This UA-cam channel is for my friend l work with in saudi Arabia thank you for loving our country Uganda we love you also sisters thank keep that heart
If your sisters agree pls do your youtube videos with them ( I mean most of the time)..cause most peoples like family adventures than solo videos ....currently intimate family time is lacking in most society..
Meklit, the entire trip was awesome. I am glad you guys went to the equator and witnessed the South and North pole differences. Love you all. Meklit Tatata is beautiful 💋. Ya man!
በጣም ደስ ትላላችሁ የምር ደግሞ መመሣሠላችሁ ገራሚ አቤት ነቢሎ ይዘሽው ቢሆን መክሊትየ
Askiye ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ
🤣🤣🤣ደስ ይል ነበር አ የበለጠ እብዶች🥰🥰🥰
@@kiyyaatube4930 eshe ere tata yelem yemin mascheger 💋💋💋💋💋💋
@@ፍቅር-ወ2ቐ yap😁
ክክክክክቅ 😅😅😅
ወይኔ ደስ ስትሉ በማሪያም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍የእናት ሆድ ዝጉርጉር የሚባለው አባባል እናንተጋ የለም ሁላችሁም አንድ አይነት 🙄😋😋😍😍😍😍
የሚገርመው መክሊት ባለችበት ሁሉ ድምቀት አለ😂😂😂ልዩ ተፈጥሮ ነው ያላት
💯💯💯💯💯😋😁✅
መኪታታታታ ምርጤ ስወድሽእኮ ደግሞም ከእህቶችሽ ጋር ስታምሩ ዋው😘😘😘
በጣም በጣም አደነቋችሁ!! የምን ድባይ አፍሪካ ውስጥ ስንት የሚታይ ነገሮች አሉ!! Wow 🤩 ❤እንጊሊዘኛሽ ደሞ ይመቻል. ድመቷ ስታምር! 🥰🥰 ድመት የምትፈራዋን ልጅ ፀበል አስጠምቋት. 🤣🤣🤣
እንደኔ ግን ይሄ ጀማ የሚያስደስተው ማነው😘😘
እኔም ከእህት ከወድሞቸጋር ኢንሸአሏህ ዘና የምልበት ጊዜ ቅርብነዉ
በጣም ደሰ ትላላችሁ
የኔቆንጆ ስወድሽ እኮ መክሊትዬ ቀውጢ ነገርነሽ
አንቺ ባለሽበት ድብርት የለም ሳቅጨዋታ ብቻ
ሲያምርብሽ ደሞ❤❤
መክሊትዬዬ ከይትቦች ለኔ አንደኛ የምወድሽ ድንቅ ሰው ነሽ የኔ መልካም 😍😍😍😍
የማነም ፋራና ኩታራ ዩቱብን አጨቅይቶብን ነበር ምርጦች እየመጣችሁ ስለሆነ ደስ ብሎናል በርቱልን የአንቺ አይነት ስቀው የሚያስቁ አራዶች ይብዙሉን
በጣም ደስ ትላላችሁ አክስትሽ እራሱ ደስየምትል ፈታ ያለች ነች ይመቻችሁ 👍👍👍
Mekita mearey I am from Ethiopia but currently I live in Uganda i wish we could meet and i know ur aunty in our ethiopian church.......much love ❤️
መክሊት እዬ የኔ ቆጆ ወላሂ ስወድሽ
I am from Eritrean just i like you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍❤
Meklitye yena konjo setameru egizabher yexabeqachu aylayachu fikerachu yexamerlachu, damo zena adragachune selamachu bezet yebale, Uganda yamrale,😍😍😍😍😍tebarku
Beautiful sisters God bless you keep the good things and positive thoughts
ዋው እመቤቴን በጣም ደስ ትላላችሁ በቅርብ ቀን የአባይነህ ፍሬዎች በሚል you tube channel ብቅ እንደምትሉ ተስፋ እናደርጋለን ለማንኛውም ይመቻችሁ
Yes plz
ፍቅር❤️
መኖር ማለት መብላት መልበስ በሀብት መትረፍረፍ አይደለም።
መኖር ማለት በአንተ መኖር ውስጥ ሌሎች ሰዎች ማኖር ማለት ነው
በሰዎች ደስታ መደሰት ማለት ነው
የሰዎች ህመም መጋራት ማለት ነው
ያኔ አንተ ኖርክ ትባላለህ
♥ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር!
♥ ትዳር ስትጀምር በሙሉ ልብህ እመን!
♥ ምክንያቱም ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው
♥ ለስጋህ ምግብ እንደሚያስፈልግህ ሁሉ!
♥ ለነፍስህም የፈጣሪ ውዴታ ያስፈልጋል።
♥ ሌላውን ሁሉ ለፈጣሪ ተወው !!!
ውይ ስታምሩ ቀኔን ነው ያሳመራችሁልኝ።
Meklit you are doing great keep it up.
መክሊት ፡የቤተሰብ፡የሳቅ፡ምንጭ፡መልካም፡የእረፍት፡ጊዜ፡
የአክስታችሁ ፈገግታ ደስ ሲል
I like your energy ✨️
Thanks for sharing ❣️ 👍
መክሊትየ በጣም ነዉ እምወድሽ💘💘💘 አለባበስሽ ግን ያስጠላል ቡዙ እትገላለጢ ሴትልጅ ኣለበበስዋ ትክክለኛ ሲሆን ይበልጥ ያምርባታል እንደዛ ሁነሺም እወድሻለዉ የኔ ደምቡሽቡሽ💃💃💃💘💘💘💘
መክሊዬ ትለያለሽ እውነት ያገኘሽውን ሰው በሙሉ ደስተኛ ታደርጊያለሽ ታድለሽ ውዴ።ከእህቶችሽ ጋር የጉዞ ዝሎግ ብጀምሩ በጣም ይዋጣላችዋል ደሞ ሲያምሩኮ።አንቲ እናቶች ቀን እንኳን አደረሰሽ❤❤❤
If I had this many sisters like yours, I won’t even need friends. Y’all r like best friends I’m jelly!! 🥹
ነባን ጥለሽ እእእ መክሊት ዋው ስታምሩ መልካም ጊዜ
በፈጣሪ በጣምምምምምምም ነው የምወድሽ እደ ዛሬ አዝናተሽ ኝ አታቂም ወይኔ እህትሽ ብቻ እወዳችዋለው አቺ ካለሽ ደስታ አለ ኑሪልኝ
This UA-cam channel is for my friend l work with in saudi Arabia thank you for loving our country Uganda we love you also sisters thank keep that heart
በጣም የምታምሩ መዝናናት የሚያምርባችሁ ቤተሰቦች ናችሁ
በጣም ነው የምወድሽ ማኪታዬ እና የኡጋንዳው ጉብኝት ከልብ ያዝናና ነበር አሪፍ ነው☺️😍🥰💕
ወይኔ ደስ ስትሉ በማሪያም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍
ወይኔ ጠይሟ ፍሬዟ ልጅ ቀልቤን ወሠደችው❤❤❤❤❤እርጋታዋ
Wow Uganda my second home. munonyo resort, kabalagala,accacia mall,boda ride,muyenga, jinja ...pass by TG restaurant..one heck of a time
በጉጉት ስጠብቅ ነበር we need more videos with your sisters
Tsiye ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤
ድቡሽብሽዬ ናችሁ ደስ ትላላችሁ ታምራላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች መልካም መዝናኛ እና እረፍት ይሁንላችሁ💚💛❤
The Street fruit seller were so pure and humble ! I just liked her I'm glad you made her smile
መክልትዬ ስለመጣሽ እናመሰግናለን እኛ እኑርበት ዘረፍሽን
ሁሌ በጣም የሚገርመኝ የመክሊት ነፃነት
መታደልሽ
ማኪታታታታ
መክሊት በጣም የሚገርም ሁኔታዎችን መቼቶችን ነዉ የምትፈጥሪዉ :: ቀጥሎ የምታቀርቢዉ ድርጌቶች ያልተጠበቁ ናቸዉ እና ደስ ይላሉ:: መጀመሪያ ደስ አይለኝም ነበር ያንቺን ቪዲዮዎች ቀነጫቾቤ ስመለከታቸዉ ነገር ግን አሁን የተለያዩ ዝግጅቶችሽን ጨርሺ መመልከት ስጀምር የምትገርሚ እና ማራኪ ያደርገዋል እና ደስ ትያለሽ:: ከልጆች ጋር ያለሽ መስተጋብር ፣ ለሀገር ያለሽን ፍቅር በየፕሮግራሞችሽ በግልጽ ይታያል ፣ ነገሮች የምታይበት የተለያየ እይታ ፣ ለነገሮች የምትሰጪዉ ትርጉም,፣ የእንስሳትን እንቅስቃሴ በሰዉኛ ቋንቋ ስትገልጪ ፣ ምን አለፋሽ ታምሪያለሽ ትገርሚያለሽ እና በሜይን ስትሪም ሚዲያ ምንም ሳይጨመርበት መቅረብ ቢችል ዋዉ እንዴት ደስ እንደሚል:: ሆሆሆ አንቺማ ትለያለሽ::
meklit uganda hedesh amrnga tefabish aydel not ''feres geleba'' ....have fun i enjoyed watching ur trip.....much love
Wow barchoooo temchchgeee lengeruuu ategebshee ngeee KENYA
ማህፀን አለቀ !!!! You made my day . You are all so beautiful. Keep on shining 🤣🤣🤣🤣
I’m lost🤣
😂 ማህፀን የሚለውን ቃል በነጻነት ዝርግፍ... 😂😂
ብራኬት የሚሆኑትስ 😂😂😂😂
ነቢሎ ቢኖር እዚህ ቦታ ታየኚ ይበልጥ ድምቀታችሁ
መክሊት በጣም ደሥትላላችሁ ከሠውጋረ ያለሸ ግቡብነት ዋው ነው ነቢል በጨመረ ደሞ ሁለት ብዶች የበለጥ ዋዋዋዋዋዋውውውው ታረጉታላችሁ
😂😂😂ነበር
😳😳😳 መክሊት በዛው ወደ ካናዳ አይ እቺ አካዬድ👏👏👏👍👍👍👍 ይመቻቹ መልካም ጉዞ next ካናዳ
All around Kampala preson
+ surprised with class
Lka egha ager migb yelem milut ewnet nw , esun slargagetshgh des bloghal nice vedio ;Thanks!
ማኪታታ ስወድሽ በጣም ደስ ትላላቹ አዝናናችሁን ይመቻቹ 🥰
መኩ ሁሌም ምርጤ ነሽ u makr ma life simple ❤❤❤❤❤
ፈን የሆኑ እህቶች ናቸው በጣም ደስ ስትሉ💖💖💖
ጤና ይስጥልኝ ለየት ያለ እንጆይ ዋው አንደኛ አመሰግናለው
Watching from kuwait, in love with your vedios
Makita teleyalesh you nake my day i swear you and nebil are the best makitaye
i love uganda bemil ethiopia hagere betam des tlalachu
If your sisters agree pls do your youtube videos with them ( I mean most of the time)..cause most peoples like family adventures than solo videos ....currently intimate family time is lacking in most society..
Its nice resort......betdewlulign buna egabizachu neber.....
ውይ መክሉት ስወድሽ የኒ ፍልቅልቅ
እህቶሽም ስያምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰እውነት ፈታ ነው ያደረጋችሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መስቀል ማህተባችሁ በጣም ያምራል
You are doing very well!
Keep it up!
We are proud of you👍🏼
ደስስትሉ ደሞ አድአይነት ናችሁ😘😘👍
ወይኔ ደስ ስትሉ አሁን እንዳንቺ አይነት ቶሎ ቶሎ ቢለቅ ደስ ይላል መክሊትዬ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን
Yamin lela guwadaigna aere Ehetochishen friend aregash, video abirachu siru
weyna des setlu ande nachu yehon seat temtatachubg mekliet yetua nat sel nbr mekitaa telyalsh telyalachuuu yemchachuuuu🥰😍😍🤣
መክሊት በጣም ነው ያዝናናሽኝ በጣም ነው ደስ የምትሉት ይመቻችሁ😂😂😂😘😃😘😘
🙏🙏🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ
የእህቶሽ Smile .....just Golden.
ወንበዴ ሁላ የምር በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈታ ነው ያልኩት next time u have to go mango Peace መክሊት ይመችሽ ጐበዝ ብቃት ታየ ነቢል ጉድህ ፈላ👍.
ኡጋንዳዊያን፡ተግባቢዎችና፡ፍቅር፡የሆኑ፡ናቸዉ።ለናንተም፡መልካም ፡የረፍት፡ጊዜ።
በጣም ነፍስ ልጅ ነሽ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ጣጣ የሌለሽ ሰው 👍😍
you are so wonderful happy family love you Meklit..
Balala sera sistorcheshen mayate enefalgalne plz batam dase yelalu👌🥰🥰🥰🥰
መኪታታታታታታ የኔ አንደኛ ትችያለሽ አዝናናሽኝ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ውድድድድድድድድድድድድ
መኪታ ቀውጢ ነቢሎ አብሮሽ ብትወስጂው አሪፍ ነበር ፉሚሊሽ በሙሉ ታምራላቹ👍❤️
መኪታ ሁጋንዳ እራሱ ወዳሻለች።
የኔ አዝግ ውድድድ አደርግሻለው የምር አዝናኝ ሰው ነሽ ውዴ
Mkilitiye sitamiru wow michith yibelachu selam tena yistachu bezi ketilu ginh iko mkilitiye nbilnh 👈🙄yth twisiwh
ውይ መክልትየ እባክሽ ከልክ ያለፈ መገላለጥ ኣንደግፍም
ደሞኮ እነሱን ነው ምትመስሉት ዘና በሉ ይመቻቹ👍👍👍👍👍👍👍
You made my day meklita you guys are beautiful 🥰
Mekitata i love you girls and ur aunt is one in a kind long life
Meklit, the entire trip was awesome. I am glad you guys went to the equator and witnessed the South and North pole differences. Love you all.
Meklit Tatata is beautiful 💋.
Ya man!
ሲጀመር ከስሜ ስነሳ የዩቲዩብ ነው እንጂ ዳኒ እሰኛለሁ ሲቀጥል ቀውጢ የሆነ ጊዜን ነው ያሳለፋችሁት ደስ የሚል ፋምሊ በነገራችን ላይ የጓሮአትክልቱ ያው ኑሮው ከኢትዮጵያ ጋር ተመሳሳይ ነው እኔ ኡጋንዳን ለሶስት አመት ስቀመጥባት የምድር ወገቡን equator አና የቪክቶሪያ የሐይቁ ምንጭ መነሻ ሳላይ ስለወጣሁ ለመመለስ ቀጠሮ አለኝ እላለሁ የሚገርመው ኡጋንዳን ሳውቃትነና ስለያት ድፍን 5 ዓመቴ ያቺ ዘይቱን የሸጠችልሽ ሴትዮ በአገሬው አጠራር እኛቦ ስትባል ቦዳ ያሳፈራችሁ ሴቦ የተከበረና ተለቅ ያለ ሰው ሙሰጃ አርጀት የሚሉት ሙዘይ የመሳሰሉት መጠሪያዎችን አስታውሳለሁ ትዝታየን ስለቀሰቀሰው የጉዞ ዝግጅትሽ አመሰግናለሁ ሌላ የረሳሁት የሞሉ ስም ብረሳውም ናጃናኩንቢ የሚባል ቦታ የሚገኝ ሞል ይመስላል በዝናቡ ምክንያት ለመለየት ብቸገርም ኮሎሎ መውጫ ጎልፍ ግራውንድ አካባቢ ያለውን ሲቲንም ይመስላል
ዋው አገላለጽሕን ወድጀልሐለሑ አገርህን እወቅ ፕሮግራም መሪ መሰልክ ሳላደንቅሕ አላልፍም ዋው
መክሊትዬ ስወድሽ እኮ
በጣም ድስ ሰትሉ ድሞ ሰታምሩ ❤❤😘😘
Yne leyuuu nesh maklitye ke soli babelchim😍😍
አንቺ እብድ በጣም ደስ ትላላቹ ግን አንቺ ወጣ ትያለሽ ይመቻቹ
I'm loving your videos. Keep it up
በጣም ነው የተመቻቹኝ አዝግ ቤተሰብ 😍😍😘
betam 1 video new meki berchilen yena tsehay🥰🥰🥰
Your sister are very shy, you are unique
ምንም ሳይሰለቸኝ ተመስጨ እስከመጨረሻው ያየሆቹ😊 መክሊት💝
🤣🤣🤣🤣ufooy Mekuye azinanashign ye ewnet tileyalesh 🤣🤣 hulachihum tamralachu🥰May God bless your family more and more🙏❤️
Mekliet I'm so obsessed with one of yours sisters 💗 dark one curly hair 😍
ያምራል መክልትዬ እሄግን የቆየነው ትራቭልነው
Ewadeshalew yena holu negare l Love you❤❤❤❤❤
መክሊትዬ በቃ ወድጃችኋለሁ አራት ሸበላ ሸበላ የሆኑ ተከታታይ ወንድሞች አሉኝ በቃ እናተኑ ነው የምድረው ሠርጋችሁም በአንድ ቀን ዋው ታየኝኮ ደሥ ሢል 😍 ወሎ ደሴ ላይ ጎራ እንድትሉ 👌
ለዚህ ቤተሰብ ደስተኛ መሆን መክሊትን የሰጠ አምላክ ይመስገን በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ድንጉጡዋ ልጅ ግን So funny😅😂
መክሊ በጣም ነው ምወድሽ ነቢል ቢኖር ሞር ደስ ይል ነበረ
መክልቲዬ ትለኛለሸ የኔ ውድ ዘመንሸ ይባሪክ
I like your aunt so much 😍
ዋው ታምራላችው መክሊትዬ