በትዛዝ የተሰሩ አልጋ ቁምሳጥን ኮስሞ ገራሚ ስራዎች ከነ ዋጋቸው ይዘንላችሁ ቀርበናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #ፈርኒቸር
    #የፈርኒቸርእቃዎች
    #furniture
    #furnituredesign
    #አልጋ
    #ቁምሳጥን
    #ቡፌ
    #ኮስሞ
    #5gtube
    ‪@5gtube‬

КОМЕНТАРІ • 824

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Місяць тому +1

    ወደሻሸመኔ ያላቹ ልጆች ኑ አብርን እንዘዝ መግዛት ምትፈልጉ ሁለት ሰው ከኔጋ ሶስት ሆነን እንዘዝ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 7 місяців тому +26

    ወድሜ እኔ ከአንተ ነዉ የማዘዉ ኢንሻ አላህ ኮቻ ያምራል የእንጨት ጥራት ግን አማና በሀቅ ስሩ እኛ በፎቶ አይተን ነዉ የምንገዛችሁ እናተ አላህን ፈርታችሁ በአንደኛዉ እንጨት ስሩ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому +8

      ኢንሻአላህ እህቴ አላህ ከሀቀኞች ያድርገን

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g 6 місяців тому +1

      የት ናችሁ ከድር

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 6 місяців тому +3

      አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ፋፊየ በፎቶ ያሳምሩታል ስናዛቸው በአንደኛዌ እቃ ይሰራሉ አይሰሩም አላህ ብቻ የወከዌ የሀገራችን ነገደወች ባለሙያወች ለማመን ይከብዳሉ አላህ ልቦና ይስጣቸው ለዚች ዱኒያ ሰውን ማምታታት ይቅርባችሁ እላለሁ ሲቀጥል ወንድም ሀልጋውም ያምራል መሻአላ ቁም ሳጥኑ ግን ስትከፍተው በእጅህ ይዘህ ቆምክ እንደዛ ከሆነ እኔ አልቀበልህም ለአዚም ሲከፈት ራሱን ችሎ መቀመጥ አለበት በተረፈ መሻአላ ያምራል በሀቅ ስሩ ቢወደድም ችግር የለውም ብቻ በአንደኛ እቃ መሰራቱ ነው

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому +2

      ሀሳብ ስለሰጣችሁ አመሰግናለሁ ቁምሳጥኑን ደግፌ ለመያዝ ያስገደደኝ ቦታው በቀኝ በኩል ከፍ ያለ ስለነበር በሩ የተወሰነ ወደ መዘጋት ያደላ ነበር መሳቢያውን ደግሞ ማሳየት ነበረብኝ ኢንሻአላህ በቀጣይ አሳያችኋለሁ አሁንም አሏህ ከሀቀኞች ያድርገን

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      ሌላኛው በር እንዴት እንደተከፈተ እዩት

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ጀግና ወድሜ በርታ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 місяці тому

      መርሀባ አመሰግናለሁ

  • @GhGh-b8y
    @GhGh-b8y 7 місяців тому +4

    ማሻአላህ ማሻአላህ ሲያምር እርዚቅህን አላህ ያብዛልህ ጤናህንም አላህ ይስጥህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      አሚን አሚን አሚን አመሰግናለሁ በጣም

  • @Ajaeba521
    @Ajaeba521 7 місяців тому +5

    ማሻ አላህ ሲያምር በጣም ነው የወደድኩት አብሶ ከለሩ

  • @AshiaOmer
    @AshiaOmer 6 місяців тому +2

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ኢሻአላህ እኔም በዚህ አሠራር እፈልጋለሁ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @user-hv9cx2ft3m
    @user-hv9cx2ft3m 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ዋዉ❤❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  2 місяці тому

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 4 місяці тому +1

    ሀቂቃ አዘዋለሁ ያምራል ማሻ አላህ አደራ አላህ ፈርታችሁ በአማና ስሩ በአደኛዉ ጣዉላ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  4 місяці тому

      አመሰግናለሁ አላህ ከታማኞች ያድርገን

  • @SufiaKsa-ds5nv
    @SufiaKsa-ds5nv 4 місяці тому +1

    እኔ እሱማሊውቹ ላይ አይቸው አምሮኝ ነበር ገበዚውች በርቱ እንበረታታችሀ አለን ግን የኛ ሰ ው ችግሩ ስትፈለጉ ዋጋ ታስወድድትአላችሀ ኩረትኩራት ካላላችሀ እንዘቺሁ አለን በርቱ በሀቅ ከሰረችሁ በትንሽ ጌዜ ታድጋላችሀ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  4 місяці тому +1

      አመሰግናለሁ ስለዋጋ እንደየ ወቅቱ ይለያያል ስለ ኩራት ደግሞ ኩራት ለአላህ ብቻ የተገባ ነው አላህ ይጠብቀን

    • @amena8601
      @amena8601 4 місяці тому

      ኢንሻ አላህ ቤቴን ልጨርስና አዛለሁ ብቻ በታማኝነት ስሩ ወድሞቸ

  • @momad1396
    @momad1396 6 місяців тому +2

    ያምራል አታሥረዝም

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ይቅርታ

  • @hhhhh-zl6yg
    @hhhhh-zl6yg 5 місяців тому +1

    ወላሂ እኔ አዝዠ እየተሰራ ልኝ ነው የልጁ ትህትና
    ሳላደቅ አላልፍም ወላሂ እዘዙት እቃው በጣም
    አሪፍ ነው የኔ እየተሰራልኝ ነው

  • @fafitube5711
    @fafitube5711 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው ወላሂ ወደ ገርባ ከደረሳችሁ ኢሻ አላህ አዝችሆለሁ ተመችቶኛል

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ አደርስልሻለሁ

  • @toybamohammed9735
    @toybamohammed9735 7 місяців тому +2

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ግን አማና አንደኛውን ጣውላ ተጠቀም ቢጠና ዋጋ መጨመር ይሻላል ኢሻአላህ ሰው እልክአለሁ ወይኔ አልጋው ወው

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ እሺ ኢንሻአላህ በጥራት እሰራለሁ

  • @hawa7349
    @hawa7349 6 місяців тому +1

    ማሸአሏህ ያምራል እጂህን አይቆርጥመዉ እኔም አዛለሁ ቤቴ ይለቅና😊😊

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አሚን አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @fafyyeutb148
    @fafyyeutb148 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ያምራል አድራሻችሁንም ተናገሩ በሀቅ ስሩ ባንደኛ ከተዘዛችሁ ባንደኛ ስሩ እንዳትሸውዱ አላህን እየፈራችሁ በርካም ያለው በሀቅ ሲሰራነው በተረፈ በሪታ ቤቴይለቅና አዚሀለሁ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ እናንተን መሸወድ ወላሂ ከባድ ነው እዚሁ እየተያየን ቢሆን ይሻላል ይሄ በኛና በአላህ መካከል ያለ ነገር ነው ኢንሻአላህ ከሀቀኞች እንሆናለን

    • @user-kt4ws5fg8x
      @user-kt4ws5fg8x 6 місяців тому +1

      እደዚሁ አድር ጋችሁ በአደኛው ብሰሩልኝ አዝ ነበር 2ሀልጋ 2ቁም ሳጥን ብፎ ቲቢስታዝ አዝ ነበር😢😢😊​@@Kedrfurniture

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      እስኪ ለአንድ እህታችን በቅርቡ የሚወጣ ተመሳሳይ እቃ አለ ታይዋለሽ

  • @user-dr2gq7ym2t
    @user-dr2gq7ym2t 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ በጣም የሚያምር አልጋ

  • @user-tp9nf2td5y
    @user-tp9nf2td5y 5 місяців тому +1

    መሻ አላህ ያምራል በሪቱ

  • @ZahraZahra-hh5ev
    @ZahraZahra-hh5ev 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ሲያምር

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 6 місяців тому +1

    ዋዉ ማሻአላክ

  • @user-lm4pl5ev2z
    @user-lm4pl5ev2z 6 місяців тому +1

    ማሻ አለህ

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 6 місяців тому +1

    በጣም ቆንጃነዉ በርታ

  • @ergomehamed9015
    @ergomehamed9015 5 місяців тому +1

    መሸአላህሣምር

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 6 місяців тому +1

    ❤❤ማሻአላህ አማናችሁን በሀቅ እምትዋጡ ያዲርጋችሁ ወዲም

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 6 місяців тому +1

    ዋው

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ

  • @user-zk9br3oq1c
    @user-zk9br3oq1c 6 місяців тому +1

    ማሻአላ ,አንሸአላ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @FourgMobile-y9w
    @FourgMobile-y9w 6 місяців тому +1

    ዋው፣ለሀገሬ፣ያብቃኝ፣ገዛዋለሁ 7:44

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ አላህ ያሰብሺውን አድርጎልሽ በሰላም ያምጣሽ

  • @ነኝተስኛዋ
    @ነኝተስኛዋ 6 місяців тому +3

    ዋው ሴምር❤❤

  • @karemak-ot2mo
    @karemak-ot2mo 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ያምራል

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 6 місяців тому +1

    ዋውውውውውው ሲያምር

  • @emanebrahim3864
    @emanebrahim3864 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምረል ስልክ ቁጥር አሰቅምልን 👍👍💗💗

  • @user-xc3qc1hl3r
    @user-xc3qc1hl3r 6 місяців тому +1

    በጣም ነው የሚምረው ሁሌም አትጥፉ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ አንጠፋም

  • @FhFghh-py6rw
    @FhFghh-py6rw 6 місяців тому +1

    በጣም ቆጆ ነዉ

  • @KireaKr
    @KireaKr 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ኢሻ አላህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu 7 місяців тому +2

    አድስ ነኝ ለቤትህ መሻአላህ በጣም ያምራል ወላሂ ትሰራልኛለህ ኢንሻአላህ ❤❤❤

  • @user-rt6mq8sy2c
    @user-rt6mq8sy2c 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ያምራል❤❤❤❤

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i 6 місяців тому +1

    ሳህ ከለሩ አደኛ ነዉ ወላሂ
    ኢሻአላህ እናዛለን❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @user-lr6dn1bs6g
    @user-lr6dn1bs6g 6 місяців тому +1

    ኢንሻአላህ ካተነዉ ምገዘዉ ወድም ከድር

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @Lubaba-t3x
    @Lubaba-t3x 7 місяців тому +1

    ዋዉዉ ማሻአሏህ ኮሜት የመጀመሪየ ነው ስላመረኝ

  • @qeew2686
    @qeew2686 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ተባረካላህ❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      ሽኩረን /አመሰግናለሁ

  • @Endris.abduTube
    @Endris.abduTube 7 місяців тому +4

    ማሻአላህ ደስ ይላል ላክ አርጉ ያጀመአ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ

    • @karemak-ot2mo
      @karemak-ot2mo 6 місяців тому +1

      እኒ ስትቀን ጠየኩት ስራልኝ ብየ ላይክ አላደሪገውም

  • @moosaibrahimhassan9333
    @moosaibrahimhassan9333 2 місяці тому +1

    መሻ አላህ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 7 місяців тому +1

    አሁን ነዉ ያየኋቹሁ አሁን ሰፕስክራይብ አደረኳቹሁ በርቱ በጣም ያምራል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እንገዛለን 🙏❤️

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 7 місяців тому +2

    በርታ እዳታቋርጥ በቲክቶክሸር ያርጉልሕ ቲክቶክ ተጠቃሚዎች እይታ እድኖርሕሠብ ላይክ አረኩሕ

  • @hggg4319
    @hggg4319 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍነው

  • @hayat-gg3cg
    @hayat-gg3cg 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @ekru7258
    @ekru7258 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ሲያምር

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 7 місяців тому +2

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ቁጥርህ አስቀመጥለኝ ሀይቅ ታደርስክ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ 0920363634 አደርሳለሁ

    • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
      @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 6 місяців тому

      ​@@Kedrfurnitureኢንሸአላህ እኔም እፈልጋለሁ ቤቴን ስጨርስ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      ኢንሻአላህ

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 6 місяців тому +1

    ሸዋ ትልካለክ ያምራል በፍጣሪ❤❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ እልካለሁ

  • @fhffhf1906
    @fhffhf1906 7 місяців тому +1

    ዉንድሜ በርታልን ጥሩ ነዉ

  • @aberatetekle125
    @aberatetekle125 6 місяців тому +1

    Waw waw

  • @ዜድ-ሰ7ፈ
    @ዜድ-ሰ7ፈ 6 місяців тому +1

    ወላሂ በጣም ያምራል

  • @user-xd6kb7zm1y
    @user-xd6kb7zm1y 7 місяців тому +1

    እጃችሁ ይባረክ ቆጆ ነው😊

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 7 місяців тому +1

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ከድር በርታ ሰብ አርጌሀለሁ
    ማሻአላህ አሪፍ ነው እኔ እፈልጋለሁ ቤተ ቀለም ነው የቀረኝ ልጨርስ ኢሻአላህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ በጣም ኢንሻአላህ

  • @ToybaAw
    @ToybaAw 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ አላህ ይወፊቃችሁ ሥያምሩ

  • @user-kv2ny4md5h
    @user-kv2ny4md5h 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ሢያምር

  • @hzhshshdhshd
    @hzhshshdhshd 6 місяців тому +1

    በጣም ያምራል ❤❤

  • @henah1426
    @henah1426 6 місяців тому +1

    በጣም ያምራል ቁጥር አስቀምጥልን

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ 0920363634

  • @ሀዋመሀመድ-ኰ7ጨ
    @ሀዋመሀመድ-ኰ7ጨ 7 місяців тому +1

    መሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @user-ot8ld7jy1z
    @user-ot8ld7jy1z 6 місяців тому +1

    Mashallah

  • @semu639
    @semu639 6 місяців тому +1

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እሺ እኔ ማዘዝ እፈልጋለው ሜትር ከሀያ

  • @zuzulove-i9k
    @zuzulove-i9k 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ እዴት እደሚምር ጥራትህን ግን አደራ ወድሜ በርታ ሰብስክራይብ አርጊሀለሁ አዘሀለሁ ወሎ ሀርቡ👌

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ የቻልኩትን አደርጋለሁ

  • @omabood9359
    @omabood9359 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምርል ቤቴን ስጨርስ እገዛለሁ ኢንሻ አላህ

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 4 місяці тому +1

    የሚሠራን ሰዉ እናበረታታ ሰብስክራይብ አድርጉት ዉዶቸ

  • @hawa8490
    @hawa8490 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ጎበዝ ነህ የት አገር ነው ያላችሁት ለዋጋው ችግር የለም ዋናውነገር ጥራቱ ነው እሚፈለግው ሀይቅ ወይም ደሤ ከወሠድክ ማሠራት እፈልጋለሁ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ሰርቼ እወስዳለሁ

  • @hawaawamleh-zi2jf
    @hawaawamleh-zi2jf 7 місяців тому +1

    .ማሻአላህበጣምያምራል❤❤❤ 3:24 3:26

  • @user-it2uy2tf6v
    @user-it2uy2tf6v 7 місяців тому +1

    በጣም.ያምራን.እደፈጣሪ.ፍቃድ.እናሠራለን❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @Eyou653
    @Eyou653 7 місяців тому +1

    በጣም ነው የሚያምረው ዋው

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @nanimanima3163
    @nanimanima3163 7 місяців тому +1

    አልጋውም ማሻአላህነው በጣምነውየሚያምረው እናዛለንኢሻአላህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      ኢንሻአላህ አመሰግናለሁ

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 7 місяців тому +1

      ​@@Kedrfurnitureአሰለመሌኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ወንድሜ ማሻ አለ በርታ በጠም ነዉ ምየምረዉ ኢንሻ አለ እኔም እፈልገሎ ግን ቤቴ ሀላባ ቁሊቶ ከተማ ነዉ ተደርስልኛሌ ወይ ሌለም እቃ ከሌ በምን መምረጥ እችለሎ ቴሌግረምህን ስጠኝ ከቸልክ መልስልኝ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      0920363634

  • @ZeynebMuhemed-l4z
    @ZeynebMuhemed-l4z 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ውብ ነው

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 7 місяців тому +1

    ከድሬ ገና ዛሬ አየሁህ በርታልኝ ወድሜ ሀርቡ ነህ እዴ??

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ ከሚሴ ነኝ

  • @user-mp8gt4pq1y
    @user-mp8gt4pq1y 6 місяців тому +1

    Woww

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 6 місяців тому +1

    Woooow🎉

  • @molanmolan6943
    @molanmolan6943 6 місяців тому +1

    በጣምነው የማምረው

  • @MdjjMdyt
    @MdjjMdyt 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ልዩነው

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m 7 місяців тому +1

    ማሻላህበጣምያምራልእንሸአላህበቅርብአሠራለሁ❤❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @Maka-id6lw
    @Maka-id6lw 6 місяців тому +1

  • @saudah8298
    @saudah8298 7 місяців тому +1

    ማሻአላሕ እጅሕይባርክ

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 6 місяців тому +1

    Yet ager new wowww

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ወሎ ከሚሴ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 7 місяців тому +1

    ዋውዋው:አለ አረ የምር ባጠቃላይ መረጠ ነው:ግንየትናችሁ

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ያምራል እኔም አዛለሁ ቤቴን እየጨረስኩነዉ 😢😢❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

    • @karemak-ot2mo
      @karemak-ot2mo 6 місяців тому +2

      ማሻአላህ በሪች እህት ❤❤❤

  • @hamdiya-u9w
    @hamdiya-u9w 6 місяців тому +1

    ማሸ አለህ ወላሂ ያምራል እንሻ አለህ ወደ አረፋ አከባቢ እያሰብኩ ነው እኔ ግን ሌላ ልገዛ ነበር እሄ በጣም አማረኝ ጥራት ካለው የት ሀገር ነው

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ወሎ ከሚሴ ነው ኢንሻአላህ

  • @user-eh8xd2fi8q
    @user-eh8xd2fi8q 7 місяців тому +1

    መሽአለህ ወለህ ካሊቤ ወደድኩት እቃቹ ጥረት አላው

  • @tubeamiharbutube677
    @tubeamiharbutube677 8 місяців тому +1

    ምርጥነው በርቱ ማሻአላህ

  • @user-zo2ry8mb9x
    @user-zo2ry8mb9x 6 місяців тому +1

    ማሻአላህክሺንናአልጋሥራልኝወንዲም

  • @emarateuae655
    @emarateuae655 7 місяців тому +2

    Wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ በጣም ዉብነዉ

  • @ritaseid
    @ritaseid 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ሲያምር መርሳ ሰርተህ መዉሰድ ትችላለህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  8 місяців тому +1

      አዋ በሚገባ ሰርቼ አደርሳለሁ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  8 місяців тому

      አደርሳለሁ

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 7 місяців тому +1

      ​@@Kedrfurnitureበአላህ ቁጥርህን ለሀይቅ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      0920363634 ከድር

  • @mgjfhmb3765
    @mgjfhmb3765 8 місяців тому +2

    Wow betami konijo newi

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 7 місяців тому +1

    ማሻአላሕወላሒያምራልበረታወንድምእኔወላሒእፈልግአለሑ

  • @user-ks9dw9rw5h
    @user-ks9dw9rw5h 7 місяців тому +1

    ወላህ ምርጥ እቃ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ

    • @AaAa-pr6ij
      @AaAa-pr6ij 7 місяців тому +1

      ቁጥር አስቀምጥ ፈልጌ ነዉ ሀልጋዉን

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      0920363634 ከድር

  • @ethohabshewit6048
    @ethohabshewit6048 7 місяців тому +1

    አሁንአድ አድርጊሃለሁ መሽአላህ ተባርክ አላህ ያምራል

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ በጣም

    • @fatumayimam3402
      @fatumayimam3402 6 місяців тому +1

      ​@@Kedrfurnitureአድራሻ የት ነው

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 місяців тому

      ወሎ አካባቢ ከሚሴ ከተማ

  • @amelmalmarie4302
    @amelmalmarie4302 5 місяців тому +1

    Wow yamral konjo sra new somali kilil tadersaleh ?? Algawn efelgalehu

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 7 місяців тому +1

    መሽአሏ ያምራል ቤቴን ልጨርስና ትሰራልኛለህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @user-ko2fr8jt7f
    @user-ko2fr8jt7f 6 місяців тому +1

    Betame yamerale

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 7 місяців тому +1

    ይቅረታ ለቤትህ አድሥ ነኝ ግን በጣም ያምራል ማሻ አላህ የት ሀገረ ነው ያለህበት

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  7 місяців тому +1

      ወሎ ከሚሴ ነው አመሰግናለሁ

  • @fatmaendis356
    @fatmaendis356 7 місяців тому +1

    መሽአላህያምራልብርታ

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 3 місяці тому +1

    ተባርክ እርህማን አልገውን ወደኩት

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል አድስነኝ ሰብስክራይብ አረኩህ በርታ ወድሜ