በቃ ቡራ ወሰኖ ጥሏት ሄደ😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 90

  • @aishamanae4660
    @aishamanae4660 День тому +16

    ሀይሚ ደረቅ ናት ለቤተሰብ ክብር የላትም

    • @umu267
      @umu267 День тому +2

      ድሮስ የአብርሃም እህት አደለች የተንኮል ፋብሪካዎች

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv День тому +1

      ሳህ እንጨት እንካን ይስበራል ወይኔ መድርቅ😂

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi День тому

      ብሩኬ ፈጣሪ ይርዳው እሷ ከራሷ ውጪ ማንንም አሰማም እውቀት ሲበዛ እኮ ያደንዛል ለቤተሰቧም ሆነ ለቤተሰቡ ምንም አዘኔታ የላትም የምር የብሩኬ እናት ምን ትል ይሆን ጋሽዬ እራሱ ።

  • @hirutbekele590
    @hirutbekele590 День тому +9

    ትክክል ነሽ ዛፍ👍ብሩኬ በእንደዚህ አይነት ሕይወት(ሃሳብ, ጭንቀት, ድንጋጤ, ) የብሩኬ ጤና አደጋ ላይ ነው ያለው😢እሷ subscribers እና ገንዘብ ለመሥራት ብላ የልጁን ጤናእያወከቺው ነው:: እቺ ለብሩኬ ያልሆነች ለኛ ታዝናለች ብዬ አላሥብም:: "አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቄስ ሚስት መፅሐፍ አጠበች" ተብሏል በጣም ወደ ላይ ሥለተስቀለች መውረድ አቅቷቷል ግን ብሩክን እያጣቺው ነው:: ይሄ ልጅ ሥንት ጊዜ ነው የሚፈተነው? እንደ ወንድሟ በፍቅር እየቀለደች ነው ይመቻት

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 День тому

      ትክክልነሽ ❤❤❤❤🎉❤😢

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 19 годин тому +1

    ሀይሚ እንኮን ኦደንስ ለወላጆቻቸው ክብረ የላትም ትናት የቡሩኬ ወንድም ያለውን ሰምታችሁ ከሆ እሙሽየን ቃል አስገቡታቸው ነበረ አለ በውነት በጣም ከባድ ነው ብሩኬን ጉዱት ይከቡዳል ኘራክ በዝህ መልኩ ይቅረ

  • @AlainAlain-e7p
    @AlainAlain-e7p День тому +2

    እች ሀይም ታብዮዎ አበዘችዉ አትጨማቅ በየት ድሪቅ የረች ስየሞጉሷ ወጥ ረጋጠች😢😢

  • @Kareemah-f6o
    @Kareemah-f6o 4 години тому

    የምር ተጨማለቀች ስለወደዳት😢😢

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 День тому +1

    ይቅርታ አድሪጊልኝ ሃይሚ ጎበዝ ናት ስትባል እራሷን ሰቅላ ነው ያየችው። ብሩኬን በሽተኛ እያደረገችው ነው ሃይሚ ያልገባት ነገር አለ መወደድ እንዳለ መተውም አለ ልጁን አሰቃዩት ዛሬ ወንድሙ ወጥቶ ተናገረ ። ሃይሚ ሁሌም መፈተን እያለች ምይለው ብሩኬ ምርጥ የአበሻ ወንድ ምንም ሚወጣለት ነገር የለም ለነገሩ እራሱ ብሩኬ ነው ጎበዝ ነሽ እያለ ለዝህ የበቃችው immediate family ምን ይላሉ በጣም ይደብራል ብሩኬን ሚፈልጉ ሴቶች ከአሜሪካን ድረስ እያሰፈሰፋ ናቸው ሃይሚ በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ እንዳይሆንባት ፈራላታለሁኝ

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 День тому

    Perank New Bakeshe gen Yasetlale Sibeza Ken Maserzem tegebi Aydelem Yalfewn Eytbekelch New 😅😅

  • @ZentZent-bk6jn
    @ZentZent-bk6jn День тому +2

    ወላሂ ሀይሚ ተጨማለቀች

  • @ሱመያነኝየወግድዋ

    ሳወላእኔራሡየምሬአሳዝኖኛልውላሂበጣምግ
    ፍነውሀሜእምሠራውየምር😭😭

  • @CrosJas
    @CrosJas День тому +1

    ስላም❤❤❤

  • @abebechkidana3970
    @abebechkidana3970 День тому

    እያናደድን፣ነዉ፣ከመናደዴ፣የተነሣ፣ማየትአሥጠላኚ

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 19 годин тому

    አረ ወደዛ ሀይሚ ስራት በላት የምር እንዴ ልጁ ለእናቱ ይኑርበት ብሩክ እንዴ ላሳብዱት ነዉ እንዴ ፕራክ እራሱ ቢሆን በጣም ይደብራል 😢😢ሀይሚ ጥሩናት ስባል ጭራሽ ጭቀት ምትለቀብን አይደብራትም እንዴ😢😢

  • @CellcellGlobal
    @CellcellGlobal День тому +2

    Yes 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yeshe-b8e
    @Yeshe-b8e День тому +2

    ክብር፣የላትም ቡራ፣አሣዘነኝ

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 День тому

    አረ ልባችንን ተሰበረ ወይኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb День тому +1

    እመኝኝ ፕራንክ ነው ነገር ግን ለተመልካች ክብር ይኑራት በዚህ ከቀጠለች ግን ማንም አይከታተላቸውም ሁላችንም ኦዲየንስ ተመካክረን የሀይሚንም የሀሰንንም ሰብስክራይብ ማንሳት ነው ባለፈው ብሩክን ፣እንደዛ አይደል ያደረግነው እሳንም ፣ማንሳት ነው ለተመልካች ክብር ከለላት አለቀ

    • @zulfbell6149
      @zulfbell6149 День тому

      አዉ በቀ እንድቴ

    • @Fatima-cl7yb
      @Fatima-cl7yb День тому

      @@zulfbell6149 ወላሂ አበዛችው ሀይሚ ሀይሚ ስንላት ፣እንዴ ለተመልካች ክብር የላትም ማለት ነው

    • @zulfbell6149
      @zulfbell6149 День тому

      @Fatima-cl7yb አዉ በጠም

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 День тому +1

    ❤❤bh❤❤😢ትክክልነሽሽሽሽ😢😂😂😂😂😂😂😂

  • @konjoo-y8g
    @konjoo-y8g 19 годин тому

    የአብርሽ እህት አይደለች ምን ትማር

  • @hailerobiel336
    @hailerobiel336 День тому +1

    Ay andezi be mcheresha aned lay ayhonum 😂😂😂😂😂

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v День тому

    ትስራ ሀይሚዬ የኔጀግና ፍቅርና አብርሽ ልጅአላቸው አሉ አጣሩጋይስ ፋ

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe День тому

    አረ ሀሰን ይሁን ሀይሚ ሚናገሩት አያቁ የሞኝ ድርቅና ነው ያላቸው።

  • @HayatTrk
    @HayatTrk День тому

    የሀይሚ ፕራንክ ድርቅ የለ ነው በፈጣሪ አውን ነገ ፕራንክ ነው ይላሉ። ታያለሽ እናት እኛንም ግራ አጋብን እውነት ❤❤👍

  • @zulfbell6149
    @zulfbell6149 День тому

    የኔ የሰዘነኛ የእሙሽ ቀል አለማክ በሮ

  • @azizaayalew
    @azizaayalew День тому

    በበጣም ያሳዝነልይቅርታ በጣም ክፊነት እባብነት ለብሩኬ እሄ አይገባውም ነበር ያሳዝነል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CrosJas
    @CrosJas День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤HB❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 День тому +1

    ሀይሚየ አደንሞት ነው የምትፈልጊይ ፕራክን ብሆን ያስጠላል ስበዛ😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebaabeba4302
    @abebaabeba4302 17 годин тому

    ምንም ሚስጥር የላቸውም ሀይሚ መስመር ስታለች እስማርት እስማርት ብለን ጎዳናት እኔ ብሩክ አሳዝኖኛል

  • @HannanP-v8b
    @HannanP-v8b День тому

    እውነት ነው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ElsabetHaile-hh4uj
    @ElsabetHaile-hh4uj День тому +1

    ይስሩበት የምትሉ እንደዚህ ፕራንክ አለ ወንድምየውም መሮት ወጣ ቡራ መሮታል

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks День тому +1

    የኔ ለሁሉም አይደልም እናቱ ናት የምትሰዝኝ 😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @ወደንሸት..ሰንበቱ
    @ወደንሸት..ሰንበቱ День тому +2

    BH🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌

  • @SeadaYimer-i5y
    @SeadaYimer-i5y 22 години тому

    Sijemer ljitu athonewm balege nat beshetegna ltadergew new ende

  • @EthioEthio-hs8mc
    @EthioEthio-hs8mc День тому

    በጣም ነው የሚያሳዘ ነው😂😂😂😂😂

  • @zrgyrahmto5627
    @zrgyrahmto5627 14 годин тому

    እኔበጣም የሚያስጠላኝ ብራክነዉ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 День тому

    ምንየጣማኝነገርየለም😢😅

  • @SelamZewda-u1x
    @SelamZewda-u1x День тому

    ትክክል ሀሰጋ ነው ጥፋቱ የሀይሚ ጥፍትም ቢሆን. ዝም ማለትን መምረጥ አለበት. ልጅት ተነክታለች ፀበል ያስፈልጋታል ወንድ ማ ሀሰን ሴት ይሻለዋል

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 19 годин тому

    ሀሰን ሲጀመረ አሽቃባጭ ነው የውነት ጓደኛ ቢሆን ሀይሚም ቡታጠፍም በውስጥ ነበረ መጨረስ ነበረ ያለበት ጥፍተኛ ሀሰን ነው

  • @miratdajane-p8z
    @miratdajane-p8z День тому

    Yes😢😢

  • @YoditMekete
    @YoditMekete День тому +2

    አፈቅርሻልሁ ቢላት ይህ ሁሉ አይመጣም ።

  • @TtTt-jp4
    @TtTt-jp4 День тому

    በትክክክ😢😢😢

  • @Jesusismylord-t6c
    @Jesusismylord-t6c День тому

    Yes

  • @JshdhjsjsGshsysjhs
    @JshdhjsjsGshsysjhs День тому

    ትክክክክል❤❤❤😢😢😢

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 День тому

    እረ በጣም ነው ግራ ሀጋቡን ፈጣሪ ሆይ ማንን እንመን እረ እኔ ጨንቆኛል😭😭😭😭😭

  • @YoditMekete
    @YoditMekete День тому +1

    ሀሰን ነው የገፋፋት እንጂ መናገር አልፈልግችም።

  • @Dina22345
    @Dina22345 День тому

    ደግ አደርጋት ጭረሺ ትምላለች😮😮

  • @Genettube-d8s
    @Genettube-d8s День тому

    የነሱ ፕራንክ በጣም በዛ ወደሌላ ችግር ዉስጡ እየገቡ ነዉ አሁን በዚህ መሀል ብርክን ብታጣዉስ አንዳንድ ወንድ ትግስት የለዉም እሱእንደዉም ታገሳት

  • @EthioEthio-hs8mc
    @EthioEthio-hs8mc День тому

    ሀይሚ ትክክል አደለችም

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 День тому

    በጣም😢🙆ፖክራሲበዘሊላጤሰነዉ

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 День тому

    ፕራንክ አይመሰለኝም እንለያይ ብለዋለች

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u День тому

    አርርርርርርር ልክክክክክክክ ነሽሽሽሽሽሽ በነትሽሽሽሽሽሽሽ ብርኬኬኬኬ ልብብብብብ ተስበርርር 😭😭😭😴😴😢😢

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 День тому

    Zafeye men honesch new ende haymeyen selemetwejat beta hasenen menager yelebeschem yenekonjooo ewnetun menager new ende endatenager blawalet endet yenager zafeye men yadreg abren honen enengerew ale yenekonjo tefatun yatefatew hayme nat beka ewnetun negra mesmat neberebat ezegara hasen tefatu menem altayegem

  • @KiyaKiya-k3l
    @KiyaKiya-k3l День тому

    Hb🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre День тому

    የሚያስጨንቃቹ ከሆነ አለማየት አልበለዝያ ግን እነሱ ያቃሉ አትሳደቡ

  • @astermichael3786
    @astermichael3786 22 години тому

    Prank new😅

  • @hailerobiel336
    @hailerobiel336 День тому

    3 ken melu and aynet vido syastelu bura ysazenal haymi gen ykochetal Bürki Kö btengrow yker ylat neber

  • @tigistgelaw3497
    @tigistgelaw3497 День тому

    ፕራክ እንኮ አይደለም በጣም ነው ያዛንኩት

  • @expoexpo5708
    @expoexpo5708 День тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔❤️‍🔥💔💔💔

  • @mimifeleke7422
    @mimifeleke7422 День тому

    Hayim hayim sitibali tecemaleqech zim bila dereqi nechi dirom

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u День тому

    ተበርክክክክ እህቴቴቴቴቴቴ😭😭😭😭😭😍💞💝🔥🔥💪

  • @AaAa-s9q8s
    @AaAa-s9q8s День тому

    በጣምወላሂየሚያስጠላነው

  • @SoudAno
    @SoudAno День тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @aishamanae4660
    @aishamanae4660 День тому

    ሀሰን ያወቀለት የለም እጂ እያበደ ነው

  • @User123-z2b
    @User123-z2b День тому

    ሞኝ ነሽ እንዴ እህቴ በውስጥ ጨርሱት በሚዲያ አትምጡ የምትይው ......ታድያ ሽቀላው እንዴት ይሆናል እነሱ እየሽቀሉ ነው ተመካክረው ነው ስብስክራይብና ላይክ ለማግኘት ነው .....አረ በእግዚአብሔር በግ አትሁኑ እንዴ !!! ልክ እንደነ እብርሽ ሽቀላ ነው እኮ 😂😂😂😂😂😂

  • @ElsabetHaile-hh4uj
    @ElsabetHaile-hh4uj День тому

    ፕራንክ አይመስለኝም ም ወንድሙ ወቶ ተናገረ ሐይሚ ደረቅ ናት እንለያይ ብለዋለች በቃ

  • @ghig6744
    @ghig6744 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh День тому

    😢😢😢😢😢❤❤🙏🙏

  • @Badreah-v7m
    @Badreah-v7m День тому

    አእረባካችሁይስሩበት

  • @محمدمحم-ر2ع9ث
    @محمدمحم-ر2ع9ث День тому

    😂😂😂😂😢

  • @AbuyeAgena
    @AbuyeAgena 20 годин тому

    Betikekl yasitelal

  • @HayathOne
    @HayathOne День тому

    ❤️❤️❤️❤️👌👌🤌🤌

  • @ElsabetHaile-hh4uj
    @ElsabetHaile-hh4uj День тому

    ስራም ከኦነ ያሳጥሩት

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin День тому

    Iasetalale bobo bala wareke lebe asakaiachew

  • @frezergirma8067
    @frezergirma8067 День тому

    Way the audience is safer, too .In my opinion, they don't have to subscribe to haymi and Hassen they are childish people

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin День тому

    Aye zafeia ganana 7 zore yematalo metemeta honobenenen eko

  • @زمزم-ل8ث
    @زمزم-ل8ث День тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @MhZAYNAB
    @MhZAYNAB День тому

    😢😢😢😢😢

  • @ቤሮኒክበላይኔ
    @ቤሮኒክበላይኔ День тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbrashRealme
    @AbrashRealme 19 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢