የልብ ወግ (YeLeb Weg) አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ እና ሀና ገብረስላሴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #Maya Media
    #አትሌት_ሀይሌ_ገብረስላሴ
    #ሀና_ገብረስላሴ
    #የልብ_ወግ
    #YeLeb_Weg
    በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያተረፈው "የልብ ወግ" የተሰኘው ፕሮግራማችን ከእናንተ ተመልካቾቻችን ጋር በስፋት ለመድረስ በፋና ቴሌቪዢን ይዘንላችሁ መተናል፡፡
    በዚህ ዝግጅት ላይ ድርጅትዎ በአጋርነት እንዲተዋወቅ እና እንዲታይ ማድረግ የሚችሉበትን እድል አመቻችተናል፡፡
    ከታች በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ ምርትና አገልግሎቶንም
    ያስተዋውቁ፡፡
    ሰልክ ቁጥር ፦ 09-11-64-42-80
    :-011-6-63-13-58/59
    በተጨማሪም
    @maya_digitalmedia በማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፆቻችን
    መልዕክት ሊያስቀምጡልን ይችላሉ ፈጣን መልስ እንሰጣለን!
    "የልብ ወግ "
    ዘውትር እሁድ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ በፋና ቴሌቪዥን እንዲሁም
    በማያ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል እሁድ ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ ይከታተሉን፡፡
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር እሁድ ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ ይከታተሉን፡፡www.youtube.co....
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    instagram
    / mayaflicks
    / maya_digita. .
    tiktok
    hl=envm.tiktok.com/...
    facebook
    / ethio.maya
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 232

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 2 роки тому +30

    I'm a witness for Haile.He is strong and gifted person.He is blessed .
    A Defence force,Farmer , Investor, Athlet ,Realtor ,Ambassador ,Business Man .

  • @babaephron4661
    @babaephron4661 2 роки тому +69

    የልጅቷ ስነ ምግባር እምም::አለባበሷ በዛ ላይ የንግግር ስርዓቷ ለዛ አዋቂ ነሽ::ተባረኪ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @TheDereTube
    @TheDereTube 2 роки тому +27

    Our legend እንቁውና የፅናት ተምሳሌቱ ሀይሌ ገብረ ስላሴ!

  • @emebethagos6066
    @emebethagos6066 2 роки тому +17

    በጣም ቆንጆ ወግ ነዉ ጀግናዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀንዬ ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ ነዉ ድምጽሽ ደሞ ለጆሮ ሲስማማ 👏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +8

    ሐይልየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድሕ እግዚአብሔር እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏

  • @daycome5639
    @daycome5639 2 роки тому +17

    ሀይሌያችን ጀግናው እድሜህን ከጤናክ ጋር ያርዝመው

  • @leulmesfin2934
    @leulmesfin2934 2 роки тому +16

    She has a pleasant voice to hear...wow

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 роки тому +13

    ሀይሌ ሲያወራ ውሎ ቢያድር ምንም አልጠግበውም እያሳሳቀ ስለሚያወራ አይጠገብም የአኢትዮጰያ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ በጣም አከብርሀለሁ

  • @ibrahimsaid-saleh1601
    @ibrahimsaid-saleh1601 2 роки тому +5

    VERY Humble & honest man.

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 роки тому +5

    ሀይሌ ባዲራች ነው ወላሂ ጀግናነው ለኔ ሀገሩን ከልብይወዳታል ሊሞትላት ተዘጋጂቶላታል

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 2 роки тому +4

    እውነትም የ ኢትዩጵያዊ ወርቃማ ልጅ ነህ ኩራታችንም ነህ ሃይልዬ ሀገራችንን እንዳስከበርካት እግዚአብሔር ያክብርህ ። ለጋዜጠኛዋ ምስጋናዬ ከልብ ነው ድንቅ አቀራረብ ነው የጋዜጠኛ ልክ ማሳያ ነሽ

  • @hementube7948
    @hementube7948 2 роки тому +17

    እንዴት ደስ የሚል የልብ ወግ ነው።ሀይልዬ ሁሌም ፅናትክ ይገርመኛል አድሜክን እንደማቱ ሳላህ ያርዝምልን የሁላችንም መመኪያ ነክ።ሀንዬ በርቺልን አሪፍ ነበራችሁ በተለይ አግባቦታችሁ ይደንቃል።

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 роки тому +22

    This was an interesting interview it showed us the other side of our Hero "the Person behind the Legend" 🤗🤗🤗 Ethiopia thanks you for all you have done we are all proud of you 💚💛❤️ our beloved Household Brand H.A.I.L.E 😍😍😍

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 роки тому +3

    ጀግናው ህይሌ ገብረስላሴና ህና ገብረ ስላሴ ህይሌያችን ሰንቱን ጅግና ተክትህ ያንተ ቤተሰብ ግን ብሩን አግቼ እለወጣለው ብልው እያሰቡ ሲሮጡ ቤትሰብህን ሳተካ ቀረህ የጡርዬ ቤተሰቦንም ሆነ ሌሎችንም ተተኪ የተካች ጀግና ነቸ!!!!!

  • @milan8639
    @milan8639 2 роки тому +15

    I like this girl so much oh my God her voice and knowledge 🥰🥰🥰🥰

  • @yareshaile209
    @yareshaile209 2 роки тому +2

    ራስ፡ ራስ፡ሐ ይሌ፡ የራሶች፡እራስ።ባንተ አልቀየምም You are a true hero

  • @haymanotnegeri4094
    @haymanotnegeri4094 2 роки тому +2

    የሰው ልክ!!! ሃኒዬ your calmness is everything!!!!

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 2 роки тому +7

    ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ እንዴት እንደምወድህ ቅን ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ። እህታችን ሀና እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @_Haben29
    @_Haben29 2 роки тому +6

    In the Midst of movement and chaos keep stillness inside of you. I see that in Haile he is so humble.

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 2 роки тому +8

    I love haile he is always smiling may god bless you

  • @getachewbelay8801
    @getachewbelay8801 2 роки тому +6

    ጀግናችን ሀይሌ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል፤ ሀና በጣም ድምፅሽ ያምራል የት ጣቢያ ነዉ የምትሰሪዉ

  • @elizabethurgessa592
    @elizabethurgessa592 2 роки тому +6

    Haile our hero , long life and health with all your family

  • @belayfkadu5632
    @belayfkadu5632 2 роки тому +5

    ሀይልዬ ጀግናችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አባቴ

  • @user-yp1in6mw1k
    @user-yp1in6mw1k 2 роки тому +13

    ሀገር ወዳዱ ጀግናው የኢትዮጵያ ልጂ

  • @rishanberhe7219
    @rishanberhe7219 2 роки тому +1

    ሀይልየ ጅግና ገብረግዛብሄሰር ጅግና መጥራትህ ተባረክ

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t 2 роки тому +11

    ሀኒ ሳቅሽና ድምፅሽ ያምራል።❤❤❤❤

  • @essayasnigussie5790
    @essayasnigussie5790 2 роки тому +3

    ሶፋው ለወገብ አይመችም ለቃለ መጠይቅ ሳይሆን ለፎቶ ቤት ነው የሚሆነው። በተረፈ ጥሩ ጊዜ ነበራችሁ።

  • @trezanegasi3047
    @trezanegasi3047 2 роки тому +2

    Wow I love those channel does interview one of them the most important in Poplar to people I like to hear everything thanks

  • @seblimagha5800
    @seblimagha5800 2 роки тому +2

    ስላለህ ብቻ ሁለት መኪና አትነዳም ስላለህ ብቻ ከተፈቀደለህ በላይ አትበላም
    ሀይሌ ትልቅ ሠው🥰🥰

  • @beza978
    @beza978 2 роки тому +7

    We love & respect you Haile!!

  • @helenzenebe7457
    @helenzenebe7457 2 роки тому +7

    ሀይሌ በጣም ነዉ የምንወድህ …… ግን የሆቴሎችህ ህንፃ ዲዛይኖች ብዙም የሚያስደነግጡ አይደሉም ለምንድነዉ መልሱን ባገኝ ደስ ይለኛል ፡፡

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 роки тому

      Lemasidenget adelam yeseraw lemeteqem ina sewun lemetiqam naw😅

  • @MommaManderkin
    @MommaManderkin 2 роки тому +3

    ሐንዬ አንቺም ለኔ ጀግናዬ ነሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሳይሽያልተነገረልሽ ጀግና ከልጅነትሽ ጀምሮ ጎበዝ ልጅ ነሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 роки тому +3

    ምርጥ የኢትዮጵያዊ ጀግናችን ነክ ።

  • @Tammy.12345
    @Tammy.12345 2 роки тому +5

    ሀይልዬ እኔ ባንተ ጭንቅላት እቀናለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የፈጠረን የሰማዮ አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @jafermahamed3253
    @jafermahamed3253 2 роки тому +1

    አይቼ ከጨረስኩት በኋላ ነው subscibe ያደረኩት: የአጠያየቅ ጨዋነት : የአቀራረብ ብስለት: more ደግሞ የኀይሌ (በጣም የማከብረው) ገ/ስላሴን ያልሰማናቸውን ነገር በመስማቴ: ደስ ብሎኛል። ጎበዝ ጨዋ በሳል more......

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 2 роки тому +2

    Haile Gebresilasie , the legend. Great personality.

  • @TheHulule
    @TheHulule 2 роки тому +14

    እውነትም "ልቦና ይስጥህ/ሽ" የሚገርም ምርቃት ነው! በኃይሌ ንግግርና በደራርቱ ፈገግታ መንፈሱ የማይታደስ ሰው ያለ አይመስለኝም። እግዚአብሔር ከእድሜያቸው በላይ ጥበብ ያበዛላቸው የሀገር ኩራቶች ናቸው።

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 2 роки тому +2

    ሃይልሻ
    ሁሌም አድናቂህ ነኝ ጀግናችን

  • @mengistumulatu3703
    @mengistumulatu3703 2 роки тому

    ወንድማችን የሀገራችን የኢትዮጵያ እውነተኛ ዜጋ አንተ የተባረክህ ሰው እንዲሁ ከልጅነት እስከ ጉልምስና ለትውልድ መልካም ምሳሌ እንደሆንክ ሽምግልናህንም እግዚአብሔር የክብር ያድርግልህ። በየትኛውም እድሜ ላለ ትውልድ የምትመች ማንም የሚወድህና ከዲያብሎስ በቀር የሚጠላህ የሌለ ስለሆንክ በዓለም ላሉ ሁሉ ባለስልጣናት በተለይ ለፖለቲካ መሪዎች አማካሪ ሳትሆን ስብዕናህን አይተው እራሳቸውን በመልካም ስራ ሊገሩ ይገባል። እንደ አንተ በዓለም በየትኛውም ስፍራ በነፃነት መንቀሳቀስ የሚችል ከፍተኛ ባለስልጣን ካለ እርሱ ውስጡ የሀይሌ አይነት መንፈስ ያለበት ነውና እናከብረዋለን። ተባረክልን ፣ ፀጋ ይብዛልህ፣ ዘመንህ የደስታና የሰላም ይሁንልህ፣ ቤተሰብህ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ፣ ዘርህ የጠላቶቻቸውን ደጅ ይውረሱ፣ በነገር ሁሉ ተከናወን። ሻሎም።

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 2 роки тому +5

    ሀይሌ ጀግናችን ነህ!! በርታ በሀብት ላይ ሀብት ጨምሮ ይስጥህ::

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 2 роки тому

    ጠንካራ እና አስተማሪ ታታሪ እረ ስንቱ ሀይላችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኛ የዋህ ኑርልን ሀኔቾ አንቺ ደሞ በጣም ምርጥ እና ጨዋ ሴት🙏🙏

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 2 роки тому +2

    Great interview ! i have enjoyed watching this vid

  • @tigistsebhatu3727
    @tigistsebhatu3727 2 роки тому +1

    ውይ ሀይሌ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አንተ በላብህ ባመጣሀው ሀብት ማትኩራራ ስርአት ያለህ ሰው ነህ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 2 роки тому +3

    Thank you it’s awesome 👏

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 роки тому +2

    ሀይላችን የኢትይጵያችን ምልክት ነፍ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 роки тому +1

    ሃይሌ ገብረ ስላሴ እንቁዋችን! ኩራታችን! ኅይላችን! መኩሪያችን! ኢትዮጵያን የምትገልፅልን እጅግ የምንወድህ ሃብታችን ነህ!!!

  • @destabakela5309
    @destabakela5309 2 роки тому +4

    ሐይሌ እንደ ስሙ ሐየል ነህ ከንተ ብዙ ታምራለው ኑርልን

  • @seadamekonnenasfaw5706
    @seadamekonnenasfaw5706 2 роки тому +4

    ደስ የሚል ጀግና ሰው ሳቅ ጨዋታህም ደስይላል

  • @stevecool565
    @stevecool565 2 роки тому

    Hayle amazing personality very humble we love you
    GBU more and More from Eritrea

  • @amanmeloh7429
    @amanmeloh7429 2 роки тому

    ሁሁሁሁሁሁሁ ሀይልዬ ትልቅ ሰው የተነሳህበትን ማትረሳ ለሰው ያለው ክብር አለኝ ብለህ ማትኮራ ሁሉ ነገር መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abelmekonnen6713
    @abelmekonnen6713 2 роки тому +2

    አሪፍ ቆይታ ነበር our legend and Hanicho አሪፍ ጋዜጠኛ ነሽ

  • @ስለልጆቻችንእንመካከር

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሀይሌ ደስታቸውን ጫዋታቸውን በጣም ደስ የምል ነበረ

  • @cardibgodisgood8383
    @cardibgodisgood8383 2 роки тому +1

    ሀይሌ ሁልጊዜምዜም የኢትዮጵያ ትልቅ ስጦታ ነህ ክብር ይገባሀልን

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 2 роки тому +3

    Hayle much respect jegna🙌🏾

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 роки тому +8

    ሃይሌ በጣም እንወድሃለን እባክህ ፖለቲካ ውስጥ አትግባ መንግስት መጠቀሚያ እንዳያደርግህ በቃ ይገባኛል ተገደህ እንደሆንክ እቢ ስላልክም ነው ድርጅቶችህን ያቃጠሉብህ ስለዚህ የአንተን ክፉ መስማት አንፈልግም ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @zablonprinting7030
      @zablonprinting7030 2 роки тому +1

      ከፖለቲካ ውጪ መሆን አይቻልም። አክቲቭ የሆነው ግን ህሊና ስላለው ነው..responsible citizen መጥፎ እያየ ዝምብሎ አይነግድም።

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 роки тому

      አሸቃባጭ ነሸ

  • @didy898
    @didy898 2 роки тому +2

    የኛ ሀይሌ ኑርልን አቦ

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 роки тому +3

    ሀይሌ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Рік тому

    ስርቅርቅ ደምፅ የጋዜጠኛዋ በጣም ድምፅሽ ያምራል። ሀይሌ እንወድሀለን❤️

  • @ሔለንተስፋዬ
    @ሔለንተስፋዬ 2 роки тому +3

    ሀይሌንስ እኛ ቀርቶ የአለም ህዝብ ያቀዋል ሀና ግን ማናት አላወኳትም ?💚💛❤️

  • @ermiyaskassa2890
    @ermiyaskassa2890 2 роки тому +8

    LONG LIVE THE LEGEND

    • @ekueku8047
      @ekueku8047 2 роки тому

      Long live the ethiopia legend thk you for all

  • @lukasgebrekidan8541
    @lukasgebrekidan8541 2 роки тому +2

    Our Hero.
    We love u

  • @habmathi2484
    @habmathi2484 2 роки тому +5

    ሰዉ ከነ ወዙ !

  • @ancd5125
    @ancd5125 2 роки тому +1

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ አባታችን ኑርልን

  • @yalemworekitarekegi177
    @yalemworekitarekegi177 2 роки тому

    ሀይሌ በጣም ነዉ የምወድህ ገናልጅ እያለሁ አንሰቼ ዛሬ እድሎን ስላገኝሁ በጣም ደስብሎኛል ሁሌም ኞርእልን የኛአ ጅግና

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 2 роки тому +1

    Haile The Ethiopian Golden Man!!!

  • @todaybypassionbuttomorrowb5483
    @todaybypassionbuttomorrowb5483 2 роки тому +2

    Ethiopia's hero next to Adwa, Hailie G.

  • @mahletzeleke3186
    @mahletzeleke3186 2 роки тому +2

    Our legend big respect

  • @temesgen2744
    @temesgen2744 2 роки тому +2

    Egzer yakoyew Hailisha!

  • @tesfatefera
    @tesfatefera 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር። እናመሰግናለን

  • @tigistbezu5357
    @tigistbezu5357 2 роки тому +2

    our legend💚💛❤

  • @abduhaytmh51
    @abduhaytmh51 2 роки тому +8

    ሀይሌ ማለት የ ሀበሻ ሌላ ስሞ ነው እውነት ክበርልን አይ ትልቅ ሰው

  • @jemilmustefa8123
    @jemilmustefa8123 2 роки тому +2

    እናከብራሀለን ጀግናችን

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 2 роки тому +1

    የዛሬው ግን የልብ ወግ ሳይሆን የጥያቄና መልስ ያለው ወግ ነው ብዙም ደስ አላለኝም ከዚህ የበለጠ ነበር ማስታወቂያን ሳይ የጠበኩት ብታስተካክሉ ጥሩ ነው።

  • @angasurunning
    @angasurunning 2 роки тому

    Good job Hana , Thanks

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 2 роки тому

    Hailey , lovely , humble, kind, smart , strong ,real Person

  • @user-gg5do7yp6e
    @user-gg5do7yp6e 2 роки тому +7

    እችን ሴት ከበፊት ጀምሮ በስፖርት ጋዜጠኝነቷ አቃታለው። እስካሁን ከፍ እንዳለች አለች ስነ ምግባር ከብቃት ጋር !!! የሴትነት ተምሳሌት!!! የዚ ዘመን ኮልኮሌ የሚድያ ሰው ነን ባዮች እባካቹ ከሷ ተማሩ። ያው ሀይሌ ደግሞ ሀይሌ ነው።

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ

    ድንቅ የልብ ወግ ❤

  • @jijeekoo
    @jijeekoo 2 роки тому

    Haile is such a gift to humanity.

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 2 роки тому +4

    ሀይሌ የኢትዮጵያ ኩራት

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 роки тому

    ሰላም መያ ሀይሌ ስላየውክ ደስ ብሎኛል::ትጠይቂዋለሽ ብዬ ስጠብቅ የነበረው አንድ ወቅት በቲቪ ላይ በከተማ ግብርና ላይ ለሚሰማሩ እሸልማለው በየደረጃው ብሎን ነበር እና በምን ምክንያት እንደተወው ብጥይቂልኝ ግን በዚሁ አጋጣም በሱ ተነሳሽነት የከተማ ግብርናን እየሰራው እገኛለው ዩትብም ከፍቼበት እያስተማርኩኝ እገኛለው ስራዎቼን አንድ ወቅት ይመለከትልኝ ይሆናል አመሰግናለው::

  • @babyyot
    @babyyot 2 роки тому

    ሀንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ:: ስነስርአትሽ ድሮም ነው::

  • @bettyassefa2571
    @bettyassefa2571 2 роки тому +2

    My Hero Hailesha❤🙏

  • @godolias_godolias761
    @godolias_godolias761 2 роки тому +1

    Haileye our living legend

  • @alemayehuzike6015
    @alemayehuzike6015 2 роки тому

    I like the interview but I like the beautiful lady more.
    Very classy and knowledgeable.

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 2 роки тому +1

    ሀይሌ ጀግናችን ኑርልን

  • @frehiwotn
    @frehiwotn 2 роки тому +2

    ሀይልዬ ጀግናችን! ❤

  • @yourchannel3046
    @yourchannel3046 2 роки тому +1

    Legend

  • @debirborja7267
    @debirborja7267 2 роки тому

    ደስ ስትሉ እኮ እራስን መሆን ተባረኩ

  • @amiraandannan6981
    @amiraandannan6981 2 роки тому

    Hanniye yane konjo betam new yemewedesh.mert sew .hulem takorignalesh.

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 2 роки тому +1

    ደስ ይላል

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 2 роки тому

    Yehager kurat Yehager Shemagele. Enamesegnalen🙏

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 роки тому +2

    እንወድሀል ሀይልሺ❤

  • @yodit587
    @yodit587 2 роки тому

    Thanks

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 2 роки тому

    ሀገሬ የኔ ሀይሌ

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 2 роки тому

    Hayla ena derartu tulu betam new yemiwodachew egzar erjim edma yesthe

  • @alaabdr1428
    @alaabdr1428 2 роки тому +1

    ቲዲ እና አምለሰት ይቅረብልን

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 2 роки тому

    Wow honey dear and our hero haile

  • @hananiyaendale87
    @hananiyaendale87 2 роки тому

    ere dmtsa anchin bcha new yemrekesh belugn
    yefana gazetegna aydel ende mitmeslew😍😘

  • @hanatesefaye249
    @hanatesefaye249 2 роки тому

    hayliye erejim edemie yesteh

  • @yordanoskinfe9480
    @yordanoskinfe9480 2 роки тому

    sahaleka kiberlln betam new mwedh