አንድ አለኝ - new ethiopian full movie 2022 Ande alegn | new ethiopian movie አንድ አለኝ 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • new ethiopian movie 2022

КОМЕНТАРІ • 292

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 роки тому +10

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የማዳም ቅመሞች ኑ እዩት ግን እኮ ፊልም ማየት አቁመዋል ከቲክቶክ መደር እየዞሩ ስራ አተው ዩቱብ የሚገቡት ኑ ፈታ እንበል የመዳም ባጃጅ

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d 2 роки тому +4

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሆዳምና ስግብግብ ሰዎች በዚህ ምድር ላይ ባይበዙ ነሮ አለም በሰላም በፍቅር በኖረች ነበር ግን ጥቂት ብዙ ክፉ ሰዎች ጥቂት መልካም ሰዎች ቢኖሩም የሚያሸንፉት መልካሞች ናቸው እውነት በሀሰት ተሸፍና አትቀርም ፍትህ በሰማይም በምድርም አለና ፈጣሪ አምላክ መልካሞችን ያብዛልን ገንዘብ ወዳድነትንና እኔ ብቻ ልኑር የሚሉትን ልቦና ስጥልን እና እዚህ ፊልም ላይ የተወናችሁና የሰራችሁ ሁላችሁንም እንወዳችሗለን እናከብራችሗለን። ለሀገራችን ሰላምና ፍቅርን ያምጣልን ከዘረኝነትና ከአልጠግብ ባዮች ባንዳዎች የፀዳች ሀገር ያድርግልን ዘረኝነት እራስ ወዳድነት ገንዘብ አምላኪነት ከምድራችን ይጥፋ እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላሟን አንድነቷን ይመልስልን በፍቅርና በደስታ በመተሳስብ የምንኖርበትን ዘመን ያምጣልን ሀገራችን መከራው ችግሩ ስደቱ ሰቆቃው ይብቃሽ ተነሽ ወደነበርሽበት ታላቅነትሽ ማማ ውጭ የገባሁልሽ ቃልኪዳን ተፈፀመ ብሎ ለሀገራችን ዘመኗን ባርኮ ታላቅነቷን ለአለም የምስራቹን ዜና ያሰማን ኢትዮጵያ ታላቅነቷን ትኑር። በጣም እናመሰግናለን አሁን ጥሩ እየሰራችሁ ነው በርቱልን

    • @mohammedaljaberi9430
      @mohammedaljaberi9430 2 роки тому

      እህቴ ሠላምነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ኢቱብ አለ አዳምጭዉ ለሌሎችም አካፍይ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 2 роки тому +15

    በጣም አሪፉ ፊልም ነው የሀገራችንም ስግብግብ ሰዎች እባካችሁ ከዚህ ፊልም ተማሩ ለዚህች ኮንትራት መኖሪያችን ወደ ዘላለሙ ቤት እስክንጠራ ተዋደን ተፋቅረን በአንድነት በሰላም እንኑር የእምዬ ኢትዬጵያ ልጆች ይሰማል!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ሀገራችን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን ጠላቶቿንወደ ተመኙት ሲኦል ይላክልን

  • @askoevents143
    @askoevents143 2 роки тому +26

    ሀኒ የኔ ጀግና
    ገና ምኑ ተነካና ካንቺ በብዙ እንጠብቃለን ❤
    ክብር ይገባሻል🙏🙏🙏

    • @mohammedaljaberi9430
      @mohammedaljaberi9430 2 роки тому +1

      የኔ እህት ሠላምነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ኢቱብ አለ አዳምጭዉ ይጠቅምሻል ሌላም አካፍይ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 2 роки тому +20

    እሰኪ በፅለት አሰቡኝ ዘንድሮ እንኳ አገሬ በገባ አሰቤለሁ ለሁላችን ከሰዓት ይገላግለን አገራችን ሰላም ያርግልን

    • @user-qe4yc1ic5e
      @user-qe4yc1ic5e 2 роки тому

      እስኪ አሪፍ ስልክ አምጭልኝ ቆንጅየ

    • @user-eq4dm6qs3p
      @user-eq4dm6qs3p 2 роки тому

      @@user-qe4yc1ic5e የትነሺ

    • @anaabab188
      @anaabab188 2 роки тому

      በሰላም ለሀገርሽ አፈር ያብቃሽ እህቴ እኔም የአንቺን እድል እመኘዋለሁ

    • @user-eq4dm6qs3p
      @user-eq4dm6qs3p 2 роки тому

      @@anaabab188 አሚንንንወዴ

    • @mohammedaljaberi9430
      @mohammedaljaberi9430 2 роки тому

      እህቴ ሠላምነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ኢቱብ አለ አዳምጭዉ ይጠቅምሻል ለሌላም አካፍይ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +28

    ከምርጥም ምርጥ ፊልም
    😘😘😘በርቱ እንዲህ አይነት የሀገር ታሪክ ፊልም ሲሰራ እጅግ ደስ ይላል እናመሰግናለን 🙏🏿

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +7

    ዋውውውው አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ለእውነት ብላ የራሷን ህይዎት አደጋ ላይ ጥላ አደረገችው ሁላችንም ሰለ እውነት መጋፈጥ አለብን ።

  • @metabalcha5446
    @metabalcha5446 2 роки тому +11

    እጅግ በጣም አንደኛ የሆነ ፊልም ነው ለኔ አመሰግናለሁ ተመችቶኛል ያላያችሁ እዮ ያምራል

  • @yeblublew774
    @yeblublew774 2 роки тому +6

    በጣም ጥሩ ነው እነዚህ ሰዎች ምን አለበት በህይወት ቢጠፉ ገንዘብ እንደሆነ እግዚአብሔር እያመኩ አር ተው መስሏችሁ እንጂ ለሰው ሰው ነው ልብሱ እግዚአብሔር ልቦና ስጣቸው አሜን

  • @user-sc9gu2wf6s
    @user-sc9gu2wf6s 2 роки тому +2

    ከአሁን አሁን ተያዘች እያልኩ እኔ በመሳቀቅ አለቅሁ ወቼው ጉድ ስልኳም ጠርቶ ያዋርዳታል እያልኩ ተሰቃየሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +4

    ይሄኔ ቢንብህን ገሎልሃል ክክክክክክ አሪፍ ፊልም ነው ያምራል እውነት ልጅቱ በጣም ጀግና ናት ማለቴ ሃና እና ባህሬን እናመሰግናለን በርቱልን አሪፍ ትምርት ያለው ፊልም አባት በልጁ ላይ የጨከነ ለንብረት ብሎ ቤተሰቡን የሚጎዳ በአጣቃላይ እራስ ወዳድነት ያሳያል መቸረግን ውርደት እና ሞት ነው 🙏

  • @user-kb1pk4nl1o
    @user-kb1pk4nl1o 2 роки тому +3

    እኔኮ ሕፃንነቴ አለቀቀኝም ወላሕ ያስደነግጣል እስከ መጨረሻው ማየት አልቻልኩም🏃😰😰😰

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 роки тому +1

    አቤት ይሄ ሰውየ ግን ሁሌም ክፉ ሁኖ ነው የሚሰራው አድ እኮን ደህና ሰው ሁኖ የሰራበትን ፊልም አይቸ አላቅም ትችላለህ

  • @user-nt9ys8es2d
    @user-nt9ys8es2d 9 місяців тому +2

    ኮሜት አይቸ ጥሩ ነው ስትሉ አያለሁ ❤

  • @betty4950
    @betty4950 2 роки тому +13

    ዋው የሴት ጀግኖችን ያብዛልን አሪፍፊልም ነው

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 роки тому +1

    እውነትን ይዞ የሄደው መቼም ቢወድቅ አይወድቅም ሳምሪን ሳላደንቅ አላልፍም ዋው እንዴት ደስ ይላል👍👍

  • @user-cf7xl6fd5x
    @user-cf7xl6fd5x 2 роки тому +9

    ስጠብቀው ነበር ይህን ፊልም♥😍
    በጣም አስተማሪ ነው እውነት አትሞትም !

  • @HanaHana-br4ke
    @HanaHana-br4ke 2 роки тому +2

    አሪፍ ፍልም ነው በርቱ

  • @Babo_mediya
    @Babo_mediya 2 роки тому +13

    እውነት በጣም ደሰ የሚል ፊልም አሰተማሪ ልብ አንጠልጣይ ሁኖ አግኝቸዋለሁ

    • @samrisam5860
      @samrisam5860 2 роки тому +2

      ለየው በቃ እኔ በኮመንት ነው ማየው

    • @mohammedaljaberi9430
      @mohammedaljaberi9430 2 роки тому +1

      ወድማለም ሠላምነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ኢቱብ አለ አዳምጠዉ ይጠቅመሀል ለሌሎችም አካፍል

  • @haymitube8198
    @haymitube8198 2 роки тому +10

    እግዚአብሄር የኢትዩን ትንሳኤ ያምጣልን የሀገራችን ደሥታ ያሠማል ማነው እደኔ የናቱ የቤተሠቦቹ ድምፅ የናፈቀው 😭😭😭

    • @mohammedaljaberi9430
      @mohammedaljaberi9430 2 роки тому

      እህቴ ሠላምነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ኢቱብ አለ አዳምጭዉ ይጠቅምሻል

  • @hanun14
    @hanun14 2 роки тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የሰዉ ዘሮች በሙሉ አንተ ማነህ ተብለህ ስትጠየቅ እኔ ሰዉ ነኝ ብለህ ከመለስክ አንተ እዉነትም ለሆነ አላማ እደተፈጠርክ አዉቀሀል ማለት ነዉ😍ማለት የፈለኩትም ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉና የሰዉ ስቃይ ሞት የታላላቅ ሰወች እንባ እዉነት ቆርቁሯችሁ ከሆነ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሳያስቡት ወተዉ ሳያስቡት መከራ ለገቡት ኢትዮጵያዊያን ፍትህህህህህ ሁኑ በማንኛዉም አጋጣሚ ሀገር ገብተዉ እደሚሞቱ ቢያዉቁትም ግን የሀገሬን አፈር ልቅመስ የሚሉ በሺወችችችች ነን ፍትህ 👨‍⚖️👩‍⚖️👩‍⚖️😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @tigistaraga4117
    @tigistaraga4117 2 роки тому +7

    ሴቶች አርቲስቶቻችን አይናቸው ስር የሚያስቀምጡት የአይን ሽፋሽፍት መሳይ አርቲፍሻል በጣም ነው የሚደብረው ማን እንደ ተፈጥሮ ፀጋ ምን አለበት ሰው የሚያምርበትንና የሚስያጠላበትን ነገር ቢያውቅ

  • @mekdesyekete4493
    @mekdesyekete4493 2 роки тому +2

    ሀኒዬ ምርጧ የእትብቴ መደር ልጅ ምርጧ የሀዋሳ ልጅ በርቺልኝ ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @mene6709
    @mene6709 2 роки тому +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሁልግዜም የተሻለ ወርቁ ፊልም አንደኛ ነው ልጅቱአ ደግሞ ትችላለች

  • @የዛላዋ
    @የዛላዋ 2 роки тому +8

    አድስ ፍልም ይመስለኛል ቆይ ስረዬን ጨርሼ መጣሁ

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 роки тому +3

    ምርጥ ፊልም ነው የኔ ጀግና ሰርተሽዋል አይንሽ እዴት እደሚያምር የኔ አካሳ ይመችሽ አቦ

  • @RahmaRahma-zq2re
    @RahmaRahma-zq2re 2 роки тому +3

    Wow wodjwalaw

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 2 роки тому +8

    እንደኔ የሀገራችን ሰላም የናፈቀው ማነው

  • @endeshaw_tube9040
    @endeshaw_tube9040 2 роки тому +38

    በጣም ገራሚ የሆነ ነው .... ለሀገራችን ና ለህዝባችን ሠላም ያድለን ፈጣሪ.

  • @SaraSara-ty6ot
    @SaraSara-ty6ot 2 роки тому +2

    እኔን የጨነቀኝ አንድ ነገር ብቻ የሀገሬ እፍፍፍፍፍ

  • @ESU05
    @ESU05 2 роки тому +20

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!"!"!

  • @tube2790
    @tube2790 2 роки тому +6

    በርቱ የሀገሬ እንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏

    • @user-xh8pd9vy8k
      @user-xh8pd9vy8k 2 роки тому

      በጣም ደስ ይላል ግን መዳም አስር ግዜ እየጠራችኝ ምንም ያየሁትን አላወኩትም

  • @ycufyfuffuufgu149
    @ycufyfuffuufgu149 2 роки тому +22

    ምርጥ ፊልም ነው ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝባችን ይሁንልን 🇪🇹🙏

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +3

    ዋዉ በጣም ያምራል ሁላችንም እራስ ወዳድ አንሁን ስለ እዉነት እንስራ እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያምጣልን

  • @mahletfente340
    @mahletfente340 2 роки тому +2

    wow betam wedjewalehu beteley yesetochin bkat more slagola edezih aynet sra ydegageeeemmmm byalehu

  • @keremuderese9511
    @keremuderese9511 2 роки тому +8

    ዋው በጣም ያምራል ሀገራችን ሰላም ትሁንልን

    • @tube2790
      @tube2790 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-xt5fm8uy3b
    @user-xt5fm8uy3b 2 роки тому +87

    የመዳም ልጆች ኑ አዲስ ፊልም ተለቋል አብረን እንሹፈው ኮመንት የለለበት ደሰ አይለኝም

    • @aszx141
      @aszx141 2 роки тому

      ውድ እሽ

    • @user-ok7wt9sm9v
      @user-ok7wt9sm9v 2 роки тому +1

      እየመጡ ነው ጠቢቂ

    • @MM-ps8vg
      @MM-ps8vg 2 роки тому

      ok mom😍😍😘

    • @mesiasane4707
      @mesiasane4707 2 роки тому

      ሴትዮ እንስራበት ክክክክክክክ

    • @mimitefera2444
      @mimitefera2444 2 роки тому +1

      መቼም ያለኛ ምን ይሆኑ ነበር

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 2 роки тому +10

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው ደራሲው ሊመስገን ይገባል!

  • @ybralemsmer2349
    @ybralemsmer2349 2 роки тому +4

    አቦ ይመቻችሁ ምርጥ ፊልም ነው👍😍

  • @user-me2so5sp7s
    @user-me2so5sp7s 2 роки тому +9

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ተበረቱ🙏❤❤❤😍😍😍😍😍😍💚💛❤🇪🇹🇪🇹

    • @mohammedaljaberi9430
      @mohammedaljaberi9430 2 роки тому

      የኔእህት ሰላምነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ኢቱብ አለ አዳምጪ ይጠቅምሻል ዉዴ

  • @mangalg783
    @mangalg783 2 роки тому +2

    ሳምሪዬ ሰወዲሽ ዬኔ ቆንጆ ስስትሽን አሰተካለሽ አባትሽን ስላኮራሽ በጣም አደንቅሻሎ👍👍❤❤

  • @user-lk2xu1ul7t
    @user-lk2xu1ul7t 2 роки тому +3

    ድንቢነዉ ቢንቢ እምትባለዉ ስታስጠላ የቤት መጥረግያ ነዉ እምትመስለዉ 🤣🤣

  • @beletedesy9135
    @beletedesy9135 2 роки тому +3

    ደስ የሚል ፊልም ተበረቱ🙏❤❤❤😍😍😍😍😍😍💚💛❤🇪🇹🇪🇹

  • @meandmyself5318
    @meandmyself5318 2 роки тому +2

    Wow,eyut tewedutalachu…ajemameru erasu endet des endemil bezaw like le filmu like 👍 asgebulet,betam arifna andena film new

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 2 роки тому +1

    ሀኒቾ ጀግና በርቺ ከዚህ በላይ እንደምትሰሪ አልጠራጠርም ቴዲም(ቴዲ ባር) ትወናም ያዋጣሀል በርታ

  • @yodit7265
    @yodit7265 2 роки тому +3

    ምርጥ ፊልምም♥

  • @jds7669
    @jds7669 2 роки тому +2

    የምንወደውን ካጣን የሚወደንን ጠበቅ እንግዲህ ህይዎት አንድ አንዴ እንዲህ ነው።

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 2 роки тому +4

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን💓💓💓

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 роки тому +4

    ገራሚ ፊልም ነው ሳምሪ ሁለ ነገሯ ሄለን በድሉን ይመስላል 😘💚💛❤

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 2 роки тому +3

    አሪፍ ነበር ግን በጣም የተጋነነ ነው በዚህ ዘመን ሰውን ለማዳን እንደዚህ መስዋት የሚከፍል ሰው አለ ብየ አላስብም ለገዘብ ብሎ ሰውን ማበላሸት ግን በዚህ ዘመን ያለ ትክክለኛ ገፀ ባህሪ ነው እናመሰግናለን

  • @teruainetminichel9692
    @teruainetminichel9692 2 роки тому +1

    ምርጥ አሰተማሪ ፊልም ነዉ ቀጥሉበት ሰላም ለሀገራችን ..

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d 2 роки тому +3

    ተሻለ ወርቁ የምወደው ምርጥ አርቲስት

    • @mohammedaljaberi9430
      @mohammedaljaberi9430 2 роки тому +1

      እህታለም ሰላምነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ የሚል ኢቱብአለ አዳምጭዉ

  • @endris960
    @endris960 2 роки тому +6

    ሰላም ለኢትዮጵያዬ 🇪🇹 ፍቅር ለህዝቦቿ ፈጣሪ ጁታን ከሀገራችን ያጥፋልን 🙏

    • @dagmawitberhe1586
      @dagmawitberhe1586 2 роки тому

      Aynk yetfa shermuta

    • @user-ms1im9jm4c
      @user-ms1im9jm4c 2 роки тому

      @@dagmawitberhe1586 ሱበሀን አላህ አላህ አጣሞ ስለፈጠራችሁ ንግግራችሁ እራሱ ይለያል ለነገሩ እናተጋ ተነጋግሮ መግባባት አይቻልም ለመቼ ጁንታ ሆናችሁ አላህ እልምምም ያርግልን

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 2 роки тому

    የመጀመሪያ ግዜ ቆጆ ፍልም ሳይ ባህሪንዋየ ስወድህኮ ❤
    ወይኔ ይከ ሰውየ ጨካኝ ሁኖ ነው የሚሰራው ሲያምርበት ደሞ ስወድህኮ ጉድ ልጁን ና ሚስትን ለገዘብ ተብሎ በሸረተኛ ማረግ መጨረሻው ያምራል

  • @harounmd701
    @harounmd701 2 роки тому +4

    አሪፍ ፊልም ነው ግን አባት ሁኖ የሚሠራው ሜክ አፑ ሽበት ለማስመሠል የሞከራችሁት ተራ ለመለማመጃ ይመስላል አባት የሚሆኑ ብዙ አክተሮች አሉ እዚህ ላይ ያለው አይመስልም የልጆቹ ጓደኛ ነው የሚመስለው

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 10 місяців тому

    በጣም የሚያምር ፊልም ነው❤❤❤

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 2 роки тому +1

    ዋውውውውውው የሚምር ስራ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን

  • @alganeshyegorawo4683
    @alganeshyegorawo4683 2 роки тому +2

    bexam bexam mirx film newo inameseginalen bestemechersa hulum yeijun yagegal fexari yeagerachinin hodamoch mechersachewo indezih film bihon

  • @alember9524
    @alember9524 2 роки тому +1

    እያነከሰች መረጃ ስትሰበስብ ካሁን አሁን ያዛት እያልኩ በድንጋጤ ጨረስኩት ለማንኛውም ደስ ይላል

  • @hiwatishita6718
    @hiwatishita6718 2 роки тому +1

    Wawaw bxam das yilal bartu

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 2 роки тому +2

    ሜካፕ ቀንሱ ሴቶች ምድነው

  • @sisaybodity7876
    @sisaybodity7876 2 роки тому +2

    yene konjowoch yene jeginoch wuddddddddddddddddd new madergachihu filmun eyayehu abireachihu sitewun neber enam betam desss bemil huneta ke actingu jemiro hulachihum andegnoche honachihu new yagegnehuachihu bertulign hanina aschun yizo guzu min tefto abo yimechachihu betam anbesoch

  • @user-rq7nk3ml3v
    @user-rq7nk3ml3v Рік тому +1

    ዋዋዋዋዋዋዋው ምርጥ ነው

  • @RaniRani-xr2hf
    @RaniRani-xr2hf 2 роки тому +1

    ጅግንነት እንደዚህ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት ለሰው መስዋትነት መክፈል

  • @mekdiyoutube5369
    @mekdiyoutube5369 2 роки тому +5

    ሀኒ ቆንጆ በርቺልን 😍

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o 2 роки тому +1

    ዋው በጣም እምያምር ፊልም ነው እናመሰግናለን ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን

  • @user-vz7ze1dj6d
    @user-vz7ze1dj6d 2 роки тому +2

    ያበደነው

  • @moliyoneseh2685
    @moliyoneseh2685 2 роки тому +1

    wowww new

  • @Eman-zu9jr
    @Eman-zu9jr 2 роки тому

    ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ግን ኮሜት የለውም ባህሪን ያለበት ውስጤ ነው የናችሁ አድናቂወቹ😘😘

  • @user-fo6ms2rb3u
    @user-fo6ms2rb3u 2 роки тому +1

    wow i so much best,i haven't any word to express!!!!! Continue too

  • @rioson3686
    @rioson3686 2 роки тому +1

    እዚ መምጣቴ ስተት ነበር ነው ያልሽው ሳምሪ እሱ ጋር ሄደሽ ሳይሆን ወድቀሽ ሰው አጊኝቶሽ ነው የወሰዱሽ

  • @sosigirma8740
    @sosigirma8740 2 роки тому +2

    filmu arif nw gen lmdenw andu mjmra teru nw kale hulum teru nw yilal andu matfo nw kale hulm adzw ahe le komchoch nw

  • @ohmeingott9912
    @ohmeingott9912 2 роки тому +1

    I am very sad for the child

  • @wubeteandualem8841
    @wubeteandualem8841 2 роки тому +1

    ዋው!

  • @mklityehodeyne5770
    @mklityehodeyne5770 2 роки тому +3

    Manew endene filmun mayet sayijemir comment yemiyanebew .Ethiopia hagerachinn selamishin Medhaniyalemi yakiribilsh

  • @tityehanamarlijabatwanweda1901
    @tityehanamarlijabatwanweda1901 2 роки тому +6

    ቤሩቶች ማዳም ቤት ስራ ፈልጉልኝ እስቲ

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s 2 роки тому

    አሪፍ ነው ያው ለሞራል የኛ ሀገር ፊልም መጀመሪያውን ካየሁት መጨረሻውን ሳላየው አቀዋለሁ እኔ ብቻ ነኝ ግን

  • @mulutebebkena8433
    @mulutebebkena8433 2 роки тому +1

    Wow ye ametu yemertu meret felem des eyalegn yecheresehut bewenet bertulen selam le 👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹lehagerachen feker lewegenochachen👏

  • @jemalaetlaw1868
    @jemalaetlaw1868 2 роки тому

    ዋው አሪፍና አሥተማሪ የሆነ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉበት

  • @abbiyaddis2522
    @abbiyaddis2522 2 роки тому +3

    Best ethiopian movie ❤

  • @lucyteklu8571
    @lucyteklu8571 2 роки тому +1

    hun ድንቅ ስራ ነዉ በርቺ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 роки тому +1

    betam arif ina astemari film new awon ewinet new awuropan honu leloch hayalan hagerati ye African selam ina meregagat ayiwedum

  • @nhatty2190
    @nhatty2190 2 роки тому +2

    It is a wonderfull Movie !! Keep shining Proud of you 👏🏾👏🏾👏🏾 Hani, Tes ... ☺🙏💪💪💪

  • @user-rj5sm1iu5q
    @user-rj5sm1iu5q 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @user-tq5pv5sn2f
    @user-tq5pv5sn2f 2 роки тому +1

    ያስላም የለለፈልም ዋውውውውውውውነው እናመስግናለን

  • @user-vk7tz2bk1f
    @user-vk7tz2bk1f 2 роки тому +6

    ሞት ያማረት አይጥ መሰልኩሽ ወይ አላለችም 😂

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 2 роки тому +1

    Good story.excellent fine.all best ri crew

  • @siltube2735
    @siltube2735 2 роки тому

    ቾኩ በዝቶበታል የአባትዬው ፀጉሩ ላይ

  • @ehetamareyamalemu6116
    @ehetamareyamalemu6116 2 роки тому +12

    በጣም አሪፍ ፊልም ብዙ መማር እንችላለን ለገንዘብ ብለን ስንቱን ሂወት ቀጠፍን😭😭

    • @emutitube3312
      @emutitube3312 2 роки тому

      Yne ፍልቅልቅ

    • @heyattub88
      @heyattub88 2 роки тому

      Yesew hiwet ketfeshal ende achim hahahahaha

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 2 роки тому +1

    እኛስ ሀገር ወያኔ 27 ዓመት ተቀምጦ የቅኝ ገዢዎችን ከፋፍለክህ ግዛ ኢትዮጵያ ላይ አድርገዉት የለምን
    ክልል ከሀገር በለጦ የሚገርመዉ የክልል ባንዲራ ሰጥተዉ አንድነታችንን እንደ ምስጥ በልተዉ አሁን ላለንበት ችግር የዳሩግን
    አፍሪካዊነታችንን አሳንሰዉ በአፍሪካ የነበረንን ቦታ ሊያሳጡን የጣሩ
    የትምህርት ካሪኩለም በመረዝ የተለወሰ ዳቦ አርገዉ ያጎረሱን ስላለን ሀብት እንዳናዉቅ ስለአፍሪካ ያለንን አመለካከት ትክክል ያዛቡ መርዝ ናቸዉ
    በዓለም ላይ ካለዉ ሀብት 75% አፍሪካ ዉስጥ ሆኖ ሳለ እንዳነጠቀም የአዉሮፖ የአሜሪካ ሴራ በኛም ሀገር ወያኔን አስቀምጠዉ የተጫወቱት አንረሳም

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 2 роки тому +1

    ያሳዝናል😥

  • @SamsungGalaxy-qj3qu
    @SamsungGalaxy-qj3qu 2 роки тому +2

    wawou batami dasi yilali 🙏🙏❤

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 2 роки тому +1

    በጣም አሪፋ ነው ቀጥሉባት ጎበዞች

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 роки тому +2

    Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому

    ባህሬን ያለህበት በሙሉ ይመቸኛል የኔ አንደኛ

  • @buzayehuyitbarek3877
    @buzayehuyitbarek3877 2 роки тому

    ተሼ ትችላለህ በርታ አድናቂ ነኝ ሁሌም ፊልሙን እውነት ስለምታስመስለው።

  • @hayatmohmmed4763
    @hayatmohmmed4763 2 роки тому +2

    Arefe new mereteya

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 2 роки тому +6

    ገበሪ ያለችው ቀፎ ገበሪ ባይኖር ከየት አምጥተሽ ትጠቀጥቄ ነበር

  • @user-ls8su1gh6t
    @user-ls8su1gh6t 2 роки тому +1

    መጣሁ ደሚ