Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ከ እህቶቼ ጋር ከ ሀገር ወጣን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лип 2022

КОМЕНТАРІ • 953

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 роки тому +71

    መክሊታ ወላጆችሽ ብቻ ሳይሆኑ ዘመዶችሽ ሁሉ ቅባት አይደሉ እንዴ ማሻ አላህ

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 роки тому +149

    ደስ ስትሉ😍🥰 አንድ አይነት መንታ ነው ምትመስሉ ይመቻችሁ👍😘❤❤❤

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 роки тому +58

    Life of meklit Abayneh ተጀመረ ይልሀል አቦ ይመችሽ !!!!!!!!❤❤❤❤❤

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 роки тому +59

    አይ መክሊት አንቺን ሚስቱ የሆንሽለት ወንድ እድለኛ ነው በቃኮ ሁሉ ነገርሽ እሚጣል የለውም ፈታ ያልሽ ቁምነገርም አንደኛ ይመችሽ !!!

  • @user-lm2fx2gk9x
    @user-lm2fx2gk9x 2 роки тому +348

    ሆ መንታ ናችሁ እንዴ? ስታምሩ ለወግ ለማእረግ ያብቃችሁ🙏🏽

  • @abby3086
    @abby3086 2 роки тому +13

    በርቺ !! ቀልዱና ማዝናናቱ አምሮብሻል !! በማይረቡ ሰዎች እና በማይረባ አስተያየት እንዳትደናቀፊ !! የተስማማው ያይሻል ያልተስማማው አይመልከትሽ !! period !!! ከተሳዳቢዎች ጋር መልስ እንዳትመላለሺ !! ገንቢ የመሰለሽን ሃሳብ ብቻ ውሰጂ። አለቀ ። እህቴ ምክሬን እንዳትርሺ !! 👍👍🦘🦘🦘🦘🦘🦘🦘🦘🦘🦘🦘🦘🦘🦘🦘

  • @zinasheendale609
    @zinasheendale609 2 роки тому +14

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ማያቹ ደስ ስትሉ በሄዳቹበት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 2 роки тому +63

    ወይኔ ታድላቹ ለመዝናናት እንዲ ሺኝት እኔ 19አመቴ ምንም በማላውቀው ለሰራተኝነት ሰመጣ 1ሰው እንኳን ከጎኔ አልነበረው ከአንድ ፈጣሪ በቀር ሰለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
    አዞቹእናተም በሰላም ግቡ አላህ ይጠብቃቹ

    • @user-ei5jt3xs9o
      @user-ei5jt3xs9o 2 роки тому

      እህቴ ከፈጣሪ የበለጠ ማንም የለም ሁላቺንም ነው ከስው አጀብ ከስው ጥበቃ የፈጣሪ ጥበቃ ይበልጣል

    • @abebatadese3690
      @abebatadese3690 2 роки тому

      የኔ ቆንጆ ከምንም ከማንም በላይ ከሁሉ በላይ የሆነው ፈጣሪ ካቺ ጋር ስለሆነ ደስብሎኛል ደስይበልሽ
      ዘመንሽ ይባረክ
      እግዚሓብሔርን ተስፋ ተስፋ ያረገ ለዘላለም ሂወቱ በሙሉ የተሳካነው ስለዚህ ያንቺም ሂወት የተሳካ እደሚሆን እርግጠኛ ነኝ!

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i 2 роки тому

      እኔም😥😥😥

    • @emanaaa733
      @emanaaa733 2 роки тому

      @@abebatadese3690 አሚንን

    • @user-wd1yz5rs2p
      @user-wd1yz5rs2p 2 роки тому

      አይዞሸ እኔም 1ትንሸ ወንድሜ ናቀለቤን የቻለችኚ አሀያ ናት የሸኙኚ የመጀመሪያው ከገጠር ወደ አዲሥ አበባ ሺኚቴ
      ለበረራ መጨረሻ ላይ ደሞ ቤተሠቦቼ ናቸው አልሀምዱሊላህ ደህና ይሁኑልን ቤተሠቦቻችን

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 2 роки тому +48

    ታምራላቹ ጌታ እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ይጠብቃቹ አይለያቹ ስታምሩ

  • @user-wu2ef3lz6c
    @user-wu2ef3lz6c 2 роки тому +5

    ያለ የሌለውን ሻንጣ ሰብስባችሁ ዲያስፖራ መስላችሁልኛል የኔ ጎራዳውች እኔም የማዳም ቅመም ከ 6 አመት በዋላ ከውዳ እናትዬ ጋ ልገናኝ 20 ቀን ቀረኝ 🙏❤️

  • @fikerfiker3431
    @fikerfiker3431 2 роки тому +37

    ስታምሩ አንድ አይነት ናችሁ መክሊት ሳቅሽ ውስጤ ነው

  • @emanrazikemanrazik2367
    @emanrazikemanrazik2367 2 роки тому +25

    የኔ እብድ ሰወድሸ እኮ ደሞ ሁላቹም አንዳይነት መንታ ነው ምትመሰሉት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ውዶች

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 роки тому +11

    መኪልትዬ መታ ናቹው እንደ ስታምሩ የኔ ዱንቡሺቡሾች ፈጣር ስላምና ደስታ ያብዛላቹው ለአኪስትሺ እድሜና ጤና ይስጣት ፈጣር 🙏💕💕😘

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 2 роки тому +11

    ወይኔ ደሰሰሰ ሲትሉ ደሞ ሁላቸውም አንድ አይነት ናቸዉ 😍😍😍በሰላም ተመለሱ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 роки тому +16

    ወይ ደስ ስትሉ አክስትሽ እራሱ ደስ ስትል ፈገግታዋ ማሻአላህ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 роки тому +16

    😍😍😍 ስታምሩ በእግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ኑሩ መታደል ነው

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +12

    ማነዉ እህቱን እሚወደዉ 👍😊😍😍

  • @afem9862
    @afem9862 2 роки тому +15

    Hi Meklit, I didn't know you have so many beautiful sisters. I love part 1 of your trip so much and your aunt is doing her best to make you guys enjoy your stay.
    Looking forward to seeing part 2.

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 роки тому

    በጣም ታምራላቹህ !! ኡጋንዳ ውሰጥ ሰደተኛ ሆኖ ወይም ለሰራም ቢሄዱ እንደዚህ የሚኖር አይመሰለኝም ነበር። የሚቀጥለው የእረፍት ጉዞዬ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አፍሪካ ኡጋንዳ ነው የሚሆነው ።💚💛❤🙏

  • @edenkelemu6631
    @edenkelemu6631 2 роки тому +3

    መክሊቴ ማርያምን ሰታምሩ እግዚአብሔር ዬጠብቃችሁ በሰላም ተመለሱልን👏

  • @samydawit
    @samydawit 2 роки тому +5

    በጣም ታምራላችሁ በሰላም ተመለሱ ሰኒ የምታኮራ እክስት ተባረኪ

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому

    ዋዉ መክሊትየ በጣም ታምራላቹህ መልካቹህ ሁላቹህም መታ ነዉ የምትመሥሉት አቤት መታደል አክስታቹህ ደግሞ ትለያለች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥላቹህ

  • @rahelteshome5447
    @rahelteshome5447 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የምትሉ እህታማቾች ታስቀናላችሁ መኪሊት በጣም ነው የምወድሽ

  • @mskrh640
    @mskrh640 2 роки тому +21

    ምርጥ አክስት አለቻችሁ። እግዚአብሔር ይባርካት። እናንተም ምርጦች ናችሁ። ቪዲዮውንወድጄዋለሁ።

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 роки тому +2

      Anchim tebareki

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 2 роки тому +13

    ከተመሳሰሉ አይቀር እንደ እናተ መቅዲ እብዶ😂🥰❤

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 роки тому +7

    ዋው ምርጥ አክስት አለቻቹሁ
    ታምራላቹሁ ኦጋንዳም ታምራለች
    ሌሎች ጓድኞችሸ የት ሄዱ
    አቤል ነቢል መቅዲይ የት ገቡ

  • @ekramhussen6243
    @ekramhussen6243 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ በጣም ነው እምታምሩት አክስትሽ ደግሞ ዋው ምርጥ ሴት ነች እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +4

    መክሊትዬ enjoy የአባቴ ልጅ ምርጥ ምርጥ ቪዲዮ ስሪልን አስተማሪ የሆኑትን እየመረጥሽ ስለ ባሃላቸው ጭምር

  • @abeba7037
    @abeba7037 2 роки тому +40

    መክሊትዬ ስታምሩ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ ለአክስታቹ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሑላት

  • @mhirettadel5631
    @mhirettadel5631 2 роки тому +6

    መኩዬ የማትሰለቺ ጣፍጭ ነሽ በጣም ታምራላቹ ❤❤

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 2 роки тому

    በነገራችን ላይ መክሊትዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ፈታ ያልሽ ነሽ ዋዉ በጣም ታምራላቹ መልካም ጉዞ🙏💕💕💕💕በሰላም ግቡ

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 2 роки тому +7

    ወይኔ መመሳሰል ደግሞ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰 እየሳቅሁ ጨረስኩት አቦ ይመቻችሁ

  • @user-pz6sr2cf4y
    @user-pz6sr2cf4y 2 роки тому +75

    በጌታ ትመሳሰላላችሁ ስታምሩ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን❤

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 2 роки тому +1

    Beautiful family..... I think i will come to Uganda very Nice country, May God bless you Meklit ❤❤

  • @fetashow2850
    @fetashow2850 2 роки тому +2

    ውይ ስታምሩ አንዳይነት እውነት ቁጭ መንታ ነው እምትመስሉት ደስ እሚል ቤተሰብ

  • @user-fd9xh7ol6g
    @user-fd9xh7ol6g 2 роки тому +12

    ወይ ስታምሩ ❤❤ ደሞ ሁላቹም ትመሳሰላላቹህ

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 2 роки тому +6

    Waw በጣም ነው ምታምሩት ያለሜካፕ ፅድት ያላቹ ናቹሁ ይመቻቹ

  • @adisalemayehu9636
    @adisalemayehu9636 2 роки тому

    ጥሩ ጉአዳይኛማሞች በዚ ስዓት አንዲ አይነት ፍቅር የት ይገይናል ተባረኩ አግዚአብሔር አይለያችሁ ደስ ስትሉ እህቶቼ 🌹🌹🌹🌹 ለአራታችሁ ስጦታ ይገባቹአል

  • @user-xv7gd7gi7m
    @user-xv7gd7gi7m 2 роки тому +7

    አዬ መክሊትዬ ያሣቀኝ የኮባው እና የጎመኑው በተረፈ ሁላችሁም ፍቅርናችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 2 роки тому +15

    ትመሳሰላላችሁ ስታምሩ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ይጠብቃቹ አይለያቹ❤ አክስትሽ እራሱ ደስ ስትል ፈገግታዋ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 2 роки тому +7

    ጋሽ አባይነህ ግን ታላቅ አባት ናቸው እናንተን የመሰሉ የደም ገንቦ እንቧየዎች አድርሰዋል💪😎

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ መልካችሁ ሁለችሁም አድ ናችሁ ርጂም ዕድሜ ይሰጣችሁ አቦ ደስ ስትሉ 💋💋💋

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 2 роки тому +2

    መክሊትዬ ስታምሩ መልካም ጉዞ ይሁንላች ስደት ደስ በአይልም❤❤

  • @mattewe492
    @mattewe492 2 роки тому +3

    Loved it Meklit!!! I watched it like a movie

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 2 роки тому +10

    ዋው በጣም ነው ምትመሳሰሉት ደሞ ስታምሩ ውቦች💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @timnitbrhane2905
    @timnitbrhane2905 2 роки тому

    Waww meklityyy with u family ደስ ስትሉ yeni konajo....aksit de mo amrobisal....hulasiom so sweety have u great time ....enjoy it yeni konjo....love u.

  • @fionadadijimma7482
    @fionadadijimma7482 2 роки тому +3

    Kamapala it’s my favourite Country enjoy your stay Mediye you gonna love it more !!

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 2 роки тому +34

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በሰላም ተመለሱ 🙏🙏

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 роки тому +1

    ማሽአላህ ታምራላችሁ ደሞ ትመሳሰላችሁ ፀጉሯ ቡጫዋ መትያሽነችእዴ ከሁሉም ይበልጥ አንችን ትመስላለች

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому +1

    ወዉ እንዴት ደስ ትላላቹ አክትሽ ደስ የሚል ቤት አላት አቦ ይመቻቹ👍👏

  • @allahisone5752
    @allahisone5752 2 роки тому +4

    ወይኔ ስታምሩ መንታ እኮ ነው ምትመስሉ መልካችሁ አንድ አይነት
    እስከ ዛሬ የት ጠብቀሻቸው ነው😐

  • @useruse6250
    @useruse6250 2 роки тому +12

    ስታምሩ አክስትዬ እራሱ ታላቅ እህታቹ ነው ምትመስለው በጣም ትመሳሰላላቹ

  • @ouzipistol1703
    @ouzipistol1703 2 роки тому

    1st time watching your channel also I subscribed you I really admire you keep it up !!

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e 2 роки тому

    መክልትየ እብድ ስዎድሽ የኔ ሳቅታ ፈታ ብቻ
    እህቴችሽም ስያሙሩ ረጅም እድመና ጤና ይስጣችሁ

  • @melattkl1191
    @melattkl1191 2 роки тому +18

    መታናችሁ እድ በጠም ተምራላችሁ መልካም ጉዞ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 роки тому +18

    Literally five in one faces,beautiful family set

  • @geez2115
    @geez2115 2 роки тому +1

    የውነት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ መክሊት ያፍንጫ ማነስ እኮ የቁንጅና አንዱ መለኪያ ነው እባክሽ ኡጋንዳን ከዚህ በፊት ባካል ለማየት ችያለው በጣም ድስ እንደሚላቹ ትስፉ አደርጋለው ከኡጋንዳ ርዋንዳን በባስ ሄዳችሁ ማየት ትችላላችሁ በውነት በዚህ ወቅት ሁቱ እና ቱትሲ የተጭፈጨፉትን አጽም ቀርጸሽ ብትለቂ የራስሽን የሰላም አሻራ በወቅታዊ ጉዳይ ማሳረፍ ብትችይ ጥሩ ነው🙏

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 роки тому

      ኡጋንዳና ሩዋንዳ እየለዩ

  • @hikmaekuti4125
    @hikmaekuti4125 2 роки тому +1

    it's my first time when i comment in ur video
    ena ehan saye gn yalea comment malfe akatege welahi betamm feta naw yaregachuge when the airpilne in start going yalaw smileing ena demo all of u looj twice eko setameru

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 2 роки тому +5

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ግንኮ በጣም ጠፋችሁ
    ወይ መመሳሰላችሁ ስታምሩ ሁላችሁም ድንቡሽቡሾች😍😍😍😍😍ምንም አትለዩ አንድ ኧይነቶች እሚገርም ነው

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 роки тому +3

    ስታምሩ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ጓደኛም እያስፈልጋችሁ

  • @flowersbaby6983
    @flowersbaby6983 2 роки тому

    Mekitataye endet wedede endemaregish sweetie . Tnx for the video I love seeing new places so u make me happy .pls make a videos like this

  • @user-wd1yz5rs2p
    @user-wd1yz5rs2p 2 роки тому

    በወጣ ይተካ አክሥት ነትን በተግባረ አሠይተሻል ጎበዝ አክሥት ነሸ
    ያለሸበት ሀገር ብሆን ሸልማት ይዥ እቤትሸ እመጣ ነበር
    አሠተናጋጆቹም ጎበዞች ናቸው በእንግሊዝኛ ሢግባቡ ከመክሊት ጋረ

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 2 роки тому +41

    የኔ ማሮች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠቀቃችሁ😍😍

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      ሰላም ቤተሰቦች😍 #ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @Sara2127
    @Sara2127 2 роки тому +10

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 👏
    እንኳን ደህና አበቃችሁ
    ለምድረ ዮጋንዳ
    ደግሞ ስታምሩ 🥰
    መልካም የእረፍት ግዜ 💚💛❤️
    የአክስትሽ ትህትና ደስ ሲል በእውነት
    እድሜ ሰላም ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣቸው
    የኮባው የጎምምኑ ነገር 💚💛❤️👌

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w 2 роки тому +2

    ወይኔ መመሳሰል ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 роки тому

    አክሰትሽ ለኔም አክስቴ ናቸው እንደ እዚህ ያሉ አክስቶች ያብዛልን አሜን ብሉ

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 2 роки тому +10

    መልካም ጉዞ ለዚህ ቤተሰብ መክሊት ሰላማቹ ይብዛላቹ ሰላም !!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +11

    ትመሳሰላላቹ ደስስስትሉ በሰላም ግቡ❤❤

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 2 роки тому

    ሁጎዳ ደስስ የምትል አገር ናት መልካም ጎብኝት ይሁንላችሁ አሪፍ አሪፍ ነገር ኮርጃችሁ
    ወደአገራችን
    በደብ አስጎብኙን በቀጣይ

  • @bT-fm7zg
    @bT-fm7zg 2 роки тому

    You guys are so beautiful. May God bless every step of your life journey and keep your family together!

  • @mamaethiopia6781
    @mamaethiopia6781 2 роки тому +7

    ታድላቹ ስታምሩ በጣም ትመሳሰላላቹ

  • @SK-ix3vu
    @SK-ix3vu 2 роки тому +60

    Beautiful family you guys all look like, yeah go ahead and teach Ethiopians how to have fun because life is too short. I enjoy it every bit of it keep doing what you doing guys🥰

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 2 роки тому

      Fun is good but Life is not only fun there is alot of things to do in life too one of it is worshiping & closed to God

    • @agerworkie8703
      @agerworkie8703 2 роки тому

      Yes is beautiful family💖💖💖💖💖

    • @SK-ix3vu
      @SK-ix3vu Рік тому

      @@Metasebiya4 Do not be foolish just in joy God given Precious time.

  • @medi_4942
    @medi_4942 2 роки тому +1

    መክሊተዬ ማዓርይ ደስ ትላላቹ😍😍😍

  • @user-pk3df7pl4q
    @user-pk3df7pl4q 2 роки тому

    እኔ የምለው ማኪ መንታ ናቹህ እንዴ ስታምሩ❤
    ምን ሆኖ ነው ግን ፓይለቱ ኮሮኮንች ላይ ነው እንዴ የሚያበረው አንገጫገጨው እኮ የሌለ😂እኔ ተሸማቀኩ ለናንተ🙈ኮባና ጎመን ይከተለኝ አለች😂

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 роки тому +6

    Pls meklit continue doing you tube with your sisters .creating new things is very interesting..believe me you are going to have a great future ahead of u ..if you do adventures, experiences .....etc) pls think about it okay?

  • @user-ed3wk1pb7g
    @user-ed3wk1pb7g 2 роки тому +2

    ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ደስ ትላላችሁ እህታሞች አስክታችዉም ደስ ትላለች ለላ ብድዮ እንጠብቃለን💞💞👍👍👍መልካም መዝናኛ

  • @user-wg1rr7xf3z
    @user-wg1rr7xf3z 2 роки тому

    Wow ታምራላቹ ማኪ እብደትሽ ይለያል 😍😍

  • @birtukerro2932
    @birtukerro2932 2 роки тому

    ትመሳሰላላችሁ ስታምሩ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ይጠብቃቹ

  • @bethlehemmulie8977
    @bethlehemmulie8977 2 роки тому +19

    omg your aunt seems like the sweetest person ever

  • @hanelave4176
    @hanelave4176 2 роки тому +5

    ስታምሩ ከአይን ያውጣቹ

  • @simegntadesse4496
    @simegntadesse4496 2 роки тому +2

    ፕሌኑ ሲነሳ የምትስቁት ሳቅ ተጋብቶብኝ ስስቅ ነበር፣
    LIKE አድርጌአለሁ

  • @tsionnat2859
    @tsionnat2859 2 роки тому +1

    ዉይ ስታምሩ keeping up with sisters እንጠብቃለን

  • @sam-unikt
    @sam-unikt 2 роки тому +76

    Meklit is the kind of friend I need in my life 😍❤

    • @eden9929
      @eden9929 2 роки тому +4

      Exactly!

    • @bekab5162
      @bekab5162 2 роки тому

      So true!

    • @egebre2237
      @egebre2237 2 роки тому +1

      Me too!

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 2 роки тому

      So do I, she is full of life and she is natural not pretending.

  • @aimesegedbeiay9960
    @aimesegedbeiay9960 2 роки тому +11

    አቤት መመሳሰል አዳይነት እኮ ናቹ ማሻ አላ አላ አይለያቹ ክፉ አይካቹሁ

    • @ruttendale8488
      @ruttendale8488 2 роки тому

      እውነት ነው በጣም ነው እሚመሳሰሉት

  • @user-ex3rp9pj3b
    @user-ex3rp9pj3b 2 роки тому

    ጥቁሪቱ ሲትዬ ስታምር አቦ ወዬ አፍሪካ መታደላችን ነጭ ጥቁር ብኒ ውይ መመረቅ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Рік тому

    መሻአላህ ስታምሩ ውዶች መቅድየ አችይ ያለሺበት ሁሉ ድምቀትነሺ🤣🤣🤣😘😘😘😘

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 роки тому +6

    መልካም ጉዞ ውዶቼ ሰላም ይመልሳቹ 🙏🙏

  • @bro90smv46
    @bro90smv46 2 роки тому +13

    የአንቺ አይነት ዕብደት ሁላችንም ባበድን😂😂

  • @foziahassen6971
    @foziahassen6971 2 роки тому +2

    ስታምሩ ማሻ አላህ መክሉ ደግሞ love u የምር

  • @tsega2734
    @tsega2734 2 роки тому

    ወይ መመሳሰል 🤔 ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛዉ

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 2 роки тому +4

    አንድ አይነት ሁላቸውም ቆንጆ ❤❤😅

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo 2 роки тому +3

    ዘመመሳሰል ሥታምሩ 😍

  • @enanayegeta553
    @enanayegeta553 2 роки тому +1

    Wow dess tilalachu you just took me back to memory my brother use to live Kampala Uganda more than 20 years probably your Aunt might know him so I visited 14 years ago and I was pregnant while I was in the plane had experience plane turbulence was very scary it wasn’t my first flight but just happened to be same experience as you guys enjoy!!!!!

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 2 роки тому

    Setamiru be geta wow geta eyesus kirstose wotatentachohun yibarekilachihu tebareku mlekam guzo

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 2 роки тому +6

    We need you more meklit sisters

  • @user-sy9wk4dc8m
    @user-sy9wk4dc8m 2 роки тому +23

    ሱብሃን አላህ አንድ አይነት ናችሁ 🌹

  • @bellotv27
    @bellotv27 2 роки тому

    ኸረ መኪዬ ወንድማቸው ነው የምትመስይው እኮ ሲያማምሩ😍😍😍

  • @laylaf7055
    @laylaf7055 2 роки тому

    መክትዬ ቢጫ ጸጉር ያላት ና አንቺ መንታናቹ አደል ወላሂ በጣም ነው ምታምሩት ሌሎቹ አያምሩም ማአለቴ አደለም ግን ሁለታቹ መጣም ነው ምትመሳሰሉት ግን ሁላቹም በጣም ታምራላቹ 😍😍😍😍😍

  • @mihretmesfin6770
    @mihretmesfin6770 2 роки тому +14

    የአመቱ ምርጥ አክስት ነው ያለችሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ብለናል

  • @Amele8427
    @Amele8427 2 роки тому +5

    መክሊትና አንደኝዋ መንታ ናቸው ሌሎችን ባላውቅም😊ስታምሩ