አሳማ መብላት በኦርቶዶክስ ይቻላልን??ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ የሰጡት መልስ እነሆ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 3 дні тому +1

    ወንጌል በጣም የገባቸው እውነተኛ ጳጳስ እንኚህ ናቸው

  • @TunchiOvoxo
    @TunchiOvoxo 2 дні тому

    ኡነት ነው በሱማ ርክሰት የለም ሰንበት ተማርዩው ዘበነ ግን ግራ የገባው ይመጣ ይማር።

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 8 днів тому +1

    😢😢😅😅 ቅዠተም ስጀመረ እየሱስ መቸነወ እኖ ለነቱ ብዬ ደሟን አፈሰሰኲት እኑ የምድርነ የሰመይ አምለክነኝ አምልክኝ የለበት መሰረጀ ዬለቸህም ግረ የገበቸ ነቸሄ ጠኤት

  • @AshenafiSisay-ew7ml
    @AshenafiSisay-ew7ml  7 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶ/ር

    • @jofewanbesa7710
      @jofewanbesa7710 3 дні тому

      ሰው ይበላል በ የተራራው ምርኮኞች መፅሓፍን አንብብ ። እነዝያ የሞቱትን ስፖርተኞች የጓደኞቻቸውን ስጋ
      በመብላት ክፉእ ግዜን አሳልፈዋል ።

  • @AssefaDaba
    @AssefaDaba 3 дні тому

    ጽድቅ በመብላት እና ባላመብላት አይገኝም ጽድቅ በኢየሱስ ነው፣

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 8 днів тому +1

    😢😢😂😂😂😂 የደደቡቸ እምነት የእትዮጱየ እምነት አለለም አዮ ዘቡ የተዉቀ ቅዠተምነወ

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 21 годину тому

    ዘነበ እባክህ በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው ። በማጭበርበር የኛ ከዓለም የተለየ ነው ብለህ ማለትህ ራሱ ስህተት ነው የዓለም አካል ነን ተረት ተረቱን ተው። አሁን ያለንበት ወንጌል ዘመን ጋር አያይዘው ነው ጳጳሱ ያስተማሩት እና ሌላ ጊዜ ግብጽ ትጠቅሣለህ በሌላ ትኮንናለህ እባክህ መሠረት ይዘህ ለማሥተማሪ ሞክር።

  • @Orthodox_Secular_FantahunWakie
    @Orthodox_Secular_FantahunWakie 6 днів тому

    ሰው ሲያልቅ፣ ሲፈናቀል፣ በዘር ፖለቲካ የጥምቀት ልጆቻቸው ሲነጠቁ ትንፍሽ የማይሉ ሆድና ገንዘብ ይዘው አደባባይ ላይ ራሳቸውን ሲወራጩ ይገርማል። ምነው ስለ እንስሳ ማውራት እንዲህ ሲቀላቸው ስለ ሰው አልተነፍስ አሉ??

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg День тому

    እሳቸው አስተምረውናል እኛም ተምረናል ቃለ ህይወት ያሰማልን ውነት መምህር ትመስለኝ ነበር ግን እውቀት የለህም እውቀት ቢኖርህ እሳቸው ምን ለማለት እንደፈለጉ ነበር ማብራራት የነበረብህ ግን የተረት አባት ስለሆንክ ለዛ ነው ምትዘባርቀው አንተ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ተረት ስታወራ ማን ተናግሮህ ያውቃል ታዝበንህ ዝም ስንልህ ሊቅ የሆንክ መሰለህ የተከናነብከውን ጨርቅ ተኛበት ብርቅ የሆነው ላንተ ነው

  • @daroneel9732
    @daroneel9732 7 днів тому +1

    Romans 14 አማ - ሮሜ
    14: በራሱ ርኵስ የሆነ ነገር እንደ ሌለ በጌታ በኢየሱስ ሆኜ አውቄአለሁ ተረድቼአለሁም፤ ነገር ግን ምንም ርኵስ እንዲሆን ለሚቆጥር ለእርሱ ርኵስ ነው።

    • @daroneel9732
      @daroneel9732 7 днів тому

      1 Timothy 4 አማ - 1ኛ ጢሞቴዎስ
      4: እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤
      5: በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና።

    • @daroneel9732
      @daroneel9732 7 днів тому +1

      Acts 10 አማ - ሐዋ. ሥራ
      12: በዚያውም አራት እግር ያላቸው ሁሉ አራዊትም በምድርም የሚንቀሳቀሱት የሰማይ ወፎችም ነበሩበት።
      13: “ጴጥሮስ ሆይ፥ ተነሣና አርደህ ብላ” የሚልም ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
      14: ጴጥሮስ ግን፦ “ጌታ ሆይ፥ አይሆንም፤ አንዳች ርኵስ የሚያስጸይፍም ከቶ በልቼ አላውቅምና፡” አለ።
      15: ደግሞም ሁለተኛ፦ “እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው፥” የሚል ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።

    • @daroneel9732
      @daroneel9732 7 днів тому +1

      Mark 7 አማ - ማርቆስ
      18: እርሱም፦ “እናንተ ደግሞ እንደዚህ የማታስተውሉ ናችሁን? ከውጭ ወደ ሰው የሚገባ ሊያረክሰው ምንም እንዳይችል አትመለከቱምን?
      19: ወደ ሆድ ገብቶ ወደ እዳሪ ይወጣል እንጂ ወደ ልብ አይገባምና፤ መብልን ሁሉ እያጠራ፥” አላቸው።
      20: እርሱም አለ፦ “ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ያ ነው።
      21: ከውስጥ ከሰው ልብ የሚወጣ ክፉ አሳብ፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ መግደል፥
      22: ምንዝርነት፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤

  • @teddybarber7944
    @teddybarber7944 2 дні тому

    ዘበነ ትምህርቱም ሰሙም አይገባኝም

  • @mulatukb102
    @mulatukb102 2 дні тому

    Endew ere le sileegzeabher bileh yihrn hezb likek weshet min denew bezeh lik yageren hezeb koso bekoso yehonew asama belito new?

  • @demekedessie
    @demekedessie День тому

    ዘኔ ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ ማለት ነበረብህ እንጂ ጥሩ ነው....!

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg День тому

    ዘነበ ይበቃሀል ቤተክርስቲያኗን አታሰድብ ይኼ ከሆነ ያንተ እውቀት ዝም በል ጣልቃ አትግባ ከቻልክ ከሳቸው ተማር ያንተ ሳባ እና ሰለሞን አሁን አያድኑም

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 3 дні тому

    😂😂😂😂😂😂 የኢትዮጵያ እምነት ከዓለም በምን ይለያል ? አይለይም የውሸት ትርክት ስላላት ነው ?

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg День тому

    በጣም ጉረኛ ነህ ዶክተርነት ብርቁ