🛑የሰርግ ፎቶዋን ያጠፋቺው ሶሊያና ትዳርዋ አለ? ከሙሲሊሞች ጋር ጅሃድ የገባው ዮኒማኛ, ጉድ ያስባለው ቲክቶክር ይከሰሰ መባል..Tneshewa mahder

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 85

  • @HawaHawa-y4s
    @HawaHawa-y4s 21 годину тому +23

    እነዚህን ባለጌ ቲክቶከሮች ላለማየት ብየደልቸ ዩቲዉብ ጀመርኩ ደግሞ እዚህም መጡብኝ ወደየት ልሂድ

    • @eagle4452
      @eagle4452 19 годин тому +2

      😂🤣ስሚትሽ /ክ ይገባኛል እኔ tick-tock አልጠቀሙም UA-cam መርጠው ያመጡቸው ላይ። እስቃለሆ ወይ እቃጠላለሆ

    • @SelenaHenery
      @SelenaHenery 18 годин тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንደኔ ግራ ገብቶሻል

    • @HawaHawa-y4s
      @HawaHawa-y4s 14 годин тому

      የምር በጣም ያሳዝናል አስተማሪና አዝናኝ ቲክቶከሮች አሉ በዛዉ ልክ ደግሞ እንደነዚክ አይነት ባለጌ ስታይ በራስሽ ስልክ በጣም ነዉ እሚያሳዝነዉ ጌዜዉ እየከፋ መጣ

    • @HawaHawa-y4s
      @HawaHawa-y4s 14 годин тому

      የሆነ አድስ ነገር ፣የሚያዝናና አያለሁ ብለሽ ገብተሽ ተቃጥለሽ ነዉ እምትወጭዉ አሁንላይማ እየባሰባቸዉ ነዉ

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 19 годин тому +4

    ሁሌ 45° Degree የሆኑ መወጣጫወች በጣም ያናድደኛል እናም ሁሌ ሰሪዎቹ ተሳስተው ነው ወይስ እኔ ነኝ ስህተት እላለሁ ሁሌ....ፈጣሪ ያክብርህ እንዲህ አይነት መሀበራዊ ህፀፆችን መንቀስህ ሰሜ ትልቅ ኢትዮጵያዊ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Steven.24
    @Steven.24 22 години тому +6

    Natisha welcome back የሳምንቱ video ባንተ ልጠቅልለው 🔥🔥🔥 ቲክ ቶክ ተግማምቶ የለ እንዴ 😂😂

  • @Ermiasabrham
    @Ermiasabrham 22 години тому +5

    ዲያስፖራው ተመችቶኛል

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Годину тому

    ሠላም ወዳጀ የት ነው ያረገዘች ግን ለእኛ ምን ይሰራል

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 20 годин тому +6

    19:41 እናንተ እኮ አሁን አንተ ባታመጣው ይህን አላየውም ነበር፤ ምክንያቱም ቲክቶክ የ ጋርቤጅ ኮንተንት ስለሆነ የለኝም።
    ግን እናንተ አና ያልጅ እየተሳደባቹ አሁንም አሁንም አሁንም ማምጣት ያብሰዋል ነገሩን ኢንጂ ምንም አይጠቅምም።
    አንተም እራስህ አታምጣብን ዩቱብ ደሊት ያረጋል ቻናልህን። ረፖርት ከተደረግክ፤ እና ይገባናል ሚያስቅ መስሎህ ነው፤ ግን አደለም። ምረጥ።

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 19 годин тому +2

    እናንተ እራሱ እያያችሁ እየተመሰጣችሁ ይመስላል አስሬ ደጋግማችሁ ታሳዩታላችሁ በዛውም እውቅና ጨመራችሁላቸው እኔ በናንተ ነው ማዝነው እንዲህ አይነትን ቨዲኦ አለማየት እንጂ እያዩ እያሳዩ ባልጌ ናቸው ማለት እኛ ማየት የማንፈልገው እንድናይ ማረግ ማዳረስ ነው የያዛችሁት በጣም አዝናለሁ!!

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 20 годин тому +3

    ምናለበት ቲክቶክ ቢጠፍ ሰዉ ስብዕናዉን አጣ በስመአብ

  • @AhmedMohamed-q8k
    @AhmedMohamed-q8k 22 години тому +4

    ለአዳነች አበቤ አድርሱልኝ😂😂😂😂

  • @HenaGman
    @HenaGman 5 годин тому

    UA-cam boy Naty እንዴት ነህ ቪድዮዎችን በጉጉት ጠብቄ ነው የምከታተለው ዛሬ ኮሜንቴ ከጠቀመ ብዬ ነው አንዳንድ ቪድዮዎች ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ ባይቆራረጡ ባይ ነኝ ግን በጣም ዘና ከምልባቸው Reaction video ከሚሰሩ ዪቲበሮች ቀዳሚ ነህ ለኔ ቀለል አድርገ ታፍታታኛለህ thnks bro 👏

  • @ModricahAnwar
    @ModricahAnwar 20 годин тому +1

    እረ አትሸወዱ ሞረኮ ፓዝ ያለው ትኬት office ነው። የውጪ ስራ አገናኝ ድርጅት ነው😅😅😅😅😅

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 3 години тому

    ናቲ ተመቸህ መሰለኝ ደጋገምከው

  • @nattygirma1302
    @nattygirma1302 5 годин тому +1

    የtiktok ፋራወችን ድባቅ እየመታሽልን ነው bro እናመሰግናለን 😂😂

  • @NesrdinSeada
    @NesrdinSeada 21 годину тому +2

    ናቲሻ ምርጥ ስወድክ እኮ❤❤❤❤

  • @sameri424
    @sameri424 20 годин тому +2

    ፋኒ ግን ለምን ጂጂ ኪያን ገለህ ቱቦ ውስት አትጥላትም እኛም እነረፍ አንተም እፎይ በል

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 20 годин тому +2

    ብዙ ባለጌ አይቻለዉ እንደዚህ ባለሙዝ
    ስድ ደነዝ ኡርኩስ ኡርጋጥ ያስተዳደግ የተበደልክ😂😂😂 የዚህ ሰዉዬ ስድብ ሁሉንም

  • @WinnerNegn
    @WinnerNegn 11 годин тому +1

    ባለሙዙ አልተመቸኝም ካልተስተካከለ

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 19 годин тому +2

    Enemiko tiktokin lmsheshinu wade yutib ymetut gin ytim ayisheshim knesu🥺lmanignaum skat nat berta🥰🥰🥰

  • @M-eb2qd
    @M-eb2qd 22 години тому +1

    arada kidame is fire ......like the comment asap

  • @kalkidanbirehane1050
    @kalkidanbirehane1050 4 години тому +1

    ናቲ ግን ተሳዳቢዎችን እያፈመስክ ነው ይሄ ደግሞ አንተን አይመጥንም

  • @Aliahmed-k4
    @Aliahmed-k4 4 години тому

    Natty አንድ ጥያቄ አለኝ ስለ እስልምና ብዙ ጊዜ ዬኒማኛ የሚያወራውን ለምን ታቀርባለህ sensitive ነገረ አታቅርብ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 16 годин тому +2

    እኔ በሰውየው ብናደድም እስዋ እርስዋ እርስዋም አላስከበረችም፣ ወንድሜ ተሳሳትክ ቲፒካል ዲያስፖራ አልክ አትሳሳት እርስዋም አላከበረችም፣ እንደሚመስለኝ ሁሉቱም ያው ናቸው

  • @Bright_Lights992
    @Bright_Lights992 16 годин тому

    Nati gn enezihn tesadabiwoch ezih atamtachew please

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 21 годину тому +1

    ሰሜ it's not only Morocco path.... It's even funny the last word "Open Know" I wish if I could hear your opinion 😂

  • @agegnehudemewoz975
    @agegnehudemewoz975 22 години тому

    ብራ tinishwa mahder our nest.

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 21 годину тому

    I want to follow the last men, can you let me know his UA-cam channel please...

  • @eagle4452
    @eagle4452 19 годин тому +3

    ያስተዳደግ የተበደልክ 😅😂🤣🤣🤣 ደቡቡች በ አማርኛ ሴሳደቡ በጣም ያዝናናሉ 🤣🤣

  • @YeshewerkYeshewerk
    @YeshewerkYeshewerk 12 годин тому

    ሲወርድማ ሌላ ስብራት

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 12 годин тому

    ገና 25k ላይ ነህ ወይስ ሁለተኛ ቻናልህ ነው ናቲዬ

  • @dagimdiriba6
    @dagimdiriba6 8 годин тому

    ዛሬ ከሰሜ ጋር ነው የሰራከው

  • @aw0lbosomfreind776
    @aw0lbosomfreind776 12 годин тому +1

    Guayaw ant gimatam xegurh simelet masebyahm abro nw yetenesaw ekek

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 12 годин тому +2

    ስለ ሃና ዮሐንስ ካሳንችስ መጠጥ ቤቶች ያውቋታል እስክትደፋ የምትጣ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 21 годину тому

    Selam Selam ye Talakua Mahider Mikrbet abalat❤❤❤❤❤❤

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 20 годин тому

    I have to see 👀 this conversation 😅

  • @LidiaTesefa
    @LidiaTesefa 20 годин тому

    Nati yesake mnche hulem mskew bante sak new 🎉🎉🎉

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 9 годин тому

    አንትን ይመስላል ወንድምህ ይሆን ወይ ዝምድና

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 8 годин тому

    watching from SA hello everyone

  • @ቀለም-በ4በ
    @ቀለም-በ4በ 21 годину тому +1

    fani tegistu ygermegnal

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 7 годин тому

    ምንም የሚያስቅ አላየውም ዝምብለህ ኡትገልፍጥ ወድአይደለህ እዴ ኤጪ

  • @niguswendm
    @niguswendm 13 годин тому +3

    ስማ ወንድሜ ለመሳቅ ብለህ የአማራን ሕዝብ የሚሳደብ ኦሮሞ ሁሌ ታመጣለህ ሁሉም ስድቦቹ በቀጥታ የአማራ ህዝብ እያለ ነው አስተዳደግ የተበደልክ ሚለው ለአማራ ሕዝብ ክብር ይኑርህ አንተም ካልሆነ እንጃልህ

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 19 годин тому

    የእንግሊዙ ዲያስፖራ ምናለ ቢሞት

    • @bemnetterefe4617
      @bemnetterefe4617 18 годин тому

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይ አናዶሻል እኔም አናዶኞል

  • @SenitGaramo
    @SenitGaramo 8 годин тому

    ይሄ ዴያስቦራ ተብየው በጣምነው እዴ ዴያስቦራ የሆነው ወይኔ 2016 ስት እቃ ነው የረሳው

  • @biniyamalamerew2899
    @biniyamalamerew2899 22 години тому +1

    ሂድበት

  • @user-go7uw5ty2e
    @user-go7uw5ty2e 21 годину тому +2

    Bro gn you’re low key addicted to tesadabi sewoch😂. Lots of your videos includes ስድብ። be sisu bitaregiw lemalet new. Yimechish

    • @greatmahder
      @greatmahder  20 годин тому

      😅

    • @noligirma2113
      @noligirma2113 19 годин тому

      Bro manew misadebew sewye semu

    • @Koranziza
      @Koranziza 12 годин тому

      Nati please take this comment seriously.There is no glory in outright name calling and vulgar insults on public media. Our society is quickly decending into moral and cultural decay. What do our children learn? That it is ok?It is never OK. Thank you

  • @zenaadesew1201
    @zenaadesew1201 7 годин тому

    ብልግናን ተለማመድነው በቃ አሳፍሪ ትውልድ

  • @MekdySala
    @MekdySala 17 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martasimon-hw9sv
    @martasimon-hw9sv 17 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 22 години тому

    Selam Selam beteseb

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 9 годин тому

    ዋው. ሞጣ😂😂😂😂

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 18 годин тому

    ADANECH ABEBE YE SINEMIGBAR ASTEMAR AYDELECHIM

  • @TatooTt
    @TatooTt 13 годин тому

    Beka erasu 😂😂😂😂😂

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 18 годин тому

    ye Addis abeba ljoch lezi jezba mels infelgalen 😂😂😂😂

  • @WorkHabte
    @WorkHabte 4 години тому

    Legju edmew lek nw alwashem rufaeal AA t/bet simar awkewalehu

  • @hana-s2x
    @hana-s2x 22 години тому +1

    ትልቋ pis ነው ኡሩኩስ ደላላ 😂

  • @davezeri3414
    @davezeri3414 19 годин тому

    rift vally temary newo yesero yakali gudatinochune 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery 18 годин тому

    እሚሳደበው ሰውዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እበታም ደላላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdelawitehaile6850
    @mekdelawitehaile6850 17 годин тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tiz59905
    @tiz59905 21 годину тому

    አንተ ልጅ ግን የሆነ ነገር አብይን ይመስለኛል 🤔

    • @MameMame-nb9ph
      @MameMame-nb9ph 20 годин тому

      አንተ ራሱ ትቀፋለህ ምታቀርበውን ነገር ምረጥ ዝምብለህ በማያስቀው አትገልፍጥ😌

  • @RewinaTeklay-m8d
    @RewinaTeklay-m8d 9 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 you're so funny 😂🤣🤣

  • @LoveKedu
    @LoveKedu 15 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂 የ

  • @nebilmahmud7829
    @nebilmahmud7829 22 години тому

    1st comache