🔶 መልስ ሲያጣለት መፅሐፉ ያለቸርች ፈቃድ ነው የታተመው ብሎ አረፈው | በፕሮቴስታንቶች መካከል ያለው ክፍፍል | Ermi HD | mezmure yared

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 12

  • @AlamUae-i2b
    @AlamUae-i2b 13 днів тому

    እዉናትናዉኤርሚ❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 18 днів тому

    እንዴ እነሱም ውስጥ ሆነው የተፈረካከሱ ናቸው እንዴ እኛን ለማለያየት የምሮጡት 🤔🤔🤔በሉ መጀመሪያ እራሳችሁን አስተካክሉ ።።ኤርም ،HD ብዙ ነገር እያስወጣህልን ነው እናመሰግናለን 🙏🙏በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ በቀደም እለት በደንብ ለኦርቶዶክስ ያላቸውን ጥላቻ ፍንትው አድርገው አሳዩን

  • @solomon2754
    @solomon2754 18 днів тому

    GOD BLESS YOU MY BROTHER!❤❤❤❤

  • @lishnzike-e9l
    @lishnzike-e9l 17 днів тому +1

    ኤርሚ የምትባለው ስለ ሴትልጂ ያወራከው ሴትልጂን አንተወንድ ስለሆንክ እረግጠ መግዛት የግል በፍላጎት ያለህ ትመስላልህ አዳምን የፈጠረው ፈጣሪ ነው ኤዋንንም የፍጠረው ፍጣሪ ነው። እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሴትን ዝቅ ትበል የምትለውን አቁም ኢድናመተት የሚሰሩትን የተቃወማቸውን መጀምሪያ ከዳተኞች አይነት ወድ ከምድር ገፅ ይጥፍ

    • @ጓልዓጋመእየ
      @ጓልዓጋመእየ 14 днів тому

      ዝቅ ለማለት ሳይሆን ለሁሉ ስርአት አለው እውነት ኦርቶዶኩስ ከሆንክሽ አነዚ ፕሮቴስታንት ሴቶች የሚያደርጉት በየመንገዱና በየአዳራሹ ትክክል ነው ብለሽ ታሚኚያለሽ

  • @TigistJemal-nm4pn
    @TigistJemal-nm4pn 18 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TadiyosTadesse
    @TadiyosTadesse 18 днів тому +2

    @yade
    ጣኦት የሚያመልክ የለም
    ዘኦርቶዶክስን ለማለት ከሆነ ተሳስተሃል

  • @ሰርራያ
    @ሰርራያ 18 днів тому

    😂😂😂😂😂

  • @yade716
    @yade716 18 днів тому

    ሰው አይኑ እያየ ጣኦት በገሀድ ወደሚመለክበት ቦታ እንደ መሄድ አሳዛኝ ነገር የለም።

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 18 днів тому

      አልተግባብቶም😂😂😂

    • @MetuLove
      @MetuLove 18 днів тому

      ቁጭ ብለክ ተማር ወይንም ተማሪ 😂😂

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 18 днів тому

      አይ እናንተ እመኑ በቃ ጣኦት ምን እንደሆነ እንኳን የማይገባችሁ