How is Life?/ሕይወት እንዴት ነው? በመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በሕይወት ዙሪያ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ከልብ ሊሰሙት የሚገባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • እነዚህን መጻሕፍቴን ለመግዛት የሚከተለውን መርጠው ይጫኑ
    • “ልሣነ ግእዝ የጋራ ቋንቋችን” amzn.to/2BaMKCq
    • “ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይተዋወቁ” amzn.to/2ORYyxi
    • “ግራኛዊው አዋጅ”amzn.to/2QLKFSN
    • “የዘመኑ ታሪክ” amzn.to/2DI2eQU
    • “የቋንቋ ውበት” amzn.to/2Fu49dx
    • ሕያው ታሪክ በሕያዋን ምስክርነት: amzn.to/2TkE3wl
    • የጸጋ ግምጃ ቤት: amzn.to/2DGpEWN
    • “ሐብታችን እና ሥርዓቱ” (ጉግል ፕለይ ስቶር በፒዲፍ ያገኙታል)
    • የፍቅር ምሥጢር 1ኛ (ጉግል ፕለይ ስቶር በፒዲፍ ያገኙታል)
    • “ግጥሞቼ ይናገራሉ” የእንግሊዘኛ ግጥሞቼ: amzn.to/2OPsU3k
    • የእንግሊዘኛ እና የአማርኛ ግጥም ያለበት ኬኔትራ(Ebook)
    The renown scholar Megabe Hadis Eshetu Alemayehu gives answers to about human daily lives; marriage, love; faith, just about anything in our lives. you must watch it it is deserved.
    "Awde Tinat" is a resource center for Ethiopians and Ethiopian Orthodox Tewahedo Church as well as Ge'ez language study. Get answer for your questions, learn and teach back.Above all, Awde Tinat is the best channel to learn Ge'ez language.
    Awde tinat is the "Teaching Channel" teaching Amharic, Geez, and English languages is our job! please come and learn then, teach it back to others.
    ግእዝን ይማሩ፤ይናገሩ፤ ይጻፉ፤ በአውደ ጥናት ሁሉም ተብራርቶ በተለያየ መንገድ ቅርቦለወታል።
    The first channel that teaches Ge'ez Language on line lively. learn the language of Almighty God. the first language of human being. Giz quanqua; Christian marriage, relationship. ministry, theology, the study of biblhow to say hello, or hi in geez language? learn to greet people with this respected language of wisdom. this channel is the first and only channel to teach Ge'ez language online live. learn with siplicity; how to ask questions and give answer, how to greet a women; how to greet both gender? in Geez language all ten (10) personal pronouns have their own verb form; Geez is very amazing language. if you are writer, journalist, teacher, preacher, or have responsibility to comminicate people in writting or oraly it is very important to learn Geez language.e.
    #AwdeTinat #awdetinat #TheMerewa #AsmamawMelaku #lisanegeez
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ለግእዝ ቋንቋ ተማሪዎች መልካም ዜና/Good news for Ge'ez learners"
    • ለግእዝ ቋንቋ ተማሪዎች መልካም ዜና...
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ • 166

  • @sunniteaboua7708
    @sunniteaboua7708 7 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን

    • @queenlovelove2376
      @queenlovelove2376 7 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikirtiemengistie7672
    @fikirtiemengistie7672 8 років тому +42

    መካርያችን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በዕድሜ ፀጋ በጤንነት ይጠብቅልን!

  • @tubeutube
    @tubeutube 3 роки тому +2

    amen amen

  • @gelilademeke9447
    @gelilademeke9447 7 років тому +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 4 роки тому +1

    እግዚያቤሔር ይማስጋን አሜን አሜን አሜን

  • @semasema63
    @semasema63 6 років тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወት ያብዛልን ለኛም ሰምተን ተግባሪወች ያርገን በአይማኖታችን ፀንተን እንድንኖር ይርዳን አሜን

  • @sensen3600
    @sensen3600 6 років тому

    Amen kale hiwot yasman

  • @zewudineshdggifa2509
    @zewudineshdggifa2509 7 років тому

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያግልግሎት ዘመንሆትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ርስተ መንግስተ ስማያትን ያዊርስልን

  • @adeyaekele9665
    @adeyaekele9665 7 років тому

    Kale Heywet yasemalen😇😇😇

  • @ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @hayathaymmm7856
    @hayathaymmm7856 7 років тому +2

    EgziAbhier ymesgen Amen lememhrachin kale hiywet yasemaln amen amen

  • @romanaaddis5238
    @romanaaddis5238 6 років тому +1

    ቃላ ህወይት ያስማልን

  • @tgwejeraloveyoumama4252
    @tgwejeraloveyoumama4252 7 років тому +1

    Egzeyabehare amelake yagagelote zamanoten yebareke

  • @elizabethmengistu4259
    @elizabethmengistu4259 7 років тому

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen tesefa menegeste semayatin yawareselen

  • @senaitsenait2063
    @senaitsenait2063 8 років тому +1

    Bewunet lememhrachin kale hiwetn yasemalin bedme betena yakoylin Ameen

  • @selamtariku6309
    @selamtariku6309 7 років тому +3

    amen abatachen kale hiwet yasemalen

  • @asterabara7599
    @asterabara7599 7 років тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን በሕይወታችን ዙሪያ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሉት በእድሜ በጤና ይጠብልን አሜን

  • @marlin1275
    @marlin1275 8 років тому +3

    Amen Kale Heywet Yasemalen

  • @taduybelayaislam8954
    @taduybelayaislam8954 5 років тому

    Amen amen amen kal haywat yasemalen

  • @reess4006
    @reess4006 8 років тому +4

    አሜን በእዉነት ያለ ሂወት ያሠማልን ምምህራችን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን መድሀኒ አለም

  • @7thsonofthe7thson34
    @7thsonofthe7thson34 6 років тому

    The smartest preacher I have known so far in Ethiopia

  • @salamkassie1694
    @salamkassie1694 7 років тому +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 7 років тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማል እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን !!!!

  • @ktigisetendalew5422
    @ktigisetendalew5422 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @almealme3992
    @almealme3992 8 років тому +14

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

    • @destatamara5733
      @destatamara5733 7 років тому +2

      በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህደወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትንያዋርሰልን

    • @አዲስግዛቸው
      @አዲስግዛቸው 7 років тому

      በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wowyameralalamo2347
    @wowyameralalamo2347 7 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ትንሳኤወዘጉባኤየማርያምል

    አሜን አሜን አሜን መጋቤ ሀዲ እሸቱ በእውነት ቃለህይወትያሰማልን አሜን አሜን አሜን በጣም በጣም ዋይ ዋይ ጤና እና እደሜ ይሰጥል አሜን አሜን

  • @maskiimaskii9536
    @maskiimaskii9536 7 років тому +3

    egziabher tsgawen yabezalute edemi tenawen yadelute kale hiyewt yasemaln yasemanewen balebunachen yasederben!!!!!!!

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    በእውነት አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @hibstdamte5199
    @hibstdamte5199 8 років тому +3

    ኣሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሄር አምላክ ይባርክልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን!!!

  • @meserettemesegen8459
    @meserettemesegen8459 8 років тому +1

    word ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @userasnakech
    @userasnakech 8 років тому +1

    አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልን

  • @hilinatadese9591
    @hilinatadese9591 7 років тому +1

    kale hiwat yasemalen

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata4883 7 років тому

    በእውነት መምራችን ቃለ ሒወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እንደ እርሳ ያለ መካሪ መምህር አያሳጣን

  • @asratesilasseorthodox5712
    @asratesilasseorthodox5712 7 років тому +1

    እግዛብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ። ለኛም ልቦና ይስጠን። አሜን

  • @welakebede7943
    @welakebede7943 6 років тому

    ቃሎትን ያሰማልን

  • @routhrouth6549
    @routhrouth6549 8 років тому +6

    ነፍስ የሆኑ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቀልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን

  • @SaraSara-mw6ey
    @SaraSara-mw6ey 7 років тому

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin yeagelgilot zemeno yibarikew

  • @mimikiros9077
    @mimikiros9077 8 років тому +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልዎ አባታችን ሁሉም የርስዎ ትምህርት እኔ እራሴን እንዳይ ጠቅመዉኛል አመሰግናለሁ!

  • @betelehmgizaw5538
    @betelehmgizaw5538 8 років тому +3

    Kalehiwet Ysemalin TESFA Mengest Semaytn Ywursiln Amen Amen Amen Amen Amen Amen Edme Ena Tena Egzyabher ystelin

  • @susuone7787
    @susuone7787 8 років тому +4

    መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን አሜን

  • @maydamayda1240
    @maydamayda1240 7 років тому +1

    Amennn kale hiwet yasemalnn abet weste endet ende tergaga Egzabher edmena tena yestelnn aba

  • @redrr5003
    @redrr5003 6 років тому

    ኢግዝአብሔር ይስጣን ማሚራቺን ቃልህይዎቲን ያስምን ታስፍ ሚናደርጋት ማንግስት ስማህይትን ይዋርሲሊን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @mekdesab8688
    @mekdesab8688 8 років тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማል

  • @TA-sp5ql
    @TA-sp5ql 7 років тому

    ቃለህወትያሰማልን ጸጋውንያብዛልህመምህራችን👏👏👏🌹🌹🌹

  • @gigiassiged8207
    @gigiassiged8207 6 років тому

    You very very funny when you preach and you are full of knowledge we learn so much from you thanks to. God you gate all this we wish you long age and health

  • @asenakudagen9574
    @asenakudagen9574 8 років тому +4

    አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @Nah0ma
    @Nah0ma 7 років тому +2

    Qale Hywet Yasemaln Megabie Hadis, just amazing may the Lord keeps blessing you abundantly!

  • @betlhemgetachew8531
    @betlhemgetachew8531 8 років тому +3

    kale hiweten yasemalen memeherachn

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 7 років тому +4

    ቃል ሕይውትን የስማልን ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን አሜን

  • @ሳራስደተኛዋየማርያምልጅነ

    በእውነት ቃለሂውት ያስማልን መምህረችን

  • @senayhailemikael6585
    @senayhailemikael6585 7 років тому

    Kale hiwot yasemalen Megabe...

  • @monaberhanu3503
    @monaberhanu3503 8 років тому +4

    መምህር በውነት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው እድሜ ይስጥልን

  • @negaabeba4487
    @negaabeba4487 7 років тому +1

    እግዚያብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥልን

  • @danaytyemane5257
    @danaytyemane5257 8 років тому +1

    Mega excited hadis kale hiwot yasemalen

  • @ፍቅርይስጠን
    @ፍቅርይስጠን 8 років тому +1

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለመምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 7 років тому

    ቃል ሕይውትን ያሰማልን አሜን

  • @salmachy7672
    @salmachy7672 7 років тому

    ለመምህሮቻችን እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ።እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ።።።

  • @tigisetendalew3781
    @tigisetendalew3781 7 років тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tadlobirhan2042
    @tadlobirhan2042 7 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቀልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን

  • @haregewoyenbelay7851
    @haregewoyenbelay7851 7 років тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

  • @liliiworkneh6270
    @liliiworkneh6270 8 років тому +1

    megab Addis Kali Hiwot Yasemalin Amen!

  • @ashenafiethiopia8244
    @ashenafiethiopia8244 7 років тому +1

    Egziabher Tewahido betekerstianachinin yibarkelen! Endet yale metadel new ! Behulu mulu yehonech betekerstian Tewahido!

  • @hans33love69
    @hans33love69 7 років тому

    ውይይ መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አስተማሪያችን

  • @reembelay9579
    @reembelay9579 6 років тому

    Abatahene kale heyeweti yasemalene deneke temeherti new

  • @mebratkasaye2195
    @mebratkasaye2195 8 років тому +1

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አባታችን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው

    • @haregewoineabebe3295
      @haregewoineabebe3295 7 років тому +1

      አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥዎ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @kaseebalniaami1436
    @kaseebalniaami1436 6 років тому

    ተባረክ

  • @እኔየማርያምነኝእኔየ-ሸ8ጀ

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dagnachewgestea956
    @dagnachewgestea956 8 років тому +3

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ የእድሜ ዘመንዎትን ያርዝምልን

  • @kumedemese2900
    @kumedemese2900 7 років тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህር አሜን አሜን

  • @ገዳምነሽአማረ
    @ገዳምነሽአማረ 7 років тому +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata4883 7 років тому

    እውነት ብሠማው ብሠማው የማይሠለ ከማርች ከወተት የጣፈጠ ትምህርት በእውነት ቃለ ሒወትን ያሠማልን

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 7 років тому

    Qale hiwotn yasemaln yesemanewn belbonachn yasadrbn abatachn be edme betsega yaqoyln amen

  • @thtinawondimu958
    @thtinawondimu958 7 років тому +1

    ቃል ህይውትን ያስማልነ

  • @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @nigistzewda490
    @nigistzewda490 7 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንክን ሁሉ እግዚያብሄር ይባርክልክ

  • @derto5525
    @derto5525 7 років тому +1

    በዕድሜ ፀጋ በጤንነት ይጠብቅልን!

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 років тому

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @gatahaya6250
    @gatahaya6250 8 років тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yasheaserat7883
    @yasheaserat7883 7 років тому

    Memerahchn Kale Eywte Yasmaln Yaglglot zemn Ybarkln Edmanah Tanaw Yabzahlen!!!!!!!

  • @የሺሐረግቱ
    @የሺሐረግቱ 8 років тому +3

    kal hiwot yasemal memher

  • @tesfayekassa7219
    @tesfayekassa7219 7 років тому +1

    kale hiowt yasmalen abatachen

  • @MadMd-lf1cp
    @MadMd-lf1cp 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 5 років тому

    እግዚአብሔር እንዴት ይወደናል ግን እኚን አባት የሰጠን

  • @futurreda3035
    @futurreda3035 8 років тому +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @MemeMeme-vo6mq
    @MemeMeme-vo6mq 7 років тому +2

    Amen
    Amen
    Amen

  • @merabnegatu3829
    @merabnegatu3829 5 років тому

    KAL heywet yasemalen

  • @munataye9979
    @munataye9979 7 років тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @assiasres1035
    @assiasres1035 4 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @pantakhankhan1590
    @pantakhankhan1590 6 років тому

    kal hiwot yasemaln

  • @ብጥቃስሜ
    @ብጥቃስሜ 7 років тому

    ቃለህውት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ፀሐይንጉሴ
    @ፀሐይንጉሴ 8 років тому +3

    Kal heweta yasemalen abatachen

  • @سونيسسسي
    @سونيسسسي 7 років тому

    ብቻ ምን እንለወታለን እውነትም አፈወርቅ አሉ ከወርቅም ወርቅ እቁችን ነወት ቀለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት እመቤቴ ትጠብቀወት

  • @sefineshdemisse3897
    @sefineshdemisse3897 8 років тому +4

    bewent kal hiwet yasemalen

  • @KB-dg3dm
    @KB-dg3dm 7 років тому

    ቃለሂወት ያሰማለን

  • @getahunkebede7530
    @getahunkebede7530 8 років тому +6

    የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @ramlaalansari
    @ramlaalansari 7 років тому +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @maiderbemai2x850
    @maiderbemai2x850 7 років тому +1

    bewnet kalehwt yasemaln

  • @ميميميميعجمان
    @ميميميميعجمان 8 років тому +4

    amin.kale.ewte.yesamelin.magabi.haddis.esheto.