Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ያብርሺ ፍቅረኛ መጣች ድራማዉ እደቀጠለ ነዉ 🙆🙆🙆

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лют 2024

КОМЕНТАРІ • 49

  • @hani8649
    @hani8649 5 місяців тому

    ምን ያርጉ እኛም አሜን ብለን እንከተላቸዋለን ቱ የእውነት ከሆነ በጣም ከባድ ነው የስንቱን ልብ ነው የሚሰብረው😂😂😂😂😂

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 4 місяці тому

    ጉድ ነዉ ዘድሮየምር ገና ብዙ ነገር እሰማለን ግን ሩታዬ ይህ ጉድ አላየችዉም ማለት ነዉ እህቱ መሆን አለባብ አስተማሪ ፈታ የሚያረግ ነበር በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነዉ እህታችን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 5 місяців тому

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ እክክክ አር ተይ ሩታ ከፋቅር አትበልጥም ከፋቅር ጋር ነው እሚያምሩት ባክሽ ድራማነው ዶላሩ ነው እደዚህ እሚያርጋቸው 😅😅

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 5 місяців тому

    እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ አረፍ እና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ ቆይታ ነበረ

  • @aklilnews
    @aklilnews 5 місяців тому +1

    ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ🙏

  • @user-nu2uu4mk9t
    @user-nu2uu4mk9t 4 місяці тому

    ቃልኪዳንየየየ እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ እእ እረጉድነው የአብርሸ ፍቅረኞች በዙሳ ክክክክ ሩታ እሳ የት ጣላት ግንን ይገርማል

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 5 місяців тому

    እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት የእነዚህ ልጆች ፊልም በቃ አቅጣጫውን እየቀያየረ ይቀጥላል እኛም እንከተላለን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-dq5gz5oq7q
    @user-dq5gz5oq7q 5 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂወበረካሀቱ አህለን ቃልየ አላህአገራችነን ሰላሙን አድነቱን ያምጣልን በተረፈ አሪፍ ቆይታ ነበር ማማየ በርችልኝ❤❤❤❤

  • @ደሴ
    @ደሴ 5 місяців тому

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ በጠም አርፍ ቆይታ ነዉ ፈጠ በደስታ በፍቅር ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝበጠምአርፍቆይታነዉፈጠበደስታበፍቅርየቆየቹዉ

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙂🙂🙂እኔ እምለው አውቀው ድራማ እየሰሩ ነው ይደብራል ምንድነው መጣች ሄደች ተጣሉ ታረቁ እነሱም ተጋብተው ይገላግሉን

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 5 місяців тому

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበረችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ አይለያችሁ ውዴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ ❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ensratube
    @ensratube 4 місяці тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ 😂😂😂አይ እግዚአብሔር መጨረሻቸው ያሳምርላቸው ዩቱበር ኑሮው ሁሉ ድራማ ነው 😂😂እኔን ሳይጨምር

  • @fozi4569
    @fozi4569 5 місяців тому

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጠሺ ማማየ ጉድ ጉድ ፈላ ደሞ ከመን ጋ መጣ ጉዶድ ሰይሰማ መስከረም አይነገም 😂😂😂😂😂

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 5 місяців тому

    አብሪሽማ አልተቻለም ስንት ሰው አየሁን 🤣🤣ምን ጉድ ነዉ ዩቱብ ሰውንኮ አሳብዱል ፓርንክ ነዉ ይህ ሩታ የእውነት ትመስላለች

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 5 місяців тому

    ቆይ ግን የእነዚህ ልጆች አላማ ምድነው ሣይገባኝ እዚህ ደረስኩ ስንት ሴት ናቸው መጨረሻውን ያሣየን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 4 місяці тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v 5 місяців тому +1

    አረ ቃል ከዚህ ቆሻሻ ድራማ ውጭ አንችን አይመጥንሺም እራስሺን ዝቅ አታድርጊ አስተያየት ነው🙏

  • @daniel-kh7tttubee
    @daniel-kh7tttubee 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርች ውዴ😘😘

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 5 місяців тому

    ድራማዉ እማ የተወኑ ነዉ እኛ ደሞ እያፈመስናቸዉ ነዉ በፍትፈታ 😂 እዴት ነሽ ዉዴ ጠፋሽ እኮ

    • @kalikidankalikidantube
      @kalikidankalikidantube  5 місяців тому

      ቀላል እኛ እናጬበጭባለን እነሱ ይፈምሳ ሉኪኪ አዉ ተጠፋፋን በቅርብ በደብ እመጣለሁ ደና ነሺ

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 5 місяців тому

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን ሰላምሸ ብዝት ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ፍቅር አድነትን ያብዛልን መተሳሰብን ያምጣልን ሀገራችንንም ከዘረኛነት ይጠብቅልን በጣም ቆንጆ ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ኢትዮጵያን ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን ለዘላለም ትኑር

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 5 місяців тому

    ሰላም ሰላም አግዚአብሔርይመሰገንአንኳንደናመጣሸ፣የኔመልካምአህትበርችልኝ፣ቃልዬዉዴበርች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🌺🌺🌺

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ በጣም ደስ የማነ ቆይታ ነበር ተባረኪልኝ በርቺ ቀጥይበት❤

  • @seadifamily
    @seadifamily 5 місяців тому

    selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ

  • @kidist_tub
    @kidist_tub 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እህት በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር ያሳለፍነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 4 місяці тому

    ቃልዬ የዘንድሮው ፕራንክ የሚባለዉ እኮ እኛዉ እራሳችን እኮ የምናበረታታችዉ አንዴ ባናይለቻዉ እኮ አይደግሙት ሰዉ በቃ ዉሸታም እንዲሆን ማበረታትነዉ የኛ ስራ

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 4 місяці тому

    Hahahahaha hahahahaha wow wow liyu new pirank newu hahahahaha Selam biyalewu ukane dena maxa shi yene ❤kojo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene sidet layi ya lachu faxari yixabiqachu Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 5 місяців тому

    Ana dhufuu dhugaa baayyee namati tola yaada bareeddaa dha waan namati Tolu dha akkanuman itti fufii hojeedhuu yaadakeef ebbiifami

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 4 місяці тому

    Jiraa jiratu umata bashasha jiratni jireni malifi fakati jabdha wali jabesa woowo woowo yada baredadha iti fufii qalii tena 🎉🎉🎉❤❤jiraa jiratu umata bashasha ❤❤

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 5 місяців тому

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 5 місяців тому

    😂😂nagaa dhufte is a very good friend and I love you so much bayyee nama tola hiriyoota bayyee qabate Abrshi bayyee nama tola garu hadhaa mana artiya😂😂

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 5 місяців тому

    Salam Salam ukanii dasii maxashuu Salam yebezaleshee Salam lagarachenii adinatii yamaxalenii faxarii woww basaqee inanyee biraa 👌👌😁😁😁😁

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 4 місяці тому

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii Jaalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 5 місяців тому

    Ani dhufte bareduu koo mata ati qabate nuuf dhufte bayyee nama tola akkamitu itti bareduu koo jabbadhu qalii nama bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii itti fufu jabbadhu

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 5 місяців тому

    Yesamonj deramama betam endekatalenew yemachish mn enadrg egna tamelkach enasu smalkach nachew melkam koyta

  • @Azeb1
    @Azeb1 5 місяців тому

    selam enelan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb ydelen fetari betichi

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala 5 місяців тому

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo biyya bayyee nama gaddissa dhugaa rabii waqayyoo nagaa fidaa 😂😂😂

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 5 місяців тому

    ሰላም ሰላም 🎉🎉🎉እንካ ን ደ ና መ ጣ ሽ 🎉🎉🎉😘😘🌹🌹🎉🎉🎉ሰላም 🎉🎉🎉 0:20

  • @hiwilove19
    @hiwilove19 5 місяців тому

    ቃልየ

  • @user-wt4nk6ie4e
    @user-wt4nk6ie4e 5 місяців тому

    አህለን ቃልየ የኔውድ👍👈🌹🌹🌹

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 5 місяців тому

    ሰላም 🎉wooooow🎉

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 5 місяців тому

    selam qaleye endate nesheleye enkane beselam mexashe adadese vedio leqeqelenji weda xefasheko❤berecheleye adadese negerochen kanche enexebeqalene 🙏👍😳😍

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 5 місяців тому

    Miniden new yrmayew ende erutas 😅Des yemile koyita new teru new be selam lagerachin yabikan agerachin selam fekir adenet yistin selamshi yibezalegne