ESAN TV ጎንደር! | Wed 15 Jan 2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 138

  • @ESANTV1
    @ESANTV1  14 днів тому +9

    ምናለሽ መቲን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    ua-cam.com/video/wjrCDWXHO4Y/v-deo.htmlsi=P9Eh6FzXvYvlt6ff

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 14 днів тому +5

    Dere we need to start open campaign to UNESCO to protect our heritage.

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 14 днів тому +6

    ፋኖዎች በአንድ እዝ ቢጠቃለሉ አማራ ክልል ነፃ ይወጣ ነበረ አብይም በታሪካዊ ቅርፆች ላይ እደዚህ አይጫዎትባቸውም ነበረ ፋኖዎች የአብይን ስራ እያያችሁ ምንይሰማችሁኋል

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 14 днів тому +3

    ደሬ የፋሲል ግንብ ያልከው ትክክል ነህ ብልፅግና ማፍረስጂ ወይም ማጥፋት ካልሆን አይገነባም ችግሩ ሰውየው ሁሉን አዋቂ ሆነ

  • @sabaethiopyawit6094
    @sabaethiopyawit6094 14 днів тому +1

    Yasazinal kelemu lik aydelem

  • @hfj4001
    @hfj4001 13 днів тому

    ደሬ ውድሜ የኔ ጀግና ሁላችሁ በአሜሪካ ያላችሁ እዴት ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @addisalem696
    @addisalem696 14 днів тому +7

    ወይኔ ደሬና መቲ ቀፎዋ እዬንን አክል እርር ድብን ብላችዋል የምወዳችው መሃይሞቼ ቻሉት !!!

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 14 днів тому +2

    የታሪክ ቅርሶችን፣ ተፈጥሯ ዊ ይዞታቸውን አስልቅቆ አደስኩ ማለት በጣም ከባድ ወንጀል ነው። የፋሲል ግንብ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአለምም ቅርስ ነው። የቀነጨረ አእምሮ ያለው መሪ ነኝ ባይ አገራችንን አጠፋት

  • @et2507
    @et2507 14 днів тому +3

    ዓዒላፍ
    =====
    ደሬ & መቲ.,
    በኣማሪካን ሃገር ምስራቃዊ ግዛት ኣንዲ መለስተኛ ከተማ ተራራማ ሐገር በጃኑኣሪ ሰባቱ ጠዋት ዛፎች ኩሉ በበረዶ መስታይት ግጊር ክሪስማስ ኣይነት ተውበው ባልተለመዴ ሁናቴ ሰማዩ ሰማያዊ ልዩ የጠሃይ ብርሃን ቲፈነጥቅ በተፈጠረ ኣይን ኣይቶ ሩቅ ሆሪዞን ዲረስ ይታይ እንግዳ ሄቨን.... በኦርቶዶክሱ ጌታ ተወለዴ ትንል ውለናል::

  • @shambelabebe2712
    @shambelabebe2712 14 днів тому +4

    We need to do something to save other historical buildings like Lalibela from facing the same fate!!!

  • @MoSalah-j8d
    @MoSalah-j8d 14 днів тому +2

    እና አርጅቶ እኮ ነው አሁንም ዝናብ እና ፀሀይ ሲፈራረቅበት ይጠቁራል

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 14 днів тому +3

    Well come esan tv ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tilahunliyew9347
    @tilahunliyew9347 14 днів тому +2

    This type of historical building needs higher restoration skilled people I don't think we can have their

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 11 днів тому

    ምናልባትያስጠቆለበት ቀለም ነጭ ሊሆን ይችላል እልመኛው ንጉስገና ብዙ ያሳተናል እግዚአብሔርይድረስልን እንጂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 14 днів тому +4

    መስጊድ አስመሰለዉ
    አብይ እግዛብሔር ይንቀልህ በቶሎ ታሪክን ልታጠፉ የመጣህ አዉሬ በተመሳሳይ ቀለም ነዉ መታደስ የነበረበት
    አይፈረድብህም አንተ ከአገር ወጠህ ኖረህ አታዉቅም ለዛ ነዉ የራስህን ቤት ብቻ ነዉ የምትፈልገዉን ቀለም መቀባት የምትችለዉ ፉሲል ግንብ ግን የኢትዬዽ ታሪክ ነዉ
    ፋኖ ሲመጣ ወደነበረበት ይመልሰዋል ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤

  • @FirewAbebe-t9q
    @FirewAbebe-t9q 13 днів тому

    መስጊድ አስመስሎታል

  • @YetnayetBeyene-o3u
    @YetnayetBeyene-o3u 14 днів тому +2

    ኢሳን፡ሠላም፡ናቹ፡በጉጉት፡ነው፡የምጠብቃቹ

  • @kebde3
    @kebde3 14 днів тому +1

    DEREJE I LIKE YOU BRO❤YOU ARE ALWAYS STAR I PROUD WITH YOU

  • @getutadesse354
    @getutadesse354 14 днів тому +2

    Dere welcome! Metiye❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @EyoSam-z9e
    @EyoSam-z9e 14 днів тому +1

    በለው የምላስ ጀግኖች

  • @yaradaarada8292
    @yaradaarada8292 14 днів тому +1

    ከባሻሻ ከመጣ ምን ጠብቃችሁ ነበር ታሪካዊ ህንጻዎች እንዴት ሬስቶር ማረግ እንዳለበት በህልሙም በቁሙም ሰምቶ አያውቅም

  • @ManaluBadaso
    @ManaluBadaso 14 днів тому +2

    በጣም ያስጠላል የተቀባው በጣም ያሳዝናል

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 14 днів тому +2

    እንደናንተ የኢትዮጵያ ምቀኛ አለ???
    እናንተ አዉሩ ሰውየው ይሰራል አብይ አብይ ነው
    ቴድሮስ ቴድሮስ ነው ግን ደረጀ ደረጀ አይደለም ወረኛና ቀጠፊ

  • @DanielGetachew-i9h
    @DanielGetachew-i9h 14 днів тому +2

    Bravo meti

  • @mekdeslemma8599
    @mekdeslemma8599 14 днів тому +4

    ❤❤❤ሁሉም ኢትዬጰያዊ ጋዜጠኛ እደናንተና anchor, ems ቢሆን የት በደረስን ነበር እግዚአብሔር ኢትዬጰያን አገራችንን ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 14 днів тому +1

    I wish you show the hungry people

  • @getachewbelay9523
    @getachewbelay9523 14 днів тому +2

    SELAM

  • @kebde3
    @kebde3 14 днів тому

    Hi meti you are so cute please keep like this hair style I like your every thing ❤meti konjo ewodshalhu

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 14 днів тому

    የአስመሳይነትትና የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @aaad2519
    @aaad2519 14 днів тому +2

    are you crayz , i heard you mention reginal leaders? it is gonder people responsible to say NO on white painting Fasiledes, where is Gonder people?

  • @ashenafimanaye-x6s
    @ashenafimanaye-x6s 14 днів тому +1

    You gays so Nice ⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 14 днів тому

    በአምሐራ ሕዝብ ድጋፍ ስልጣኑን ያፀና ሲመስለው ወድያውኑ ነውወልደያ ውስጥ በአምሐራ ልዪ ሐይል ላይ ጦርነት የከፈተበት

  • @wondimuabichu1489
    @wondimuabichu1489 13 днів тому

    Gonder yagondarew Batam Asameraw Abichuu

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 14 днів тому

    ሰላም ለኢትዮጵያዬ❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 14 днів тому +1

    Welcome Jegnoch

  • @fasilm1631
    @fasilm1631 14 днів тому

    They are not telling you anything about the dam because it is there incomes to iinrerche them self and their family members it’s sad that Ethiopia is in this people hands suffering from poverty and hunger I think we deserve because of our people are the compliance

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 14 днів тому

    ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ። የፋኖ ልብ በአብይ ተበልቶ አልቋል።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 14 днів тому

    የምንዋጋው የአባቶቻችን ጦርነት ነው ብሎ ነግሮናል ምን ማለቱ ነው????

  • @bewketunur3408
    @bewketunur3408 14 днів тому +1

    አጀንዳው የግድቡ ድርድር በድጋሚ ወደ አሜሪካን (ትራምፕ) አደራደሪነት ለመውሰድ የሚደረግ ማደናገሪያ ጫና መፍጠሪያ ሊሆን ይችላል

  • @Belahungn
    @Belahungn 14 днів тому

    ወንድምና እህቶች፤ የፋሲልን ቤተመንግሥት ቀለም ማቀባታቸው በሚከተሉት ምክንያቶች ነው ማለት የሚቻል ይመስለኛል። 1) የሥልጣኔ ችግር ስላለ ታሪካዊ ቅርሶችን በእንክብካቤ መያዝ ማለት መሠረታዊውን የተፈጥሮ ጠባይ መጠበቅ መሆኑ አልታውቃቸውም ይሆናል፤ ወይም 2) በዘር የተመረዘ በተለይም በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ሰው መደመጥን ለማግኘት የሚያደርገው ጥረት አካል ስለሆነ ይሆናል፤ 3) ወይም ደግሞ ይታወቅባቸውም አይታውቅባቸው ለአማራ ሕዝብ ያላቸውን ጥላቻ ማፍረስ እንክዋን ባይቻላቸው (የምንድነው ልማት ብለው በተያያዙት ጉዳይ ምክንያት) በማበላሸት ስሜታቸውን መግለጻቸው ሊሆን ይችላል። ታድያ እኒህን ካደረባቸው የበታችነት ሕመም እንዲፈወሱ ከመመኘት በላይ ምን ማድረግ ይቻላል?

  • @djseg-eb3xl
    @djseg-eb3xl 14 днів тому +1

    መቲ እሱ እግዝእብሒር ይፈውስሽ ሊ ላ ምን ይባላል

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 14 днів тому

    ሆዱም አምሐሮች የአምሐራን ሕዝብ ታሪክ እያበላሹ ነው!!!

  • @wondimenehteshale722
    @wondimenehteshale722 14 днів тому +2

    Mr.derge, he is 16:38 a killer prime minister I don't understand why you give him to much respect? don't call him Antu, Esahwe where ever

  • @Alabakulito
    @Alabakulito 13 днів тому

    Painting over the original features of an old building can indeed be seen as damaging its historical value. Historical buildings often hold significant cultural, architectural, and historical importance, and their original materials and finishes contribute to their authenticity and story.

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 14 днів тому

    ይኸ ሁሉ ሊሆን የቻለው:ኢትዮጵያ የልሳነ ብዙ ሀገር ስለ ሆነች ነው።

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 14 днів тому +1

    ሰላም ሰላም

  • @YiheyisFkremariam
    @YiheyisFkremariam 14 днів тому

    አሰናንተ ሁልጊዜ መቃወም ምንድን ነው ጥሩ ሲሰራ ማመስገን መጥፎ ሲሰራ መተቸት ምንም ማለት አይደለም ቅርስ ሲታደስ አጠፉት ሳይፈርስ ፈረሰ ኧረ እባካችሁ ለአገሪቱ ሰላም ስትሉ ጥሩ ጥሩ ነገር ተናገሩ እባካችሁ።

  • @TomasYilma
    @TomasYilma 14 днів тому

    Tekakel

  • @Astergebreyohannes
    @Astergebreyohannes 14 днів тому

    Meti and dere selam ለእናንተ ይሁን።

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 14 днів тому

    11ኛ ክፍለዘመን ላይ ችክ አትበሉ ያውም በውሸት ትርክት!!!!አሁን ዘመኑ ጋር እንዘምን፣ቀለም ምልክት ምናምን የምትሉት ከድህነት አላወጣንም▶

  • @ZerihunBeri-lx6zu
    @ZerihunBeri-lx6zu 14 днів тому +3

    ይህንን ሲያደርጉህዝቡ ምን ይጠብቃል ዝም ብሎ ማየት ምን ማለት ነው መሆን የለበትም ብለው ማስቆም ነበረባቸው ደሬ

  • @tomk5529
    @tomk5529 14 днів тому

    አይ የደሬ መሀይምነት: በፊት የነበረው በፀሀይና በእርጅና ምክንያት ነው ያን አይነት የቀለም እይታ የነበረው :አሁን ቀለም አልተቀባም በኖራ ነው የተሰራው:ያሁኑም እድሳት 50 አመት ቢቆይ በፀሀይ ምክንያት በፊት የነበረውን አይነት ቀለም መያዙ አይቀርም:አይ ድንቁርና አንዳንዴም ዝም ማለት ጥሩ ነው::

  • @yosehpkebedeYosehp
    @yosehpkebedeYosehp 14 днів тому

    ሰላም ሰላም መቲ ደሬ መቲ ደናነሽ

  • @YohannesHailu-y3o
    @YohannesHailu-y3o 13 днів тому

    እረ ራሳችሁን ታዘቡ..ፈጠን ብላችሁ L.A ን እሳት አጥፉ..

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 14 днів тому

    ፋሲል ግንብ አብይ መቶ ሳያበላሽህ እንኳን ፎቶህም ትዝታህም ኖረኝ::

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 14 днів тому

    የፋሲል ግንብ መታደስ ያለበት በወርቃማ በነበረበት ቀለም እንጅ በነጭ ቀለም የማይመስል ታሪክን ማበላሸት ነው ይሆን ተብሎነው ነጭቀለም የተመረጠለት

  • @et2507
    @et2507 14 днів тому

    Injustice//Inferno
    =============
    እንግዴ ብርቱካን ላልበላው መልጬ
    መለየትን ያኪል ተጎኔ አሥቀምጬ

  • @YiheyisFkremariam
    @YiheyisFkremariam 14 днів тому +2

    ወደድንም ጠላንም አብይ አሸናፊ ነው

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 14 днів тому

    የመንደር ወሬ አረ እኛ እዛው ነን ያለነው አረ አትዋሹ ቀለሙ የተቀባውእዛው ካለ ኖራ ነው

  • @YetnayetBeyene-o3u
    @YetnayetBeyene-o3u 14 днів тому

    ብዙ፡አፉራካ፡ሀገር፡እውነት፡ነው፡ብዙ፡ቀረጥ፡የለውም፡ብዙ፡ወጣት፡ሀብታም፡ሆነዋል፡ሌላ፡ሀገርማ፡እዚ፡ነጠቃ፡ነው

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 14 днів тому +2

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 14 днів тому

    አብይ He is crazy አጀዳ እየሰጠ በሰው ይጫወታል

  • @ashenafimanaye-x6s
    @ashenafimanaye-x6s 14 днів тому

    🎆🎆

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 14 днів тому

    Shame on Gonder population! ታሪክ ሲጠፋ ዝም ብለው ማየት ያሳፍራል።

  • @ashenafimanaye-x6s
    @ashenafimanaye-x6s 14 днів тому

    It looks like moseke 🌙🕌

  • @TiruworkWmedhin
    @TiruworkWmedhin 14 днів тому

    እረ መስኪድ ነው የሚመስለው 26:04

  • @sabaethiopyawit6094
    @sabaethiopyawit6094 14 днів тому

    Yistekakelal gid yelem

  • @take-it-easy3091
    @take-it-easy3091 13 днів тому

    አረ ቀዘናቹ አሁንስ 😂😂😂😂

  • @wondimenehteshale722
    @wondimenehteshale722 14 днів тому

    Mr derge you wrong 59:52 about the explanation priest belaye

  • @Tesfukidan
    @Tesfukidan 14 днів тому

    ደጇ ኧረ ቀለም ብቻ አይደለም ፎቶዉን በደንብ እየዉ ልዪነት አለዉ አስተዉለህ ተመልከተዉ

  • @aknahus
    @aknahus 12 днів тому

    ደረጀና መቲ በቀለም ትጨቃጨቃላችሁ:: እስቲ በደንብ እዩት በይዞታም አኮ ተለያይቷል:: ከጥግ ያሉት ክብ ምሶሶዎች የታደሰው ላይ አንድ ብቻ ነው ያለው:: ከፎቶው አቀራረብ ከሆነ እሰየው! ነው ካልሆነ ግን እጅግ ያሳዝናል::

  • @TesfayeAboye
    @TesfayeAboye 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @getachewasmare9471
    @getachewasmare9471 14 днів тому

    ከአንድ ክረምት በኋላ ውጤቱን ብናየው ደስ ይለኛል

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 14 днів тому

    ናዝሬትም ደብረዘይትም ነጭ መቀባት ግዴታ ነው።

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 14 днів тому

    ትክክል ናችሁ እዴት እመሻችሁ ግን ሰው እባካችሁ አትመኑ ብዙ አምናችሁ ጉድሆናችሆል እዴት አሁንም ባዴ ታምናላችሁ የአላፋት ዝማሪ የተባለው ጦፍ በየሜዳው አታብሩ የተባለውን ጦፍ ይዘው ቤተክርስቲያን አይደል አዲስ ነገር ፈጥረው የዘመሩትን አጋናችሁ የምታወሩት ፈረጅ ማ ከቤትክርስቲያን ውጭ ስለሁነ አዲስ ነገር ያዳምቃሉ እረ የውርቶዶክስ አዲስ ነገር እደተሃድሶ ፈጥሮ አድስው የሚያረጉት አይነት ነው ይሄ እንደተሃድሶ የመጣ ነግር ነው ተዋህዶን አይወክልም የወርቶዶክስ ሌላ መጨማመር አያስፈልግም ለዚህ ሁሉንም ቶሎ አለመቀበል መልመድ ያስፈልግናል :: በጣሊያን ሃገር ታሪክ የግለሰብ እንኾን አይፈርስም የታሪክ ነገር አይነካምይህ ልክ ናቸው

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 14 днів тому

    ኤርትራ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላትነች?
    አይናቸው ቀለም ያላማረንን ሁሉ እናባርራለን!(መለስ ዘተናዊ)
    ስለሀገር፣ስለወገን መከራና ስቃይ ጉዳይ ላይ /አያገባኝም/አያገባችሁም 
    ይህ ምሳሌ ለማን ይሆናል ትላላችሁ
    አንድ ገበሬ ነበር
    ገበሬው (በሬ፣ዶሮ፣ፍየል) ነበረው
    የገበሬው ቤት እያረጀ መሄድ ምንም አይነት ጥገናና እንክብካቤ አያደረግለትም ቤቱ ዝናብ እያፈሰሰ ሱሄድ ሚስቱ እድሳት ይደረግለት ስትለው ዝም ይላል
    በቤቱ ስር እባብ አለ ይህንን እባብ ያየችው መከረኛዋ ዶሮ ስትጭር አይታው ለፍየል ስትነግርው አያገባኝም ብሎ ዝም
    ለበሬው ስትለግርው በሬውም እኔን አያገባኝም
    የገበሬው ሚስት ለምግብ ማብሰያ እንጨት ስትፈልግ እባቡን አይታ ለባል ስትነግርው ባል በወጥመድ አጥምዶ የእባቡን ወገብ ይይዘዋል
    እንደተለመደው የገበሬው ሚስት እንጭት ስትፈልግ ይህ እባብ መርዙን እሴትዮዋ ላይ ይርጫል ከዚያ በእባብ የተነደፈችው ሴት ወደሃኪም ቤት ትወሰዳለች ህክምና እየተደረገላት እያለች ምግብ አስፈላጊ በመሆኑ ዶሮዋ ታርዳ ትቀርባለች አሁንም ተጨማሪ የምግብ ለውጥ አስፈላጊ መሆኑን ሃኪሙ ያዛል ቀጥሎ ፍየሉ ታርዶ ይቀርባል ትበላለች ነገር ግን ሴትዮዋ ማትርፍ አልተቻለም እና ወደማይቀረው ሞት ስትሄድ
    በሬው ታርዶ ሽኝት ተደረገላት ያ ገበሬ ሁሉንም አጥቶ ምንም ሳይቀረው ለድህነት ተዳረግ
    የአያገባኝም/አያገባህም ውጤት ይህን ይመስላል ጠቃሚና አስተማሪ ከሆነ አሰሙኝ!
    ምክር ጠፍቶ ምክር ተሳስቶ
    ማረሻው አንድ ብር ምንሺር በመቶ
    አለመታደል ሁኖ ወንድም ወንድሙን እየገደለ
    ይኸው እየተገዳደል እዚህ ደረስን ምን ይሻላል?
    ምሁር ካድሬ ከሆነ ሀገር አለቀላት! (ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ)
    ምክር ጠፍቶ ምክር ተሳስቶ
    ማረሻው አንድ ብር ምንሺር በመቶ
    አለመታደል ሁኖ ወንድም ወንድሙን እየገደለ
    ይኸው እየተገዳደል እዚህ ደረስን ምን ይሻላል?
    ተገደልንም፣ተፈናቀልንም፣ከፋንም፣ተራብንም፣ሀዘንም ያለችን ብቸኛ መፅናኛችን የኢትዮጵያ ሰንቅአላመችን ብቻ ናት! (አርቲስቷ)

  • @Mamite926
    @Mamite926 14 днів тому

    Abby purposely destroyed our history. Not maintenance. To show how he hurts Amhara people. He knows what the tourist looking for. Now he says no one going to Amara regions.

  • @getachewbelay9523
    @getachewbelay9523 14 днів тому

    በዩኔስኮ የተመዘገበ ቅርስ ታሪኩን እንዳይለቅ የራሱን ድርሻ ያደርጋል፡ ግሪክ አክሮፖሊስ እስካሁን ውበቱ አለ

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 14 днів тому

    ደረጁ ለምን ለሌባ ይቆማል። ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ህግ አለም ይሄ በላይ የሚሉት ሲያዘዋውር የተያዘው በዶላር ዝውውር ነው ።ምን አድርጉ ነው የምትለው ህዝቡን።እረ እምታወሩትን እወቁ አንተማ ብሶብሃል የምተወራው በቁጣ ና እንደሰባኪም እይሆነብስለሆነ ተስተካከል።

  • @FantaHaile
    @FantaHaile 14 днів тому

    መቲና ደሬማ እንኳ
    ን ሊያሩ እሄን ቱሪና ፍ ጌታን በደንብ ነው
    ለህቡ ውሸታምመሆ
    ኑን ያገለጡት ከባዶ ቦታ ላይ ከጠባቂወ
    ቹ ጋር ቁሞ ያሁሉ ክብርቀርቶ::

  • @molaligngebre
    @molaligngebre 14 днів тому

    Aree atasequn

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 14 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YetnayetBeyene-o3u
    @YetnayetBeyene-o3u 14 днів тому

    ደምብ፡ማስከበር፡በየሠፉር፡እየዞሩ፡በረባ፡ቦረባ፡ቅጣት፡ጀምረዋል፡ቆየኮ፡ሥራ፡ደሞ፡የለም፡ወንድሜ፡ፉራርሶል፡ሀገሩ፡ንግድ፡የለም

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 14 днів тому

    Meti & Dera bertu
    Del la Jegna Amhara fano

  • @Mekonenne-p9s
    @Mekonenne-p9s 14 днів тому

    ሥራን የሚትቀወም ሰይሆን ውስጣዊ ዓላማችሁ ሌላ ነው በጣም 😂ታስቃላችሁ

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu 14 днів тому

    Mene yidergal lewet simeta kelemu tefekefeko yedengayi mekune endyize ydergal becha ayfresut tarikawinetu yitebek malet eko kertsunem kelemunem new ene tenenetachewenem eterateralhu.

  • @et2507
    @et2507 14 днів тому

    Chiusi Della Verna.

  • @WerqeneshDerartu
    @WerqeneshDerartu 14 днів тому

    ጉድ እኮ ነው ነጭ ካልቀባችሁ 3000 ብር ትቀጣላችሁ መከራችንን እየበላን ነው ጌታ ሆይ ድረስልን

  • @zelekasentayehu8003
    @zelekasentayehu8003 14 днів тому +1

    ጭንቅላቱ የሚያስበው ሁልጊዜ ታሪክን ማጥፋት ብቻ ስለሆነነው

  • @WondimagegnAbdissa
    @WondimagegnAbdissa 14 днів тому +1

    Abettt wushet weregna bichaa bushtii nachu zeregnoch amara nachu u r not ethiopian u r banda

  • @shambelabebe2712
    @shambelabebe2712 14 днів тому

    Very sad...it looks like an Arabian mosque. Landmarks of our history are surely perishing. UNFORTUNATE PERIOD FOR ETHIOPIA AND ETHIOPIANS!! I FEEL REALLY HELPLESS NOW!

    • @assefafeyissa3407
      @assefafeyissa3407 14 днів тому

      Vey sad they should have never paint ancient buildings like a Gonder with such unusual paints.instead, there is colourles polyurethane to keep its natural look.

  • @djseg-eb3xl
    @djseg-eb3xl 14 днів тому +1

    በገንዘብ ሐገራችውን ሸጣችው ከአብቹ ጋር ወደፊት እንወደዋለን መርያችንን ዳቢሎስ ሑሊስራው እደናተነው ግብሩ ይታወቃል ውሰድት

  • @Abisew
    @Abisew 14 днів тому

    ብልጽግና ከፍሎት ነው ለበአሉ የዘፈነው

    • @Jakikuma
      @Jakikuma 14 днів тому

      ዛሬ ነዉ የዘፈነዉ? አስተዉል

  • @hanawahl6943
    @hanawahl6943 14 днів тому

    Dere core dawit selante eyawera new😂

    • @NigussieYetagesu
      @NigussieYetagesu 14 днів тому

      Mene eyale yhe tortora kelamage banda shimagele

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 14 днів тому

    Metty to whome you are telling enetemesgen is satan servants.

  • @eskawrugaesku1215
    @eskawrugaesku1215 14 днів тому +2

    ጎንደር፡በመሄዱ፡ጠቅላዩ፡ደሥ፡ሊላችሁ፡ይገባል፡እንዲሁም፡ሠላም፡መሆኗን፡የሚያመለክት፡ነው፡ይሄን፡ያህል፡መጥላት፡ጥሩአደለም

  • @Neo-101m
    @Neo-101m 14 днів тому +1

    Fano is busy killing each other and murdering innocent public servants Abiy is busy rebuilding Gonder! Smh

    • @sefanithailegiorgis9570
      @sefanithailegiorgis9570 14 днів тому

      አብይን የምትደግፉ ሁሉ የተከፈላችሁ ናችሁ አሽቃባጮች በንፁሀን ደም የምትረማመዱ ባንዳዎች እላችሁዋለሁ።

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu 14 днів тому +1

    Bewenet keleme kebetewet kehone hone belo tariken lematfat new

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 14 днів тому

    እሱ ስለፈለገ ሳይሆን ሆን ብሎ ታሪክ ለማጥፋት ነው።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 14 днів тому

    አማራ እኮ በቁሙ ሙቷል ለነገሩ አብይ መዉደቁ ስለማይቀር ፋኖ ይመልሰዋል ችግር የለዉም