ሃሣብ የነገሮች ሁሉ ምንጭ / thought is the source of all things

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • ሃሣብ የሠው ልጆች ሁሉ ነፃ ድንቅ ስጦታ ነው። ሃሣብ የነገሮች ሁሉ ምንጭ ነው። ዓለም ከመፈጠሯ በፊት በእግዚአብሔር ውስጥ ሃሣብ ነበረች። ሃሣብ አሉታዊ ወይም አወንታዊ ሊሆን ይችላል። የሚሆንን አዎንታዊ ሃሳብ ብቻ በመምረጥና በተደጋጋሚ በማሰላሰል ወደ ውስጠ ህሊናችን ማስገባት እና ከማይሆነን አሉታዊ ሃሣብ ነፃ መሆን ሰው የመሆናችን መመዘኛ ነው።

КОМЕНТАРІ • 1