Kelem ቀለም
Kelem ቀለም
  • 256
  • 1 639 592

Відео

ሰበር ዜና: የኢትዮጵያና ሶማሊያ ድርድር፣ የሶማሊያ ወታደሮች ሽንፈት፣ የሩሲያና አሜሪካ ማስጠንቀቂያ
Переглядів 4,9 тис.4 години тому
ከዚህ ዘገባ በኋላ የወጣው መረጃ ቀጥሎ ቀርቧል። የኢትዮጵያና የሶማሊያ ድርድር በስኬት ተጠናቀ። በቱርኩ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አደራዳሪነት በአንካራ የተካሄደው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር በውጤት ተጠናቀቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማጠቃለያ ንግግራቸው እንዳሉት የኢትዮጵያና የሶማሊያ ሕዝቦች በቋንቋ በባህል እና በደም የተሳሰሩ መሆናቸውን አንስተው አገራቸው ለጋራ ሰላምና ልማት ከሶማሊያ ጋር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ የባሕር በር በሰላማዊ መንገድ ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት ለቀጣናው ምጣኔ ሀብታዊ እና ማኅበራዊ ትስስር የጎላ ሚና እንደሚጫወት አንሥተዋል የሶማሊያው ፕሬዚዳን...
የሶሪያዉ ነጻ አውጭ ጆላኒ ማን ነው? Who is Abu Muhamedval Jolani?
Переглядів 729 годин тому
ሶሪያን በ11 ቀናት ውጊያ ነጻ ያወጣው አቡ ሙሐመድ አል ጆላኒ ማን ነው?
ፖሊስ ሕዝቡን ይቅርታ ጠየቀ /አሳድ ሩሲያ ገቡ/ በጋና ምርጫ የቀድሞዉ ፕሬዚዳንት አሸነፉ
Переглядів 9712 годин тому
ፖሊስ ሕዝቡን ይቅርታ ጠየቀ /አሳድ ሩሲያ ገቡ/ በጋና ምርጫ የቀድሞዉ ፕሬዚዳንት አሸነፉ
ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ ሀገር ጥለው ኮበለሉ Syrian President Basha al Asad fled
Переглядів 9612 годин тому
ሶሪያን ከአባታቸዉ ወርሰዉ ላለፉት 25 ዓመታት የመሩት የጥርስ ሐኪሙ ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድ ከሀገር ኮብልለዋል፡፡ ሶሪያም በቀድሞዉ የአልቃይዳ መሪ ሙሐመድ አልባግዳዲ ድጋፍ በተመሠረተዉ እና በኋላ ከአልቃይዳ ራሱን ባገለለዉ ሀያት ታህሪር አል በሻም እጅ ገብታለች፡፡
ቲክቶክ ከወር በኋላ ይታገዳል TikTok lost the case
Переглядів 6714 годин тому
ቲክቶክ ከወር በኋላ ይታገዳል TikTok lost the case
እንመካከር
Переглядів 3116 годин тому
እንመካከር
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
Переглядів 3414 днів тому
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
መንግሥትም ተፎካካሪዎችም ስሙ Subscribe https://youtube.com/live/V44SoBIZyXE?feature=share
Переглядів 5114 днів тому
መንግሥትም ተፎካካሪዎችም ስሙ Subscribe ua-cam.com/users/liveV44SoBIZyXE?feature=share
የወርቅ ማዕድን ማውጫ በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ተመረቀ PM Abiy Ahmed kicked of Gold mining factory
Переглядів 7021 день тому
የወርቅ ማዕድን ማውጫ በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ተመረቀ PM Abiy Ahmed kicked of Gold mining factory
በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ.ር ለገሰ ቱሉ የተሰጠ መግለጫ #ETHIO KELEM MEDIA-ኢትዮ-ቀለም ሚዲያ
Переглядів 4821 день тому
ቀለም ነገሮችን ለማየት የሚያስችለን፣ የአንድ ነገር መለያ እና ለመጻፍ የምንጠቀምበት ፊደል ኹሉ መገለጫ ነው፡፡ ቻናላችንም የራሱ መለያ ማንነት ያለው ከጥላቻና ሐሰተኛ መረጃ ነፃ ነው፡፡ ቤተሰብ ይሁኑ! Kelem is an Amharic word similar to color, which used to identify things and represents alphabets too. It is unique information channel which never hosts hostile issues.
በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
Переглядів 17221 день тому
በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
የጎቤን ባህል የመታደግ ንቅናቄ በወጣቱ ትውልድ
Переглядів 23Місяць тому
የጎቤን ባህል የመታደግ ንቅናቄ በወጣቱ ትውልድ
PM Abiy Ahmed's Speech at UNIDO confrence final
Переглядів 79Місяць тому
PM Abiy Ahmed's Speech at UNIDO confrence final
PM Abiy Ahmed's Speech at BRICS
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
PM Abiy Ahmed's Speech at BRICS
የአደይ አበባ ስታዲዬም ግንባታ አሁናዊ ኹኔታ
Переглядів 83Місяць тому
የአደይ አበባ ስታዲዬም ግንባታ አሁናዊ ኹኔታ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለቡና
Переглядів 642 місяці тому
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለቡና
የጋሞ ባህላዊ ሙዚቃ Gammo Traditional music #ETHIO KELEM MEDIA-ኢትዮ-ቀለም ሚዲያ
Переглядів 682 місяці тому
የጋሞ ባህላዊ ሙዚቃ Gammo Traditional music #ETHIO KELEM MEDIA-ኢትዮ-ቀለም ሚዲያ
ያ በሬዱ ወሎ #ድንቅ የከሚሴ ባህላዊ ሙዚቃ
Переглядів 772 місяці тому
ያ በሬዱ ወሎ #ድንቅ የከሚሴ ባህላዊ ሙዚቃ
#እንዳይሞክሩት! ድንቅ ትርኢት በኢትዮጵያ ሰርከስ ብሔራዊ ቡድን Ethiopian Circus team performance #Don't try by yourself
Переглядів 603 місяці тому
#እንዳይሞክሩት! ድንቅ ትርኢት በኢትዮጵያ ሰርከስ ብሔራዊ ቡድን Ethiopian Circus team performance #Don't try by yourself
የጋሞ ባህላዊ ሙዚቃ አያ ተሄላ Gammo Traditional Music Aya Tehela
Переглядів 723 місяці тому
የጋሞ ባህላዊ ሙዚቃ አያ ተሄላ Gammo Traditional Music Aya Tehela
ወደ ሀገሬ ስመጣ ይህን አልጠበኩም!! ኅብረ ቀለም #ETHIO KELEM MEDIA-ኢትዮ-ቀለም ሚዲያ
Переглядів 523 місяці тому
ወደ ሀገሬ ስመጣ ይህን አልጠበኩም!! ኅብረ ቀለም #ETHIO KELEM MEDIA-ኢትዮ-ቀለም ሚዲያ
ድንቅ ትርኢት በኢትዮጵያ ሰርከስ ብሔራዊ ቡድን
Переглядів 303 місяці тому
ድንቅ ትርኢት በኢትዮጵያ ሰርከስ ብሔራዊ ቡድን
ኅብረ ቀለም ኢትዮጵያ Colorful Ethiopian music
Переглядів 463 місяці тому
ኅብረ ቀለም ኢትዮጵያ Colorful Ethiopian music
ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከክብር፣ ልቆ ከመገኘትና ከነፃነት ጋር የተያያዘ ነው
Переглядів 923 місяці тому
ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከክብር፣ ልቆ ከመገኘትና ከነፃነት ጋር የተያያዘ ነው
ከሺህ በላይ ተገድለዋል፤ በርካታ ከተሞች ጨልመዋል
Переглядів 433 місяці тому
ከሺህ በላይ ተገድለዋል፤ በርካታ ከተሞች ጨልመዋል
በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ የተሰጠ መግለጫ #ETHIO KELEM MEDIA
Переглядів 683 місяці тому
በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ የተሰጠ መግለጫ #ETHIO KELEM MEDIA
አትሌት ገዛኸኝ አበራ መፍራት የለበትም፦ ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ @DerartuTulu
Переглядів 1573 місяці тому
አትሌት ገዛኸኝ አበራ መፍራት የለበትም፦ ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ @DerartuTulu
ልዩ የሻደይ በዓል አከባበር ከሰቆጣ
Переглядів 503 місяці тому
ልዩ የሻደይ በዓል አከባበር ከሰቆጣ
የሕፃን ፌቨን አወት ግድያና የፖሊስ የምርመራ ውጤት
Переглядів 1683 місяці тому
የሕፃን ፌቨን አወት ግድያና የፖሊስ የምርመራ ውጤት

КОМЕНТАРІ

  • @Simon-li4hc
    @Simon-li4hc День тому

    የምን ድርድር ነው ምታወረ .It’s already been signed that Ethiopia cancelled The MOA with somaliland and declared that she will respect somali sovereignty

  • @myethiopia21
    @myethiopia21 День тому

    በቱርክ ሲደረግ የነበረው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ ********** በቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አደራዳሪነት በአንካራ ለሶስተኛ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር ሁለቱንም አገራት በሚያግባባ ስምምነት ተጠናቅቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በቱርክ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን ግብዣ ዛሬ ምሽት በአንካራ ውይይት አድርገዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች ውይይቱን ካደረጉ በኋላም በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። መሪዎቹ በመግለጫቸውም፤ ኢትዮጵያ በሶማሊያ የባሕር ዳርቻ በኩል ዘላቂ እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የወደብ አማራጭ በምታገኝበት አማራጭ ላይ የቴክኒክ ውይይቶችን ለመጀመር መስማማታቸውን ገልፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመግለጫቸው፤ ቱርክ በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እንዲሰፍን ለምታደርገው ከፍተኛ አስታዋፅኦ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ የኢትዮጵያ የሶማሊያ ህዝቦች በቋንቋ፣ በባህል እና በደም የተሳሰሩ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ ኢትዮጵያ ለጋራ ሰላምና ልማት ከሶማሊያ ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗንም ተናግረዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በበኩላቸው፤ የሶማሊያ መንግስት የኢትዮጵያ ወታደሮች ለሶማሊያ ሰላም የከፈሉትን መስዋዕትነት አይዘነጋም ሲሉ ገልፀዋል፡፡ ሁለቱ ሀገራት በቀጣይም ሰላምን ለማፅናት በሚያደረጉት ጥረት መንግስታቸው ቁርጠኛ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን በበኩላቸው፤ ሁለቱ ሃገራት የፈረሙት ሰነድ ትብብርን፣ የኢኮኖሚ እድገትን እና ብልጽግናን የሚያረጋግጥ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

  • @Frygh-u2f
    @Frygh-u2f 2 дні тому

    የኔቆጆ❤❤❤

  • @ElsaTamiru-o7x
    @ElsaTamiru-o7x 2 дні тому

    ዶክተር ጥሩ ትምርት ነዉ የሚሰጡት እኔ ባጭር ጊዜ ነዉ የሰኳር ህመም ተኛ መሆኔን ያወኩት ምንም መድሃኒት አልጀመርኩም ምን ምን ማድረግ አለብኝ ቀዳሚው አመሰግናለሁ

  • @aysheshimabate
    @aysheshimabate 4 дні тому

    አዲናስ ቀለም ሚዲያ

  • @Elfnewsmedia
    @Elfnewsmedia 5 днів тому

    ❤❤

  • @BeleteMakonen
    @BeleteMakonen 5 днів тому

    አድራሽን አሰቀምጥልን እባክህ ወንድሜ

  • @BeleteMakonen
    @BeleteMakonen 5 днів тому

    ዶክተር ውጭ ላለነወ ወገነችህ በምን መንገድ ልትረዳን አስበሀል የስኳር በሽተነነኘ አለን እርዳን አድራሻህን አስቀምጥልን እባክህ ወንድሜ

  • @atronustireka
    @atronustireka 5 днів тому

  • @FreeDiscussion67
    @FreeDiscussion67 5 днів тому

    የት ገቡ? አባት አገር ሩሲያ?

  • @myethiopia21
    @myethiopia21 5 днів тому

    እንደ መንጌ ፈረጠጡ?

  • @workinehtilahun1945
    @workinehtilahun1945 6 днів тому

    Please Dr. Your adress

  • @LemAlemu-r4n
    @LemAlemu-r4n 6 днів тому

    አጠቃቀሙን

  • @LemAlemu-r4n
    @LemAlemu-r4n 6 днів тому

    አጠቃቀሙን

  • @welebaentertainment
    @welebaentertainment 6 днів тому

    Tiktoker adrga wodeke

  • @atronustireka
    @atronustireka 6 днів тому

    አይይይ! ስንት ጅል እምናይበትን?

  • @FreeDiscussion67
    @FreeDiscussion67 6 днів тому

    what? Is it really?

  • @myethiopia21
    @myethiopia21 6 днів тому

    ቻዉ ታፕታፕ አርጉ!

  • @AkiluTilahun
    @AkiluTilahun 8 днів тому

    Ahun የት ደረሰ ኢህአዲግ አፍኖ አስሮት ነበር በአብይ ዘመንስ ሞተ ወይስ እዛዉ እንደ በሶ አበሰበሱት.. .

  • @AmaracTigst
    @AmaracTigst 10 днів тому

    ምንም አታድኑም እግዚአብሔር ያድነን እናናንተ ጋ ሲመጣ በጣም ብዙኅ ብር ነው የምትጠይቁት እዚ በሚዲያ ሰትናገሩና በአካል ሲመጣ የሰማይና የምድር ያክል ልዪነት አለው የሰማይ አምላክ ብቻ ይድረሰልን ይፈውሰን

  • @temessgentizazu
    @temessgentizazu 15 днів тому

    ዶክተር እግዚአብሄር ይስጥልን ተስፋ ሰጭ ነህ ግን አድራሻህን እንፈልገለን

  • @WorkuBelayAlem
    @WorkuBelayAlem 20 днів тому

    ዶር አድራሻህን በማርያም

  • @AminadabMakida-b9w
    @AminadabMakida-b9w 25 днів тому

    ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ እያለው የለብኝም አሁን እዚህ ሰመጣ አለብህ ተባልኩ መዳኒት አዘዙልኝ እኔም አልወሰድም ብዬ እስፖርት እየሰራው ምግብ በማሰተካከል እገኛለሁ

  • @MaryeTerefe
    @MaryeTerefe 26 днів тому

    ያለች አይመስለኝም ነበር ልዑል አምላካችን ይርዳሽ።

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 27 днів тому

    እንዴት አናግኘው

  • @MhmdMaeskr
    @MhmdMaeskr 27 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯😎😍💔💔💔💔

  • @MohammedKhalid-mz5uo
    @MohammedKhalid-mz5uo Місяць тому

    የዶክተሩን አድራሸ ብትነግሩኝ ልጂ የሱካር በሸተኛ ነው ሰለዚህ አድራሻውን ንገሩኝ

  • @BelayAbdisa-s6o
    @BelayAbdisa-s6o Місяць тому

    Dr.you are jentle man god blass you

  • @dhfghg5605
    @dhfghg5605 Місяць тому

    እባክህ ወንድሜ ስልክህን ለጥፍልን እባክህ

  • @bekelegetaneh-h5r
    @bekelegetaneh-h5r Місяць тому

    አድራሻቸውንና ስልክከ ቁጥርም ብትነግሩን

  • @TsedekeDarore
    @TsedekeDarore Місяць тому

    እባክህ አድራሻ (ሞባይል ቁጥር አስቀምጡ

  • @FreweyniLemma
    @FreweyniLemma Місяць тому

    Fetari yerdah nezu sewoch cheger yaderse new medhanit yadrege

  • @AyalnehTrife
    @AyalnehTrife Місяць тому

    ስልክህን ብናገኝ፡፡

  • @dejenasfaw5123
    @dejenasfaw5123 Місяць тому

    ዶክተር ! ስልክህን ጨምረህ ሙሉ አድራሻህን ብታሳውቅ መልካም ነው ።

  • @BeleteMakonen
    @BeleteMakonen Місяць тому

    በስልክ እናነኀህ ሰለክ ቁጥርህን አድራሻህን አሰቀምጥልን እባክ

  • @BeleteMakonen
    @BeleteMakonen Місяць тому

    ሰላም ዶክተር እባክህ ውጭ እአገር ላነው ሰው እባክህ በምን መንገድ ትረዳናለህ ውጭ ላለነው መድሀኒቱ የምናገኀበት ምክንያት ብትረዳን። እባክህ ወንድሜ ሰልክ ቁጥር አሰቀመጥልን

  • @yasinoHelsabo-gu5lb
    @yasinoHelsabo-gu5lb Місяць тому

    አድራሻ የት ነው

    • @Kelemethio
      @Kelemethio Місяць тому

      መግቢያው ላይ ይናገራልኮ

  • @user-jj5li3yv9h
    @user-jj5li3yv9h Місяць тому

    እ/ር ኣንተን ስለላከልን እናመሰግናለን አድራሻህን ንገረን

  • @fikirteginjo4332
    @fikirteginjo4332 Місяць тому

    እኔ እጅግ የምወዳትን በድህነትም ሆነ በመበልፀግ በየትኛውም ሁነታ ላይ ሆና የምበዳትን ሀገረን ኢትዮጵያ ያስለቀቁኝ ስኳር በሽታ ነው እሄንን ስሰማ እንባዬን መቆጣጤር አቃተኝ የታመንከው እግዚአብሔር እውቀት ብቃት ይሁንልክ🎉🎉🎉🎉

  • @WondimagegneMekonnen
    @WondimagegneMekonnen Місяць тому

    God blesd u

  • @adegamo663
    @adegamo663 Місяць тому

    አድረሻህ የት ነዉ?

  • @AnshaMohammed-nk9zn
    @AnshaMohammed-nk9zn Місяць тому

    ዶ/ር አሁን የት ነው ያለኸው እባክህ

  • @EskedarEwumtu
    @EskedarEwumtu Місяць тому

    እኔ በህወት ያለች አልመሠለኝም ነበር አይይይ የኛ ህዝብአሥረስየ የኔ ጀግና

  • @EleniBeyne
    @EleniBeyne Місяць тому

    ደ/ር ከአንተ ጋር መታከም ፈልጌ ነበር አድራሻህን ስልክህን ብናገኝ

  • @MtikeAzezew
    @MtikeAzezew Місяць тому

    ዶ ር ምነው የበላህ ጂብ አልጮህ አለ

  • @mulugondarnigru59
    @mulugondarnigru59 Місяць тому

    ስልክ ቢፃፍ

  • @MeleseFeleke-p8i
    @MeleseFeleke-p8i Місяць тому

    Addersha ngriñ😂

  • @MulataaMagarsaa
    @MulataaMagarsaa Місяць тому

    I am happy.

  • @tirunehdemekebeyene820
    @tirunehdemekebeyene820 Місяць тому

    እኔም የዚሁ የታፕ 2 በሽተኛ ስለሆንኩ እባክህን አድራሻህን ስልክን እንድትገፅልኝ አደራ እላለሁ ዶ፡ር ፋንታሁን አበበ።

  • @Bereket-zp6ct
    @Bereket-zp6ct Місяць тому

    ለምቀኛ መድሀኒት አለ