ሀገር ቤት ስትመጡ ይዛችሁ መምጣት ያለባችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ይህ ቪዲዮ አርብ ሀገር ላይ ላሉ እህቶች ስለሚጠቅም ሼር እያደረጋችሁ ተመልከቱትስ • ሀገር ቤት ስትመጡ ይዛችሁ መምጣት ...

КОМЕНТАРІ • 49

  • @feke2tube
    @feke2tube 18 днів тому +2

    አሰለምአለይኩም አህለን እህቲ ወላሂ ጀግናነሸ በርቺ ወደፈት ዝም በያቸው ቀጥዬ ምርጥ ስራነው የጀመርሺው ልክነሸ ❤❤ሁሉም ነገር ከባድነወ ሀገርር ደቂቃ አሰረዝሜ ትነሸ ዛሬ የመጀመረያ ሰኮም አልኮምት እከታተልሸአለው በርቺ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @meditube7061
      @meditube7061  18 днів тому

      ዋዐለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

    • @jebdb
      @jebdb 17 днів тому

      @@feke2tube ዋአለይኩምሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ሳህት ኢትዮጵያ ሁሉም ነገረ ከባድ ነው

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 17 днів тому +5

    እኔ በ 2 አመቴ በቃኝ ብየ ሂጄ 2 ወር ሳይሞላኝ ተመልሸአለሁ ያውም ያንጊዜ ኑሮ እደአሁኑ ሳይጠር ግን አልሀምዱሊላህ ከተመለስኩ ብዙ ተለውጫለሁ

  • @ZaynbZaynb-i3m
    @ZaynbZaynb-i3m 17 днів тому +3

    😂😂😂😂ምንም አዳታሰቀሪብየሻለሁ በረች😂 ሌመጣነዉ ሰልችቶኛል ሰደት😢😢😢

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 17 днів тому +3

    አሪፍ ምክር ነው ግን ማንጫው ነው ችግሩ ካርጎ ነበር አሁን እሡም አስቸጋሪ ሆነ ሀገር ከገባ ቡሇላ ፍተሻ ጀምረዋል

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 11 днів тому

    😂😂😂 የኔ ውድ በርች

  • @HayatFamily-n7h
    @HayatFamily-n7h 18 днів тому

    😂😂😂😂 የኛ ይሄን ሳትይዙ እንኳን ደህና መጣች ወላሂ ሁሉም የምትያቼው ሁሉ ትክክል ነሽ ❤🎉 ጥራቱ ለራሱ ሀሪፍ ነው የአረብ ሀገሩ

  • @kaianalqahtani479
    @kaianalqahtani479 15 днів тому

    በየቀኑ አዷንነገር አጠልጥላ ትመጣና ስንት ሰአት ወሬ በስ አሁን የናተን ምክር የሚሰማይኖራልኮ
    አትሻብኝ ሁሉምሰው ምንእደሚያስፈልገው ጠቅቆ ያቃል ዝም ብላችሁ አትለፍልፉ ሚድያ መታችሁ ‼️‼️

  • @erikyasahar7546
    @erikyasahar7546 18 днів тому +3

    እውነት. ነወ እናመሰግናለን. ስለልብስ ስሪልን ምን አይነት እናምጣ

    • @meditube7061
      @meditube7061  18 днів тому +1

      @@erikyasahar7546 እሺ

    • @jebdb
      @jebdb 17 днів тому

      ሳህ

    • @jebdb
      @jebdb 17 днів тому

      ምን አይነት ልብሰ የሚነዛው

    • @jebdb
      @jebdb 17 днів тому

      ምረጥ እጠይቅ

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 17 днів тому +1

    በርቺ ይቀጥል የምትሉ ላይክ

  • @Mersal-x4v
    @Mersal-x4v 18 днів тому +1

    ሹክረን ሀያቲ በርች

  • @ZainZain-k2q
    @ZainZain-k2q 17 днів тому

    ትክክል የኔዋ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 16 днів тому

    እኔደሞ ምንድነው ብየ😂😂😂ለሞደስ😂

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 17 днів тому

    እውነት ነው❤❤

  • @emuamirabintyimer
    @emuamirabintyimer 17 днів тому +2

    ስለዚህ ሁሉንምነገር ይዛችሁኑበይና😂

    • @jebdb
      @jebdb 17 днів тому +1

      አወን ብሩን ከገኘውነው

    • @jebdb
      @jebdb 17 днів тому +1

      ሁሉም ይዞን መሄድ ነው

  • @abcd2953
    @abcd2953 18 днів тому

    የውነት ትክክል ነሽ እስከምንለምደው የግድ ነው

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ

    ትከክል እህቴ የኢትዮጵያ ሞደርስ ሶፍት በይዉ መሳሳቱ

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 18 днів тому

    Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu shukurani habibti

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 15 днів тому

    ሞዴክስ 10 ፍሬ 50 ብር ነው ሳኡዲ 10 ፍሬ ስንት ነው እንደየ ሞዴክሱ 10,9,6 እና ይሄ ምኑ ነው ርካሽ እኔም 100 ፍሬ ወስጃለሁ የሚመች የነሱ ነበረ

  • @zahrazaha804
    @zahrazaha804 17 днів тому

    እቀ ቡዙ ነገር ኢዘን እንመጠ ነብር ግን ከርጎነው ችግሩ

  • @MariamMariam-d8i
    @MariamMariam-d8i 17 днів тому

    በረቺእህት❤❤❤❤❤

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك 16 днів тому

    የሙደሱ ነገር ወነትሽን ነዉ ኢትዮ እኮ 1🌹100ነበር እሰካሁንማ 200ይሆናል ጥሩ ዘዴ የነገርሽን ሰለአያያዙ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 15 днів тому

      ኸረ እኔ 4 ወሬ ነው 10 ፍሬ 50 ብር
      ከዚህ 10 ፍሬ 9 እና 10 ሪያል ነው 50 ፍሬው ነው 24 በጣም ውድ ነው

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 17 днів тому

    በርች እህት❤🎉

  • @ጉራጌዋ-ኸ9መ
    @ጉራጌዋ-ኸ9መ 16 днів тому

    ቱ 😂 ጠናብሽ አሁንስ ❤🎉

    • @meditube7061
      @meditube7061  16 днів тому

      @@ጉራጌዋ-ኸ9መ የስራ ጉዳይ ነው😎😊

    • @ጉራጌዋ-ኸ9መ
      @ጉራጌዋ-ኸ9መ 16 днів тому

      ጠንክሪ ማሬ ስራ ክቡር ነው አብሽር

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ 18 днів тому

    ልከነሽ ጎበዝ ነሽ ያሥፈልጋል

  • @MariamMariam-d8i
    @MariamMariam-d8i 17 днів тому

    ደምረኚእህት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 18 днів тому

    ካርጎ በስም የተደረገ ህጋውይ ከዱባይ ነው. ጉምሩክ ቀረጥ ያስከፍላሉ እንደ እስኪ ንገሩኝ እምታውቁ እህቶቸ በቅርብ የገባችሁ😢

  • @TagiTagiamman
    @TagiTagiamman 18 днів тому

    ❤❤❤berichi

  • @jebdb
    @jebdb 17 днів тому

    ትናትና እያወራ ነበር

  • @HdBe-i4i
    @HdBe-i4i 18 днів тому

    ሠህ

  • @AAa-xp9gf
    @AAa-xp9gf 18 днів тому

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @emuamirabintyimer
    @emuamirabintyimer 17 днів тому

    ለራሴ ጨንቆኛል እኔ ሳውዲን ይዞቢከድ በሻንጣ ትንሽምቢሆን ቆጥሬ እሄድነበረ

    • @YfffGdfg
      @YfffGdfg 17 днів тому

      😅😅😅

    • @emuamirabintyimer
      @emuamirabintyimer 17 днів тому

      @YfffGdfg ሳቂልኝ ከሀገርሲወጡጭቀት ሀገርሲሄዱጭቀት

  • @shehd7240
    @shehd7240 17 днів тому

    ይህ ሳይሆን የሚታጠብ ከሽኤን ግዙ ለምን አገር ቤት ቆሻሻ ቤት የለምና

    • @fafi-ot4vm
      @fafi-ot4vm 17 днів тому

      ውይ አረ የሚታጠብ በጣም ያስጠላል

  • @tebaTebaa-w3q
    @tebaTebaa-w3q 17 днів тому

    ያችስየከፋነውምንየቀረሽአለ😂😂😂

  • @هدامحمد-م5ع
    @هدامحمد-م5ع 17 днів тому

    ይህ ሁሉ ወሬ ለሞደሥ🤔