ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድወማዘዝ ይፈልጋሉ እንግዳዉስ እኛን ያነጋግሩን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Рік тому

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሠላም አንድነት መቻቻል ይስጠን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን🙏🙏✅✅👍👍

  • @user-jc1gv4nu5q
    @user-jc1gv4nu5q Рік тому

    አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ቦረናየ ማሻአላህ አሪፍ ሰራነዉ ቀጥልበት ኢሻአላህ እናዘለን

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ቀጣም የሚያምር ነው

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራሉ 🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae Рік тому

    አሰላም አለይኩም ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን አላህ ሰላሙን ነስሩን ያጣልን

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому

    ሰላም ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን

  • @mideya
    @mideya Рік тому

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ የኢቲወነው የሳኡዲ ማሻአላ ሲያምር

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት ማሻአላህ የሚያማምሩ ዲዛይን ናቸው እዴውሌለን

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee5540 Рік тому

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ እኳንደናመጣሽ ሠላምሽ ይብዛ እድሁም ተከታታወቿ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነት መቻቻል ፍቅሩን ያድለን ሀዘን ሠቆቃ በቃችሁ ይበለን ዋው ማሽአሏ በርች👍👈🌺💐

  • @AwelTube
    @AwelTube Рік тому

    👍👍👍👍👍

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Рік тому

    አስላምወአለይኩም
    መሻአላህህ።ዋወወወወወ✅👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @kidan5256
    @kidan5256 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውውውውው👍👍😍😍

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ውዴ ያገሬ ልጅች ሰላማችው ይብዛልኝ አገራችን ሰላም ያደሪግልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏♥️❤

  • @aynalemketema9404
    @aynalemketema9404 20 днів тому

    ሰላም እዚህ ቤት እስቲ ወግዲ የመጂልስ ይምስርትን አሳዩን እድሁም የቤት እቃ ከደሴ ተምናዝዝ እዚሁ አገራችን ላይ እንግዛ

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 Рік тому

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድያገሬልጆች በመላው እለም እምትኖሩ እግዛብሄርስላምይ ብላችሁ እግዛብሄር መተሳሱብን መፈቃቀርን ያድለን እግዛብሄር አምላክ ዘረኝነትንያጥፋልን አድነትን ያምጣልን ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ እግዛብሄር በቃእዲለን

  • @halimatube99
    @halimatube99 Рік тому +1

    ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱ እኔ እፍልጋለሁ የቃ ቡፌ እና ምጣድ

    • @awelborena
      @awelborena  Рік тому

      ቭድዎ ውሥጥ ቁጥር አለ በውሥጥ አናግሪኝ

  • @user-kf9xd1do7q
    @user-kf9xd1do7q Рік тому

    አሰላሙ. አለይኩም. ሰላም. ነው. በርቺ. አላህ. ያበርታሽ. አምሪኝ. እሺ

  • @tube760
    @tube760 Рік тому

    አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላምእንደትናችሁ ውድኢትዩጲውያን በያለንበትየአላህእዝነት አይለየን ሀገራችንንም ሠላምአላህ ያድረግለን

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አወል እንኮን ደህና መጣችሁ ማሻአላህህህ ምጣዱ ሥንት ነው😂😂😂😂

  • @Awol891
    @Awol891 Рік тому

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركات#እስኪ ወደ ሰማይ ተመልከች
    እንዲህ ከፍ ያደረጋት አምላክ
    ጭንቀትሽን ፣ ህመምሽንና ሀዘንሽን
    ካንቺ ላይ ከፍ ማድረግ አያቅተውም
    ብቻ አንቺ ያረብ!… በይ🎉🎉