tizitatujo7845
    @tizitatujo7845 3 роки тому +1

    You are fine and true life it comes you.he got his hands .Forget him and live your self

  • @mohamadabbas3946
    @mohamadabbas3946 2 роки тому +1

    አንቺ የበላይነት ነበረሽ ማለት ነው ስለዚህ እህቱ ጠንካራ አስተዋይ ነች

  • @liwadubailiwa5198
    @liwadubailiwa5198 2 роки тому +1

    መጀመሪያ አንቺ ቶንኮል አስበሽ ነበረ ስትቀሻቀሺ የነበረው ያቺ ልጅ የወለደችለት ጎደኛሽ ባትኖርና ለሱ አንቺ የጠነሰሥሽው ቶንኮል ባትነግረው ኖሮ ጉድ ልታደርጊው ነበረ ሀሣብሽ ግን መልሶ ራስሽ ጉድ ሆንሽ
    መጀመሪያ ታክሲው እንደሸጥሽው ብሩ ባንቺ እጅ እንዳለ እሱም አንቺም ታውቃላቹ እና ሀኪም ቤት ሄጄ መጣሁ ይሄን ያክል ወጪ ጠየቁኝ ብለሽ ሣታማክሪው በራስሽ ውሳኔ ብሩ አጠፋሽው እና የሁለታቹ አለ መጣጣም የተነሣው ባንቺ ስግብግብነት እንደሆነ በምታወሪው ወሬ መረዳት ይቻላል በዛ ላይ አንቺ ላይ ምንም ጠፋት እንደሌለ አድርገሽ ስታወሪ ይገርማል እሱ አብሮሽ ቢቀርብልን አሪፍ ነበረ ያንቺንም ጉድ ይዘረግፍልሽ ነበረ

  • @Dallol253
    @Dallol253 3 роки тому +1

    አይዞሽ ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ መቶ አመት አንኖርም የበለጠዉን ይሰጣል ፈጣሪ አንቺ ለዚህ ሁኔታ የመጀመሪያ አይደለሽም የመጨረሻም አትሆኝም። በርቺ ስራ ለሰሪዉ እሾህም ለአጣሪዉ ነዉ ከነዚህ አመነዝራ ጓደኛም ባል ተብዬም መራቅና ህይወትሽን መቀጠል ነዉ።

    • @user-qd1wd9ij1s
      @user-qd1wd9ij1s 3 роки тому +1

      እይ ላንቺ ያልሆነ ለሳም አይሆናትም በዚህ ስራዋ ግዜዋን ትጠብቅ እሱ የለምደ መሆን አለበት እደዚህ ያለ ጭካኔ ለሱም ለልጆችም ግፍ ይጠብቀዋል ግድ የለ ም እንባሽ ፈሶ አይቀርም አቺ ግን ወደ ልቦናሽ ተመለሽ ነገሌላ ቀን ነውና!!!!

  • @user-st8ki8vt4x
    @user-st8ki8vt4x 2 роки тому

    የአረብ አገር ሴቶችን ታሪክ መስማት በጣም ያስጠላል ነዉር የላቸዉ ጓደኝነታቸዉ አያምር ሁል ጊዜ ክህደት ዉይ እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ ዉይይይይይ ስታስጠሉ

  • @user-mf2tt1pn1x
    @user-mf2tt1pn1x 2 роки тому +2

    አንዳንድ ጓደኞች አምነሀቸው ወደሀቸው እያለ በአሁን ግዜ ቀን ጠብቀው የሚበሉ የሰው አውሬ ሆነዋል

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 роки тому +2

    ወይ ጉድ ሁሌም የሚሰማው ታሪክ የሰው ልጅ ከባድ እንደሆነው እረ ወንዶች በፍቅር ትዳርን እንደጀመራችው ለምን በፍቅር አጨርሱም ፈጣሪ ልቦናና ማስተዋሉን ያድላችው በክፋት ለተሞላችው ወንዶች

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g 3 роки тому +3

    አረ የሴት ጎደኛ አያስፈልግም በእውነት

  • @eritesfu4603
    @eritesfu4603 2 роки тому +3

    ሁለቱም አቤት ሓጥያታቸው ወንዱ ይሁን የሴቶ ፈጣጣነት አበስኩ ገበርኩ ጭካኔ

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 3 роки тому +4

    ወይ ዘንድሮ እረ አምላክ ከምንሰማው ከምናየው ሰውረን ይሄ የጉድ አገር ሆነ እኮ እረ ታረቀን

    • @kelemuamergiasegni8002
      @kelemuamergiasegni8002 2 роки тому

      yasaznale batem babgamery blame asznahgal gene yanehe ayente baggage zamdey .darebagale

  • @saronjone5209
    @saronjone5209 3 роки тому +5

    She have to forget about him. Life so beautiful with out him. Girl be good.

    • @Annamelese
      @Annamelese 3 роки тому

      It not that easy, he betrayed her

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 роки тому +4

    ፓስተር ቸሬ አገራዊ አታርጉት 😁 እንዴት እንደምወድህና እንደማከብርህ 🥰 አለምዬ እርጋታህ እኮ ፍቅር የሆንክ ልጅ ❤️

  • @user-sk3my5dh1m
    @user-sk3my5dh1m 3 роки тому +5

    አለማየሁ ስለብሄር ሲነሳ አታንሱብን ሚላት ነገርስ😁😁

    • @user-le7zd1fb1s
      @user-le7zd1fb1s 3 роки тому

      ሀሀሀሀ

    • @user-jv3qg5or8c
      @user-jv3qg5or8c 3 роки тому

      ኧረ እውነቱን ነው ዘመኑ ከፍቷል እህቴ

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 3 роки тому

      መዘዙ ብዙ ነዋ 😂
      እሷ አማራ እሱ ኦሮሞ ይመስሉኛል 😂

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 3 роки тому

      @@selamtube3774 እሱ ትግሬ ይመስለኛል የሆነ ቦታ ላይ እፈራው ነበር በዘሩ ምክንያት ብላ ነበር

    • @ymerlala276
      @ymerlala276 3 роки тому

      @@selamtube3774 ሀሀሀሀ ይህን ዘር ያጥፋዉ

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Рік тому

    የሆነ ችግር እዚች ሴትዮ ላይ አለ የምታወራው ሁሉ እውነት አይመስልም ። ከእህቶቿ ጋር ሁና ያንገበገበችው ነው የሚመስለው።

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v 2 роки тому

    ቼሬን ማግኘቱዋ ጥሩነው እግዝአብሔር ይርዳሽ

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 3 роки тому +3

    ወይ ጉድ እሄ ነገር አገሬ ወዴት እሄየደች ነው ግራ ነው የሚያጋባው

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 3 роки тому +5

    ቢሄሩን እንዳጠሪብን አላቹ 😁😁😁😁😂ወይ ዘንድሮ

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 3 роки тому +3

    ከትዳርሽ ያለያየችሽ ኳደኛሽ ናት እግዚአብሔር አምላክ የስራዋ ይስጣት እህቴ አይዞሽ ታሪኩ ትዳር ላለው ትምህርት ሰጪ ነው

  • @jsdjsd934
    @jsdjsd934 3 роки тому +2

    አይዞሸአመብራሐንአንባሽንታብሰልሸ።

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 3 роки тому

    ወይ ሰው ማመን የሴት ልጅ መከራ ይገርማል እንደዚህ አይነት ወንዶች ነን ባዮች ከዚች ምድር ድራሻቸውን ነበር ማጥፋት ።ያው በእግዚአብሔር ስራ መግባት አያስፈልግም እንጂ የፈጠረሽ አምላክ ይርዳሽ ሌላ ምን ይባላል።

  • @liwadubailiwa5198
    @liwadubailiwa5198 2 роки тому +1

    በዙ የዋሸሸን ነገር እንዳለ ይሰማኛል አስመሥለሽ ነው ምታወሪው

  • @menenlemma
    @menenlemma 3 роки тому +2

    ማልቀስና ማፈር ያለባት ሰነ ምግባር እና ህሊና የሌላት ሀፉረት የሌላት እራሰ ወዳድዋ ጎረቤትሸ ናት::
    አንቺ የእጅሸን ፈጣሪ ይሰጥሻል ላንቺ ያልተመቸ ባል ለእሰዋም ያዉ ነዉ::

  • @frayasrat8496
    @frayasrat8496 2 роки тому +1

    እህቴ እሶ የጆን ታገኝለች መድሀንያለም ልጂ ይስጥሻል

  • @user-le7zd1fb1s
    @user-le7zd1fb1s 3 роки тому +1

    አለምዬ እዳትጠሪብን አለ ሀሀሀሀሀሀሃሃሃ እንዴት እንደምትመቼኝ አጠይቀኝ ምችት ይበልክ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 2 роки тому +1

    ልጅ በማጣት ብዙ ፈተና አለፈ 😭😭😭ዛሬ ግን ስደት ኼጄ ቀረሁኝ 😭😭

    • @habtamuezra8780
      @habtamuezra8780 2 роки тому

      Enata abshery saw beflgaw aydelm tesay lyhuanswa maryam

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 3 роки тому +2

    ስሜትሽን እረዳለው የኔ እህት አለመውለድ ከባድ ነው

  • @mihretkitaw9116
    @mihretkitaw9116 2 роки тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለፋተኛ ነሽ ዛሬን ሳይሆን አረብ አገር እንኳን ሳትሄጂ ጎበዝ። ነበርሽ ነገም በድጋሚ ትነሻለሽ አይዞሽ እህቴ በርቺ ድካምሽ የትም አይወድቅም

  • @user-uq4zp2sh7w
    @user-uq4zp2sh7w 2 роки тому

    በስመአም ጓደኛሽ ግን ኤግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት እባሽ ይፋረዳት ባለታሪኳ በአደረግሽው ነገር በጭራሽ እዳትፀፀቺ ዋጋሽ ከላይ ነው የነሱን መጨረሻም ያሳይሻል አይዞሽ ግን የሴት ጎደኛን ማመን ከባድ ነው ቢከፋም ቢደላም የራስሽ ቤተሰብ ይሻላል

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 8 місяців тому

    ስንት አለ በቤቱ እሳቱን ይዞ ተሸክሞ ያለው ወገኖቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @maryammary8722
    @maryammary8722 3 роки тому +1

    አይዞሽ

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 3 роки тому +1

    Betam yemigerme ena asdengach new Endet new metenkek malet
    Gabecha(marriage) is not a game or maths we can’t calculate
    It is two people commitment. We can make money together if there is love and honesty. Some people takes advantage of women or men which isn’t right Egzabeheren mefrat teru new. Nechoch (What goes round it comes round ) yelalu ena Egjn be Eje endayon benasebebet teru new. Thank you for sharing Egzabeher canchi gar yehun Atalksh Gobeze mehonshen besera Asayew Be Tselot tege Egzabeher yanch yehonewn yesetshal berchi atalkshi
    Ye Erke Meaden betam merte azgajoch en tewedajoch nachehu adenkachehualehu bertu Egzabeher yestachu thank you for helping citizens God bless you all

  • @TinaTina-kj3ed
    @TinaTina-kj3ed 3 роки тому

    ውይ ትግስቱን ይስጥሽ እኔ ግን ልጅቷንም እሱንም ገድየ ነው እራሴን የማጠፋው ጠንካ ሴት ነሽ

    • @Dallol253
      @Dallol253 3 роки тому +1

      ለምን ብለሽ አንድ ባል ሲሄድ 10 ሸበላ ይመጣል ትቀልጃለሽ? አሰቢዉ ከዛ ዚጥ ያለ ሸበላ ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘሽ ስትሄጂ የሄደዉ ሲያይሽ ጨጓራዉ ደምቶ ይሞታል አንቺ ምን አሰገደለሽ አአአአ እሾህን በእሾህ ነዉ girl 💚💛🧡😂

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 3 роки тому

    እባክሽ አታልቅሽ በቃ ወደዛ በይው ሂወት ይቀጠላል ፀዳ ብለሽ ብቻሽን ኑሬ ያው ንብረትሽን ይከፈላል አንች ጎበዝ ስለሆንሽ ከዜሮ ትነሻለሽ

  • @AaAa-dp7td
    @AaAa-dp7td 3 роки тому +1

    የምወዳት ጋደኛዬ በዚህ ችግር ውስጥ ናት እንዴት ልረዳት እችላለው
    ንገአኝ እባካቹ

  • @kassalisa746
    @kassalisa746 2 роки тому +1

    Wey Egzabher betam yasaznal. Lefta amna redta endezieh kaderegat, nege yesratchewn yatchdalu .😱😱😱 Ayzosh ehte bertchi Egzabher keantch gar yhun.

  • @user-nc6rv9si3e
    @user-nc6rv9si3e 3 роки тому

    የምሰማው ሁሉ ያማል ግን የመጨረሻው ቀን ደርሰናል

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube 3 роки тому

    አኡዙቢላህ አይዞሺ አላህ የስራዋን ይስጣት እህቴ አንችንም ፈጣሪ ይድረስልሺ ብርቱ ነሺ

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 3 роки тому

    አምላኬ ሆይ ትዕግስቱን ስጠኝ እኔ ስለ ህግ እውቀቱ ባይኖርኝም ሰማንያውን ሳይቀድ ከህጋዊ ሚስቱ ጋር, በላይዋ ላይ ሌላ ሴት ይዞ ወልዶ መጠየቅ አለበት በህግ እንዴ ለምን አሱ ንብርት የመካፈል መብት ይኖርዋል.እኔጃ ብቻ እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ለማን ብለሽ እራስሽን ጠብቂ. እርግጠኛ ነኝ ትወልጃለሽ ደሞ ቆይ ታያለሽ ፈጣሪ ለማን ብሎት.

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 3 роки тому +2

    አይ የሴት ልጅ ፈተና

  • @tadelkumsa6801
    @tadelkumsa6801 2 роки тому

    ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሌላ ምን እላለው

  • @saraassaye4379
    @saraassaye4379 2 роки тому +1

    የሙሰሊም ሰጋ እየፈለኩ??

    • @tigistalemayehu5283
      @tigistalemayehu5283 Рік тому

      እርጉዝ ሆና ሲያምራት ፈልጋ ታመጣታለች

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g 3 роки тому +4

    አይ፣ጎዴኛ፣ውዴዱእንጅ፣አትመኑ፣

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 2 роки тому +1

    ታድያ አንቺ ነሻ ቀድመሽ የሸመጠጥሽው አንቺማ ያንስሻል ዘረኛ ነሽ

  • @adddaass243
    @adddaass243 3 роки тому +2

    ታሪክ በጣም የሚያሳዝና ውሰብሰብ ያለ ነው እንደዚህ አይደለም እኛም መናግር እንፈልጋለን ብለው ቢቅርብ ጥሩ ነው