🦋ሀይሚና ሀሰን ልጁን ልታሳብዱት ነው ወይኔ ቡራ ጨጓራው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ሀይሚና ሀሰን ልጁን ልታሳብዱት ነው ወይኔ ቡራ ጨጓራው

КОМЕНТАРІ • 23

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 7 днів тому +2

    ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው ምኑም አልገባኝ።ቡራን ስላየነው ደስ ቢለንም ግን ያለበት ሁኔታ ያስደብራል ስሜቱን ጎዱት ኡፍ።ደግሞኮ እኛን ተረጋጉ አይዟችሁ እንፈታዋል እያለ እኛን ያረጋጋል የኔ የዋህ ኡፍ።

  • @ልጂማኛTube
    @ልጂማኛTube 6 днів тому

    ሀይሚ አበዛሽዉ የምትሉ👍👍👍

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 7 днів тому +2

    ወይ ጉድ ሀብም ወጥቶ ተናገረ ገብተሽ እይው በጣም ነው ያዘነው አሁንም ምንም ሳይፈቱት ብሩኬን ጨጓራውን ላጡት ኧረ ዬችን ልጅ በቃሽ በሏት እንዴ በኋላ ትጎዲለች ከሷ በላይ ማንም አይጎዳም ወይ ከካሜራ ጀርባ ይንገሩት ባለፈው እንኳ ሀይሚ በፍፄ ፕራንክ ስታደርገው አኔ ትግስተኛ ስለሆንኩ ነው እንጄ ብዙ ሀሳብ አስቤ ነበር ብሏል እንደገና እሱ ፕራንክ አድርጓት መልሳ ፍፄን አፈቀርኩ ብላ ፕራንክ ነው ስትለው ምን እያረግሽ ነው እኔ እኮ ብዙ ነገር አስቤአለሁ አለት ይሀሄ ነገረ እየተደጋገመ ስለሆነ አምርሮ ቢሄድስ ወጥታ ደግሞ ጥሎኝ ሄደ ትላለች ግን ብሩኬ የይቅርታ ልብ አለው እንጅ ሌላ ቢሆን ምን ትሆናለች ኧረ nomore # እንበላቸው እንዴ

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 7 днів тому +1

    ግራ ገብቶናል አሁን ሀይሚ የልብ ልብ ተሰምቶአት ጥግ ድረስ እየሄደች ያለችዉ ብንጣላም በዙሪያችን ብዙ ሰው ቤተሰብ ስላለ ያስታርቁናል ብላ ነው እንደገመተችው ባይሆንስ የኔም ልብ ይቆረርጣል አለ ዘፋኝ ከካሜራ ጀርባ ብትነግረው ይሻላል እጅ አእግር የሌለው ፕራነንክ ነው የማይሆን ነገር ለሚስትህ አትንገር ለብሩኬ ቃላተት የለንም

    • @moonmadina1469
      @moonmadina1469 7 днів тому

      እውነት ነው ቤተሠብ ስላለ በጣም ፈነጨች

    • @ethiomamatube3772
      @ethiomamatube3772  7 днів тому

      ያሁኑ ከብዶናል🥺

  • @Nurah12Nurah
    @Nurah12Nurah 7 днів тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 7 днів тому +1

    🙆🙆😌ነግራዉ😢ያሰመሰለቢሰራይሻለዉነበር😢ብሩኬተጨነቀኮ🙆ፈጣረሆ😢❤❤

    • @ethiomamatube3772
      @ethiomamatube3772  7 днів тому +1

      ኧረ አወ የምር አሳዘነኝ እኮ🙆‍♀️

  • @umsaifa4583
    @umsaifa4583 7 днів тому +1

    😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh 7 днів тому +1

    😢😢😢😢😢😢🙏🙏

  • @WasKan-k4y
    @WasKan-k4y 7 днів тому +1

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariamSorry-m6q
    @MariamSorry-m6q 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤😢😢HB😢😢

  • @TttrGg-q5y
    @TttrGg-q5y 7 днів тому +1

    እኔግን ደበሮኛን ለብራ እኮ ቢነግሩት ጥሩ ነበር

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe 7 днів тому +1

    አረ እንዚ ዓይነት ፍቅር የሌሎ ስራ ለምን ጥንቅር ብሎ አይቀርም እሺ።

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 7 днів тому +1

    😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @KiyaKiya-k3l
    @KiyaKiya-k3l 7 днів тому

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 7 днів тому

    Acherecherune bicha ayigeletsewem ehte anededune beyi Biruken chemirew

  • @FathimaMadeena-sv7rl
    @FathimaMadeena-sv7rl 7 днів тому +1

    በጠምናውያምያስጠለውያውድእሂትሀይምረስወደጂናትእዚናትያምበልንናገረዬትምበጊምትፍፂአፍቅረወይሁን አልገበኝምበለፈቀለማጠያቅስጠይቀውአፍቂሬውቢሆን ሂቅረተደረገሌወይቢጠይቀውናበረ