Megabe Hadis Eshetu Alemayehu አሰር ሾው ፤ የዘመናችን ትዳር ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው ፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • አሰር ሾው ፤ የዘመናችን ትዳር ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው ፡

КОМЕНТАРІ • 102

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን እውነት ነው መምራችን እረጅም እድሜ ከጢናጋር ይሰጥልን

  • @bitaniabitania5900
    @bitaniabitania5900 8 років тому +23

    በጣም ደሰ የሚል ኘሮግራም ነበር፡አባታችን የድንግል ልጅ በህይወትና በጤና ጠብቆ ያቆይልን፡፡አዘጋጇ እርጋታሸ አለባበሰሸ ፊትሸ እንደዘመኑ ሴቶች ሜካኘ ያላብለጨለጨሸ ጥሩ ሴት ብዬሻለሁ በርቺ፡

  • @sintayehuabera8603
    @sintayehuabera8603 7 років тому +1

    መምህር ፀጋውን ያብዛሎት እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት ወሳኝ የሆነ ለሁላችንም ጠቃሚ የሆነ ትምርት ነው እኔ በበኩሌ ብዙ ተምሬያለሁ እግዚያብሔር ያክብሮት እመቤቴ ትጠብቆት ትምርቶ ሁሌም አጥጋቤ ነው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 6 років тому +2

    የሚደንቁኝ መምህር ናቸው ልግግራቸው አእምሮን ይቀይራል
    "ሰው የሚቀየረው አእምሮ ውስጥ አስተሳሰቡ ነው " መምህር እረጅም እብን ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 8 років тому +62

    አንደበተ ርዕቱና ቢገለጽ ቢገለጽ የማያልቅ መጽሐፍ ለሆኑት መምህራችን ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያድልልን።

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ለመጋቢ ሃዲስ እሸቱ እረጅምምም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጸጋውንም ያብዛልን እህታችንም ከልብ እናመሰግናለን እንዲህና እንዲህ የመሳሰሉትን ሰውን የሚያንጽ የሚያስተምርና የሚያጽናና ትምህርታዊ ነገር ስላቀረብሽልን ሰላምሽንም ያብዣልን
    ለኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮም ይስጠን
    አሜን (፫)

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 8 років тому +33

    በመጀመሪያ ቃለ መጠየቅ አቅራቢዋን አደንቃታለሁ ረጋ ያለች የሴት ባህርይ ያላት አለባበሱዋም ጥሩ ነው፣ በመቀጠል መምህር እሸቱ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ፣ትውልድን የማስተማር ስራ ነው በርቱ።

  • @ወልድሀናገብረኤል
    @ወልድሀናገብረኤል 4 роки тому +2

    በእውነት እዴት ደስ እሚል ቃለ መጠይቅ ነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን

  • @kwttt6714
    @kwttt6714 8 років тому +10

    ላስተማረን ለመከረን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና የገባው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ማውቅ ያለብኝና የምፈልገው ነበር ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛሎት ፕሮግራማቹ በጣም ደስ ይላል

  • @misrakfisha6083
    @misrakfisha6083 7 років тому +1

    ጀመሪያ ቃለ መጠየቅ አቅራቢዋን አደንቃታለሁ ረጋ ያለች የሴት ባህርይ ያላት አለባበሱዋም ጥሩ ነው፣ በመቀጠል መምህር እሸቱ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ፣ትውልድን የማስተማር ስራ ነው በርቱ።

  • @ሚጣሚጣ-ጀ4ገ
    @ሚጣሚጣ-ጀ4ገ 8 років тому +3

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ አምላክ መሻትህን ከሀፅያት በስተቀር ይፈፅምልህ፡፡ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘 አቅራቢዋም ተባረክ የኔ ቆንጆ ከአለባበስሺ እስከ ንግግርሺ በጣም እረግት ያልሺ ምርጥ ልጂ ነሺ፡ ፡ እናመሰግናለን

  • @yomilataafikir8002
    @yomilataafikir8002 7 років тому +2

    ለመምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልህ በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው በእውነት እህታችንም ቀጥይበት .....

  • @alisaed5058
    @alisaed5058 8 років тому +4

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመናቸዉ ይባረክ ጥሩ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን

  • @senaytmrhawi1148
    @senaytmrhawi1148 Рік тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር🙏❤️❤️❤️❤️

  • @ethiolove1384
    @ethiolove1384 8 років тому +2

    በእውነት በጣም ድስ የሚል ትምህርት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያግልግሎት ዘምኖትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ያቆይልን !!!

  • @እመያፌት
    @እመያፌት 3 роки тому +1

    ረጅም እድሜና ጤና ለመምህራችን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው20
    @እግዚአብሄርፍቅርነው20 7 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሄዎት ያሰማልን

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 6 років тому

    እኔ አንቺ ብሆን ጋዜጠኛዋ ጥያቄውን ጠይቀሹ በጨረሰ ቁጥር እንደምያጨበጭበው ሁሉ እኔ ተነስቼ ግንባሩን እስመው ነበር ዋው ምናባቴ ላርገው ሀዲስ ውስጤ ነው ልክ እንደስሙ ሀዲስስስ

  • @asteartewele6511
    @asteartewele6511 8 років тому +4

    ስላስተማሩን እና ስለመከሩን የኣገልግሎት ዝመኖትን እግዚኣብሄር ኣምላካችን ይባርክላ ኣሜን።

  • @aberanigusu4895
    @aberanigusu4895 4 роки тому +2

    ምክሩ ጥሩ ነዉ የአንድ መሰረት ከጥሩ ትዳር የወጡ ልጆች ነዉ አገር የሚመሰረቱ

  • @habshihabshi8954
    @habshihabshi8954 7 років тому +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምራችን እህታችችንም እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @sasdssddf1355
    @sasdssddf1355 8 років тому +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @hiwotabate273
    @hiwotabate273 5 років тому +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ለመጋቢ አዲስ

  • @KB-vl4hb
    @KB-vl4hb 7 років тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን። አዘጋጆቹም ማመስገን እፈልጋለሁ በርቱ!

  • @deginettarekn1901
    @deginettarekn1901 8 років тому +2

    kalehywot yasemaln egziabherymesgen amen amen amen yabatochachn tdar yrbareke egziabherymesgen

  • @egyeth2481
    @egyeth2481 8 років тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ

    ታላቅ አባታችን ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን መደሀኔያለም

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 7 років тому +1

    this priest is amazing he really hits the real issues in people's homes with arada Twist. I love you always my dear daughter Eleni.

  • @Zተክልዬታሜ
    @Zተክልዬታሜ 8 років тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 7 років тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችንም ማሰተዋሉን ያድለን

  • @zigbalijalem1694
    @zigbalijalem1694 8 років тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጥና በዲሜ ይቂይልን

  • @Tsahey
    @Tsahey 8 років тому +1

    Thanks very nice
    kale hiwot yasemalen

  • @lilufisehe9506
    @lilufisehe9506 8 років тому +3

    በጣም ቆንጆ ትምህርት

  • @monrtosharefnew5285
    @monrtosharefnew5285 8 років тому +2

    በጣም ደሥ ይላል ቃል ህይወትን የሠማልን

  • @alemuandualemzela4545
    @alemuandualemzela4545 4 роки тому

    I wish long life with health

  • @addisnone163
    @addisnone163 6 років тому

    መጋቢ ሐዲስ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @kassahunalemayehu8385
    @kassahunalemayehu8385 6 років тому +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!!!!

  • @selamdeyu8561
    @selamdeyu8561 8 років тому +4

    Best person !!! love u and Respect u Sr. ሊቃዉንቶቻችንን ያኑርልን አምላካችን ፡፡

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 7 років тому

    እናመሰግናለን መምህር

  • @behailumekonnen7874
    @behailumekonnen7874 8 років тому +3

    ሰላም የእግዚኣብሕቤር ኃይል ከሁላችሑ ይሁን።መልካም ሥነ ምግባር በፍቅር በፅኑ ዕምነት በተስፋ የታነፁ ዓዋቂ ራዕይ የሆኑ መሪዎችና መምህራኖች የፍትሕና የሰላም መሐንዲሶች ናቸው።
    ለዕውነት የቆሙ በዕውነት የሚሠሩ መሪዎች ፣የፖለቲካ ሰዎች፣የሐይማኖት መምህራን፣የቀለም ኣስተማሪዎች ፣ ደራሲዎች፣ ተዋንያን፣ ዘፋኞች፣ ጋዜጠኞች፣ ወላጆች ሁሉ እግዚኣብሕቤር ዕልፍ ያድርጋቸው፣የማያልቀውን ኃይል ብርታቱን ጥናቱን ዕውቀቱን ጥበቡን ኣብዝቶ ይስጣቸሑ። የዚህች ዓለም የፍትሕ የሰላም የጥበብና የብልፅግና መሐንዲሶች ናችሑ። በዛሬ ግዜ በተሳሳተ ርዕዮተ ዓለም ግዜ ገንዘብ ነው፣ገንዘብ የማይገዛው ነገር የለም፣ጉልበተኞችና ነጣቂዎች እንደ መኖር ሕልውና የሚታይበት ዓለም ላይ ብዙዎቹ በገንዘብ በካቲካላ በዝሙት፣ በዱቤ፣በውሸት፣ በዝርፊያ፣ በንጥቂያ፣በተንኮል፣በምቀኝነት፣በቅናት፣በፍርሃት በጭካኔ በሽታ ሱስ ተይዘዋልና በኣጭር ግዜ ትምህርት ስለማይፈወሱ ለረጅም ግዜ ሳንሰለች በተለያየ ዘዴና በእግዚኣብሕቤር ቃል ከሱሳቸው እስኪ ድኑ፣እስኪ ፀዱ ድረስ ኣጋጣሚውን ሁሉ እየተጠቀምን ደጋግመን ዕውቀትን ዕውነትን ከመስበክ ከማስተማር ኣንቆጠብ።እየሱስ ያቀጣጠላቸው የእግዚኣብሕቤር ሻማዎች የዕውቀት የሕይወት ብርሃን ናቸውና ደምቀው ለዘላለም ይብሩ።መፅሐፍ ቅዱስም ዕውነቱን ማወቅ ኣለባችሑ ፣ ዕውነቱ ከሃጢያትና ከስቃይ ከህይወት ጨለማ ያወጣች ሑዋል ይላል ።ዕውቀት የህይወት ብርሃን ነው።ዕውቀት ወደ ዕውነት ይወስደናል።ዕውነትም እንዴት ኣድርገን መንፈሳችንን እንደምናጠነክርና በመንፈስ ኃይል እንዴት ጠረፍን ሁሉ ማንበብ እንደምንችል ይመራናል ።በዚህ ምድር ላይ እንደ እግዚኣብሕቤር ያደርገናል ፣ ወደ እግዚኣብሕቤር ቤት ወደ ሰማይ የምናርግበትን መንገድ ያሳየናል።ለዚህም እየሱስ የሠራው ተኣምር ምሥክሬ ነው።
    ኣስተማሪነት በጣም ትልቅ ብልሕነትን ትዕግሥትንና በዕውነት በዕውቀት በፈጣሪ ኃይል ላይ ፅኑ ዕምነት እንዲኖረን ያስፈልጋል።ከዕውነት የበለጠ ኃይል የለም።በዕውነት ለዕውነት ከሆነ ዕውነትም ሆነ ሕዝባችሑ ከጎናችሑ ነንና ምን ግዜም በርቱልን።ኣንድ ሰው በውስጡ ትንሽም ጥሩነት ካለው ይህንን ጥሩ ጎኑን እናበረታታዋለን።ምክንያቱም ተፈጥሮ እንደሚያስተምረን በፍቅር እየኮተኮትን ፈጣሪ በፈቀደው በዕውነት ኣስፈላጊውን ነገር እየሰጠን የተንከባከብነው ነገር ሁሉ በጣም እንደሚያድግ እንደሚለመልም ነው።ቅር ሳንሠኝና ተስፋ ሳንቆርጥ ካስተማርን ፣በህብረት እንደ ኢትዮጵያዊነት በትሕትና በትዕግሥት በመወያየት ሃሳብ በመለዋወጥ በመካከላችን ያለውን ዕምነትና ዕውቀታችንን ካዳበርን ወደፊት ይህችን ዓለም የሚያለሙ የሚያስዳድሩ ገነት የሚያደርጉ ብዙ ተዓምር የሚሠሩ እየሱሶችን እናፈራለን። ለዕውነት የቆሙ በዕውነት የሚሠሩ ሰዎች ሁሉ ጀግኖች ናቸው።ጀግና በደልን ይፀየፋል እንጅ ሞትንም ኣይፈራም፣ለችግር ለመከራም ለኣሸባሪዎችም ለተንኮለኞችም ለተሳዳቢዎች ለባለጌዎች ለጉረኞ ለኣታላዮችም በጭራሽ ኣይበገርም።የሚሠሩ ኅጢያቶች ሁሉ የዕውቀት ማነስ ምልክት ነውና ለዕውነት የቆምን ጀግኖች ሁሉ ምንም ሳንረበሽ ከመጥፎ ድርጊታቸው ዓለማወቃቸውን ተረድተን በትክክል ለመለወጥ ማስተማር ኣለብን።እየሱስም ኣሰቃይተው የሰቀሉት ላይ ሳይረበሽ ሳይናደድና ሳይጠላ በጣም የዕውቀት ማነስ እንደ ኣለባቸው ተረድቶ ኣባቱ ፈጣሪ እንዲምራቸው ከጥፋት እንዲያድናቸው እንዲያስተምራቸው ዕውነቱን እንዲገልፅላቸው የሚሠሩትን ኣያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎ በመፀለይ ጀግንነት ዓዋቂነት ኢትዮጵያዊነት የእግዚኣብሕቤር ልጆች ማለት ምን ማለት እንደሆነና ሽልማቱም ዘላለማዊ ህይወት እንደሆነ ኣስተምሮናል። ምንም እንኳ ዛሬ ጥቂት ኢትዮጵያውያን ነን በሚሉ ዕውቀት ያነሳቸው ገብጋባ ሆዳሞች ስማችን ቢጎድፍም ኢትዮጵያዊነት ማለት የዚህችን ዓለም ህይወት የሚያጣፍጡ ጨዎች የዕውቀት የሕይወት ብርሃኖች ማለት ነው።ቶራም፣መፅሐፍ ቅዱስም፣ቁራንም ምስክሮቼ ናቸው። በገብጋባነትና በእራስ ወዳድነት የተበከሉትን እንክርዳዶቹን ከመካከላችን ኣጥርተን ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ እንደ ኣሰበን የዚህች ዓለም ሕይወት የሚያጣፍጡ ጨዎች ፣የሕይወት ብርሃኖች የምንሆንበት ይህችን ዓለም ገነት የምናደርግበት ፈጣሪን የምናኮራበት ግዜ ይመጣል።ለሁሉም ግዜ ኣለው።ኢትዮጵያ ፅድቅ የፃድቃኖች ሃገር ነችና ኢትዮጵያና ህዝቦቹዋ ለዘላለም ይኖራሉ።
    ይህ ዕንቆቅልሽ ወይም ተረት ኣይደለም።ፈጣሪን ተቀብላችሑ በፅኑ ዕምነት ዕውነትን ከፈለጋችሑ ሁሉንም ትደርሱበታላችሑ፣ወደፊት ብዙ ተዓምሮችን ታያላችሑ፣ብዙም ተዓምሮችን ትሠራላችሑ።እግዚኣብሕቤር ከእኛ ጋር ነው፣ተስፋ ሳይቆርጡ ለዕውነት በፅኑ ዕምነት የጥየቁትን የለመኑትን እግዚኣብሕቤር ይሰጣል።ግዜው ደርሱዋልና እግዚኣብሕቤር ብርታቱን ፅዕናቱን ይስጠን። ።
    ራዕይን ከማጣት ሩሕን ማጣት ይሻላል ይላል የዓዋቂዎቹ የቅድመ ዓያቶቻችን ምስጥራዊ መልዕክት።ራዕይ ማለት በመልካም ሥነ ምግባር የታነፁ ዓዋቂ ዓርዓያ የሆኑ መሪዎችና መምህራን ማለት ሲሆን ሩህ ማለት ደግሞ ምግብ ማለት ነው። ምንም እንኳን ግዜው በሃዘን በስቃይ የተሞላ ቢሆንም ቃል ኃይል ስለኣለው መልካም ነገር በመመኘት መልካም ኃይል እንዲፈጠር በፍቅር የተሞላ የሰላም የደስታ የጤና የህብረት የብልፅግና ግዜ እንዲመጣ በድምፃችንና በመንፈሳችን ኃይል ቤታችንን ሠፈራችንን ኣካባቢያችንን ሃገራችንን ዓለማችንን መከተብ እንችላለን ።መጭው ግዜም እንደ ኣልማዝ ዘላለማዊ የሆነ ሰላም ጤና ደስታ ፍቅር ህብረት ለጋስነት ብልፅግንና እንደ ኣባት ኣብራሃም ብዙ መቶ በፀጋ የተሞሉ ዕድሜዎችን እንመኛለን።ያዘኑትንም ኣይዞዋችሑ ሰላምና ፍትሕ የሚነግሥበት መንፈስ የሚታደስበት ደስታ የሚሰፍነበት ፀጋ የተሞላበት ግዜ መምጫው ደርሱዋል በሉልን ።
    በዚህ ኣጋጣሚ ልጠቁማችሑ የምፈልገው መሐይም የሆኑ ኣጭበርባሪዎች የነገሩንን ዝም ብለን መቀበል ሳይሆን እራሳችን ተፈጥሮን ኣጥንተን ተመራምረን ማንበብና ዕውነቱ ላይ መድረስ ወይም ከታሪካችን ከዓያቶቻችን ለመማር ለመረዳት ዕውነቱ ላይ ለመድረስ መሞከር መነሳት ኣለብን።ብዙ ግዜ ዓለማችንን ባለማወቅ ጌታችን እየሱስ ጥቁር ቡናማ የቆዳ ቀለም እንደነበረው በሙሉ ልባችን መናገር ኣልቻልንም።እንደውም ብዙ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ዓለምን እንዳያነቡ እንዳያውቁ በውሸት ፕሮፓጋንዳ ታውረው እየሱስን ነጭ ወይም ቢጫ ኣድርገው የራሳቸውን ወገናቸውን እንዲጠሉና የኣጭበርባሪዎች መጠቀሚያ ወዶ ባሪያዎች ሆነዋል።እየሱስ መካከለኛው ወይም ሰሜን ኣውሮፓ የተወለደ ቢሆን ኖሮ ነጭ ወይም ቢጫ ነው ብለው ቢሉን ኖሮ ይሁንላቸው ብለን መቀበል እንችል ነበር።ኣጋዘን ሚዳቆና ፍየል ሁሉም ከደምና ከሥጋ በሠሩም በመካከላቸው ግን ትልቅ ልዩነት እንዳላቸው ሁሉ ጥቁሩ ቡናማው፣ቢጫው፣ነጭ ሕዝቦች ከደምና ከሥጋ ቢሠሩም በሰውነታችን ችሎታ ትልቅ ልዩነት ኣለ።ጥቁሩና ቡናማው የቆዳችን ቀለም የፀሐይ ጨረር መከላከያና ሙቀት መቆጣጠሪያ ብቻ ሳይሆን ዕውቀትና ኃይልም ማጠራቀሚያ ነው።ከፈጣሪ የተሰጠን በጠረፋችን ያለ ዕውቀትና ጥበብ ሁሉ ተጠራቅሞበታል።እግዚኣብሕቤር ይህንን ያደረገው ለታላቅ ተግባር ማለትም ለዚህች ምድር ህይወትን የምናጣፍጥ ጨው ፣የዕውነት ብርሃን ፣ኣልሚና ኣስተዳዳሪ እንድንሆን በማሰብ ለትልቅ ኃላፊነት ነው።ይህንን ስል ጥቁሩንና ቡናማውን ሕዝብ ለማዳነቅ ወይ የበላይ ለማድረግ ኣይደለም።በዕውነት ነው የምላችሑ ጥቁሮቹና ቡናማዎቹ ችሎታው ኣለን ብለው ሌሎችን ሲበድሉ ወይም ከሌሎች በላይ ለመሆን ሲሞክሩ ማየት ኣልፈልግም።በሌላም በኩል ደግሞ ጥቁሩና ቡናማዎቹ እግዚኣብሕቤር ኣድሎ በሰጣቸው ችሎታ ዓለምን እንዳያለሙ እግዚኣብሕቤር እንዳያገለግሉ በውሸት ታውረው ኣታውቁም ተብለው በዕውቀት ከእነሱ በጣም ከሚያንሱ ሰዎች ሥር ባሪያ ሆነው የሰው እጅ ኣይተው ሲኖሩ ወይም ለኣጭበርባሪዎች ለጥፋት መጠቀሚያ ሆነው ማየት ኣልፈልግም። ሳንኮራ ወይም ሳንቀና እግዚኣብሕቤር የፈጠርውን ኣክብረን ተግባራችንን ስናከናውን ብቻ ነው በሰላም በጤና በደስታ በመኖር ብዙ ተዓምሮችን በመሥራት መበልፅግና እግዚኣብሕቤር ማድነቅ ወይም እንደ እግዚኣብሕቤር መሆን የምንችለው።የጥበብ መጀመሪያ እግዚኣብሕቤር መፍራት ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ።ተፈጥሮን በማንበብ እግዚኣብሕቤር ማክበር ብልሕነት የሰባዊነት የዓዋቂነት የኢትዮጵያዊነት ምልክት ነው።ምከሩ ተማከሩ ኣስተምሩ።ኣቦ ይመቻችሑ።
    ፍፁም የማይሳሳት ፈጣሪ ብቻ ነው።ስለዚህ ኣምልጠው የገቡትን ሥህተቶች እያረማችሑ ኣንብባችሑ ሃሳቤን ለመረዳት ሞክሩ።ኣንዳንድ ግዜ ኣንድ ሲደመር ኣንድ ብለን ሁለት የፃፍን መስሎን ሶሥት እንፅፋለን።
    ምን ግዜም ተስፋ ሳትቆርጥና ሳትሠለች በዕውነት ለዕውነት እንሥራ።በዕውነት ለዕውነት የሚሠራ ቤተሰቡንና
    ህብረተሰቡን የሚያገለግል ጀግና ነው።ዕውነትም የጀግና ጋሻ ነው።ከዕውነት የበለጠ ኃይል የለም። ዕውነት ዕውቀት ነው፡ጭንቅላታችንን የበለጠ ያዳብረዋል።ዕውነት እግዚኣብሕቤር ነው።ኃይል የእግዚኣብሕቤር ነው።
    የጉንዳን ጉልበት ይሥጠን፡እንደ ንብ ታታሪ ያድርገን፡እንደ ዔሊም ብልህ ያድርገን፡መንፈሳችንም የጠነከረ ጠረፍን የሚያነብ ይሁን።
    የእስራኤል ኣምላክ መንፈሱ ተነስቱዋል፡የኣብራሃም የሲሳይ ቤት ያድርግልን፡እግዚኣብሕቤር ታላቅ ነው ።
    ሰላም

  • @mahraahmed5453
    @mahraahmed5453 6 років тому

    እናመሰግናለን የኔታ አለማየሁ

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @yonasalem3049
    @yonasalem3049 8 років тому +1

    yonas Solomon alemayehu ybhal ezi men yfelto abohagoy ykewin please help family

  • @adenmola885
    @adenmola885 8 років тому

    ተዋደው ከተጋቡ ኣይፋቱም ሳይዋደዱ ለጥቅም ወይ ድርሞ ኣንዳቸው ችግር ይበዛባቸውና እንደ መጠጊያ ይጋባሉ ፡እየተጠናኑ ሳይሆን ስለማይዋደዱ on & off relationship slalachew እየተጠናናነው ይላሉ

  • @zemaalazar622
    @zemaalazar622 6 років тому

    ehew endalut megarejaw tekedol.selam werdol be Ethiopiana Ertria mehal.kale hiwot yasemalin

  • @salamsalamsalamsalama1412
    @salamsalamsalamsalama1412 8 років тому +1

    egzabher yesetline tabarkuline Abatchine!!!

  • @hagerkebede3052
    @hagerkebede3052 8 років тому +1

    kalehewet yasemalin!!!!!

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 8 років тому +2

    kal hiwet yasemalin

  • @emebetmelsa1746
    @emebetmelsa1746 8 років тому +1

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር

  • @luly5175
    @luly5175 8 років тому +1

    You are right both Ethiopian woman & men are lost in the process we are living in lost world.

  • @mahder9217
    @mahder9217 7 років тому

    yemigerm temehert new kale hiwet yasemalen...

  • @konjityemaryemilji2127
    @konjityemaryemilji2127 8 років тому +1

    thanks

  • @yinebebekalu2752
    @yinebebekalu2752 2 роки тому

    Bewketu seyume

  • @rebkalovley2486
    @rebkalovley2486 8 років тому

    EGEZIABHER yisitligni memihirachin megabi hadis eshetu kale hiywetn yasemalin amen

  • @futureman202
    @futureman202 7 років тому

    Nice program.

  • @fayoabduljebare4085
    @fayoabduljebare4085 8 років тому

    wow betam desi yelale teru temehreti new enamesegenaln

  • @eyeruseyerus1818
    @eyeruseyerus1818 8 років тому +1

    betam tnx

  • @iayzoshegrkanchgaryhunamen7695
    @iayzoshegrkanchgaryhunamen7695 8 років тому +1

    kale hewot yasemalen abatachin

  • @DahlakTube
    @DahlakTube 6 років тому

    33:00

  • @yohannatesfa9807
    @yohannatesfa9807 8 років тому

    we love you memher kal hewet yesmalna ,,,, nefet wekum memher nefekrkum ,, mgarja kekded eu ,, ande nen ,,

  • @rodinaawoke2495
    @rodinaawoke2495 8 років тому +1

    kalehuyewit yasemaleni yagelegelot zeminacihun yarezemeleni edema ketenagar gar abezeto yeseteleni

  • @mikiyasadmassu9942
    @mikiyasadmassu9942 7 років тому

    በጥአም ጥሩ ትምህርት

  • @lamrof
    @lamrof 6 років тому

    ሳይተዋወቁ ተጋብቶ፥ ሲተዋወቁ መፋታት። ሃሃ ትክክል።

  • @michaelweldab9111
    @michaelweldab9111 6 років тому

    Egzabher Tsgawen Tenawn Abzeto yestote yezemnu Leq

  • @አኩፋዳዩቱብ
    @አኩፋዳዩቱብ 8 років тому

    wow very nice

    • @addisuhabtemariam8911
      @addisuhabtemariam8911 8 років тому

      Zenamarkos Film production በጣም ይገርማል ሥንት ሠይጣን አለ unlike ያደረጉት ን ሣይ ተገረምኩ እሥኪ አሁን ምን ይወጣላቸዋል

  • @DahlakTube
    @DahlakTube 6 років тому

    19:10

  • @yonasalem3049
    @yonasalem3049 8 років тому +2

    ane Canada ynebir

  • @fanuelebabu8774
    @fanuelebabu8774 8 років тому

    betame gobeze bershie

  • @adenmola885
    @adenmola885 8 років тому

    የኛ ወላጆች ያልተፋቱት ኣባት እንደፈለገ ሲሆን እናት ምንም ማለት ኣትችልም ብትፋታ የት ትሄዳለች

  • @ririmimi2391
    @ririmimi2391 8 років тому +1

    bedme betena bereket yanurlin hiwetewot mulu yibarkiln

  • @godisgreat1523
    @godisgreat1523 7 років тому

    egzaber erso 1000 amet yanurln

  • @abelyegeta3928
    @abelyegeta3928 7 років тому

    fetari edem yestilen

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 6 років тому

    ኡው ሰማን እንጂ የኔ ሙህር

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 6 років тому

    Mkr alesemam nebr

  • @tsimesfin1444
    @tsimesfin1444 7 років тому

    Betam dese yemile temheret newe ...

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 7 років тому

    like 👍👍👍👍

  • @የሸገርልጅ-ቸ8ለ
    @የሸገርልጅ-ቸ8ለ 7 років тому +1

    echen Lej wededkwat address setugh

  • @futureman202
    @futureman202 7 років тому

    Megabe Hadis

  • @lamrof
    @lamrof 6 років тому

    እንክብካቤ ሳይሆን ክብካቤ ነው ቃሉ እምይ።

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 8 років тому +1

    EGZIABHER YESTIGHLEGIN AND KEN YE ETHIOPIA ENA YE ERITERIA YETELACHA MEGAREGA YEKEDEDAL BEFIKIER MEKES ! ERITERAIN WE LOVE YOU WE MISS YOU FOR MORE THAN 25 YEARS !

  • @hanayilma3777
    @hanayilma3777 4 роки тому

    Å

  • @MrJemilhu
    @MrJemilhu 6 років тому

    የሆነ ከብት ነገር.

  • @thtk585
    @thtk585 6 років тому

    ዝም በል ጠንቁኣይ ዋሒድ ሌባ!

  • @rahmiimohammed8851
    @rahmiimohammed8851 7 років тому

    ለዝሙትማ ማን ብሏቹ

    • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
      @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 7 років тому

      Rahmii Mohammed
      ጤናኝሽ

    • @johnd2539
      @johnd2539 6 років тому +1

      Rahmii Mohammed 4 kemagibat ayshalem...zimut eko 4 agibi siletebalesh zimut mehonu aykerim...endewum higawi zimut yibalal。。。islam lemabizat bilachu yeserachuhat siriat nat...le zimut

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 6 років тому

      Rahmii Mohammed Eraseshen netsuhe lemaderge atmokeri anchi alshe eko ke sega zemedshe gare ye metgademi denze

    • @yosefahferom4185
      @yosefahferom4185 6 років тому

      Rahimi mohamed
      Wiy metfo asitesaseb minyaderiglishal ehte tiru aydelem

    • @haimanotdagnaw8190
      @haimanotdagnaw8190 6 років тому

      Kushasha kinate belaye zemutegna ale 7 lanede banebere bakishe asekiyame