Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማስታወቂያ ይቀነስ የምትሉ
ስራ ነው
አዎ በጣም በስቶዋል ይቃነስልን
እንዴት ይቀነሳል እነሱ በሚከፋሉ ነዉ እኛ ዘና ብለን ሻይ እየጠጣን የምንካመኩመዉ 🤔
@@mukeremmohammed1260 በቃ አንተ የማስታወቂያዉን ክፈልላቸዉ😁
በጣም አሥጠልቶኛል ማሥታወቂያ ልቻ
በማርያም ከፍቶኛል ላይክ አረጉኝ ማነው እደኔ ብቸኛ❤
ድራማው ቆንጆ ሆኖ ሳለ ማስታወቂያው በዛ 😊😊😊😊
እረ በእናታችሁ ማስታወቃውን ቀንስሉን🎉🎉🎉🎉
ድራማዉ ጥሩ ሆኖ ሰዎቹ እያወሩ የሙዚቃዉ ማቃጠር ምንድነዉ መስማት አይቻልም ። ጠቅላላ የአማርኛ ድራማም ሆነ ፊልም ሙዚቃዉ ላይ አንድ ነዉ ባካችሁ
ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ያስፈራል የቴረል ሙቪ ነው የሚመስለው ለሙዚቃው ስል ማየት ለቆም ነው ፕሊስ ከቻላችው ቀንሱተ / ቀይሩት
ማን ነው እንደኔ የማስታወቂያው መብዛት የሚየቅለሽልሻው
አብሶ ያ ሰዉዬ
ድምፅ ጥሩ አይደለም ሙዚቃ ይበዛል ቢሻሻል ጥሩ ነዉ
ክላሲካኑ ምንድነው በጣም ይረብሻል በቀነስ አሪፍ ነው
ዛሬ አንድኛ ነኝ ❤ኢየሱስ ለዘላለም ያድናልልል❤❤
ማን አያድንም አለ
በጣም ይገርማል:! ተሳካ ሊባል የሚችል መንገድ ሄዶ ሄዶ አደጋው በልጦ ይበላሽ ! ምን ጉድ ነው? ይቺ ደሞ የአቶ የጌታሁን ሚስት በላዩዋ ላይ ለቀለደባት ባሏ ይህን ያህል መቆሟ ምኑዋን ነው የሚያማት?ወይስ... ሌላ ያዘጋጀችለት በቀል/ revenge / አለ ? የክፋት መጨረሻው ሲርቅ ያበሽቃል::
🎉❤❤❤ awesome movie keep it up guys
The drama is excellent. But the background music is so loud that it drowns out of the conversation. Please correct this in the upcoming session.
የምር በጣም ምርጥ ድራማ 😂😂😂😂
አላህ አንድ ነው አይውልድ አይውልድም ❤❤❤
እና ሄደህ መስኪድ ንገራቸዋ 😂😂😂አማርኛ እንኳን አስተካክለህ አትፅፍም እዚህ ድራማ ልናይ እንጂ ለስብከት አልመጣንም ከብት
2ተኛ ነኝ🎉🎉🎉
መዘዝ እወነትም
ሙዚቃው ግን በዛ ይቀነስ 😮😮😮
እኔኮ ምገርመኝ ሁለ ስራ ከመገባት በፍትህ ብና እየጠጣው ማየው ነገር 😂😂
Ke filmu mastawekyaw yebeltal
ቶቶሎ ይለቀቅ❤
ደሥ ይላል
ዋው
ተመሳሳይ ማስታወቂያ መደጋገማችሁ እና እርዝማኔው ታሪኩን ከትውስታ እንዲጠፋ እያደርገዋል
ከድራማው የማስታወቂያ እርዝመት አረ ኡኡኡኡ
10 ኛ ነኝ 😊
ምን ጉድ ነው የተዋንያኑን dialog እንዴት እንስማ 🤔 ከ background ያለውን ሙዚቃ እባካችሁን ቀንሱት እጅግ በጣም ነው ሚረብሸው 👂🏾
ምነው ግን የቴራፒውን ማስታወቂያ ላይ ኢትዮጵያዊ እንጂ ጺ ቦታ ፒ መጠቀም ምን አመጣው ቴዳችን እባክህ ?
ማስታወቂያው ያደክማል😥
ere mendnaw mastwkye bazbtca films batme arif filme nabebr😢
"እውነትም መዘዝ 😮 ሆ
በሳምንት ሁለቴ አርጉልን
ፖሊስ እደዚህ ነው ሰላምታ ሚሰጣጡት
Ye mestewaka bezatu😮
Beza
@tenagnewakjira2906 beza becha
እረ ኦኡኡኡ 🙄🙄🙄🙄ሙዚቃው በጣም በዛ 🙄🙄🙄🤷♂️🤷♂️🤷♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
ድምፁ ቀኑስበት
ማስታወቂያው ይቀነስጅይ
❤❤❤❤
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
Unetm mezeze🤔
ማስታወቂያ በዛ ይቀነስ
ማስተዋቃዉ ይቁም
ሁለተኛ
❤❤❤❤❤
ማስታወቂያ ይቀነስ የምትሉ
ስራ ነው
አዎ በጣም በስቶዋል ይቃነስልን
እንዴት ይቀነሳል እነሱ በሚከፋሉ ነዉ እኛ ዘና ብለን ሻይ እየጠጣን የምንካመኩመዉ 🤔
@@mukeremmohammed1260 በቃ አንተ የማስታወቂያዉን ክፈልላቸዉ😁
በጣም አሥጠልቶኛል ማሥታወቂያ ልቻ
በማርያም ከፍቶኛል ላይክ አረጉኝ ማነው እደኔ ብቸኛ❤
ድራማው ቆንጆ ሆኖ ሳለ ማስታወቂያው በዛ 😊😊😊😊
እረ በእናታችሁ ማስታወቃውን ቀንስሉን🎉🎉🎉🎉
ድራማዉ ጥሩ ሆኖ ሰዎቹ እያወሩ የሙዚቃዉ ማቃጠር ምንድነዉ መስማት አይቻልም ። ጠቅላላ የአማርኛ ድራማም ሆነ ፊልም ሙዚቃዉ ላይ አንድ ነዉ ባካችሁ
ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ያስፈራል የቴረል ሙቪ ነው የሚመስለው ለሙዚቃው ስል ማየት ለቆም ነው ፕሊስ ከቻላችው ቀንሱተ / ቀይሩት
ማን ነው እንደኔ የማስታወቂያው መብዛት የሚየቅለሽልሻው
አብሶ ያ ሰዉዬ
ድምፅ ጥሩ አይደለም ሙዚቃ ይበዛል ቢሻሻል ጥሩ ነዉ
ክላሲካኑ ምንድነው በጣም ይረብሻል በቀነስ አሪፍ ነው
ዛሬ አንድኛ ነኝ ❤
ኢየሱስ ለዘላለም ያድናልልል❤❤
ማን አያድንም አለ
በጣም ይገርማል:! ተሳካ ሊባል የሚችል መንገድ ሄዶ ሄዶ አደጋው በልጦ ይበላሽ ! ምን ጉድ ነው?
ይቺ ደሞ የአቶ የጌታሁን ሚስት በላዩዋ ላይ ለቀለደባት ባሏ ይህን ያህል መቆሟ ምኑዋን ነው የሚያማት?
ወይስ... ሌላ ያዘጋጀችለት በቀል/ revenge / አለ ? የክፋት መጨረሻው ሲርቅ ያበሽቃል::
🎉❤❤❤ awesome movie keep it up guys
The drama is excellent. But the background music is so loud that it drowns out of the conversation. Please correct this in the upcoming session.
የምር በጣም ምርጥ ድራማ 😂😂😂😂
አላህ አንድ ነው አይውልድ አይውልድም ❤❤❤
እና ሄደህ መስኪድ ንገራቸዋ 😂😂😂
አማርኛ እንኳን አስተካክለህ አትፅፍም እዚህ ድራማ ልናይ እንጂ ለስብከት አልመጣንም ከብት