Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እውነት በጣም አዝኛለው ብብዬ ፍቅርሽ ታሟል ሀይሚ እባክሽ እዘኝለት😭😭😭😭😭
አቀባጥሪዝምበይሽዋሥሞንአታሽነገርኩሽ
@@TigstRoby ማሽቃበጥ አይደለም ውደ አሁን የሚሰራው ኘራክ ጡሩ ነው ቡለሽ ነው ውደ
በጣም ጨካኝና ግትር ልጅ ነች ይህንን ጥንካሬዋ ነው ብዬ አላደንቃትም😮ልጁን አሠቃየቺው 😢በእንዲህ አይነት ፕራንክ ተብዬው ከቀጠሉ ብዙ የጤና እክሎች ሊገጥሙት ይችላሉ:: ጨጏራ ወደ አልሠር ከተቀየረ ወደ cancer የመለወጥ ባሕሪ አለው:: stress በአንደኛ ደረጃ ል stroke እና heart attack ይዳርጋል:: እንደ ጤና ባለሙያነቴ ሥጋት አለኝ ለብሩኬእሷ በዚህአይነት ችክታ ከቀጠለች😊ብሩኬ በጣም የዋህና ሴት አክባሪ ነው እንደዚህ አይነት ጭካኔ አይገባውም ልቡን ሥላወቀች! ያቺ የሚወዳት እናቱ ፀሎት ይጠብቀው👏
ምንድነው እምታካብዱት እንዴ ባለፈው 10 ቀን ሙሉ ሀይሚን ፕራንክ አላደረጋት ሴት አምጥቶ እስከማስመታት ድረስ እንደዛ ስታንቋሽሻት ማንም ምንም አላለም የብሩክ ወንድም ምንም አላለም ስለዚህ ሀይሚ የሆነ ነገር ስትል በጣም ነገር ይገንባታል በጣም አዝናለው 😢😢😢😢
እኮ ፈጣሪ ይስጥሽ የሆዴን ተናገርሽ ምድር አለቅላቂ
እደዉጎደኛአገኚሁሀይሚንፕራክሥታደርግሁሉሠዉይነሣልአይ
ምድነው የምትሉት ውዶቸ ሀዳ እሱ 10 ቀን አረገ ተቡሎ እደዝህ ማድረግ አለበረባትም ሀይሚንም ቡሩኬንም ባድ አይን ነው የማያቸው ግን ወድሙ ትናት ወቶ የተናገረውን ህዱና እዮ ኦደንሱን ተውት የቡሩኬ ቤተሰቡ ተሰምቶቸዋ ል
@@rhmaa1257 ልጃቸው ፕራንክ ሲያደርግ ችግር የለው ሀይሚ ፕራክ ስታደርግ ግን ችግር አለው እንድ ሴትነቷን እስክትጠላ ድረስ ነው ፕራንክ ያደረጋት ብሩክ ስለዚህ ሀይሚስ አታሳዝናቹክም ይቺ አንድ ፍሬ ልጅ ስትፈርዱ ሚዛናዊ ሁኑ ብሩክ ብሩክ አትበሉ በቃ ፕራንክ እያደረገች ነው አለቀ ትስራበት ዩቱብ የከፈተችው ልትሰራበት መሠለኝ
መጀመሪ እኩ እሧአርጋውነው ጎደኛውጋርሁና ከዛ እሱም አረጋት
ምንም ሚስጥር የላትም ፈተና ፈተና ትላለች ካልፈለገች ለምን አተወውም ሀሰን አነጋገር እንኳ ማይችል ሰው ነው
ሀይሚ ደረቅ ናት መወደድ እዳለ መጠላት አለ 4 ልጆች አሉ ከኔ ጋር የሚሰሩ እውነት ሰብስክራይብ አስተዉ ወተዋል በጣም የሚወዶት ልጆች ናቸው ከብድ ጋር አትበድ
ሌላወሬ ይዘው ከመጡ ሀስንእና ሀይሚአለማየት ላይክ አለማድረግ ለዚህ አይደል ሰው ሚያስቀይሙት እይታ ቀንሰዋል ብሩክ እስካሁን መቶ ዘጠና በላይ ይገባነበር ሶስተኛ ሰው ይዛ መታ ወደሀላ ጎተተችው
እንደዚህ አይነት ፕራንክ አለ ጨጓራ አኮ ይገላል ምን ማለት ነው ከሰው ይበልጣል
ሀይሚ አሰማም ሲመክሯት ፕራክ ከ 1 ቀን በላይ ይደብራል
እውነት ነው እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ዛፍየ ግህት በርች አሪፍ አቀራርብነው. ደግሞ ስልክ መልሽልኝ ደውየ አታነሽም. ቴሌግራምላይ ማሬ
ወላሂ ይሄ ኘራክም ቢሆን የሚያስጣላ ነው እስኪ ሰው እስኪታመም የሚሰራ ኘራክ። እኔ አይቸ አላውቅም በጣም በጣም ያስጠላል ወድሙ ትናት ወቶ የተናገረው ህዳችሁ እዬ። እናቱ ቃል አስገቡታ አስተረቃ ልካቸው ወረ ሳይሆናቸው እደዝህ ማረግ የለባትም ነበረ ሀይሚ አሁንም በቃሽ ተመለሽ ወደራስሽ የምሰሪው ስራ ይደቡራል
ይሄ ኘራክ አይባልም ምን ነገረ የሌሌው እየወጡ አዳይነት ወረ ነው የሚያወሩት ሚስኪን ቡሩኬን ግን አሰቃዮት እደት ሰው በሚወደው ሰው እደዝህ ይጨክናል ሀይሚ በጣም ነው እምታሳዝኝው እከመታመም ሲደረስ በምን አስቻለሽ 🤔🤔🤔🤔🤔
ሀይምምም ይብክሽሽሽ በእግዚአብሔር ይሁንብሽሽሽ እበክሽንንንንን😪😪😢😢😭😭ለኝም አስብብብብብ
Hayim sibeza dereqi ena balege nechi beqa atakabidu hulu sew eyetamem esuwa gin gidi yelatim bexam dereq nechi balege nechi end lijun asabida mn prank new yemitiserawu
በትክክል ነው ሀብትሽሽሽ ወይኔኔኔኔኔ ብርኬኬኬኬኬ አስዝነኝ ጮገርር ንዴትና ሀስብብብ ለጮገርርር ፀርርር ነውውውው ለጅስስስ በደብብብ ንገርርር ከብርኬኬኬኬ ጎንንንን እንድሆንንን 😪😢😭😭😭😭🙆🙆🙆
Bura bura atibey 11seyschenkat lehaymi man tejorekore bura yiregga❤❤❤
በጣም ያሳዝናል ሀይሚ እውነት ታደርገዋለች ብዬ አላስብም ቢሆንም ይቅርታ ያድርግላት እሳም ድፍረት አታነው ለመናገር ታሳዝናለች አሰ ደሞ አሁን ሰላም ካገኙ በዋላ መቀባጠሩ ያሳዝናል ብቻ ባይለያዩ አሪፍ ነበረ ፈጣሪ ይጨመርበት
Koyi ente burke edza perk sayrgte edza haymi setlkse haymi atazaznm nebr?? Lemin resachut ente??
ጆሲ ጠንበለሉ ኮ ይለያል
ሃይሚ በጣም እልኸኛ ናት ያሰበችዉን ለማድረግ ማንንም አትሰማም ያዉ ልጅ አይደለች የሂዘትን ትርጉም አታዉቅም እሷ ያየችዉ ሰራቸዉን ብቻ ነዉ ግን አሁንም አረፈደባትም ማሰተካከል ይቻላል ሃይምዩ ምንም ሚሰጢር የላትም ግን ኘራንኩ መቆም አለበት ዛፍ አንች ከቻልሸ የብሩኬን ወንድም ሰልክ ፈልጊና ደዉለሸ ሃብ አዳሰ አበባ መቶ ያሰታርቃቸዉ ኘራንኩ በአሰቸኳይ ይቀለም ዛፍ
Ewnet nw bikeribeshi hymi yene wudi burani atasichenikew
Wusheti🤨🤨prank
እባክሽን እሳ ተለክፋ ነው ወዳ አይደለም ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገር ሂወታንም ያሳጣታል ትዳርም አይኖራትም በጣም ቂመኛ ነች ማለት ነው ስለዚህ የሱን ጤንነት አትፈልግም ማለት ነው ንቀት ነው
የሷ፣ብራክ፣አያልቅም😢😢
Zafeye eske hasen tamawest honesch asebe yenekonjoo mejemerya medeyalay yawetatew esa nat hasen endet yenager hayme endenager alfelegem alet men yadreg eske hasenenem teredut men honatehu new haymen selemtwedat esan atnagerum end mezanawe hunu enje
ዛፋ ለምንድ ነው አትናጓራት የሚትሊ ይናጎራት እንጂ ።
Hayim xegibalech bexam taqalechi jegina Nat eyalachu ahewu le sewu kibir erasu yelatim beqa bexam dereqi nechi
ግራገባኝ ውይ
ዛፍ ለምንሑልጊዜ አሳልፎይሠጠኛልናውመብ ቷንስለ ጠበቀላትለሰ ላሳ ወንድሥለሖናአገላታችው ቡቡ ዬ እመቤቴታበርታው በብቃት ይወጣዋልብዬተሥፋ አለኝ ብሩክ ዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዛፍዬ በማርያም እርገጠኛነሽ ፕራክ ነው መልስ ፈልጋለሁ ቦሀላ ከፍቺ አያለው በናትሽ
Park kawnaa qojono😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
Gn beza yasitelal
💔💔💔😢😢😢😢😢
🙆🙆😌😌እፍፍፍፍይጨቃል😥😥ፈጣሪሆይብሩኬ😌ጨጎራህመምካባደነዉ
Wushet newu😊
Bexam balege nechi beqa meleyayet alebachewu ewunet hayimna biruke beqa
በጠም ነውውው ምየስዝነውውው በጠም ልክክክክ ነሽሽሽሽሽሽ እህቴቴቴቴ 😪😢😭😭😭🙆🙆
ጆሲ ግባበት ።
❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Prank new biye asbalewww
😢😢😢😢💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢🖤🖤🖤🖤
አይሚም ሆነች ቡራ ካጠፊ የመውቀስ መብት አለን አታሽቃብጪ ሲጀመር ሀይሚ የወንድሟ ህወት በቂ መማርያዋ ነው ለብር ብለው እየተጨማለቁ የት እንደደረሱ ግልጽ ነው የሰብስክራይብ ብዛት ምን ያደርጋል ዋናው ዘላቂ ተመልካች ሲኖር ነው በዛ ላይ ቡራ ለአይሚ የፍቅር ሰሜት የለውም ነበረ በእስዋ ግፊት አስገብታው ሰሜቱ ላይ እንድትጫወት አንፈቅድላትም
ብታሳጥረው ይሻላል
ጆሲ ጋር ደዉይና ጆሲ ሀይሚን ያናግራት እና ያሰቁማት
Ene ga kesuwa gar yalewn gngnunt biyakom yshalewal new yemlew betam tgodawalech sibeza derek nat
Zimii bayyi istii😏😏
😢😢😢🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እርእስሽን። አሳምር ሰውአታስደግጭ እደው።ትንሽጋገኛችሁ ማጋጋል
ፕራክቢሆን እራሱ ይደብራል😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
Wy zafuye chegarachn tamemn eko mnale yemiyaleyayachew sra btser prank sibza tru aydelem gn ats3mam nekez nat
ታምፕሌንሽ ምንድን አሞት ሆስፒታል ገባ የምትይው አንች ራስሽ ምን እየሰራሽ ነው ሰው አታስደንግጭ ገና ለበቪው ብለሽ ያልሆነ ነገር አታውሪ
ጆሲ ከሀሚጋር ይሂድ በጣም ያሳዝነል❤❤❤❤❤❤
ጓደኛ የለም አቦ
😢😢😢😢ቡቡ
አታሽቃብጪ 😢😢እናንተ ለሀይሚ ሲሆን ነው የምትበረቱት ምድር አሮጊት 🤸♀️🤸♀️🤸♀️🤸♀️🤸♀️
😢😢😢😢😢
አንቺግንለምንታካብጃለሽብዙአልፎባትየለእዴቀርቀቦምንአይነቷናት
Ⓗ👑💋
💋💋💋

ዛፍ ለምንሑልጊዜ አሳልፎይሠጠኛልናው
መብ ቷንስለ ጠበቀላት
ለሰ ላሳ ወንድሥለሖና
አገላታችው ቡቡ ዬ እመቤቴ
ታበርታው በብቃት ይወጣዋል
ብዬተሥፋ አለኝ ብሩክ ዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉