Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Instagram 👉Messi.molla Telegram 👉ye Nathan enat Facebook page 👉ye Nathan enat
Thanks ውዴ ትላትን ነበር የጠየኩሽ ጥያቄ ስለመለሽ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ ኢንሻ አላህ ተስፋ አልቆርጥ እጠቀማለው
Thanks
መሲየ በባቢ መልሽልኝ እርዱን ከየት ነው የምንገዛው ከፓርማሲ ነው ወይስ ለብቻ መሸጫ አለው
እህት እናመሰግን አለን ማር ስለማላገኚ ስካር መሆን ይችላል
Yene ehtie yene fete hulom madeyate becha now gen betam tchinkyalhu malsema legba eyalkueg now min temkergaleshe
ክረስቲያን እህቶች ፀበል በጣም አሪፍ ነወ እኔ ሙሉ ፊቴ ነበር ሸንኮራ ዩሐንሰ ሂጀ ጠፋልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን
Tg Tg Amen tesfa alegn
ልክ ነሽ ግን አረብ አገር ያለነው የት እናግኘው እግዚ አብሄር ይዳብስልንጅ
ትክክል ፀበልማ ያድናልበስደት ሆንኩ እንጅ
@@high1166 አወ እህት አሜን
ልክ ነሽ የኔም ፊቴ በጣም ይዘገንን ነበር እምነት እየቀባዉት ድራሹ ጠፋ ጸበል እምነት ለሁሉም ነገር በጣም ፈዉስ ነዉ
መሲ እናመሠግናለን የኔ መልካም እስት እሞክራለው የኔ ፍት ግራ አጋብቶኛል ፈጣሪ ይባርክሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ አሜን
በታም ኣመሰግናለው መሲየ ማድያት enkan yelegm ኣሁን ግን ለምን አንደሆነ ሁለት ጉንቾቺ yakatlegal bza lay ycemaddegal eski ehtoci endza myargacu kalacu ngrug
እናመስግናለን እህቴ የኔ ግን የሆነነገር ስቀባ ይቀንሳል ካቆመው ይመለሳል ድግሞ እዳርጀስው ይሽበሽባል ፊቲ ከሬም አበዛነበር ማዳት ለማጥፍት ተቅሽር ቆዳየን የሚልጥ እቀባና የተውስነ ይሻለውና ይመለሳል ምን እድማድርግ አላውቅም
እህቴ ተቅሸር ካርግሸ በሗላ የሚያርጥብ መቀባት አለብሸ ሰለሚደርቅ አለበለዛ ፈትሸ ያርጃል ይሸበሸባል ደሞ የምትጠቀሚው መርጠብ ምንም አይነት ኮርቲዞን እንዳይኖረዉ
የኔ ቆንጆ ልክ ነሺ ማዲያት ለመጥፍት 2 አመት ያስፈልገዋል እኔም ከጀመርኩት 1 አመት ሆኖኛል በጣም ለውጥ አለው 2 አመት እስኪሞላው ድረስ እራሱ አይቆይም እየጠፍልኝ ነው እኔ ግን የቤት ነገር እርግፍ አድርጌ ትቸ ዶክተር ጋር ሄጀ ነው ለማንኛውም ትግስት ወሳኝ ነው እህቶቸ ተጠቅማችሁ ባያችሁበት ላይ ሳትሰለቹ ተጠቀሙ ትግስትን እኔ ከፀጉሬ ተምሬያለሁ ፀጉሬ በጣም ኩርችች ነው ግን ይሄው ደከመኝ ሠለቸኝ ሳልል በትግስት በ 6 አመቱ በልፍቴና በ እግዚያብሔር እርዳታ ከብድር አድኖ እንስራ ከምንሸከምበት ወገቤ ላይ ደርሷል ሳየው ደስ ይለኛል ግን በጣም ደክሜያለሁ እና ለማለት የፈለኩት ትግስት ወሳኝ ነው በ አንድ ቀንና በ ሁለት ቀን የሚመጣ ለውጥ የለም እህቶቸ ታገሡ !
በናትሽ ምክርሽ ያስፍልገኝል ፊቴ የ50 አመት ሴት ይመስላልል እኔ ግ.ን 30። አመቴ ነው ምን ይሻለኝል
የቤተሰብ ዛር ካለ በባእድ አምልኮ ውስጥ ካለ አይነ ጥላ ሊሆን ይችላል ትዳር እዳትይዥ ሁሌ እድታማሪ በራስ እዳትተማመኚ ለማረግ ነው ክርስቲያን ከሆንሽ ፀበል እና እምነት ተቀቢ እቤት ውስጥ እሚዘጋጅ ውህድም ብትጠቀሚ አይከፋም ብቻ በአንድ ነገር ብቻ አንጠመድ መንቃት አለብን
ቆጂየ ካሁን በፊት አላውቅሽም እንግዳነኝ እና በተፈጥሮ ነጠብጠብ ጥቋቁር ነገር እፊቴላይ አለ መፈተሄ እዳለሽ ደክተርም ከታልሽ ጠይቂልኝ
እኔም እየተጠቀምኩ ነው አፍንጫየ ላይ ትንሽ አለችብኝ አንች የምትጠቀሚውን ሁሉ ነው የምጠቀመው ለውጡ አርፍ ነው ተስፋ አልቆርጥም እንደሚለቅ እናመሰግናለን በርች
Eyerus honey ኧረ እህቴ እኔም አፍንጫዬ ከፊቴ ተለይቶ ማድያት ጣለብኝ በጣም ጠቁሮል ምን ይሻለናል
አረ እኔም አፍጫዬ ላዬ አለብኝ በናታቹ ምን ላድርግ
እርጂኝ እማምላክ ማማዬ እኔም ግራ ገብቶኛል ደሞ ጎላ ብሎ ይታያል አፍንጫ ላይ
እኔብቻመሥሎኝ ነበር በአላህ
ረለውጥያየበትሠው ይንገረኝ
ሰላም ሰላም መሲ ፕሮግራምሽን እያየሁ ነበርና በጣም ጥሩ ትምህርት እንደሰጠሽን እናመሰግናለን ለወንዶችም ይጠቅማል ማለትም ማዲያት ላለበት ወንድ
የስራሽን ይስጥሽ ፊቴን ነጠብጣብ ብቻ ሁነብኝ ይዙሽ ይህድ ጌታየ አሩጊት
መሲዬ እኔ በጣም ነው ፊቴ ላይ ጥቋቁር ነገር እና ማድያት አለብኝ ይሄን ነገር መጠቀም ከጀመርኩ 2ወር ሊሆነኝ ነው ነገር ግን ፊቴ ላይ ያለው ቡጉር እየጨመረ ነው ምን ይመስልሻል ችግሩ
እ ኔ አረብ አገር ነው ያለውትና እርዱን የገዛሁት ቡህራት ከሚገዙበት ቦታ ነውና ጠይቄያቸውን ለፊት ይሆናል አሉኝ 😢
ለምን ጥያቄ አትመል ሽም nea ማድያት የለኝም ግንን የብግር ጠቋቆረ ማጥፊያ ካለሽ ተናገሪ ጥያቄ ስትጠይቁ መለሱ
እድሜ ለአረብ አገር ማዲያት ጨረሰኝ
አለህ ይጨምርልሽ እህት
ዉድ እህቶች እኔ ልምከራችሁ በ22 ቀን ያጠፋብኝ እሬት እና ዱባ ነዉ ተጠቀሙበት እኔ ብዙ ነገር ሞክሬ እይቸዋሎሁ ለዉጥ ያያሁበት ዱባ እና እሬት ነዉ
ድባውን እንዴት ነዉ የምትጠቀሜው
ዱባውን እንዴት አድርገሽ
እደት አድርገሽ ዱባዉን
ሀያት እንዴት አጠፍልሽ?
ውዶቸ ዱባውን እንዴት ልጠቀመው
እኔ ጥያቄ አለኝ 1 የእሩዙን ውህድ በእንቁላል ከነጩ ክፋል ጋር ቀላቅለን ብንጠቀመው ችግር አለው?2 የግሪስሊን ፎቶውን ለጥፊልን ከቻልሽ
አልገባኝም መሲ ምንድነው ፊታችሁ ላይ ማድረግ የሌለባችሁ ነገር ቢኖር ማር ነው ያልሽው ገዛም እርዱንና ማሩን ቀላቅለሽ ተቀባሽው ደግመሽ ማር ብቻውንም ፊታችሁ ላይ ብትቀቡም አሪፍ ነው አልሽሳ🤔🤔🤔🤔
Lomi nw konjo sorry
@@yeNathanenat ok mar tnx awozagebshign eko lollll
Mesi Tebareki zare new yeyewush Esek emokerelehu
እናምስግናልን ቆንጆ😍😍😍
የኔ ማር እናመሰግናለን
በባለፈው ቪዲዩሽ ላይ እርድ ሎሚ ማር አድርገሽ ነው የሰራሽው እና እየተጠቀምኩ ነው አሁን ደግሞ ሎሚ ጥሩ አይደለም እያልሽ ነው እንዴት ነው?2 እርድ ወጥ ከሚሰራበት ይለያል እንዴ?
kkkkkkkkk
እኔ ልገርሺ ማሬ እርጉና ትንሺ ሎሚ አድርገሺ ተጠቀሚ እርጉና እርድም አድለይ እጠቀማለዉ
ሰላም እህት እርድ ወጥ የሚሰራበት ኖርማል እርድ ነው ወይስ ?ለያት ያለ የ skin ኣላ?
መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ
እርጎው ያልሽው ዘባዲ እናድርገው
Tnx Yene Konjo Betam Des Tiyaleshi
ሰላም ከ ይቅርታ ጋር የምግቡን እርዲ ነው ?? ወይንስ ሌላ አይነት እርዲ አለ ??? እባክሽን ንገሪኝ
Kemem yaltechmerbet awo
ከአረዱጋ ትነሽ ዝይትዘይቶን እና ሎሚ ዘባዴ ማር አታድርጉ አኔ ሥላይሁትነው በትንሽዬ ማንያ ግማሽ ዘይዘይቶን ሎሚ በትንሹ በጣም ትንሽ ጠብ ነው ይምታደርጉት ወላሂ በጣም አሪፈነው ሞኩሩት
የፊት እርድ አለ ወይሥ ለምግብ የምንገለገልበትን መጠቀም ይቻላል????
Yemegeb nw mare
የፊት ተብሎ የምሸጥም አለ ከቻልሽ ግን እራስሽ ፈጭተሽ ተጠቀሚው
አመሰግናለሁማር
Mesi anchin magegnet betam new mefelgew maletem be voc lawerash felgalew telegeram weyem whatsap emetetekemi kehon plzzzzzzzzzz
ጉበዝ፣እናመሰግናለን
Selam KonjitEsky Degmo Yanchen Emokrwalhu Yalmokrkut Gin Yelgnm Afnchya Lay Becha Madiyat Albgn gin Altfalgn Ale Esky Mokre Lewt Kalgn Shilmat Alsh
እርድ እጠቀመላሁ ግን ለውጥ ዬለሀው መዲያት የለብኘም ግን ጡቅር ነጥብ ነው እነም የሆነ ፍሽታነው ምበለሁ. እነ በርች ሁሌም እከተታለሽላው
Njat Redwan ኧረኔም እየተጠቀምኩ ነበር የብስ ሺፍታ አመጣብኝ የምግብ እርዲ ነበር የምጠቀመው እርዱ ደሞ የምግቡ አይደለም የፊት አለ አሉ
እና መሰግን ናን
የእኔ ቆንጆ ፊቴ ወዛም ነው እና ምን ልጠቀም ወዜን ለማጥፋት
ውይ እማየ እኔ እንዳለ ፊቴ የብጉር ጠባሳ ነው በጣም ያስጠላል ምን እንደማደርገው ጨንቆኛል
ክክክክክ ክርስቲያን ከሆንሽ ፃም ሲፍታ ዘይት ቀይሪ እነሱ በርበሬነው የቀራቸው
@@tewahdoyoutube936 እረ አይባልም ክክክክክ
Enyem yeny konjo fity syastela
Whahid H የኔምሁኖብኛልእህትሞክረሸለዉጥያየሸበትነገረካለ0507921225በዚህላኪልኝ
Eshi mamaye imokirawalew gin minim teshifale yenati
እናመስግናለን።
ውይ እኔማ ተስፋ ቆርጬ ተቀምጫለሁ
First thanks sister...I want to say can u show us ur photo before..
Thank you for sharing what do you use for moisture after you washed?
ዉይ የኔ ቆንጆ አሁንስ ሳላቃርት አሞክራለው ፍተ ተበላሽቶ ማ አይቀርም በጠፋ ልኝ ኡፍ
በነገራችላይ ማድያት ማለት ምድነው ወላሂ አላቅም እምታቁ ??????
Selamish yibzalign mamaye Thanks
መስዬ የኔ ቆንጆ ሰላምሽብዝት ይበል ፍቴ በጣም ተበላሽቷል እና መፍቴውን ንገርልኝ
ሰላም ለዝህ ቤት ቀን በቀንስ ብንቀባው ችግረ ያመጣል እኔ የሩዝ ዳቄት እቁላል ቭ ዝሊን ቀን በቀን ነበረ እምጠቀመው አሁን ደግሞ ይህንን ቀን በቀን እየተጠቀምኩ ነው ችግረ ያመጣል መልሽልኝ ፕሊስ
Hi thanks
Wey yene konjo Be mikneyat miknyat erasen telahu eko
አረ ልጀምር ነው እግዚአብሄር ይርዳኝ ፊቴ በጣም ቀይ ስለሆነ መድያትን አስቢው ደስ ብሎኛል
በፈጣሪሽ ንገሪኝ ልሞክረው ለውጥ አገኘሽ😢
እውነት ያጠፋል ልምክረው
የኔመልካም
You have to be confidence you don't need makeup nechuer is good
Enamasagnal yene konjo arfi Nawu barchi🙏🙏😘😘😘
እርዱን ፎቶ አሳይኝ
enmokrewalen
Huletunm gon legon maskade yeshalale. Eredun ande kan ruzun ande ken
ይቅርታ እህት ላስቸግርሺ የአላርጅክ መዳኒት ታውቂ ከሆነ ብትነግሪኝ ማማየ
ሀኪም ቤትሂጂ ማሬ ወይምፍርማሲ ያገኘሹውአትጠቀሚ ጥሩአይደለም
አመሠግናለሁ የኔ እህት
@@seadamuhamed34 💟
እር መስየ ላይክ. አድርጊሻለሁ. የኔ. ምርጥ
2 አመትማ ልጅ የማሳደግ ያህል ነው ነፍሰ ha haThankyou !
እህቴ እኔ በተለይ ስለ ፀጉሪ እና ስለፌቴ ማድያት ሞክሪዋለው እናም ለውጥ አለ የቡርትካኑ ስለፀጉር የስራሽው በጣም ለውጥ አይቼበታለው ከልብ አመሰግናለው የኔ መልካም
Thanks so much yane konjo
እስኪ የማዳት ንገሪኝ
ውይ ሁሉ እርድ እኔ ለቅልቄ ለቅልቄ ተስፋ ቆረጥሀሁ አላጠፋልኝም
የኔ ቆንጆ ጥሎብኝ ስዎድሽ
መሲየ መልከ መልካም በጣም እወድሻለው ደሞ እመክረዋለው ፊቴን ስለ ተበላሸ
በሰደትያልዉእዘህያልዉእርደይሁናል?
Madiyat barasu seat kalhone aytefam
ትክክል
Mesiye ye migibu erid yihonal ende? ebakish ጥቋቁር ነገር በጣም እያስቸገረኝ ነው
Awo mare
የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ ከቻልሽ ምንም አትቀቢ
Thanks maree😘👌 gnyetignawun erid NW yemtitkemiw?
እስኪ እርዱን ፎቶውን አስቀምጭልን ማማየ እኔ የምግቡ ነው ያለኝ እሡን አላውቀውም አስቀምጭልኝና ከአላህ ፍቃድጋ አስመጣለሁ ሠወቸን
0535790643. Whatsapp giw ine ilikilishalewu
@@الال-ي2يጀዛኪ አሏሁ ኸይር ማማየ ኢንሽ አላህ
ኧረ ለኔም ላኩልኝ በአላህ
@@sameraalovely205 ከላይ ያለውን ቁጥር ሴፍ አርገሽ ግቢ ውዷ እህቴ ትነግርሻለች
@@الال-ي2ي የት ሀገር ነሽ?
መስየ ማር ብንተወውስ
የመታ ፀጉር መፍይሄ ካለሽ ተባበሪኝ
Wooooooooo
አረ በናችሽ ፀጉሬአያርግ ብሎኛል እስቲ የምያሳድግ ንገርልኝ
Laminedinaw betichelu marr atetakamu iyalish yamichamirewu
እናመሰግናለን ማር
እናመሰግናለን ውዴ እሞክራለሁ ፊቴ ተበለሻሽቷል
❤🙏
kehulum Yetu Yshalal Ena Eftalaytikur Tkur Alew
Betam Konjo nw
የኔ ማድያት አይጠፋም ድካም ብቻ ነው
የምግብ እርድ ይሆናል ውዶቸ እስኪ ንገሩኝ ነው የፊት አለ
እኔ እየተጠቀምኩት ነው ምንም አይሆንም
የምግብ አይሆንም እኔም ሞክሬው ነበር
የምግብ አይደለም ማሚ የፊት አለ
እህቶች የምግብ እርድ አትጠቀሙ ከቻላችሁ የሶማሌ እርድ ነው በጣም አሪፍ
በጣም እነመስግነለን ቆንጆ
እናመሰግናለን
men nekashi 2 year kebad new. yene mar
Betam arife new tebareki
እውነት ሞክሬው ያስለቀቀልኝ እንደሁ
Thanks sister
ቀጥይበት ግን እርዱ የት ነው ምገኘው ማር
In the kitchen
አመሰጊነሎ ያኔቆንጇ
እሽ የኔቆንጆ tank you somuch እኔበጣምኖ ምወድሽ ምትሰሪያቸው ነገሮች ነውጥ እያየሁባቸውኖ የምርኖምልሽ በተለይ በባለፈው የሰራሽው የሙዝ ውህድ ለፀጉብ በጣም ለውጥ አግኝቸበታለው ፀጉሬ ቀለም ስለተቀባውት የመድረቅ ባህሪው ከፍተኛ ነበር አሁን ላይ ግን ለስላሳና እያደገልኝም መቷል Tank you again ሰብስክራይብ በአንድ ሰው ቢሆን መቶ ግዜም ያንስሻል።
በዉሀ ብቻ አይጠራም ቢጫ ነዉ እሚሆነዉ
ዋው እናመሰግናለን
እንስትግረምሽ የለኝም ከቸልሽ ከምትለቂዉ ቪድዮ በተች አስቀንጭልን የኔ መር
Messi.molla
ሃሸንኮራ ፀበል ያልሸው ልጅ ወይ ፍተን ይዘሽልኝ ሕጂ ሰንት የደላው አለ ባካቹ
እናመስግናለን እህታችን ግን የመዳን ቤት እሪድ ችግር የለም?
Awo
ENAMASAGENALANE YANA KONJO🥰🥰🥰🥰💋💋
ግን እደህጻን ያደርግሻል እእእ ምድነዉ አረ ሼ
Instagram 👉Messi.molla
Telegram 👉ye Nathan enat
Facebook page 👉ye Nathan enat
Thanks ውዴ ትላትን ነበር የጠየኩሽ ጥያቄ ስለመለሽ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ ኢንሻ አላህ ተስፋ አልቆርጥ እጠቀማለው
Thanks
መሲየ በባቢ መልሽልኝ እርዱን ከየት ነው የምንገዛው ከፓርማሲ ነው ወይስ ለብቻ መሸጫ አለው
እህት እናመሰግን አለን ማር ስለማላገኚ ስካር መሆን ይችላል
Yene ehtie yene fete hulom madeyate becha now gen betam tchinkyalhu malsema legba eyalkueg now min temkergaleshe
ክረስቲያን እህቶች ፀበል በጣም አሪፍ ነወ እኔ ሙሉ ፊቴ ነበር ሸንኮራ ዩሐንሰ ሂጀ ጠፋልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን
Tg Tg Amen tesfa alegn
ልክ ነሽ ግን አረብ አገር ያለነው የት እናግኘው እግዚ አብሄር ይዳብስልንጅ
ትክክል ፀበልማ ያድናል
በስደት ሆንኩ እንጅ
@@high1166 አወ እህት አሜን
ልክ ነሽ የኔም ፊቴ በጣም ይዘገንን ነበር እምነት እየቀባዉት ድራሹ ጠፋ ጸበል እምነት ለሁሉም ነገር በጣም ፈዉስ ነዉ
መሲ እናመሠግናለን የኔ መልካም እስት እሞክራለው የኔ ፍት ግራ አጋብቶኛል ፈጣሪ ይባርክሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ አሜን
በታም ኣመሰግናለው መሲየ ማድያት enkan yelegm ኣሁን ግን ለምን አንደሆነ ሁለት ጉንቾቺ yakatlegal bza lay ycemaddegal eski ehtoci endza myargacu kalacu ngrug
እናመስግናለን እህቴ የኔ ግን የሆነነገር ስቀባ ይቀንሳል ካቆመው ይመለሳል ድግሞ እዳርጀስው ይሽበሽባል ፊቲ ከሬም አበዛነበር ማዳት ለማጥፍት ተቅሽር ቆዳየን የሚልጥ እቀባና የተውስነ ይሻለውና ይመለሳል ምን እድማድርግ አላውቅም
እህቴ ተቅሸር ካርግሸ በሗላ የሚያርጥብ መቀባት አለብሸ ሰለሚደርቅ አለበለዛ ፈትሸ ያርጃል ይሸበሸባል ደሞ የምትጠቀሚው መርጠብ ምንም አይነት ኮርቲዞን እንዳይኖረዉ
የኔ ቆንጆ ልክ ነሺ ማዲያት ለመጥፍት 2 አመት ያስፈልገዋል እኔም ከጀመርኩት 1 አመት ሆኖኛል በጣም ለውጥ አለው 2 አመት እስኪሞላው ድረስ እራሱ አይቆይም እየጠፍልኝ ነው እኔ ግን የቤት ነገር እርግፍ አድርጌ ትቸ ዶክተር ጋር ሄጀ ነው ለማንኛውም ትግስት ወሳኝ ነው እህቶቸ ተጠቅማችሁ ባያችሁበት ላይ ሳትሰለቹ ተጠቀሙ ትግስትን እኔ ከፀጉሬ ተምሬያለሁ ፀጉሬ በጣም ኩርችች ነው ግን ይሄው ደከመኝ ሠለቸኝ ሳልል በትግስት በ 6 አመቱ በልፍቴና በ እግዚያብሔር እርዳታ ከብድር አድኖ እንስራ ከምንሸከምበት ወገቤ ላይ ደርሷል ሳየው ደስ ይለኛል ግን በጣም ደክሜያለሁ እና ለማለት የፈለኩት ትግስት ወሳኝ ነው በ አንድ ቀንና በ ሁለት ቀን የሚመጣ ለውጥ የለም እህቶቸ ታገሡ !
በናትሽ ምክርሽ ያስፍልገኝል ፊቴ የ50 አመት ሴት ይመስላልል እኔ ግ.ን 30። አመቴ ነው ምን ይሻለኝል
የቤተሰብ ዛር ካለ በባእድ አምልኮ ውስጥ ካለ አይነ ጥላ ሊሆን ይችላል ትዳር እዳትይዥ ሁሌ እድታማሪ በራስ እዳትተማመኚ ለማረግ ነው ክርስቲያን ከሆንሽ ፀበል እና እምነት ተቀቢ እቤት ውስጥ እሚዘጋጅ ውህድም ብትጠቀሚ አይከፋም ብቻ በአንድ ነገር ብቻ አንጠመድ መንቃት አለብን
ቆጂየ ካሁን በፊት አላውቅሽም እንግዳነኝ እና በተፈጥሮ ነጠብጠብ ጥቋቁር ነገር እፊቴላይ አለ መፈተሄ እዳለሽ ደክተርም ከታልሽ ጠይቂልኝ
እኔም እየተጠቀምኩ ነው አፍንጫየ ላይ ትንሽ አለችብኝ አንች የምትጠቀሚውን ሁሉ ነው የምጠቀመው ለውጡ አርፍ ነው ተስፋ አልቆርጥም እንደሚለቅ እናመሰግናለን በርች
Eyerus honey ኧረ እህቴ እኔም አፍንጫዬ ከፊቴ ተለይቶ ማድያት ጣለብኝ በጣም ጠቁሮል ምን ይሻለናል
አረ እኔም አፍጫዬ ላዬ አለብኝ በናታቹ ምን ላድርግ
እርጂኝ እማምላክ ማማዬ እኔም ግራ ገብቶኛል ደሞ ጎላ ብሎ ይታያል አፍንጫ ላይ
እኔብቻመሥሎኝ ነበር በአላህ
ረለውጥያየበትሠው ይንገረኝ
ሰላም ሰላም መሲ ፕሮግራምሽን እያየሁ ነበርና በጣም ጥሩ ትምህርት እንደሰጠሽን እናመሰግናለን ለወንዶችም ይጠቅማል ማለትም ማዲያት ላለበት ወንድ
የስራሽን ይስጥሽ ፊቴን ነጠብጣብ ብቻ ሁነብኝ ይዙሽ ይህድ ጌታየ አሩጊት
መሲዬ እኔ በጣም ነው ፊቴ ላይ ጥቋቁር ነገር እና ማድያት አለብኝ ይሄን ነገር መጠቀም ከጀመርኩ 2ወር ሊሆነኝ ነው ነገር ግን ፊቴ ላይ ያለው ቡጉር እየጨመረ ነው ምን ይመስልሻል ችግሩ
እ ኔ አረብ አገር ነው ያለውትና እርዱን የገዛሁት ቡህራት ከሚገዙበት ቦታ ነውና ጠይቄያቸውን ለፊት ይሆናል አሉኝ 😢
ለምን ጥያቄ አትመል ሽም nea ማድያት የለኝም ግንን የብግር ጠቋቆረ ማጥፊያ ካለሽ ተናገሪ ጥያቄ ስትጠይቁ መለሱ
እድሜ ለአረብ አገር ማዲያት ጨረሰኝ
አለህ ይጨምርልሽ እህት
ዉድ እህቶች እኔ ልምከራችሁ በ22 ቀን ያጠፋብኝ እሬት እና ዱባ ነዉ ተጠቀሙበት እኔ ብዙ ነገር ሞክሬ እይቸዋሎሁ ለዉጥ ያያሁበት ዱባ እና እሬት ነዉ
ድባውን እንዴት ነዉ የምትጠቀሜው
ዱባውን እንዴት አድርገሽ
እደት አድርገሽ ዱባዉን
ሀያት እንዴት አጠፍልሽ?
ውዶቸ ዱባውን እንዴት ልጠቀመው
እኔ ጥያቄ አለኝ 1 የእሩዙን ውህድ በእንቁላል ከነጩ ክፋል ጋር ቀላቅለን ብንጠቀመው ችግር አለው?
2 የግሪስሊን ፎቶውን ለጥፊልን ከቻልሽ
አልገባኝም መሲ ምንድነው ፊታችሁ ላይ ማድረግ የሌለባችሁ ነገር ቢኖር ማር ነው ያልሽው ገዛም እርዱንና ማሩን ቀላቅለሽ ተቀባሽው ደግመሽ ማር ብቻውንም ፊታችሁ ላይ ብትቀቡም አሪፍ ነው አልሽሳ🤔🤔🤔🤔
Lomi nw konjo sorry
@@yeNathanenat ok mar tnx awozagebshign eko lollll
Mesi Tebareki zare new yeyewush Esek emokerelehu
እናምስግናልን ቆንጆ😍😍😍
የኔ ማር እናመሰግናለን
በባለፈው ቪዲዩሽ ላይ እርድ ሎሚ ማር አድርገሽ ነው የሰራሽው እና እየተጠቀምኩ ነው አሁን ደግሞ ሎሚ ጥሩ አይደለም እያልሽ ነው እንዴት ነው?2 እርድ ወጥ ከሚሰራበት ይለያል እንዴ?
kkkkkkkkk
እኔ ልገርሺ ማሬ እርጉና ትንሺ ሎሚ አድርገሺ ተጠቀሚ እርጉና እርድም አድለይ እጠቀማለዉ
ሰላም እህት እርድ ወጥ የሚሰራበት ኖርማል እርድ ነው ወይስ ?ለያት ያለ የ skin ኣላ?
መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ
እርጎው ያልሽው ዘባዲ እናድርገው
Tnx Yene Konjo Betam Des Tiyaleshi
ሰላም ከ ይቅርታ ጋር የምግቡን እርዲ ነው ?? ወይንስ ሌላ አይነት እርዲ አለ ??? እባክሽን ንገሪኝ
Kemem yaltechmerbet awo
ከአረዱጋ ትነሽ ዝይትዘይቶን እና ሎሚ ዘባዴ ማር አታድርጉ አኔ ሥላይሁትነው በትንሽዬ ማንያ ግማሽ ዘይዘይቶን ሎሚ በትንሹ በጣም ትንሽ ጠብ ነው ይምታደርጉት ወላሂ በጣም አሪፈነው ሞኩሩት
የፊት እርድ አለ ወይሥ ለምግብ የምንገለገልበትን መጠቀም ይቻላል????
Yemegeb nw mare
የፊት ተብሎ የምሸጥም አለ ከቻልሽ ግን እራስሽ ፈጭተሽ ተጠቀሚው
አመሰግናለሁማር
Mesi anchin magegnet betam new mefelgew maletem be voc lawerash felgalew telegeram weyem whatsap emetetekemi kehon plzzzzzzzzzz
ጉበዝ፣እናመሰግናለን
Selam Konjit
Esky Degmo Yanchen Emokrwalhu Yalmokrkut Gin Yelgnm Afnchya Lay Becha Madiyat Albgn gin Altfalgn Ale Esky Mokre Lewt Kalgn Shilmat Alsh
እርድ እጠቀመላሁ ግን ለውጥ ዬለሀው መዲያት የለብኘም ግን ጡቅር ነጥብ ነው እነም የሆነ ፍሽታነው ምበለሁ. እነ በርች ሁሌም እከተታለሽላው
Njat Redwan ኧረኔም እየተጠቀምኩ ነበር የብስ ሺፍታ አመጣብኝ የምግብ እርዲ ነበር የምጠቀመው እርዱ ደሞ የምግቡ አይደለም የፊት አለ አሉ
እና መሰግን ናን
የእኔ ቆንጆ ፊቴ ወዛም ነው እና ምን ልጠቀም ወዜን ለማጥፋት
ውይ እማየ እኔ እንዳለ ፊቴ የብጉር ጠባሳ ነው በጣም ያስጠላል ምን እንደማደርገው ጨንቆኛል
ክክክክክ ክርስቲያን ከሆንሽ ፃም ሲፍታ ዘይት ቀይሪ እነሱ በርበሬነው የቀራቸው
@@tewahdoyoutube936 እረ አይባልም ክክክክክ
Enyem yeny konjo fity syastela
Whahid H የኔምሁኖብኛልእህትሞክረሸለዉጥያየሸበትነገረካለ0507921225በዚህላኪልኝ
Eshi mamaye imokirawalew gin minim teshifale yenati
እናመስግናለን።
ውይ እኔማ ተስፋ ቆርጬ ተቀምጫለሁ
First thanks sister...I want to say can u show us ur photo before..
Thank you for sharing what do you use for moisture after you washed?
ዉይ የኔ ቆንጆ አሁንስ ሳላቃርት አሞክራለው ፍተ ተበላሽቶ ማ አይቀርም በጠፋ ልኝ ኡፍ
በነገራችላይ ማድያት ማለት ምድነው ወላሂ አላቅም እምታቁ ??????
Selamish yibzalign mamaye Thanks
መስዬ የኔ ቆንጆ ሰላምሽብዝት ይበል ፍቴ በጣም ተበላሽቷል እና መፍቴውን ንገርልኝ
ሰላም ለዝህ ቤት
ቀን በቀንስ ብንቀባው ችግረ ያመጣል እኔ
የሩዝ ዳቄት እቁላል ቭ ዝሊን ቀን በቀን ነበረ እምጠቀመው አሁን ደግሞ ይህንን ቀን በቀን እየተጠቀምኩ ነው ችግረ ያመጣል መልሽልኝ ፕሊስ
Hi thanks
Wey yene konjo Be mikneyat miknyat erasen telahu eko
አረ ልጀምር ነው እግዚአብሄር ይርዳኝ ፊቴ በጣም ቀይ ስለሆነ መድያትን አስቢው ደስ ብሎኛል
በፈጣሪሽ ንገሪኝ ልሞክረው ለውጥ አገኘሽ😢
እውነት ያጠፋል ልምክረው
የኔመልካም
You have to be confidence you don't need makeup nechuer is good
Enamasagnal yene konjo arfi Nawu barchi🙏🙏😘😘😘
እርዱን ፎቶ አሳይኝ
enmokrewalen
Huletunm gon legon maskade yeshalale. Eredun ande kan ruzun ande ken
ይቅርታ እህት ላስቸግርሺ የአላርጅክ መዳኒት ታውቂ ከሆነ ብትነግሪኝ ማማየ
ሀኪም ቤትሂጂ ማሬ ወይምፍርማሲ ያገኘሹውአትጠቀሚ ጥሩአይደለም
አመሠግናለሁ የኔ እህት
@@seadamuhamed34 💟
እር መስየ ላይክ. አድርጊሻለሁ. የኔ. ምርጥ
2 አመትማ ልጅ የማሳደግ ያህል ነው ነፍሰ ha ha
Thankyou !