≠ከማይጠነቀቅልሽ፡ ከማይራራልሽ፡ከሚኮፈስብሽ ወንድ ጋር እየታገልሽ ስለመሆንሽ++መፍትሄዎች Tips to deal with a narcissist.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 29

  • @حسنفيصل-ظ8ي
    @حسنفيصل-ظ8ي 9 місяців тому +2

    ይገርማል በጣም አንድ በአንድ የተናገርካቸው ሁሉ ያሳለፋኩት ነገር ነው ፈጣሪ ይመስገን ግን ተለያይተናል 😢

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 Рік тому +2

    ኦኦኦኦኦ አምላኬ ልከ ነህ thanks alu ፈፅሞ የማይመለሡ ናቸው መፍቴው ጥሎ መሄድ ነው እግዚአብሄር ይመሥገን !!!!!!"""

  • @emuyeyemaryam
    @emuyeyemaryam Рік тому +4

    ትክክል ሙዳዬ እኔም ከእንደዚህ አይነት ሰው ነበር ከባድ ፍቅር የያዘኝ ግን አሁን እስከ መጨረሻው ተውኩት ሴቶችየ ከማይራላችሁ ለስሜታችሁ ከማይጠነቀቅላችሁ ጊዜ ከማይሰጣችሁ ወንድ ጋር ብዙ ርቀት አትሂዱ እኔ ከጥልቅ ገደል ነው ተንፏቅቄ የወጣሁት በጣም ከባድ ነበር ለመተው 3 አመት ፈጅቶብኛል

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 Рік тому +14

    እንደዚህ አይነት ወንዶች ሲገጥሙን መፍትሄው .መተው ነው እርግፍ አርጎ መተው እኔ እንደዚህ አይነት ሠው ገጥምኛል እርግፍ አድርጌ ተውኩት አበደ እሰካሁን ይለምነኛል ግን እንዲህ አይነት ወንድ ባል አይሆንም .

  • @samrikane6551
    @samrikane6551 Рік тому +2

    በየቤቱ ያለ ጉድ ሴቶችዬ በርቱ ጠንካራ ሁኑ

  • @HanaAdemasu-u7w
    @HanaAdemasu-u7w 2 місяці тому +1

    በጥሩ ምክር በርታልን

  • @medinanurya5583
    @medinanurya5583 Рік тому +2

    ሙዳይ የዝህ አይነት ሰው ነው ትዳሬ አንድ ልጅ ወልደናል በጣም ከብዶኛል መለየትም መኖርም

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 Рік тому +3

    እረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሃለዉ ሁለተኛዉ አይነት ሰዉ ጋር ነበር የምኖረዉ

  • @haregmitkumitku4653
    @haregmitkumitku4653 Рік тому +1

    ወይ ጉድ የኔውስ ደግሞ የተለየ ፀባይነው ምንም አይነት ግንኙነት አልጀመርንም ግን በትንሽ ነገር ዘጋኝ አይደውልም አይፅፍም በተራዬ ፀጥ አልኩት ምን ትለኛለህ ወድሜ

  • @kudherkadher9305
    @kudherkadher9305 Рік тому +4

    የመዳም ቅመሞች አርፋችሁ ስራችሁን ወጥሩ😍

  • @መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ

    ሙዳይየ የኔ የሂወቴ መንገድ ባንተ ትምህርት እዚህ ደርሻለሁ ከፈጣሪ በታች

  • @ethiopiaethiopia1641
    @ethiopiaethiopia1641 Рік тому +1

    ❤❤❤አይ ሙዳይ ይሄ የኔህይወትነው😢😢😢😊😊

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Рік тому +1

    በርታ ወንድማችን ጥሩ ት / ት ነው

  • @xcg7944
    @xcg7944 Рік тому +3

    እናመሰግናለን ሙዳይዬ እውነት አሁን የወደድኩት ልጅ ፀባዩ እድህ ነው ለኔ ስሜት አይጨነቅም እኔ ስደት ነኝ እሱ አገር ቤት ነው ስለዚህ እሱ ሲፈልግጂ እኔ ስፈልገው አይገኝም ሲመጣም ያሻውን አውርቶ ይወጣል እናም ወላሂ ተስፋ ልቆርጥበት ጫፍ ላይ ነኝ አሁን ኖሮም አልጠቀመኝ

    • @ኢማንትዩብ
      @ኢማንትዩብ Рік тому

      ውዴ እኔም አንቺ ባለሽበት ሁኔታ ላይነኝ መፍትሄ ካገኝን እስኪ እናውራ በውስጥ ቁጥርሽ አስቀምጪልኝ ሲፈልገኝ እጂ ስፈልገው አይገኝም ብቻ ተቸግሬያለው የልቤ አውርቼው የሚያዳምጠኝ ሀሳቤ የሚረዳኝ ሰው አጣው ብቻ ከባድ ነው

  • @የሀኒፋእናትቱዩብ

    yihe yene tarik new
    yelijoche abat.......mulu bahriw new.....ewunet gra tegabichalehu....mnm nesanet ayisetegnm......wendme silemkirih.....ameseginalehu
    anten meketatel kejemerku behuala bizu temralehu

  • @addisuuasmamaw1004
    @addisuuasmamaw1004 Рік тому +1

    Bewuneti ahun yagatemengi wonde new

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Рік тому +9

    የታላችሁ የመዳም ቅመሞች

    • @xcg7944
      @xcg7944 Рік тому +2

      አለንንንን

    • @kudherkadher9305
      @kudherkadher9305 Рік тому

      አለን ማማየ እያዳመጥን ነዉ😅🥰

  • @nardossisay8400
    @nardossisay8400 Рік тому +2

    Yene bet gud nwe😢

  • @saraoumferdos1303
    @saraoumferdos1303 Рік тому +2

    እኔም ጋ ኣለ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ኣላቅም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💞🖤

    • @fasshsehmufjde3599
      @fasshsehmufjde3599 10 місяців тому

      Asrgzo ke hiwotishign sayablashbish tolo tlakki enyem agatmogn yakal

  • @saneyitss969
    @saneyitss969 Рік тому +2

    ይሄ ፀባይ ከባድ ነው ፍቅርኛዬ ይሄ ፀባይ ነበርበት ተለያዬውት ይቅናል ከባድ ነው

  • @favibeyene4085
    @favibeyene4085 Рік тому +1

    Hiwot Ewint new lek nesh metw new neka

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 Рік тому +1

    thanksssssssssssssssssssssssss

  • @asnakugasasa
    @asnakugasasa Рік тому +3

    ዬኔኑ ጉድ ኔው ዬነጋርኬኝ😢

  • @hayatseid6994
    @hayatseid6994 Рік тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @muluyewolloliji1953
    @muluyewolloliji1953 Рік тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯