Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የትላንቷ ሴትዮ ከልጆቿ የት ደረሰች የምትሉኝ ኢንሻአላህ ነገ ጠብቁኝ አዲስ ነገ ይዤ እመጣለሁ አንዳንድ ልጆች ብር እየላኩላት ነው ua-cam.com/video/LXaVJz0VynM/v-deo.html ለማንኛውም ትዛዝ 09 39 12 54 45 ወይም 09 26 98 64 22
በርቺእሙቢላል
አላህይረዳት ያረብ አችምጀዛኪላህኸይርውዴ🍓🍓🍓🍓
የት ነው
ፍረዶስ ስልክሽ ካሊልኝ
በርቺ የኔ ዉድ
ማነዉ ረሱል በመሰደባቸዉ ልቡ ያዘነዉ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የእዝነት ነብይ እሳቸው የሰደበ አላህ ዋጋውን ይሰጠዋ ይጠብቅ ቆይ እሳቸው ሲነው ያመናመናል በጣም
አላህ የጃቸውን ይስጣቸው
እኔ 😢 ሁሉም ሙስሊም ያዝናል😢
እናተ ግን የሌላን ስትሳደብ አላልነው አይደል😂😂😂
@@Salam-jg6tf እኛ ማንን ተሳደብን ውደ? አትንኩን ነውጅ እኛ ሳይደርሱብን የማንንም እምነት አንነካም ምክንያቱም ምናገባን ባመኑበት ቢያምኑ ፍርዳቸውን የሚሰጣቸው አላህ አለ ሲሞቱ።
ዝም ያለ ስላም ሆነ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
ሠለላሁ አይሂ ወሠለም
ሰላአለይወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
s,a,w
@@ፈኪTube-ov7lz ደምሪኝውዴዋበቅንነት
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሚን
ኣሚኢን
@@rahimarahi5237 የኔውዴቤተስብእናሁንውዴዋ
@@tube-rw3kh ቤተስብእናሁንውዴዋ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን
ሰብ አርጊኝ
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
S a w
የኢትዮጵያ ነጋዴዎች ሰዉን እየዘረፉ ነው ይሄን ያክል የተወለደበት ምክንያቱ ምንድነው መንግስት በነጋዴዎች ላይ ቁጥጥር ሊደረግ ይገባል
ማሻአሏህ ደስ ይላል አፊያየ ሁቢየ ጥሎብኝ ስወዲሽ
ጎበዝ ጥሩ ስራ ሰራሽ እናመሰግናለን
እቃው ምርቱን ማወቅ ግድ ነው።መጠኑ እኩል ቢሆንም ዋጋው እንደ ምርቱ ይለያያል!!
ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእናሁንውዴዋ
@@fatumawase እሽ
ማሻአላህ አሪፍ ነው ዋጋው ፍርዶስዬ ሽኩራን በርችጥሩ ስራ ነው ዋጋ እየተናገረ ከሆነ ሌላም አቅርቢልን
ፊሲካ እህቴ እንካን በሰላም መጣሸ በጣም እናመሰግናልን በርችልኝ
መጠየቅ በጭራሽ አትችይም ከለር ብር ነው ምትናገሪው በረዶ ይይዛል ወይ አይዝም ብራንዱ ምንድ ነው አየተባለ ነው የሚጠየቀው ብልጥጥ ትያለሽ አሥተካክይ
የቲቪውን ዋጋ እንጂ ብራዱን አልነገራቹህንም ። ምረጃ ስትሰጡ ሙሉውን። በተረፈ በርቺ።
ማሻአላህ ያምራል ግን ሁሉም በርዶ የሚጋግር ነው ፋን ያለው ጠይቂ ሽታ እማያመጣውን እና በረዶ የማይጋግር
መን እንደ ቡተጅራ ሁሉም ነገር ራጋ ያለ ነው ደስ ይለል በርች❤
ፌርዶስዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ ምወድሽ በርቺ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቂ
እናመሰግናለን እህት አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን እጅ አሪፍ ነው ብዙም እሚካበድ አይደለም ዋጋው
በርቺ ፊርዶሥ በጣም ጡሩ ነው ዋጋውን በመናገርሺ
ማሻ አላህ አሪፍ ነው ዋጋቸው በርቺ ኡሙ ቢላል
ሽኩረን ፊርዶስዬ እኔም እቃ ለመግዛት ፈልጌ ነበር ትገዢልኛለሽ የኔ ቡታጀራ ውስጥ ነው ስልክሽን እፈልገዋለው
እህት የልብስ ማሽን በጉርብ ሁነን እንፈልግ ነበር እደት ታሳይናልሽ ያሁኑን ዋጋ??????
ወላሂ ሀሪፈ ነዉ 😳😳😳 ታድያ የካርጓ ሰንት ነዉ ከዛ በላይ ነዉ ክፈያዉ
ማሻአላህ የይትምርትእደሁብትናገሩአሪፍነበር እሽ ግን።ኬሚሴ ታደርሳላችሁእንደ
ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷
እማ ደምሪኝ ጀዛከላህ
@@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ የኔውዴቤተስብእናሁንውዴዋ
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ አህሌንንን አለሃ ሀጋርችንንን ሰለም የድርግልንንን የርብ መሽ አለሃ አሪፍ ነው
Err Fasicayi tv 📺 Eflgalhu geztesh asekmchlgni weda 45echun
የአላህ እደት ዉድ ነዉ ርካሽ ነበር እኮ በቅቡ ✅✅✅እናመሠግናለን
ማይክሮፉ ማሻአላህ ርካሽ ነው በጣም አሪፍ ነው
ራህማን ፍቅርህ አሸነፈኝ#ይገርማል!፡ይገርማል ይደንቃል፤ የራህማን እዝነቱ፣ሀያል ሁኖ ሳለ፤ ራህመቱ መብዛቱ፣እናት ለልጆቿ፤ እዝነቷ ሲገርመን፣የሱ ከሷ ልቆ፤ እጂጉን ደነቀን።ያደካማ ባሪያ፤ እየተዳፈረው፣ክልክላቱን ጥሶ፤ በወንጀል ሲያምፀው፣በጁ የወደቀ ለት፤ ማምለጫ ሲጨንቀው፣ጌታዬ አጥፍቻለሁ፤ ይቅር በለኝ ሲለው፣"ጌታዬ" ምትል ቃል፤ ከአፉ ስለሰማ፣ከተጓዡ በላይ፤ በዚያ በርሐማ፣ግመሉ ጠፍታበት፤ ስንቁን ተሸክማ፣ተስፋ ቆርጦ እያለ፤ ሲያያት ጥጉ ቁማ፣ከሚሰማው ሐሴት፤ ገደብ አልባ ፌሽታ፣እጂጉን ይበልጣል፤ የጀሊሉ ደስታ።የዚህ ሁሉ እዝነት፤ ልክ አልባ ማህርታ፣ሚችል ሁኖ እያል፤ ያሻውን ሊቀጣ፣አይቶ እንዳላየ፤ ዝም ብሎ ማለፉ፣ማረኝ ብሎ ሲለው፤ እጅግ መደሰቱ፣የዚሁ ምንስዔ፤ ዋነኛ ምክኒያቱ፣ስለምትቀድም ነው፤ ከቁጣው እዝነቱ።ታዲያ ለዚህ ጌታ፤ ለሰፊው እዝነቱ፣አመፅ ወይስ ተውበት፤ አፀፋ ምላሹ?ምህረት ለምነኝ፤ ከልብ ተፀፅተህ፣ልክ እንደ ህፃን ልጅ፤ ከወንጀልህ ላፅዳህ፣እያለ ሲጠራህ፤ እጁን ዘርግቶልህ፣ እሽ ወይስ እንቢ፤ ምን ይሆን ምላሽህ?
እወነትነወ አላህ ወደሶ ይምርን
@@ሶፍያሀሠንየዉሎልጂነኝሶፍ የኔውዴቤተስብእናሁንበአላህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርከላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን የኔ ውድ እህት ሰላምሺ ይብዛ ውደ ባለሺበት ቦታ ፋሲካየ ባቢየስ እየጠነከርነው ሀቢበቲ
በጣም አሪፍ ነው ፋኪካ ውዴ ግን ቦታው ቡታጅራ ሆነጅ
ማሻአላህ ተባርከላህ ሀገራቺንም ጥራት ያለው እቃ አለ እናመሰግናለን ውዷየ😘😘😘👍👍👍🌹🌹🌹
As wr wb firehouse endet nesh semgema megezat efelgalhug yelbes mashen selk secig
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍መሻለህ:ፋርዶስ:ዬት:ካታመ:ቡታጀራነዉ:ወይስ:አዲሳበ
Faskayia betam enamsgnaln arif waga niew lebs matbya eihtan srpraise marg efelgalew
ቲቢው ርካሽ ነው ማሻ አላህ ሀታ የውሀውም ቆንጆ ነው ተላጃው ግን ሆርካሽ ነው አትበይ ታተይ ከዚህ በላይ ምን ይሁን
ማሽአላህ ፈሲካየ ጠክሪ ጉበዝ አለባበስሽ ደስ ይላል ቀጥይበት እኔንም በቅንነት አሳድጉኝ
ፍሪጅ ተለቭሽን የዳቦ መጋገርያው ግዥልኝ ውዴ
በጠም ሲፈል ነበር ይህን እቃ ግን አሰዪሺኝ አማሰግንሉሁኝ👍👍👍😂😂 ጌታ ኢየሱስ ይበርኬሽ አሜን
ፍርዶስዬ ስወድሽ የት አካባቢ ነው የሚገኙት ቡታጅራ ውስጥ በቅርቡ ሀገር እመጣለሁ
ንገሩኝ.የመቼ.ነው.ደግሞ.አድራሻ.የታለ.መልሱልኝ
Mashaallah Ethiopian hulum neger ale dasilali hlaha lagarachin abqton lazi qan yadrsen yarabii😭
ማሻአላህ ግን ቡታጀራውች አቃችሁአርካሽነውብርቱ
መኩረይፍ እና ቴሊቪዢኑ ጥሩ የዳቦውም ነህ ነው የተቀረው ከይመስመር አለፈ
ማሻአለ በጠም አሪፊ ነዉ ኢስክ ለኔ የጅንተሪ ወገ ጠይቂልኝ
በለው ኢትዮጵያ ኑሮ አይኖርም የራሱ ጉዳይ ዱኒያ ነው እንዴት እንደጨመር የዛሬ አመት ለእናቴ ትልቅ ፍሪጂ ከነምናምኑ ቲቪ 43ኢንች ከነ ሁሉ ነገር 28ሽ ነው የገዛሁላት
ማሻ አላህ ካርጉ እኮ ከገዛነው በላይ ነው እሚያስከፍሉት ወስኛለው ይሰበራል ብዬ ከማሰብ ቲቪውን ቢላል ጋ ነው እምገዛው
ማሻአላህ ዋጋቸው ምርጥ ነው ሁሌም እከታተልሻለሁ በርቺ
የትነውእራያቆቦወይምእሮቢትይቻላንወይ
የእውነት ፋሲካ ጎበዝ ልጅ ነሽ አቀራረብሽ
ቡታጀራ የት አካባቢ ነው ፋሲካ ውዴ ጻፍልኝ
ዋለሂ በጣም ዳስ ይላል ኢትዮፕያ ልጋበና ማስከራም እጋዘለሁ
የልብስ ማጠቢያ አቶማትኩ ስንት ነው እህታችን ጠይቅልን እስቲ
ዉይ ሳራ አትሸወጂ ለኢትዮ ልብስ ኦቶማትክ አይነፈም
ማሻ አላህ እሙ ቢላል አሪፍ ነው በርቺ
በጣም ጥሩስራነውበረቱ ዬትነው አድራሻ
እኔገረም የሜለኘ እምታወራዉ ሰለእቃ እናተ እምታወሩት ነገረ ኤጭ
ፋሲካ እስኪ የህፃናት አልባሳት ቡታጅራ አሳይን
እኔ ሚመጥነኝ የኮበርሳቶ ሳጢን ነው እሱ ጠይቀሺ አምጪልን ፌሪጅ መቼም ጎመን በቂጣ አይቀመጥ
Gin brandu yet naw? Samsung??? LG Naw!?? Hitachi Naw? Panasonic naw or Sony ??
ማሻአላህ በርቺ የምወድሽ ቅናሽ ሥልክ ጠይቂልን
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
ባንቺ ስም ልግዛ ቁጥራቸዉን ላኪልኝ እናቴን ላስደስታት
እዚ ሀገር ከምትሸከሙ ሀገር ለይ ግዙ ፍሪጅ እኔ እንኳን ፍሪጅ ቲቪ ልገዛ ልጄን ይዤ ሀገሬ በሰላም በገበሁ ጨንቆኛል ዱወ አርጉልኝ አራቦች በጠም እየስቸገሩኝ ነው ከልጄ ጋር ዛሬ ኢምፓሲ ተጠርቸለሁ ኢሸራ ልሰጥ ነው ውዶቼ እስኪ ፖሮፈይሌን በመጫን ወዳ ቤቴ ጎራ በሉ ከልጄ ጋር ምርጥ ምርጥ ቪድዮ እሰራለሁ😭
አበሽር ሁቢ ልጅ የያዘውም ያልያዘውም አዳይነቶች ነን ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ
@@فاطمهفاطيمه የኔውዴቤተስብእናሁን
በምን እናገኛቸዋለን አድራሻ ቸውስ የት ነው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ነው እናመሠግናለን ከዚህ ከሚገዛ ይሻላል ማጓጓዣውም ያው ነውኮ ግን
በታዉንም በዛዉ ጠይቂ እቃ ስታቀርቢ ሲስ ❤❤
ግን የሚቼ ነው ባሁኑ ሳአት ነው ወይስ የበፊት ነው እኔ እፈልገለው
የት ሀገር ነው እባክሽ ስልካቸው ካለሽ ብትሰጭኝ እኔ ክፍል ሀገር ነኝ ለዛ ነው ቦታዉን የጠየኩሽ🙏🙏🙏
ደቡብ ነዉ ዉዴ
ፋሲካ በናትሽ የት ነሽ ላናግርሽ እፈልጋለሁ እኔ ዕቃ መግዛት እፈልጋለሁ
በሰሞኑ ሀገር ልገባ ነበር ቲቪ እዚ እዤ ከምገባ ቡታጀራ የት አካባቢ እንደሆነ ንገሪኝ
ደቡብ ነዉ
please send send price of 5D Camer Or 7D Camer ፈሊጋለው ፒልሲ
ፊርድየ እወድሻለው ለአላህ ብየ
መሸአላህ የኔቅመም ግን ሽኩርት ድንች ቃሪያ ተወደደ ምን ይሰራ ፉሪጂ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ቢያስ በብዙ ነገር ስለምንቃጠል ውሀ አቀዝቅዘን እንጠጣለን
@@zekiyatemam7901 ሀሀሀሀሀሀሀ
እህህ ቲቪዉ በጣምእርካሽነዉ የትነዉ የማገኘዉ
እፈልግነበር ግን ሀገሬ ወሎ ቦረናነው. እሩቅ ነው
አሪፍ ነው ዋጋው እኔ ወላሂ አሁን ካለው የኑሮ ውድነት አንፃር አሁን በዚህ አይነት ይገኛል ብየ አላስብም ነበር
Brand satnageru mn waga alew wanew esu new beteley ke hager wchi lalut
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ ጠንክሪ
የትአገርነው ፉሲካየ
Wow.berceleg.yene.leyw.fasgay.sewdese.eqw.❤❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍👍
አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሁቢ ቁጥርሽ አስቀምጭልኝ ትዛዝ አለኝ
09 39 12 54 45 ይሄ ነው
Yewuha maxariya feligalehu...Kalachuh kenewagaw nigerugn
ውዴ አገናኝኝ በማርያም የትሀገርነው
ስልክ. አስቀምጡልን. በተረፈ ሁሉም. ሀሪፍነው
ሀገር ሁኝ 15 ሺ ነበር ጥሩ ነው የሚካበድ አይደለም ሀገራችን ካለችበት አንፃር
ብራቸው ጥሩው ነው ግን ጥራታቸው እኛ በምን እናውቃለን
ጥራት የለውም እኔን ጠይቂ በአካል ገዝቺ አይቸዋለሁ የኤሌክትሪክ እቃ ማን እንደ አረብ አገር
@@jamiendris9454 ሽኩረን ሆቢ
አፊያ እስኪ ከቻልሽ የቦታ ሁኔታ አሳይን ያለቀለት ቤትም ካለ
እሺ
❤❤❤❤ በጣም ደሰ ይላል እህት እናመሰግናለን
ቦረና መካነሰላም ትወስጃለሺደ ፋሲካ??
ደሤነዉ ወይሥ ኬሚሤ ንገሩኝ ማዘ ዝእፈልጋለሁ
ወይ ጉድ ኢትዮጵያ መኖር የአሰፈራል በጣም
አድራሻው የትነው ፍርዳስ የምወድሽ የማከብርሽ
ቡታጀራ ነዉ
ትቪው በጣም አሪፍ ነው
ሰብ አርጊኝ👍👍👍👍
ውድ ፋሲካ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
" ደልቶሻል አትበሉኝ "........በእኔ ቦታ ሁነው ኑሮዬን ሳይኖሩትሲባል ውጭ ሀገር ነውበምቾት ስለውት ....አንችማደልቶሽ ነዉብዙ አመት የኖርሽው ብለው የሚያወሩት ...ባያውቁት እኮ ነውደስታ እና ፈገግታ ከላዬ ላይ ጠፍተውእንቅልፍ እና እረፍት~~ከእኔ ዘንድ እረቀው በይሆናል ተስፋ አካሌን አፅንቼልቤን በሙሉ እምነትበተስፋ ሞልቼናፍቆት ባይገታ ጉልበቴን ታቅፌበእንባ ጠብታ ልቤን አሸንፌአንዱ ሞላልኝ ስል አንዱ እየጎደለነገ ወይ ዛሬ ስል ልቤ ሁለት ቦታ እንደ ተከፈለ ......እስከዛሬ ድረስ ሳይፈታ ህልሜበተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋን ተሸክሜ ለነገ እንደምኖር ለዛሬ ደክሜ እናም ወዳጆቼ የጥርሴን ፈገግታ ከውጭ እያያችሁ የልቤ ኡኡታ ፍፁም ሳይገባችሁደልቶሻል አትበሉተውኝ እባካችሁፖሮፋይሌን በመጫን ሠብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ቅንነት ለራስ ነው ወገኖች አትለፊኝ አሳድጉኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ
ይሄ ቪድወ አድስ ነው ወይስ የቆየነው ኧረ በጣም ሀሪፍ ዋጋነው
Er mn aynet gud nw btm beza wagaw indet nw manor michalew ya rabb
➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ👍👍
የት ነው እፈልጋለሁ ቲቪና ፍሪጅ 😮
*በጣም ርካሽ ነው ከፍርጁ ውጭ*
ሆድ እቃው ደሰ ይላል ግን ማርክ አለው ሰምሲግ ኤልጅ
በለ38 ሺው ፊርጅ የዘሬ 2 አመት በ 16 ሺ ነበር የገዘሁት ይገርማል በጠም ጫማራ በቃ ሀገር ስገባ እሻጠወለው ጋና በከርቶን ተቀምጦዋል
ጎበዝ አንቺ ነሽ ያወቅሽበት😘
@@fasikatube9475 አው ብልጥ መሆን ነው አሁን አረቢያ መጅልስ አንደኛው ቦንድዱ አንድ ሜትር 7 ሺ ከሚነምን ነው እኔ ግን አንደኛው ደረቁን ወላሂ በ 4ሺ 200 ነው የሰረሁት አንድም እቀ አልቀራንም የልብስ መሽን ብትይ ሁሉንም በአንድ ገዝቼ ግን አሁን ልሽጠው ብል በሁለቱ እቀ ብቻ የዎጠሁት ወጋ አገኛለው
Aderash Weyeme Seleke Kuter Asekamechilene
እኔም የ38ሺውን 16500 ነው የገዛሁት ከአመት በፊት
ይሄን አይነት ጥያቄ መቸም አልሞትም ለሚል ለሰው ልጆች መጠየቅ ብከብድም እስኪ እኔ ልጠይቅ ፋሲካችን "የሬሳ ማስቀመጫ ፍሪጅ አላቸው ወይ"🤔
አብሮስ ምን አስበህ ነው 😂😂ማንም እኮ ሞትን አያስብን እንኖራለን እንጂ እንሞታለን አይሉም 😔😔
ምን ያደረግልሃል የሬ ሳጥን አፈር እያለ 😂😂 ከአፈር ነው የተፈጠረነው ወደ አፈር እንመለሳለን 😭😭መጨረሻችን ይመር
😂😂😂😂😂😂
😄😄
😂😂😂ለምጠየቅሺ ገዝተሺ ልታስቀምጭነዉ
ወይ ማሻአላህ ቲቢውን 43 ኢንቹውን እፍልግነበር አፈያየ ግን እኔ የወሎልጅነኝ
የትላንቷ ሴትዮ ከልጆቿ የት ደረሰች የምትሉኝ ኢንሻአላህ ነገ ጠብቁኝ አዲስ ነገ ይዤ እመጣለሁ አንዳንድ ልጆች ብር እየላኩላት ነው ua-cam.com/video/LXaVJz0VynM/v-deo.html
ለማንኛውም ትዛዝ 09 39 12 54 45 ወይም 09 26 98 64 22
በርቺእሙቢላል
አላህይረዳት ያረብ አችምጀዛኪላህኸይርውዴ🍓🍓🍓🍓
የት ነው
ፍረዶስ ስልክሽ ካሊልኝ
በርቺ የኔ ዉድ
ማነዉ ረሱል በመሰደባቸዉ ልቡ ያዘነዉ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የእዝነት ነብይ እሳቸው የሰደበ አላህ ዋጋውን ይሰጠዋ ይጠብቅ ቆይ እሳቸው ሲነው ያመናመናል በጣም
አላህ የጃቸውን ይስጣቸው
እኔ 😢 ሁሉም ሙስሊም ያዝናል😢
እናተ ግን የሌላን ስትሳደብ አላልነው አይደል😂😂😂
@@Salam-jg6tf እኛ ማንን ተሳደብን ውደ? አትንኩን ነውጅ እኛ ሳይደርሱብን የማንንም እምነት አንነካም ምክንያቱም ምናገባን ባመኑበት ቢያምኑ ፍርዳቸውን የሚሰጣቸው አላህ አለ ሲሞቱ።
ዝም ያለ ስላም ሆነ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
ሠለላሁ አይሂ ወሠለም
ሰላአለይወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
s,a,w
@@ፈኪTube-ov7lz ደምሪኝውዴዋበቅንነት
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሚን
ኣሚኢን
@@rahimarahi5237 የኔውዴቤተስብእናሁንውዴዋ
@@tube-rw3kh ቤተስብእናሁንውዴዋ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን
ሰብ አርጊኝ
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
S a w
የኢትዮጵያ ነጋዴዎች ሰዉን እየዘረፉ ነው ይሄን ያክል የተወለደበት ምክንያቱ ምንድነው መንግስት በነጋዴዎች ላይ ቁጥጥር ሊደረግ ይገባል
ማሻአሏህ ደስ ይላል አፊያየ ሁቢየ ጥሎብኝ ስወዲሽ
ጎበዝ ጥሩ ስራ ሰራሽ እናመሰግናለን
እቃው ምርቱን ማወቅ ግድ ነው።
መጠኑ እኩል ቢሆንም ዋጋው እንደ ምርቱ ይለያያል!!
ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእናሁንውዴዋ
@@fatumawase እሽ
ማሻአላህ አሪፍ ነው ዋጋው ፍርዶስዬ ሽኩራን በርች
ጥሩ ስራ ነው ዋጋ እየተናገረ ከሆነ ሌላም አቅርቢልን
ፊሲካ እህቴ እንካን በሰላም መጣሸ በጣም እናመሰግናልን በርችልኝ
መጠየቅ በጭራሽ አትችይም ከለር ብር ነው ምትናገሪው በረዶ ይይዛል ወይ አይዝም ብራንዱ ምንድ ነው አየተባለ ነው የሚጠየቀው ብልጥጥ ትያለሽ አሥተካክይ
የቲቪውን ዋጋ እንጂ ብራዱን አልነገራቹህንም ። ምረጃ ስትሰጡ ሙሉውን። በተረፈ በርቺ።
ማሻአላህ ያምራል ግን ሁሉም በርዶ የሚጋግር ነው ፋን ያለው ጠይቂ ሽታ እማያመጣውን እና በረዶ የማይጋግር
መን እንደ ቡተጅራ ሁሉም ነገር ራጋ ያለ ነው ደስ ይለል በርች❤
ፌርዶስዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ ምወድሽ በርቺ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቂ
እናመሰግናለን እህት አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን እጅ አሪፍ ነው ብዙም እሚካበድ አይደለም ዋጋው
በርቺ ፊርዶሥ በጣም ጡሩ ነው ዋጋውን በመናገርሺ
ማሻ አላህ አሪፍ ነው ዋጋቸው በርቺ ኡሙ ቢላል
ሽኩረን ፊርዶስዬ እኔም እቃ ለመግዛት ፈልጌ ነበር ትገዢልኛለሽ የኔ ቡታጀራ ውስጥ ነው ስልክሽን እፈልገዋለው
እህት የልብስ ማሽን በጉርብ ሁነን እንፈልግ ነበር እደት ታሳይናልሽ ያሁኑን ዋጋ??????
ወላሂ ሀሪፈ ነዉ 😳😳😳 ታድያ የካርጓ ሰንት ነዉ ከዛ በላይ ነዉ ክፈያዉ
ማሻአላህ የይትምርትእደሁብትናገሩአሪፍነበር እሽ ግን።ኬሚሴ ታደርሳላችሁእንደ
ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷
እማ ደምሪኝ ጀዛከላህ
@@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ የኔውዴቤተስብእናሁንውዴዋ
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ አህሌንንን አለሃ ሀጋርችንንን ሰለም የድርግልንንን የርብ መሽ አለሃ አሪፍ ነው
Err Fasicayi tv 📺 Eflgalhu geztesh asekmchlgni weda 45echun
የአላህ እደት ዉድ ነዉ ርካሽ ነበር እኮ በቅቡ ✅✅✅እናመሠግናለን
ማይክሮፉ ማሻአላህ ርካሽ ነው በጣም አሪፍ ነው
ራህማን ፍቅርህ አሸነፈኝ
#ይገርማል!
፡
ይገርማል ይደንቃል፤ የራህማን እዝነቱ፣
ሀያል ሁኖ ሳለ፤ ራህመቱ መብዛቱ፣
እናት ለልጆቿ፤ እዝነቷ ሲገርመን፣
የሱ ከሷ ልቆ፤ እጂጉን ደነቀን።
ያደካማ ባሪያ፤ እየተዳፈረው፣
ክልክላቱን ጥሶ፤ በወንጀል ሲያምፀው፣
በጁ የወደቀ ለት፤ ማምለጫ ሲጨንቀው፣
ጌታዬ አጥፍቻለሁ፤ ይቅር በለኝ ሲለው፣
"ጌታዬ" ምትል ቃል፤ ከአፉ ስለሰማ፣
ከተጓዡ በላይ፤ በዚያ በርሐማ፣
ግመሉ ጠፍታበት፤ ስንቁን ተሸክማ፣
ተስፋ ቆርጦ እያለ፤ ሲያያት ጥጉ ቁማ፣
ከሚሰማው ሐሴት፤ ገደብ አልባ ፌሽታ፣
እጂጉን ይበልጣል፤ የጀሊሉ ደስታ።
የዚህ ሁሉ እዝነት፤ ልክ አልባ ማህርታ፣
ሚችል ሁኖ እያል፤ ያሻውን ሊቀጣ፣
አይቶ እንዳላየ፤ ዝም ብሎ ማለፉ፣
ማረኝ ብሎ ሲለው፤ እጅግ መደሰቱ፣
የዚሁ ምንስዔ፤ ዋነኛ ምክኒያቱ፣
ስለምትቀድም ነው፤ ከቁጣው እዝነቱ።
ታዲያ ለዚህ ጌታ፤ ለሰፊው እዝነቱ፣
አመፅ ወይስ ተውበት፤ አፀፋ ምላሹ?
ምህረት ለምነኝ፤ ከልብ ተፀፅተህ፣
ልክ እንደ ህፃን ልጅ፤ ከወንጀልህ ላፅዳህ፣
እያለ ሲጠራህ፤ እጁን ዘርግቶልህ፣
እሽ ወይስ እንቢ፤ ምን ይሆን ምላሽህ?
እወነትነወ አላህ ወደሶ ይምርን
@@ሶፍያሀሠንየዉሎልጂነኝሶፍ የኔውዴቤተስብእናሁንበአላህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርከላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን የኔ ውድ እህት ሰላምሺ ይብዛ ውደ ባለሺበት ቦታ ፋሲካየ ባቢየስ እየጠነከርነው ሀቢበቲ
በጣም አሪፍ ነው ፋኪካ ውዴ ግን ቦታው ቡታጅራ ሆነጅ
ማሻአላህ ተባርከላህ ሀገራቺንም ጥራት ያለው እቃ አለ እናመሰግናለን ውዷየ😘😘😘👍👍👍🌹🌹🌹
As wr wb firehouse endet nesh semgema megezat efelgalhug yelbes mashen selk secig
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍መሻለህ:ፋርዶስ:ዬት:ካታመ:ቡታጀራነዉ:ወይስ:አዲሳበ
Faskayia betam enamsgnaln arif waga niew lebs matbya eihtan srpraise marg efelgalew
ቲቢው ርካሽ ነው ማሻ አላህ ሀታ የውሀውም ቆንጆ ነው ተላጃው ግን ሆ
ርካሽ ነው አትበይ ታተይ ከዚህ በላይ ምን ይሁን
ማሽአላህ ፈሲካየ ጠክሪ ጉበዝ አለባበስሽ ደስ ይላል ቀጥይበት እኔንም በቅንነት አሳድጉኝ
ፍሪጅ ተለቭሽን የዳቦ መጋገርያው ግዥልኝ ውዴ
በጠም ሲፈል ነበር ይህን እቃ ግን አሰዪሺኝ አማሰግንሉሁኝ👍👍👍😂😂
ጌታ ኢየሱስ ይበርኬሽ አሜን
ፍርዶስዬ ስወድሽ የት አካባቢ ነው የሚገኙት ቡታጅራ ውስጥ በቅርቡ ሀገር እመጣለሁ
ንገሩኝ.የመቼ.ነው.ደግሞ.አድራሻ.የታለ.መልሱልኝ
Mashaallah Ethiopian hulum neger ale dasilali hlaha lagarachin abqton lazi qan yadrsen yarabii😭
ማሻአላህ ግን ቡታጀራውች አቃችሁአርካሽነውብርቱ
መኩረይፍ እና ቴሊቪዢኑ ጥሩ የዳቦውም ነህ ነው የተቀረው ከይመስመር አለፈ
ማሻአለ በጠም አሪፊ ነዉ ኢስክ ለኔ የጅንተሪ ወገ ጠይቂልኝ
በለው ኢትዮጵያ ኑሮ አይኖርም የራሱ ጉዳይ ዱኒያ ነው እንዴት እንደጨመር የዛሬ አመት ለእናቴ ትልቅ ፍሪጂ ከነምናምኑ ቲቪ 43ኢንች ከነ ሁሉ ነገር 28ሽ ነው የገዛሁላት
ማሻ አላህ ካርጉ እኮ ከገዛነው በላይ ነው እሚያስከፍሉት ወስኛለው ይሰበራል ብዬ ከማሰብ ቲቪውን ቢላል ጋ ነው እምገዛው
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
ማሻአላህ ዋጋቸው ምርጥ ነው ሁሌም እከታተልሻለሁ በርቺ
የትነውእራያቆቦወይምእሮቢትይቻላንወይ
የእውነት ፋሲካ ጎበዝ ልጅ ነሽ አቀራረብሽ
ቡታጀራ የት አካባቢ ነው ፋሲካ ውዴ ጻፍልኝ
ዋለሂ በጣም ዳስ ይላል ኢትዮፕያ ልጋበና ማስከራም እጋዘለሁ
የልብስ ማጠቢያ አቶማትኩ ስንት ነው እህታችን ጠይቅልን እስቲ
ዉይ ሳራ አትሸወጂ ለኢትዮ ልብስ ኦቶማትክ አይነፈም
ማሻ አላህ እሙ ቢላል አሪፍ ነው በርቺ
በጣም ጥሩስራነውበረቱ ዬትነው አድራሻ
እኔገረም የሜለኘ እምታወራዉ ሰለእቃ እናተ እምታወሩት ነገረ ኤጭ
ፋሲካ እስኪ የህፃናት አልባሳት ቡታጅራ አሳይን
እኔ ሚመጥነኝ የኮበርሳቶ ሳጢን ነው እሱ ጠይቀሺ አምጪልን ፌሪጅ መቼም ጎመን በቂጣ አይቀመጥ
Gin brandu yet naw? Samsung??? LG Naw!?? Hitachi Naw? Panasonic naw or Sony ??
ማሻአላህ በርቺ የምወድሽ ቅናሽ ሥልክ ጠይቂልን
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
ባንቺ ስም ልግዛ ቁጥራቸዉን ላኪልኝ እናቴን ላስደስታት
እዚ ሀገር ከምትሸከሙ ሀገር ለይ ግዙ ፍሪጅ እኔ እንኳን ፍሪጅ ቲቪ ልገዛ ልጄን ይዤ ሀገሬ በሰላም በገበሁ ጨንቆኛል ዱወ አርጉልኝ አራቦች በጠም እየስቸገሩኝ ነው ከልጄ ጋር ዛሬ ኢምፓሲ ተጠርቸለሁ ኢሸራ ልሰጥ ነው ውዶቼ እስኪ ፖሮፈይሌን በመጫን ወዳ ቤቴ ጎራ በሉ ከልጄ ጋር ምርጥ ምርጥ ቪድዮ እሰራለሁ😭
አበሽር ሁቢ ልጅ የያዘውም ያልያዘውም አዳይነቶች ነን ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ
@@فاطمهفاطيمه የኔውዴቤተስብእናሁን
በምን እናገኛቸዋለን አድራሻ ቸውስ የት ነው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ነው እናመሠግናለን ከዚህ ከሚገዛ ይሻላል ማጓጓዣውም ያው ነውኮ ግን
በታዉንም በዛዉ ጠይቂ እቃ ስታቀርቢ ሲስ ❤❤
ግን የሚቼ ነው ባሁኑ ሳአት ነው ወይስ የበፊት ነው እኔ እፈልገለው
የት ሀገር ነው እባክሽ ስልካቸው ካለሽ ብትሰጭኝ እኔ ክፍል ሀገር ነኝ ለዛ ነው ቦታዉን የጠየኩሽ🙏🙏🙏
ደቡብ ነዉ ዉዴ
ፋሲካ በናትሽ የት ነሽ ላናግርሽ እፈልጋለሁ እኔ ዕቃ መግዛት እፈልጋለሁ
በሰሞኑ ሀገር ልገባ ነበር ቲቪ እዚ እዤ ከምገባ ቡታጀራ የት አካባቢ እንደሆነ ንገሪኝ
ደቡብ ነዉ
please send send price of 5D Camer Or 7D Camer ፈሊጋለው ፒልሲ
ፊርድየ እወድሻለው ለአላህ ብየ
መሸአላህ የኔቅመም ግን ሽኩርት ድንች ቃሪያ ተወደደ ምን ይሰራ ፉሪጂ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ቢያስ በብዙ ነገር ስለምንቃጠል ውሀ አቀዝቅዘን እንጠጣለን
@@zekiyatemam7901 ሀሀሀሀሀሀሀ
እህህ ቲቪዉ በጣምእርካሽነዉ የትነዉ የማገኘዉ
እፈልግነበር ግን ሀገሬ ወሎ ቦረናነው. እሩቅ ነው
አሪፍ ነው ዋጋው እኔ ወላሂ አሁን ካለው የኑሮ ውድነት አንፃር አሁን በዚህ አይነት ይገኛል ብየ አላስብም ነበር
Brand satnageru mn waga alew wanew esu new beteley ke hager wchi lalut
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ ጠንክሪ
የትአገርነው ፉሲካየ
Wow.berceleg.yene.leyw.fasgay.sewdese.eqw.❤❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍👍
አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሁቢ ቁጥርሽ አስቀምጭልኝ ትዛዝ አለኝ
09 39 12 54 45 ይሄ ነው
Yewuha maxariya feligalehu...
Kalachuh kenewagaw nigerugn
ውዴ አገናኝኝ በማርያም የትሀገርነው
ስልክ. አስቀምጡልን. በተረፈ ሁሉም. ሀሪፍነው
ሀገር ሁኝ 15 ሺ ነበር ጥሩ ነው የሚካበድ አይደለም ሀገራችን ካለችበት አንፃር
ብራቸው ጥሩው ነው ግን ጥራታቸው እኛ በምን እናውቃለን
ጥራት የለውም እኔን ጠይቂ በአካል ገዝቺ አይቸዋለሁ የኤሌክትሪክ እቃ ማን እንደ አረብ አገር
@@jamiendris9454 ሽኩረን ሆቢ
አፊያ እስኪ ከቻልሽ የቦታ ሁኔታ አሳይን ያለቀለት ቤትም ካለ
እሺ
❤❤❤❤ በጣም ደሰ ይላል እህት እናመሰግናለን
ቦረና መካነሰላም ትወስጃለሺደ ፋሲካ??
ደሤነዉ ወይሥ ኬሚሤ ንገሩኝ ማዘ ዝእፈልጋለሁ
ወይ ጉድ ኢትዮጵያ መኖር የአሰፈራል በጣም
አድራሻው የትነው ፍርዳስ የምወድሽ የማከብርሽ
ቡታጀራ ነዉ
ትቪው በጣም አሪፍ ነው
ሰብ አርጊኝ👍👍👍👍
ውድ ፋሲካ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
" ደልቶሻል አትበሉኝ "
........በእኔ ቦታ ሁነው ኑሮዬን ሳይኖሩት
ሲባል ውጭ ሀገር ነውበምቾት ስለውት
....አንችማደልቶሽ ነዉ
ብዙ አመት የኖርሽው ብለው የሚያወሩት
...ባያውቁት እኮ ነው
ደስታ እና ፈገግታ ከላዬ ላይ ጠፍተው
እንቅልፍ እና እረፍት~~ከእኔ ዘንድ እረቀው
በይሆናል ተስፋ አካሌን አፅንቼ
ልቤን በሙሉ እምነትበተስፋ ሞልቼ
ናፍቆት ባይገታ ጉልበቴን ታቅፌ
በእንባ ጠብታ ልቤን አሸንፌ
አንዱ ሞላልኝ ስል አንዱ እየጎደለ
ነገ ወይ ዛሬ ስል ልቤ ሁለት ቦታ እንደ ተከፈለ
......እስከዛሬ ድረስ ሳይፈታ ህልሜ
በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋን ተሸክሜ
ለነገ እንደምኖር ለዛሬ ደክሜ
እናም ወዳጆቼ
የጥርሴን ፈገግታ ከውጭ እያያችሁ
የልቤ ኡኡታ ፍፁም ሳይገባችሁ
ደልቶሻል አትበሉተውኝ እባካችሁ
ፖሮፋይሌን በመጫን ሠብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ቅንነት ለራስ ነው ወገኖች አትለፊኝ አሳድጉኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ
ይሄ ቪድወ አድስ ነው ወይስ የቆየነው ኧረ በጣም ሀሪፍ ዋጋነው
Er mn aynet gud nw btm beza wagaw indet nw manor michalew ya rabb
➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ👍👍