Agafari Season Two Ep 4 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 4
Вставка
- Опубліковано 12 січ 2025
- This is the official UA-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮAbout Agafari Season Two Synopsis In a hospital mortuary in Addis Ababa, Agafari, a middle-aged man, prepares deceased bodies for funerals alongside his new assistant, Tinkishu. However, Agafari possesses an unusual gift-he can converse with the dead during the preparation process. These conversations, filled with humor and deep revelations, turn the mortuary into a stage for unforgettable dialogues with those about to leave this world. In season two, Agafari's personal life is subtly unveiled, offering insights into the source of his humor and moral compass.unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
ልብ ያለው ልብ ይበል ፣ ኢቺ ቀን አልፋ የምናወራበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን ቅዱስ እግዚአብሔር 😢😢😢
እናመሰግናለን።
ይሄ የአማራ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ህመም ነው😢😢😢😢😢
የሚያሳዝነውን የሀገራችንን ሁኔታ በትክክል የዘገበ ድንቅ ጥበብ ነው : ከተገደሉት ባላነስ ለገዳዮቹ አዝናለሁ :: የስው ልጅ መልካምን ነገር መስራት ቢያቅተው እንካን መጥፎ ነገርን ስርቶ ማለፍ ግን ሁለት ሞት ነው :: ይህንን አፀያፊ ታሪክ መዘገብ ተገቢ ግዴታችሁን ተወጥታችሃል በርቱ
ክብር ለደራሲው! የወገኖቼን የአማራውን ሕዝብ መከራ ስላሳየህ እናመሰግናለን 🙏
አማራ ብቻ እከክ ክፉ አታናግሩን አማራ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ የተፈናከለው 😢
አንዳዴ አማራ የሚባል ብሄር እራስ ወዳድ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተገደለ ያልተጨቆነ ብሔር የለም ከኦሮሞ ውጪ😢
@@genetnegia2974 በርግጥ ያልተፈናቀለ ያልተገደለ የለም! ነገር ግን ሕግ ተጽፎለት ጨቋኝ ተብሎ ስም ወጥቶለት እንደ አማራ በይፋ የሚገደል እካሁን የለም ። አሁን እንኳን ይሄ ሁሉ መዓት እየወረደበት የተኛውም ብሔር ድምፅ የሚሆነው የለም ። እንተማመን እንጂ
ጥበብ እንዲህ የህዝብን ትኩሳት ማዳመጥ ሲችል ለማሞካሸት ለማድነቅ ቃላት አይገኝም።
💚💛♥
ሀገሬ ያልፋል። እንባሽም ይታበሳል።
ታምራት አበበና ተዋናዮቹ ክበሩልን።
ጌታ ሆይ ይህን ክፉ ግዜ ወደ መልካም ቀይርልን።።
የእውነት በእንባ ነው የታጠብሁ😢 እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው በገዛ ሀገራችን ተሳደን እንደተጨፈጨፍን እንደታረድን አንቀርም።
😢 እግዚአበሔር ሆይ በቃ በለን
የራሄልን እንባ የ ተቀበልክ አምላክ አቤቱ ግፍ የመከራ እንባን የሚያነቢትን ተቀበላቸው
ብቻ እግዚአብሔር በቃ ይበለን 💔💔😭😭😭
እግዚአብሔር ለሀገራችን በዘር በሀይማኖት የማንገዳደልበትን ቀን ያምጣልን አጋፋሪ በጣም የምወደው ተከታታይ ድራማ ነው እናመሰግናለን
Egzhabhir Hagerachenen selam yargelen ❤😢
እውነት የሆነ በጣም የሚያም እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጥበብ ህዝብ ያለበትን ሁኔታ ስትገልፅ በጎ ነው...መልካሙን ቀን ያምጣው 👏👏
😢😢😢geta hoy mastewalun sten
ብዙ ልባችን ቆስሎ ተቃጥሏል እና የምለው እራሱ አለቀብኝ ግን ይህን መሰል ግፍ የሚፈጸምብሽ ከተማ እና ሰው ዘር አይውጣላቹ በእውነት በጊዜው ጊዜ ሞት ለካ እንደዚ መራር ናት ያስብላቹ ሌላ ቃል የለኝም ይህንን ያቀረባችሁልን እናመሰግናለን ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ ነው።
የማይደፈረውን ደፍረህ በዚህ መልኩ ስለ ኢትዮጵያ ብሶት ስለሰራህልን አመሰግናለሁ።ወለጋ ብዙ ግፍ አለብሽ እሱ ይፋረድሻል
ደራ
👍🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏👍👍👍
ባገሬ ተስፋ ቆርጫለሁ
በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩ
Real but painful movie !!
This is wow
Very true and powerful
May Allah bring peace to the land
But the project has begun 30 years ago and we need time to undone what has been done already
May God help Ethiopia
ኢንሻ አላህ አላህ በዳዩችን አይተውምም አይረሳላቸውምም አላህ ሰላሙን ያምጣልን
አጋፋሪ መቆሚያው ደረሰ !!
ያስፈራል ቢሆንም ግን እደሆድ አደረቹ ዝም አላሉም 😢
በድንቅ ጥበብ ኢትዮጵያ ተገለጸች
ጥበብ እና ትወና እንድዚህ ሲስራ ማየት እጅግ በጣም ደስ ይላል አለማየሁ ታደስ ግን በእውነት ላንተ ያለኝ አክብሮት ወደር የለውም
ጥበብ ማለት እንዲህ ነዉ የህዝቡን ቁስል ስቃይ መመልከት እናመሰግናለን❤❤❤
የተኖረበት እየኖረንበት, ሁሉን ቢያወሩት...
አቤት ትወና አለማየሁ ጋ መስራት ይህ ነው ውጤት ጥንቅሹ ይመችህ...
እደዛሪ ልቤ አልቅሶ አያቅም አሌክስ በጣምነዉ እንወድህ ከዉነት ጋር ስለሆንክ እናመሰግናለን 😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ ትልቅ መልእክት አንጀቴ ነዉ የተንሰፈሰፈዉ😭😭😭😭አምላኬ በቃቹ በለን ወደ ቀልባች መልሰን
አጋፋሪ ግን ይለያል😢😢😢😢
አሜን ሐያል አምላክ በቃ ይበለን ሞት ይብቃን ወገን ሞት ይብቃን እግዚኦአድነን እግዚኦ አትተወንም በአንተው ስም እንማፀን በእግዚአብሔር በቃ በለን እባክህ ስለተጨነቀች ነብስ ብለህ በቃ በለን ስለ እናትህ በቃ በለን በድንግል ማርያም እንባ እንለምንህ 😢😢😢😢😢ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና 🙏🙏🙏
Reality and truth 😮😢😢😢😢😢😢
ትግል በመሳርያ ብቻ አይደለም ሲባል ፍትው አለልኝ ለካ ጥበብም ይታገላል ፈጣሪ ይሸፍናቹ በቀልና ዘረኝነት ታምቆ የመጣ ጭፍን አገዛዝ ያስፈራል
የብዙ ሰው ስቃይ እና መከራ😢የሀገራችን ሁኔታ በዚህ መልኩ ስለሰራችሁልን እናመስግናለን 😢🙏🙏🙏😢😢ሊያስቁሙት ይችላሉ እናንተ ግን የዜግነታችሁን ተወታችዃል💔💔💔💔🖤🖤🖤
በጣም ኣስተማሪ ነው ቀጥሉበት...ፈጣሪ ኣገራችንን ሰላም ያርግልን ኣሜን
እፍፍፍፍ😢😢 ያረብ ሰላም ስጠን
ዛሬም ደግሜ አይቼው ድጋሜ አለቀስኩ።😢
ምን ሆኜ ነው ይሄን ድራማ እስካሁን ያላየሁት እንደ ሌላው ነፈዝ ድራማ መስሎኝ ነው ይሄማ ከገሐዱ አለም ከኢትዮጵያ የተቀዳ ነው ዋዉ ዋዉ ጥበብ ሲናገር እንዲ ነው አሌክስ አሌክስ
አምላኬ ሆይ ህዝቤን እና ሀገሬን ጠብቅልኝ
ጥንቅሽ😊ጎበዝ🤗😎
.ድንቅ ትወና አውን አገራችን ያለችበት ሁኔታ😢😢😢😢😢
መጨረስ እንኳን አልቻልኩም
ጓበዝ እኔ እኮ አልቅሼ አላቅም ደረቅ ደረቅ ነኝ ጥበብ ከገሀዱ ሲቀዳ ይፈነቅልሀል ጉልበት አለው ቆጨኝ ብዙ ቀን ከታየ ማየቴ እስከሚዘጋ ገሀዱን ቅዱልን አልቅሰን እንኳን ይውጣልን 🙏🙏🙏
Amene
እናመሰግናለን 🙏 ከ ታላቅ አክበሮት ጋር ተባረኩ በዝምታ መልክት ላስተላለፈል ለአጋፉሪ ።
ግሩም ነው !!! እኔ ብቻ ልኑር የትም አያደርስ የኔ ብቻ መሬት ነው የትም አያደርስ አጥፊው ጠፊ ጠፊው አጥፊ ይሆናልና ወድዛው እየሄድን ነው ውሃ ሲወስድ አሳስቆ
ግን እየ መሀይም ህዝብ መቸ ነዉ ምነቀዉ ወደዛ ዞር ስትሉ የኔን ብሄር እየ ብሄር ገደለ ይላሉ ወደዝ ዞር ስትልሉ እየ የኔ ብሄር ገደለ ይላሉ እዉነታዉ ግን የትኘዉ ብሄር የትኘዉንም ወገኑን አይገልም የምገድሉትም ህዝቡን በብሄር በሀይማኖት በዘር የምያባሉት ለአንደኞዉ ብሄር ባሌ ጊዜ የምል ስያሜ ይሰጡና በለሎች ዘንድ እድጠሉ ያደርጋሉ ከዛ ያን ህዝብ ራሳቸዉ ይገድላቸዋል እየ ጀዝባ ህዝብም የሰጡትን ስለ ምቀበሉ ህዝቡን እየዉ እያባሉ ነዉ የእናቶችን የአባቶችን የህፃናትን እንባ ማየት ደም ማየት መሮኞል ማርያምን 😭😭😭 ሺ አመት አንኖር ብልፅግናን ፈጣር ያጥፍልን
ኡፍፍ😢😢😢😢
ሰው በምድር ላይ ያለውን የኮንትራትና የግዜ መጠኑን እንኳ በቅጡ ለማናውቀው ቆይታ ላይ እኛ ኢትዮጲያዊያኖች ርስት፣ መሬት፣ ከባቢያዊ በሚባል እና የጀግና ጀግና ጨዋታ ተጨራረስን። ጉድ እኮ ነው ያቺ የራሷ ብዙ ነገር ያላት ሃገር ጥቂት ፖለቲከኞች የዚህን ያህል ሲያፋጁን መንቃት አቃተን አረ ጉድ ነው ፈጣሪ ሆይ።
ጥበብ ቤቷ ተገኘ
በደስታ ጓጉቼ ነው የምጠብቃቹህ በርቱልን ሞት እንደማይቀር ማሳያ ነው በተቻለን መጠን ጥሩ ስራ ሰርቶ ማለፍ ነው ቁም ነገሩ በርቱ🙏🙏
ጡሩ ኣስተማሪ ነው እውንት
ድንቅ ነው
😭😭😭😭😭😭😭😭እንደዛሬ የከበደኝ ቀንየለም መፈጠሬ የአሁን ትዉልድ በመሆኔ እራሴ ጠላዉ ያማል እስጋሁ መረጋጋ አቃተኝ
Baretulene ❤❤❤
ይቺም ቀን ታልፋለች
ያማል😢
ጥበብ እንዲህ ማህበረሰቡን ማናገር ሲችል ግሩም ነው ወለጋ ላይ አምሀራ በመሆናቸው ብቻ ለሚያልቁ እናቶች መታሰቢያ ይሁን እላለሁ🎉
ሆሌም አዲስ አሟሟት እንሞታለን ሌላው ሀገር ሀገርን በምን እናልማ እያለ ይፈጥራል እዚህች ሀገር ግን ሰውን የምግደል ፈጠራ ይፈጥራሉ እግዚኦ ማረን የሰራዊት ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የዛሬው ይለያል እውነት እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
Thank you Tamrat 🎉 👏
ስራችንን ሰለወደዱት እናመሰግናለን
😢😢😢😢😢😢 ኡፉፉፉ አረ በሀገራችን መኖር አቅቶናል ሊያስኖሩን አልቻሉም
እንኳን ደህና መጣቹ ያለኮሽታ ምከታተለው
እንባ እያነቀኝ ጨረስኩት😢😢😢😢
በፈጠራችሁ እንኑርበት አታባሉን😢😢😢😢
ታሪኮቹ በገሀዱ ዓለም ነፀብራቅ ነው።
አጋፋሪ እራሱን አየ😮😮
የዛሬው እጅግ ከባድ ነው።
እንኳን በደህና መጣቹ❤❤❤😂
እንካን ደና መጣችሁ 💓💓💓💓
አይ ሞት እንደው ያዩን ይሆን😮
አሌክስዬ ሱዳንዬ ህዝብ ይወዳቹሀል
እውነትን የያዘ ዘሩ አይጠፋም
ethiopia west yalu ewnt ye new egzibher yerdan😢😢😢
ከአይምሮ በላይ ምን እንደሚል አላቅም
Ye mecheresha kifel😅😅😂
❤
የምገርም ነው እውነተኛ ታርክ ነው እኔ ጓደኛዬ 3 ቤተሰባቻን አጥታለች እሷም4 ነበርች በጣም የሳዘነኝ እሷም እራሷ አጥፍታ እራሳዋም በሰው ሀገር ቀረ እኔም ላብድ ትንሺ ቀርቶኛን በጭቀት
Reality 😢🤷♂️
ንሰሀ ግቡ ዘመኑ ቀርቧል
Afiltalech ale betam nw yegeletsat
እህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭
ለአብይ አህመድ ላኩለት. ታሪካቸውን.
Ewunetegna nuro malet yiha nw
የእውነት አልቅሻለሁ
የአማራ ስቃይ 😢😢😢😢😢😢
እምቢ አልወለድም😪
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍቃዱ ከበደ የሰራበትን ማግኘት አልቻልኩም እባካችሁ ጫኑልን
We'll die 😢 ክርስቲያን የሖን ንስሐ እንግባ ስለ ተሰቀለው ልለምናቹሕ😢🙏
Ende hasab semonun begif betegedelew lij 1 kifil bisera
ይድረስ ሀገር እመራላው ለሚለን የደንቆሮ ስብስብ ሀገር እመራለው ለሚለው የገዳይ የአራጆች ሽፋን ሰጪ አዉሬ መንግስት።አገር ከማብለጭለጭ በፊት የህዝቦች ደህንነት ይቀድማል 🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪
ዴንቆሮ እንዳነንተ ባንዳ ነው ሀገርን እያፈረሱ የሉት
ፈጣሪ ሆይ አንተ አስበን
ይህንን መቀመጫ ላይ ቁጭ ብለው ለስልጣን ማራዘሚያ ዘረኝነትን ገምደው እንደ መቀነት ለሚያስታጥቁ መሪዎች ማሳየት ተገቢ ነው
😔 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😢😢
Painful to watch 😢
መቼ ነው ጥንቅሹ ሟቾቹን ማየት ማውራት የሚችለው😔😔
😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭