ህዝብን ጉድ ያስባለው ትዳር ።በኒካ አግብታው አልተገረዘም ብላ ማገጠችበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬

КОМЕНТАРІ • 820

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 5 місяців тому +110

    ይሄ ምን ችግር አለዉ አንድ ቀን ቀጠሮ ይዛችሁ ሀኪም ቤት ሄዶ መገረዝ ይቻላል አደባባይ መዉጣት አያስፈልግም በዚህ ምክንያትም ትዳር መፍረስ የለበትም ይሄ ቀላል ነዉ

    • @purplestars029
      @purplestars029 4 місяці тому

      This guy brings fake new did you guys notice that? Seriously

    • @MekdesDagne-zo4iy
      @MekdesDagne-zo4iy 3 місяці тому

      @@purplestars029 how do you know

    • @LouLou-cj9hb
      @LouLou-cj9hb 3 місяці тому +1

      ትክክል

  • @ZainebMohammed-o2n
    @ZainebMohammed-o2n 5 місяців тому +67

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሰረሱል ስለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 5 місяців тому +1

      እስላም ሆነሽ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 5 місяців тому

      መገረዝ ከተቻለ ለምን
      እትገረዘም።😂

    • @AbuaminNuru
      @AbuaminNuru 3 місяці тому +1

      በስም ብቻ ሙሰሊም እየተባሉ እሰልምናን ያሰደባሉ ያልተገረዘ በእሰልምና አይፈቀድም ሶላት መሰገድ አይችልም ካልሰገደ ደግሞ ሙስሊም አይደለም ነው የሚለው እሰልምና

    • @feruzaGetachew
      @feruzaGetachew 3 місяці тому

      ሱለላ አለይሂ ወስለም

    • @feruzaGetachew
      @feruzaGetachew 3 місяці тому

      እረ አደባባይ ላይ እሚወራውን እወቁ እንች

  • @RumanaAli-mj9cu
    @RumanaAli-mj9cu 5 місяців тому +64

    አላህን ፍሪ አነጋገርሽ ትክክል አይደለም ችግር ካለበት ደሞ ቁጭ ብለሽ ማናገር ነበረብሽ በኢፋ ዚና ሰራው ትያለሽ? አረ አላህን ፍሪ

    • @ZahraSeid-cv9xp
      @ZahraSeid-cv9xp 5 місяців тому

      እሱ እኮነው ሚዲያ ይዞ የጠበቃት የተሰማትን ተናገረቺ

  • @Neima703
    @Neima703 5 місяців тому +66

    ካልተገረዘ ሰላት እንዴት ይሰግዳል?
    ይህ ከሆነ ችግሩ መቅረፍ ይቻላል ዝም ብላቺሁ የምትጨማለቁ ሴቶች አላህን ፍሩ

    • @NnnNnn-n5g
      @NnnNnn-n5g 5 місяців тому +2

      ሀሀሀ ሙስሊም ይዘሙታልዴ

    • @YasinAbdulaziz-As
      @YasinAbdulaziz-As 4 місяці тому

      ​@@NnnNnn-n5g😮😢66⁶66. 6. 66. 666. 766⁶6 76v. 76. 6. 666. 67. ⁶6. 6676. ⁶. 6. 66. 7. 6. 6. 66. 6667. 6. 666666⁷⁶. 767 6777666666667666776767667677⁷66766677676666666676⁶😂😂😂😂😂😂

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 3 місяці тому +1

      ምን ማለት ነው እሱሰ ቤተሰቦቹሰ ያለውን ችግር እያወቁ የሱም እሺ ብሎ ማግባት የቤተሰቦቹም መዳር መጀመሪያውኑ እሰከ ዛሬ ለምን አላሰገረዙትም፣

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 5 місяців тому +77

    ወድማችን የራስህን ጉዳይ ጨርስልን እንወድህ አለን ሀቀኝነትህን ማየት እንፈልጋለን

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg 5 місяців тому

      tirita midiya yizohal😢

    • @kenessabukuna6937
      @kenessabukuna6937 5 місяців тому

      It’s very easy and take him to Hospital please

    • @UsA-vo7mr
      @UsA-vo7mr 3 місяці тому

      Isuwa duru lela wondii ga silaa nabarechi new😢

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 5 місяців тому +46

    እኔ የምለው አደባባይ መውጣት ለምን አስፈለገ ኸረ ተው የሃይማኖት ሰዎች ተብየዎች ፈጣሪን ፍሩ ስነስርዓት።

    • @kemariyabdu8280
      @kemariyabdu8280 5 місяців тому

      በጣም ዝሙትን በአደባባይ መናገር ያሳፍራል

  • @FsrRrg
    @FsrRrg 5 місяців тому +29

    ሚኪ የራስክን ነገር ጨርስና አሳውቀን

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 5 місяців тому +20

    ቀላል እኮ ነው መገረዝ እኮ ነው አይዞህ ሆስፒታል ውሰደው ሚኪ

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 5 місяців тому +25

    ከራሷ አደበት ከመሰከረች በባሏላይ ዚና መስራቷን እራሷከመሰከረች መቀጥቀጥ አለባት እደሸሪአችን በዚና የተጨማለቀች አላህይጠብቀን ከደዚህ አይነትከባድወንጀል አላህይጠብቀን

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 5 місяців тому +19

    ሲያሳዝን ወላሂ ለምን አትረዳውም። ደሞስ ለምን አትገረዝም ባሀኪም

  • @melattaye-w4t
    @melattaye-w4t 5 місяців тому +70

    በጣም ችግር አለብሽ ባለጌ ነሽ ሙስሊም እንዳንቺ ዘልዛላ አይደሉም እንዳቺ ክፍት አፍ አይደሉም ታረሚ ባለገረ ነሽ

    • @ZahraSeid-cv9xp
      @ZahraSeid-cv9xp 5 місяців тому

      እሱ እኮነው ሚዲያ ይዞ የጠበቃት የተሰማትን ተናገረቺ

    • @MekdesDagne-zo4iy
      @MekdesDagne-zo4iy 5 місяців тому

      Bakesh wera yenanten gude hod yefgewe beyeserchawe yemteseruten dersachu sadeke nege yemetelute neger betam newe yemiyastelawe echi beadebabaye selewetach newe betam bezu yemakachewe alue ega endezih anaderegem kemalete batekalaye lemen endezih telalech malete ayeshaleme 😂

    • @saadaalain6606
      @saadaalain6606 5 місяців тому +1

      ከባድ ነዉ ወላሂ.

    • @newuaq4286
      @newuaq4286 4 місяці тому +1

      እኮ ሙስሊም አሰዳቢ ናት እዳው ትንሽ እፍረት የላት 😢😢

    • @newuaq4286
      @newuaq4286 4 місяці тому +2

      ​@@ZahraSeid-cv9xp ላ ቢወጣም እንካን የባልዋ ገመና መሸፈን ነበረባት አላህ ማስተዋሉ ይስጠን ማለት ነው😢

  • @MihretMaja
    @MihretMaja 5 місяців тому +8

    ልጁ, ጎበዝ ነው ፍላጎቱዋን መጠየቅ ነበረበት ልጁቱው, ባለገናት

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 5 місяців тому +18

    እህቴ ውይ በትዳርስ ላይ መወሰለት ጀግንነት አርገሽው ነው ለራስሽ ረክሰሽ ቤተሰቦችሽ ና ዘመዶችሽ እያሰደብሽ ነው ::

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh4813 5 місяців тому +78

    ሙስሊም ከሆነች ከባሏ ላይ ዝሙት ከሰራች ተቀጥቅጣ ትገደል አላህ በቁርአን እዳስቀመጠልን የቂማ ቀን መድረሲን ነዉ የሚያሳየን አላህ ከትልልልቅ ወጀል ጠብቀን

    • @زمزمم-م2ح
      @زمزمم-م2ح 5 місяців тому +3

      እውነት ነው ሀይማኖታችን እደዛነው የሚለው ይቺዝሙተኛ በባሏላይ ዚና አላሁመነጅና አላህይጠብቀን በነገራችንላይ የመጀመሪያጊዜ ሙስሊም። አየሁኝ ሚዳላይ በዚህዙሪያ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 місяців тому +2

      😢😢😢😢😢

    • @SaraHaile-kh4fg
      @SaraHaile-kh4fg 5 місяців тому +4

      የትኛዉም እምነት አይፈቅድም ሙሰሊም ብቻ አይደለም ዝሙት አይፈቅደልንም

    • @Zakia-eh1gs
      @Zakia-eh1gs 5 місяців тому

      Ameen

    • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
      @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 5 місяців тому +2

      ​@@زمزمم-م2حወላሂ ቆሻሻ ዱርዬ ናት የኒካህ ባሏን ካንተ ከማል ይሻላል ስድ

  • @RahelIjigu
    @RahelIjigu 5 місяців тому +5

    አትጨነቅ ወንድሜ ሀኪም አማክረህ ተገረዝ ለወደፊት ህይወትህም ሳትሸማቀቅ ና ደስተኛ ሆነህ ለመኖር መገረዝህ ግድ ይልሀል ጊዜ ሳትሠጥ ተገረዝ

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 5 місяців тому +97

    የ ካንሷር ታማም ባል ታሜ yet ዳረስ የምትሉት 👍👍

    • @amlaksirateferi3323
      @amlaksirateferi3323 5 місяців тому +2

      ሚኪ ከአሜሪካ መጥቷ የታመመው ልጅ መጨረሻ አሳውቀን ሚስቱ ጥሩ ሴት አትመስለኝሞ

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 5 місяців тому +1

      ሚኪዬ ውዳችን አለህከልን በርታ እሺ

    • @Mahbooba-dy2xb
      @Mahbooba-dy2xb 5 місяців тому

      ብዙ ጊዜ ጠይቀናል ሚኪ መልስ አልሰጠም

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 5 місяців тому +78

    ዘልዘላ. ካንቺ ከሙስሊም ሴት ንግግር የሚጠበቅ አይደልም 😢😢😢. ምን አይነታ ባለጌ ናት 😢😢😢😢

    • @Pen2030Via
      @Pen2030Via 5 місяців тому +1

      ሲጀመር ሙስሊም አይደለችም
      ይህ ድራማ መሆን አለበት
      አዘጋጁ እራሱ የማያቀዉን አየዘላበደ ነዉ ፍቺ የተጠላ እንጂ ሀራም አደለም

    • @Habesha28
      @Habesha28 5 місяців тому +1

      ኣይ ለነገሩ የክርስቲያን ሴትም እንዲ አትመልስም።

    • @Pen2030Via
      @Pen2030Via 5 місяців тому +1

      @@Habesha28 በሀይማኖት ሳይሆን ስርዓት የላትም,
      የአዘጋጁ አላማ ምንድን ነዉ
      ሀላል እና ሀራም ብሎ ተፍሲር እንዲሰጥ ማን ፈቀደለት?

    • @ፈትያቲዩብ
      @ፈትያቲዩብ 5 місяців тому +1

      እኮ በለጌ ❌❌❌❌❌😳

    • @MekdesDagne-zo4iy
      @MekdesDagne-zo4iy 5 місяців тому

      ​@@Pen2030ViaAfeshene atekfechi eshi hulame enante sadek lelawe laye meletefe beyeserechwe tedebekachu kemise asrezemachu yemeteseruten manem ayserawem zem belesh sewe laye atelexefi

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 5 місяців тому +68

    ቃድማ የራስን ጉዳይ ጫርሶ የምትሉት 👍👍

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 місяців тому +16

    ሙስልም አታሰዲቡ አሰደቢ ስድ ቅማሞችየ ደሚርኝማ ዉድ🎉

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 5 місяців тому +8

    ችግር የለውም እኮ መገረዝ ይችላል

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 5 місяців тому +19

    ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጀኡን አኡዙቢላህ ባባሎላይ የማገጠች ሴት እኮ በእስልምና ትልቅ ወንጀልነው ፍርዱ ተወግራ መገደል አለባት

    • @seyuomtadesse5654
      @seyuomtadesse5654 5 місяців тому

      ማገጠች አትባልም አቅም ስለሌላትን አራት ማግባት አትችልም እንዴ ወንድ ብቻ ነው የሚፈቀደው።

    • @zeynebyoutoube1461
      @zeynebyoutoube1461 5 місяців тому +2

      @@seyuomtadesse5654 ለወንድ ብቻነው የተፈገደው የተፈቀደው ለዛውም መስፈርት አለው ማስተዳደር ከቻለነው እንደዚህ አይነት ሴት ተወግራ ትገደልነው እሚለው በጣም ከባድ ወንጀልነው

    • @ፈትያቲዩብ
      @ፈትያቲዩብ 5 місяців тому

      😮😅😅😅😅​@@seyuomtadesse5654

    • @ፈትያቲዩብ
      @ፈትያቲዩብ 5 місяців тому +1

      እኮ😢😢😢ዘልዘላ

    • @Pen2030Via
      @Pen2030Via 5 місяців тому

      @@seyuomtadesse5654 ዉሽማ በእየ አረቄ ቤቱ ማስቀመጥ አልተፈቀደም ዝሙት ነዉ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 5 місяців тому +27

    ለምን አትገረዝም መገረዝ ለወዶች ግዴየታነው
    እሷስ ብትሆን የምስራአት ማጣት መቸመላለቅ ነው
    የተሻለችዋን የሃላል ትዳር አላህ ይስጥህ ያረብ

    • @ephremkassaye9594
      @ephremkassaye9594 5 місяців тому

      መገረዝ ግደታ አይደለም። ይህ ከይሁዳወች የመጣ ነው። ፈረንጆች በአብዛኛው አይገረዙም።

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 5 місяців тому

      ​@@ephremkassaye9594ለወንድ ልጅ ግዴታነዉ

    • @D-r-e-a-m-e-r252
      @D-r-e-a-m-e-r252 3 місяці тому

      መገረዝ በሙስሊም ግዴታ ነው ነጃሳ ነው ​@@ephremkassaye9594

  • @smumd
    @smumd 5 місяців тому +15

    ዘልዛላ ሴየት አፈረ ብይ 😢😢😢😢

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 5 місяців тому +10

    አለመገረዝ ችግር የለውም መገረዝ ይችላል ግን አተም ቤተሰብ ከመዳራቸው በፊት ለምን አላስገረዝሁም ኢትዮጲያ 83 ብሄር ብሄረሰብ አለ ይ83 ይለያያል እኔ በተወለድኩበት ወንድ ልጅ በተወለደ በ7 ቀኑ ይገረዛል

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 місяців тому +11

    ችግር የለውም እኮ እማ መገረዝ ይችላል ❤❤

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 5 місяців тому +15

    ወንድም አንተም ተገረዝ ሰሜት ከሌለህ መጀመሪያ ሀኪሞችን አማክራቸዉ

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 5 місяців тому +5

    አይዞህ ወድም አሁንም መገረዝ ትችላለህ ቢሆን በልጅነትህ ነበር መደረግ ያለበት አልሆነም አሁን ይሆናል
    ሲቀጥል መልካም ሴት የባልዋ ችግር ትፈታለች እጂ ሌላ ችግር ከፈጣሪዋም ካባለቤትዋም ጋር የሚያራርቃትን ነገር አትፈፅምም
    አብሽር ጠንካራ ሁን ይቺ አትሆንህም
    አተ የወደድከውን ሳይሆን አላህ የፈቀደውን ያርግልህ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 3 місяці тому +1

    የኔ አባት አንጄቴ ተንሰፈሰፈፈ አይናፋር ነው ሚሲኪን መገረዝ ቀላልነው አይዞህ ወንድሜ ለወንድ ልጅ መገረዝ ግድ ነው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 5 місяців тому +4

    ወይ ዘድሮ ወድሜ ተዋት ትዳር ይዛ በምክኒያት አሳባ ከሌላ ወድ ከሄደች ይች መቸም አትታመንም

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 5 місяців тому +9

    አጅብ ዘንድሮ እኮ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢. ሚኪ ያንተስ ጉዳይ ምን ደረሰ 😢😢😢😢.

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 5 місяців тому +8

    ሲጀመር አለመገረዝ ችግር የለውም ችግሩ አንቺ ከሱሌላ ወንድ ስለለመድሽ ነው እሱግን ጨዋነው ለሴት ያለውን ክብርነው የተናገረው አንቺግን አረእፈሪ በፈጠረሽ ጉድ እኮነው መገረዝም ይችላል ሆስፒታል ይገርዛሉ ከጋብቻ በኋላ የተገረዙ ወንዶች አቃለሁ ከባለቤቱጋር ተመካክሮ ይሄው አሁን 4 ልጅ ወልደው አብረው በፍቅር እየኖሩ ነው አንቺግን ነውረኛነሽ ልብይስጥሽ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 5 місяців тому +11

    ይሄ ጉዳይ አደባባይ መውጣት የለበትም እራሳቹ ትጨርሱት ነበረ ነጃት ሆስፓታል ሄዳቹ ትጨርሱት ነበር ።አሁንም እንደዚህ አድርጊ እህቴ ሚኪ እንደዚህ ያድርጉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesrt8441
    @mesrt8441 5 місяців тому +6

    አስረገዝከኝ ያለችህን ልጅ መጨረሻችሁ የት ደረሰ በጉግት 😢😢😢😢😊

  • @FetiyaFeteya
    @FetiyaFeteya 5 місяців тому +10

    ከባድ ነው አሰዳቢ ተሳዳቢ እደው ምን አይነት ግዜ ላይ ነን🤔🤔🤔

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 5 місяців тому +13

    እረ ሚኪ መገረዝ አለበት ያልተገረዘበትን ምክንያትም መጠየቅ ነበረብሕ

  • @KinehbrAihemad
    @KinehbrAihemad 4 місяці тому +4

    አንድ ቀን እኮ ሆስፒታል ሄዳችሁ ሁሉ ነገር ማስተካከል ትችሉ ነበረ

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 5 місяців тому +46

    ከሙስሊም ይህ አይጠበቅም አኡዙ ቢላ

    • @Pen2030Via
      @Pen2030Via 5 місяців тому

      ማነዉ ሙስሊሙ
      ሙስሊም አታቅም/አታቂም ማለት ነዉ

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 5 місяців тому

      Echi sejamare bashetayna Nati

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 5 місяців тому +1

      ሙስሊም ስሜት የለውም እንዴ?😂😂😂😂😂

    • @Pen2030Via
      @Pen2030Via 5 місяців тому

      @@tsigemengiste6108 የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን የሱም ጥፋት እንዳለ ሆኖ አሷ ደግሞ ጋጠወጥ ናት,
      በጥቅሉ ይህ ነገር ለyoutube እይታ የተሰራ ድራማ ይመሰሰለኛል
      በሁሉም እምነቶች ወንድ ልጅ መገረዝ ግዴታ ነዉ
      አዘጋጁ ልጂቱን ስማቆላመጥ የሄደበት መንገድ
      ስለ እስልምና ያለ እዉቀቱ ሲዘባርቅ
      ለምሳሌ ፍቺ ክልክል ነዉ አለ ከየት አመጣዉ
      ፍቺ በእስልምና የተጠላ መለትም ባይፋቱ ይሻላል እንጂ ካልተሳካ መፋታት አልተከለከለም,
      ለኔ ሙሉ ድራማ ነዉ

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 5 місяців тому

      @@tsigemengiste6108 Alawu Gini Endazehi Liki wara wochin Ayawarami musilim Adabi Alawu

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 5 місяців тому +2

    አለመገረዝ የወሲብ ግንኙነት አይከለክልም ። ነጮች እኮ የተገረዙ አይደሉም በግብረ ስጋ ግንኙነትም ጎበዞች ናቸው ልጆችም ይወልዳሉ ይህ ችግር ሊሆን አይችልምና እንዲሁ ባትወጂው መሆን አለበት።

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 5 місяців тому +3

    የኛጀግና ወንድማችን ካንቺ ከመሳላም ሴት ይህን ንግግር የሚጠብቅ አይደልም ምንአይነት ባለጌ ሰድ ነሺ

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    😂ሚኪ እባክህ ቁጥሩን ተባበረኝ ልጁ ጥሩልጂ ነው እሷ ናት ወስላታ ሴሰኛ ልጁ ሚስኪንነው እኔ ሀኪቤት አስገርጀው አገባዋለሁ ምንድነው እምታካብዱት እርግጥ አረመገረዙ በስልምናም ሀራም ነው ግደታ መገረዝ አለበት ሶላት እራሱ እደት ነው እሚሰግደው

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k 5 місяців тому +7

    ኢሄ ቀላል ነው ወንድሜ ምንም አይከብድም

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 5 місяців тому +10

    ባለጌ ናት ስድ

  • @ራህሚነኝወሎየዋ
    @ራህሚነኝወሎየዋ 5 місяців тому +5

    እኔኮ ግርም የሚለኝ የባልና ሚስት ሚስጥር አደባባይ. የሚያወሩት ነገር በተለይ በአልጋ ዙሪያ. ያለ ሚስጥር. ለብቻቸው ተነጋግረው መፍታትጅ. በፍፁፍ ሌላ ሰው መስማት የለበትም. አላህዬ አንተ ጠብቀኝ.

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 5 місяців тому +6

    እባካችሁ ኮሚታቴሮች ሚዛናዊ አነጋገር ተጠቀሙ የሰዉ ስብዕና አትንኩ የትኛዉም እምነት ዝሙትን አይፈቅድም በሰዉ ለመፍረድ አትቸኩሉ፡ሚኪ ዝም ብለህ ሥራህን ሥራ ሰዉ አትመን እራስህን ጠብቅ!!!

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 5 місяців тому +7

    ወንድም አታስብ በአለም ላይ የሚገረዙት ኢትዮጵይ ግብፅ እስራኤአርብ እንጅ ሌላው እይገረዝም ኢሮፕ በተለይ እይገረዙም እንደነውር ነው የሚያዩት እባካችሁ ሴቶች ወይም ወዶች የትዳራችሁ አጋር ላይ እንድ ነገር ብታዩ እንድሀጢያተኛ ልክ እራሱ እንዳመጣው የምትረግሙበት የምትሳደቡበት ወይም የምትንቁበት ምንም ምክንያት የላችሁም ይልቁንስ መፍትሄ ብትፈልጉ ምናለ? በጣም ነውር ነው ወድሜ አሁንም ተገረዝ ችግር የለውምእይዞህ ሁሉ ነገር ይስተካከላል ።እህቴ ባልሽን እክብሬ እንች ያላከበርሽው ማንም እያከብረውም የሱን ችግር ተረጅለት ሞራል ስጭው እስተምሬው ጎበዝ ልታረጊው ትችያልሽ ።አታዋርጅው እንችም ትዋረጃለሽ።

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 5 місяців тому +4

    😢😢😢😢😢😢 እህቴ በጣም ታሳዝኛለች 😢😢😢 በባልሽ ላይ መሄድ አልነበረብሽም ወንድሜ አይዞህ ያጋጠማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @የማራምልጅስደተኘዋ
    @የማራምልጅስደተኘዋ 5 місяців тому +11

    አሁንም ተገረዝ ይደርሳል

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 5 місяців тому +21

    አችን ብሎ ሙስሊም ማፈሪያ

    • @Pen2030Via
      @Pen2030Via 5 місяців тому

      @@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ አዘጋጁ ስለ ሀላል እና ሀራም አስተማሪ ያደረገዉ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 4 місяці тому

      Muselimoch seten lej yemegekon lemad alachew

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 5 місяців тому +9

    አተጨነቅ ወድሜ ህይወተ ነወ አያሳፋረም ተገረዝ እራሰህንተክባክብ ተገረዝ ልጀ እዲኖረህ ወድነህ ገና ወጣተነህ አተጨነቅ እዳታፋረ ሀኪምቤተህድ እና አማካሪጋ ህድ ወድልጀ ገድነወ መገረዝአለበተ በደብ አሰገረዙ ወድልጆቻቺህን ገና በህፃንነታቼወ መገረዝ አለባቼወ ሙሸራወ ከተሸፋነ እድገተ ወፋረተ አይኖረወም ሴተልጀን አያሰደሰተም ለመወለድም ይቼገራል ሰፋተ ወሲብ ይገጥማቼወል እዳተጨነቅ ተገረዝ ወድማቺን አደኛወ የህይወተህ ማጣፋጫነወ ዘረም የምታገኝበተ የዘረ ፋሪህነወ አደኛወ ህይወህነወ በገልፀ ተነጋገሩ ተዳራቺህን ከማፋረሰ መፋተሄፋልጎ አይዞህ ወድሜ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 5 місяців тому +5

    ኒካአውርድናት ዙሙትየሰራችሤት ዙሙት ከሠራወድነውሚሆነው ኢሻአላህ ዲንያላትይሰጥህለኢሺውድ😢😢😢😢አብሺርዝምበይአውዚቢላህ

  • @كونفيكون-ث1س
    @كونفيكون-ث1س 5 місяців тому +8

    ወንድም አንተም በሐኪም ተገረዝ እሷግን ባለጔናት አስታግፍሩላ

  • @rahamanurhussen5771
    @rahamanurhussen5771 5 місяців тому +16

    እረ እፈሪ ባልጌ አታፍሪም ለብቻችሁ አትመካከሩም አደባባይ መውጣት በጣም ያስጠላል እፈሪ

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye 2 місяці тому

      እቢ አለችኮ ነው ያለው ለመመካከር

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 5 місяців тому +5

    አች ስጀመር የለምድሽው ስለወነ ወስላታነሽ ትዳር ብትይ ሀኪቤት ትወስጅው ነበር አላህን ፍሬ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 5 місяців тому +5

    አይ ወንድ እናት ምን አደረገች ወልዳ በስጠች እምትስደበው😮😮😮😮

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 5 місяців тому +4

    ያለፈውን እርሱና ተስማሙ ወንድሜ ሸምሱ ሀኪም ቤት ሂድና ትዳርህን አድን ደግሞ ሴት ልጅ ስሜት አላት እንዲ አይባልም

  • @zaynabseid2795
    @zaynabseid2795 5 місяців тому +8

    የኔወድምአሳዘከኝሐኪምቤትህድእናተገረዝ😢😢😢😢

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 4 місяці тому

      Lemen ayegerezem esus le.eneden new ewenet lemen ateferedeum

  • @ياللهيالله-ك5م
    @ياللهيالله-ك5م 5 місяців тому +7

    አዑዙቢሏህ
    ለምን አስፈለገ ሚዲያ ላይ መዉጣቱ በዉስጥ አጨርሱምደ,

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 5 місяців тому +1

    አለመገረዙ ግንኙነት ማድረግ አይከለክለውም ነጮች እኮ አይገረዙም😂😂😂 ግን እኔ የሚመስለኝ በስራ ደክሞ የሚውል ከሆነ ሰውነቱ ይደክማል ፍላጎት ላይኖረው ይችላል?? እየዬም ሲዳላ ነው😂😂😂😂

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 5 місяців тому +4

    ሙስሊማ እህቴ በናንት እንዲህ ሰምቸው አላውቅም ለናትሽ አማክሪና ምፍትሄ ፈልጊ ባደባባይ መውጣትሽ ኤብምን ነካሽ

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 5 місяців тому +7

    ሕክምና ያድርግ ወላጅ ያላሰተካክለው

  • @زمزماحمد-ب8و
    @زمزماحمد-ب8و 4 місяці тому

    👉ረሱል ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ ❤ተጋብቶ መፋታት የተጠላ ሐላል ነች እንጅ ሐራም አይደለም ተጠንቀቁ!!

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv 5 місяців тому

    በጣም ባለጌነሺ ለትዳርሺ ክብርየሌለሺ ማስረዳት ነበረብሺ ከመልከስከስሺ በፊት በደብአጣርታችሁ እውነቱን አውጡለት በወድላይወንድ ደርባስላለች ከገዘብነፃ መሄድአለባት ከቱ💔💔💔😭😭😭

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 5 місяців тому +1

    ትዳር የአላህ ሰጦታ ነው በቤተስብ መጣ በራስሸ አመጣሸው ያው ነው በቤተስብም ቢመጣ የልጅት ፍላጎት ታይቶ ነው ፍቃድኛ ካልሆነች ቤተስብ ሊያስገደዳት አይችልም

  • @RakGirl-h3t
    @RakGirl-h3t 5 місяців тому +2

    ይቺ ልጅ ያናደኛለች ወላሂ የኛ ጌታ እኮ አላህ ቻይ ነው አላህ ይቅር በለኝ እኔ ፈጣሪ ብሆን እኮ እየተመዘዝኩ ነበር እያንዳንዷ ልክ መሰራት ግን አልሃምዱሊላህ ሁሉን ቻይ ለሆነው ጌታችን

  • @TelahunAbebe-dp5co
    @TelahunAbebe-dp5co 5 місяців тому +2

    የባስ አታምጣ አለች ማሚቱ:: ወይ የተበላሽ ትዉልድ

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 5 місяців тому +5

    ሚኪ በቅድሚያወደሆስቢታል ይሂድ ከዚያ በኃላ ችግሩ ይፈታል እሷ ከሱ ከተሻለች ለምን አማክራዉመፍትሄ አልፈለግሽም በኒካሽ ላይ ሌላ ጋ ከመሄድ

  • @زمزماحمد-ب8و
    @زمزماحمد-ب8و 4 місяці тому

    ምናለ እኔ የሚወደኝ የምወደው ባል ባገኘሑ እንደት ታዛዥ አዛኝ እና አፍቃሪ ሚስት እንደምሆንለት አሏህ ይወፍቅሽ በሉኝ😢

  • @zak-o3k
    @zak-o3k 3 місяці тому +1

    ኣውሮፓውያን 80% ኣይገረዙም ግን ይወልዳሉ ይበዳሉ።ኣንድ ጋደኛየ 8 ልጆች ኣሉት ምንም ልዩነት የለውም ኣባት ኣይዞ

  • @AAa-ig3uv
    @AAa-ig3uv 4 місяці тому

    ዉንድሜ አለህ ይሪድህ ለዉንድ ልጅ ግሪዛት ግዴታነዉ ሴቶች በይገረዙም ችግሪ ዬለም ግዴታ አይዴለም

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 5 місяців тому

    ሰድ እደግ ወሮ በላ ባለጌ የአኢትዩዸያን እሴቶችን አሰዳቢ ነች ከመ ጀመሪያው ጋጥ ወጥ ሴትኛ ናት። ወደ ትዳር ከመገባታችሁ በፍተ ግርዛት it’s not a big deal hospital ሄዶ ተርፉን ሰጋ ማሰቆረጥ ነው የነበረባችሁ በአደባባይ መውራት ለምን አሰፈለገ ወንድሜ ሆሰፖታል ሂደህ እርዳታ አድርግ ልጅታ ሰድ ነች አታሰፈልግህም ብዙ ጭዋ ሴቶች አሉ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 5 місяців тому +3

    ሚኪዬ ያልተገረዘ ወንድ እንዴት ነው ግንኙነት የሚያደርገው የሚያስረግዘው ስሜት እራሡ ያጠፋል መገረዝ እኮ ትርጉም ስላለው ነው የምትገረዙት 😂😂😂😂😂😂😂 ሲርየስም ሆኖ ሳይገረዝም በቂ ፍቅርም ሳይሰጣት ታፍና ትሙት እንዴ እሳ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 5 місяців тому +4

    ባለጌነሽ ሱሪለባሽነኝ አላለችም። ሂዳይስጥሽ ምንትመስላለች። ሲጀመር በአደብ አውሪ ማውራት ያለብሽን። ምንትመስላለች ዘልዛላ የባልሽን ሀቅ ካላሟላሽ ያስጠይቅሻል ተጠንቀቂ። ስረአትይኑርሽ

  • @EekrmReshd
    @EekrmReshd 4 місяці тому

    እሪፍ አሁኑ ናዉ መሻሽ ዩቱብ መከታታል ከጀመሪኩኝ እስከሁኑ ሙስልም ሰዉ በደዝ አይናት ናገር አዪቼ አለቅም እች በለጌ ሴት እስልሚናን አቶክልም ዉሻ እስልሚና እዳዝ አደለም ከልፈለግሽዉ ፊችዉና ሌላ በስራት በኒከ አግብ በልሽን አስቀምጠሽ ሌላ ዎድ ገር አትዘለዘይ እሽ በእስልሚና ሀራም ናዉ በለጌ ለራስሽ ክብር ዪኑሪሽ ፈጠሪሽን ፊር

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 5 місяців тому +1

    ሚኪ የተባልከው የራስህን ጉድ ሳትጨርስ የሌሎችን ጉድ እጋልጣለሁኝ ብትለን ኣናምንህም። ድራማህን ፡ ሽዋሽዋ የምትሰራውን ተነቅቶብሃል, ስራውን ለሊሎች ብቃት ያላቸውን ተውላቸው። ኣናምንህም።

  • @ስደትለምኔ
    @ስደትለምኔ 4 місяці тому +2

    በስመአብ ሲያሳዝን እግዚአብሄር የተመረቀችውን ይስጥክ ደሞ ተገረዝ ምንም አያሳፍርም

  • @nurmohammed504
    @nurmohammed504 5 місяців тому +4

    እንዴት ሳይገርዝ ይሰግድ ነበር?????

  • @TibebuGobena
    @TibebuGobena 5 місяців тому +10

    ይህ ሰዉ መገረዝ ብቻ ሳይሆን የወሲብ ብቃቱም ያለዉ አይመስለኝም። ስለስራና ገንዘብ እንጂ ስለወሲብና የትዳር ጓደኛው ምንም እንደማያስጨንቀዉ እራሱ ተናግሯል። ሚስቱን የማስደሰት ግዴታ እንዳለበት ማወቅ አለበት። የገጠር ወግአጥባቂነትም የአስተሳሰብ ተፅዕኖ አድርጎበታል። ከባሏ ያጣችውን ከሌላ ለማግኘት ማግጣለች።
    ስለዚህ ተስማምታችሁ ከዚህ ወዲያ ትኖራላችሁ ብዬ ስለማላስብ በሰላም መለያየቱ መልካም ይመስለኛል።

    • @ZufanAbraham
      @ZufanAbraham 3 місяці тому

      አንተ እራስህ ለምን አገባሃት ? ልታመልክህ ነዉ? ባለጌ ጋብቻ ምን እንደሆነ ይግባህ። ቤተሰቧን የምትሳደብ ምን አይነት ጋጠወጥ ነህ። የራስህን ጥፋት በሷ ማሳበብ አትችልም ።

  • @feruzaGetachew
    @feruzaGetachew 3 місяці тому

    ፈጣሪ ያዝንብኛል አላለችም አላህ በጣም ጥሩ ባሮች አሉት ገባሽ አላህ ሂደያ ይስጥሽ

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 5 місяців тому +2

    ሚኪ መጀመሪያ የአንቺን ጉዳይ በፍጥነት አስተካክይ

  • @HaregewoinAyechew
    @HaregewoinAyechew 24 дні тому

    መጀመሪያ ሳይገረዝ ማን አግባ አለው ልጅቶ ስህተቶ ምንድን ነው ሴት ሀሳቦን መናገሮ ችግሩ ምንድን ነው ባለጌ ቤተሰቦን ትናገራለህ

  • @zeytunamohammed7993
    @zeytunamohammed7993 5 місяців тому +1

    መኪ የራሥህን ጉዳይ ምን አረክ ዋናነገር ይላል እንዴ የራሥህን አውራ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 5 місяців тому +2

    ሚኪ የራስህን ጉዳይ ጨረስክ እንዴት ነው 😢😢😢😢😢

  • @BerhanuNega-bd8tt
    @BerhanuNega-bd8tt 3 місяці тому

    ችግሩ አለመገረዙ ብቻ ነው። እስዋ ወጣወጣ ማለት የጀመረችው በዚህ ምክንያት ነው። ስለዚህ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ አጠገብ ዶ/ር በላቸው ጋ ሄዶ ይገረዛል በ15 ቀን ውስጥ ሊያስደስታት ይችላል።

  • @ላኢላሀኢለላ
    @ላኢላሀኢለላ 4 місяці тому

    አማራጭሺ ወደፈጣሪሺመሂድነው ምህረትየለም በስለምናዚናከባድነው ያውምኒካ እያለሺ

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 5 місяців тому +9

    እረ አታካብጂ ነጮች እኮ አይገረዙም ፍቅር ካለ ችግር የለዉም በመነጋገር ይፈታል ይሔ ለመለያየት ምክንያት አይሆንም😮😮😮😮

    • @ነጁነጁ-ቈ5ወ
      @ነጁነጁ-ቈ5ወ 5 місяців тому +1

      ነጮች አይገረዙም እዴ🤔🤔🤔🤔

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 5 місяців тому +1

      15ቀን በቂው ነው ቁስሉ ይድናል ይህ ቀላል ነው ለሜድያ መውጣት የለበትም አንቺ ብዙ ወንዶች የለመድሽ ነች እና ትቅርብህ ተገረዝና ሁነኛህን አግባ❤❤

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 5 місяців тому

      Nechoch ayegerezu haymanotem selelachew. Yetem ager muslim weyem orthodox meğerez alebachew. Gen alemegerezu endale hono huletu tesemametew megerez yechelal. Ye geze guday hono ye ebet gebena wuechie mewetatu betam betam yasetelal.

    • @hayatarage1995
      @hayatarage1995 5 місяців тому

      እንዴ አየገረዙም እንዴ😳😂😂

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 5 місяців тому +1

      ሙሥሊም ግደታነዉ መገረዝ ነጭ አዘልዝሎ የኖረደሁ ኦነሡም ያዘልዝሉእደ 😂😂

  • @BettyLove-ww5xr
    @BettyLove-ww5xr 4 місяці тому

    Eshi chigr yellwum gin dehna nechi setywo rip muteshali😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому

    አረ ምን አይነት ትውልድነው የተፈጠረው ጉድ ገበናን በደጅ ወገኖቼ እንፀልይ በየሐይማኖታችን ጉድ አልተገረዘም አሥገርዠው እንዴ እንዴት በአሑን ግዜ እንዲሕ ማለት ወራዳነሽ💔💔💔

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 5 місяців тому +3

    ድራማ ለሆነ ምክንያቱም ባል እያለት ዝሙት ከሰራች ቅጣቱ ከባድ ነው ደግሞ አለመገረዙ በምን አስታወቃት😅

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 5 місяців тому

    ሚኪዬ ሰለም ይብዘልክ የቴናጋር እየሰሰበን ስለሖና ማጨረሸውን አሰውቀን እናዚ እናትና ልጂ የታረገሙ በለጌዎች ማጨረሸቺውን አሰውቃን

  • @marthtefera184
    @marthtefera184 5 місяців тому +4

    አግባ።ሲሉህ።ችግርህን።ካወክ መጋባት።የለብህም።ነበር።ስህተት።ስራህ

  • @טרויהאשטו
    @טרויהאשטו 5 місяців тому

    ዉንዷም ዪ ጥፏቱ ችግሩ ካተ ከሆነ ማመስገን ያለቭህ ኣንተ ነበረክ ዪቅርታ ጠዪቀህ ችግር ኣችሁን ፏቱ ምን ኣልቫት ሜፈታከሆነ ፈጣሬ ከኒተ ጋር የሁን🙏🙏

  • @RabeaRabea-k9l
    @RabeaRabea-k9l 4 місяці тому

    ሴትልጅ ትኩረት ትፈልጋለች ከሌላ ወንድጋ መሄድ የለባትምነበር ግነ እሱምላይ ትልቅ ችግር አለበትመጀመሪያ የራስህን ችግር አስተካከክል

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 5 місяців тому +5

    Enkuan beselam Metahi Mikiye❤❤🙏🙏

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 5 місяців тому

    እሶ የከተማ ልጅ እሱ ከገጠር የመጣ አብርው አይሄዱም ነገሩ ቲያትር ይመስላል ቆንጆ ትምህርት ነው ወድጄዋለሁ ብዙም አልተጋነነም የእውነት ቢሆን ልጅቶ የከተማ ልጅ ሆናነው የምትተውነ ቆንጆ ነው እሱ ደግሞ ገጠሬ ሆኖ እሶ ዋንዋ ከተሜ ሆና የማታውቀውን አግቢ ሲሎት ቀድማ ታሽከርክርው ነበር ለማንኛውም አንደኛ ወድጆዋለሁ

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 5 місяців тому

    ምን አይነት ባለጌነሸ እሄእኮ በጣም ቀላል ነገረነዉ ባልሸን ቁጨበለ እና እናዉራ በለሸዉ በታዉሩ እና ሀኪምቤት ሂዳቹህ መገርዝ የቻላል አችግን ሩጠሸ ሌላወደ ፈለጋ ሄድሸ ትግርሚያለሸ መፈትሄ ፈልጎ ችግረን መፈታት እያለዚና ለመሰራት መሮጥ ለምን አሰፈለገሸ

    • @MohmadAhmad-r3x
      @MohmadAhmad-r3x 4 місяці тому

      Ena yihen eko mastekakel yalebet esu rasu new

  • @sjwv7598
    @sjwv7598 4 місяці тому

    ችግሩ ልጅቷ ምን አጠፋች ትዳር ማለት ዝም ብለን እምንቀልድበት አይደለም ሴት ልጅ ብዙ እንክብካቤ እንደምትፈልግ ማወቅ ግድ ነው ሲቀጥል አለመገረዙ ሁለት ነገር ያሳጣሀል እስልምና ውስጥ የሚያበላሸው ነገር ሁለተኛ ትዳር ያበላሻል ቀድሞ መጠንቀቅ ሀሪፍ ነገር ነው

  • @Endashaw5800
    @Endashaw5800 4 місяці тому

    ይሄንን ለምን እንደከባድ ታያላችሁ ። በህክምና ማስተካከል ይቻላል። እኔም በ26 ዓመቴ ነው የተገረስኩት። ነገር ግን ቀጥቅጬ አረገው ነበር። ስለዚህ እሷ ፍላጎቱ ካላት ይስተካከላል። ፍራቻም ሊኖርበት ይችላል።

  • @MHussain-f4d
    @MHussain-f4d 5 місяців тому

    በጣም ታዛዝናለህ ለምንደነዉ አኪቢት አትሂድም.

  • @feruzaGetachew
    @feruzaGetachew 3 місяці тому

    ወንድሞቼ ስታገቡ መርጣችሁ አግቡ ድን የሌላት ሴት መጨረሻ ይህ ነው

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 5 місяців тому

    ሸምሱ ብልጥ ቢሆን ያለመገረዝ ነጃሳ ነዉ ሰለዚህ ከመጋባቱ በፊት መገረዝ ነበረበት ምን ነክቶት ነዉ