እንዳይመጣብኝ ያልኩትን ልጅ ቀስ በቀስ ምግቡንም ጨዋታውንም እናፍቅለት ጀመር! የእየሩሳሌም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
    storm-visage-3...
    📌Jerry delicious food የዩትዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያርጉ!
    / @jjerrysdeliciousfood
    📌አገልግል ለማዘዝ +251946198099
    +251910349605
    የዛሬዋ የአንድ ሰው ህይወት እንግዳችን እየሩስ ወይንም ጄሪ ትባላለች ገና በለጋ እዴሜዋ ኢንተርናሽናል ሞዴል የመሆን ምኞቷን ትታ የእናቷን የህክምና እና የመድኃኒት ወጪ ለመሸፈን ወደ አረብ ሀገር ሄዳ በከባድ የስራ ጫና ውስጥ ብታልፍም እናቷን ለማዳን ራሷን አሳምና ለ3 ዓመት ያክል አንድ ቤት ከሰራች በኋላ የተሻለ ክፍያ እና ለተሻለ ኑሮ ለውጥ በማሰብ ጠፍታ ራን አዌ ሆኖ በመስራት ላይ እያለች ድንገት እቃ ለመግዛት ከ ጓደኞቿ ጋር በወጣችበት ሳይታሰብ የመኪና አደጋ ደረሰባት።
    የስራ ፍቃድ ስላልነበራቸው ወዲያው አደጋው እንደደረሰ ጓደኞቿ አብረዋት ባይኖሩም እሷ ግን ራሷን ስታ አሸዋ ውስጥ ከ3:00 እስክ 12፡00 ሰአት ድረስ ነበረች ስትነቃ በአጠገቧ የሚያልፍ ጥቁር ፖሊስ አይቷት ሊረዳት ወደ ሆስፒታል ወሰዷት የጄሪ ሁለተኛ ህይወት ፈጣሪ ሰጣት ግን ሆስፒታል ውስጥ ህክምናው ከባድ ነበር ሆኖም የሀኪሞቹ መረባረብ ህይወቷን ማትረፍ ችለዋል ሆኖ እየሩስ በፈጣሪ ተስፋ ስለነበራት ሙሉ በሙሉ እደምትድን ነበር ተስፋ ያደረገችው ሆኖም ዶክተሮቹ ከወገብ በታች መንቀሳቀስ እደማትችል እና የመዳን ተሰፋው 10 ፐርሰት እደሆነ ቢነግሯትም ለመዳን ካላት ጉጉት ፌዞትሪፒውን በደንብ ትሰራ ነበር በመሀል ግን የ ኢንሹራንስ ጉዳይ ተጀምሮላት ስለነበር የግድ ዱባይ መሆን ነበረባት በዛን ወቅት ኢትዮጵያዊን እየመጡ ይጠይቋት ነበር ከነዚህም ትልቁ አባት አቡነ ዲሜጥሮስ ጭምር የመንፈስ ልጆቻቸው እዲጠይቋት አዘው ይጠይቋት ነበር በመሀል ግን ሆስፒታሉ ስለጠበበ እየሩስ ውጪ ሆና እድትታከም ስለተወሰነ የምትሄድበት ቤት ስላልነበር በተደጋጋሜ የሚጠይቃት ወንድም እሱ ጋር ይወስዳታል ለተወሰነ ጊዜ የሱ እርዳታ ሳይለያት እያገዛት ጆርዳናዊት ዜጋ የሆነች ፌሩዝ እደ እናት ተቀብላት ማስታመም ጀመረች ሆኖም የእየሩስ እናት ልጃቸው የመኪና አደጋ እንደደረሰባት አልሰሙም ነበር በሰሙ ቀን ግን 3 ቀን ሳይቆዩ ከዚህ ዓለም አለፉ እየሩስም በህይወት የመኖሯ ዋጋ አጣች።
    በብዙ ድባቴ እና ራስን ማጥፋት ስሜት ውስጥ እያለች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰች ወደ ቤተሰቧ ለመቀላቀል ብትችልም ህይወትን ለመቀጠል ከብዷት ነበር ከብዙ የህይወት ውጣውረድ በኋላ በምታነባቸው መፅሀፎች እና የስብና ግንባታ ትምህርቶች በተለይ በሬድዮ የሰማችው የ እርቅ ማዕድ ቢሮ በመሄድ እራሷን ለመቀየር ወሰነች እየሩስ ከብዙ የውጣ ውረድ በኋላ አሁን ላይ ለብዙዎች ተስፋ እና አስተማሪ ሆና የራስዋን የግል ስራ በመስራት ላይ ትገኛለች ሙሉ ታሪኩን ከቪዲዮው አብረን እንመልከት መልካም የእይታ ጊዜ!!!
    This powerful video shares the life journey of a young woman who gave up her aspirations of becoming an international model to care for her ailing mother. Despite facing immense work pressures in Arab countries, she persevered to support her family.
    Tragically, the woman's life took an unexpected turn when she was involved in a devastating car accident that left her paralyzed from the waist down. Abandoned by her friends due to their lack of work permits, she was alone and unconscious for hours before being found.
    Though the doctors gave her a mere 10% chance of survival, her unwavering faith and the support of her community, including the respected elder Abune Demetros, helped her through this trying time. Heartbreakingly, the woman then lost her mother, compounding her struggles.
    Returning to Ethiopia in a state of physical and emotional anguish, the woman faced immense challenges in rebuilding her life. Yet, she persevered, finding purpose as a teacher and entrepreneur.
    This inspiring story of resilience, sacrifice, and the strength of the human spirit is a must-watch for anyone seeking motivation and hope in the face of life's most daunting obstacles. Join us as we follow this remarkable individual's journey from the depths of despair to the heights of personal triumph.
    #InspirationalStory #SelflessSacrifice #OvercomingAdversity #FaithAndResilience
    #ParalysisRecovery #EthiopianCulture #TeacherEntrepreneur #HumanSpirit
    #WomenEmpowerment

КОМЕНТАРІ • 1 тис.