The most important is early in the morning you should pray 🙏 because we all should give our time to father God.second we should see our schedule on out note
When I wake up in the morning, I first give glory and thanks to the Most High and ask him to bless the day as he had blessed my night. Follow by I read a Bible if not listen to audio Bible.
Oh! I think this girl is one of the smartest & wisest Ethiopian youtubers. Just subscribed within 2 minutes of watching this video. Please keep publishing such great contents.
ጥሩ ትምህርት ነው። የሚገርመኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች የሚተገበሩ ለሁሉም የሚጠቅም ልምዶች በጠዋት ተነስተን ጸሎት ማድረስ ፣ የቀን ውሎዋችንን በእቅዱ መሠረት መተግበር ፣ ማኅበራዊ ሕይወት ላይ መሳተፍ ፣ .... ማታ ደግሞ የተሰሩትን እና ያልተተገበሩትን መመርመር እና እግዚአብሔርን ማመስገና ለቀጣዩ ቀን ሥራችንን እግዚአብሔር እንዲባርክልን መጠየቅ ናቸው። ባጭሩ ይህን ይመስላል።
Thank you for sharing God bless you
Enamesegnalen
ሰላም ላንቺ ይሁን
ሰላም
Really 💯
ቀንን የሜያሳምረው ጌታ ብቻ እና ፀሎት ነው
The miracle morning suggesstion of morning routine 1)Silence
2)Affirmation
3)Visualization
4)Excercise
5)Reading
6)Journaling
Thanks a lot 🙏
where do i get the Book plsssssssssss!
Where is prayer though?
@@እቴጌሳሌም its through the silence
@@henokmoges447 trans4mind.com/download-pdfs/The%20Miracle%20Morning.pdf
ሁሉም ነገር ተፈጥሮ አልቋል የቀረን እምነት ብቻ ነው! ግሩም አቀራረብ እናመሰግናለን! 🙏
The most important is early in the morning you should pray 🙏 because we all should give our time to father God.second we should see our schedule on out note
Exactly 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Sure thank you
exactly
ድንገት ነው ያየሁሽ ከዚ በፊት አላቅሽም ነበር..በጣም ደስ ይላል የምታወሪው ነገር አትሰለቺም..በርቺ
😂 na no
እንደሁልግዜውም ዛሬም ድንቅ ነሽ የምታወሪው ሁሉ የማይሰለች የሚናፈቅ ነው ።በዛ ላይ ፈገግታሽ 'ሳቅሽ'ሲያምር ...የማታ ልምድሽንም እተጠብቃለሁ በነገራችን ላይ ምንም ብታወሪ ለመስማት ዝግጁ ነኝ።ያን ያህል ነው የምወድሽ።😚😚 ተባረኪልኝ
የኔን ሃሳብ ነው የገለፅሽው! እኔም ስወዳት❤
ua-cam.com/video/l9ml3nyww80/v-deo.html
11 ሰአት ተነስተህ ሱብሂን ሶላት ስገድ ከዚያም ቁርአን ቅራ ስፖርት ስራ
I started to read my Bible and make my coffee ☕ drink and injoy my day
በጣም አመሰግናለሁ ሳይሽ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ከዚህ በኋላ ግን በጉጉት ቪዲዮዎችሽን ከሚጠብቁት እና ከሚመለከቱት አንዷ እሆናለሁ።ከመከታተልም ባለፈ ምክሮችሽን ተግባራዊ አድርጌ ለመለወጥ እጥራለሁ ብዙ አስፈላጊ የህይወት ምክሮች እንደማገኝብሽ አልጠራጠርም።
Thank you very much🙏❤️
ጎበዝ እና ቆንጆ ልጅ።ቡና ፕሮሞት የምታደርጊው ነገር። ይደብራል ። ቡና ላይ darkness. Slavery ያለ ይመስለኛል።
"ፀሎህን ከጥያቄ ሳይሆን ከምስጋና ጀምር" ሰላም አታላይ
ፀለትህ ከጥያቄ ሳይሆን ከምስጋና ጀምር
Negative
እኔ ሁሉንም ከውናለሁ በየቀኑ ጠዋት 11 ስዓት የምነሳው በጣም ደስተኛ ነኝ ከእስፖርት በኋላ ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ አብሶ በዚህ ክረምት ከምልሽ በላይ ድንቅና ፈታ ያለ ቀን ታሳልፊያለሽ ሞክሪው
በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነው!!!!! ሐሳብሽን ለመግለጽ አትቸገሪም የምታነሻቸው ሀሳቦችሽ በሙሉ አነቃቂ እና ትኩረት የሚስቡ ናቸው ለማንኛውም ትመችኛለሽ በርቺ 👏👏👏👏👏
ደስ ስትይ በእመቤቴ የሚጋባ አመስጋኝነት ፤ተስፋ ፣ደስታ ፤ እምነት..ነው ያለሽ እና በሌላ ሰው ጸሎት ውስጥ መታሰብ በእውነት ትልቅ በረከት ነው ያልሽውም በእውነት እውነት ነው።ወለተ ገብረኤል ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ 🙏
Selam hute
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ስለ ፀሎት ያልሽው ወድጀዋለሁ የማታ ልምዶችን ላይ ብትሰሪልን ቀጥይበት 🙏🏿👍
When I wake up in the morning, I first give glory and thanks to the Most High and ask him to bless the day as he had blessed my night. Follow by I read a Bible if not listen to audio Bible.
እ/ሄርን በሂወቱ የሚስቀድም ሰው ስኬታማ ነው ኣንቺም ይህ ተሰጦሆ ስላለሽ ደስ ይላል።ኣስተማሪ የሆነ ልምድ ስላከፈልሽን ምስጋና ይድረስሽ።ትህትናሽን ቀጥይበት።እ/ሄር ደሞ ስኬትን ይሰጥሻል።
ወንድም የአምላክ ስም በማሳጠሪያው አይፃፋም
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እኔ በፊት እጠቀም ነበር ግን አሁን አቁሜዋለሁ አሁን ግን እቀጥላለሁ አመሰግናለሁ።
ከቻልሽ የማታ ልማድ ቪድዮ ስሪልን።
ይህንን ቪዲዮ ዛሬ ነው የተመለከትኩሽ በስምአም እንዴት እንደወደድኩሽ የምታወሪበት አንደበትሽ ሁሉ ነገርሽ ግሩም ነው እግዚአብሔር በጥበቡ ያኑርሽ ሁልጊዜ ባይሽ ደስታዮ ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ ሁሉም ምናለ እንዳንቺ ቁምነገር ቢሰራበት እስኪ እባክሽ የንባብ ልምዴን እንዳዳብር እርጂህ ሰላምዮ
ዮጋ መነሻው ምንና? መቼ ?እነማንስ ጀመሩት? ከዛስ በኋላ መጨረሻቸው ምን ነበር የሚለውን ? ጠለቅ ባለ መልኩ ብታይው ጥሩ ነው ከዮጋ ይልቅ 10 ደቂቃ እግዚአብሔርን በማመስገን አንቺ እንዳልሽው በአካባቢያችን የተሰጡንን ነገርም እያየን ማመስገን እጅግ መልካም ነው
ዯጋማለት ምን አይነት እሥፖርት ነው
Alhamdulilah am muslim 10q betam le egazashi
ሁሉም ነገርሽ ተመችቶኘል ከመጸሐፊ ቅዱስ ብሆን እንዴት ደሰለኘል..ጌታ አምለክ ይበሪክሽ
Wow በጣም ነው የማመሰግንሽ ጌታ ይባርክሽ እራሴ እንዳይ አርገሽኛል
የእኔ ቆንጆ እንደበትሽ የጣፈጠ ነው በጣም ህይውትን የሚቀይር የሚያስተምር ነገር ታስተላልፊያለሽ ሌላው ፀሎት ያልሽው ትክክል ነው ከስራችን እስቀድመን ለእግዚአብሔር ቅድምያ መስጠት የሁላችንም ልምድ ቢሆን ጥሩ ነው የምንጠቀመው እኛው ስለሆንን ;:እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሽ
Egziabher tsegawun ena bereketun yabizalish
ከምንም ነገር በፊት የፈጠረንን እግዚአ ብሄርን ማመስገን ይቀድማል ተኝተን ለመንቃታችን አስተማማኙ ታማኙ ፈጣሪ ብቻ ነው ንግግርሽ ይመሰጣል ትክክል ብለሻል አጠቃላይ
አስገራሚ ኢትዮጵያዊት ነሽ በዛላይ የአቀራረብ ዘዬሽ ድንቅ ነው ቀጥይበት።
ተመልካችም ላይክና ሸር አድርጉ ምክንያቱም ለሷ ሸርና ላይክ ማድረጋችን ከሷ አልፎ ለእኛም ንቁ ያደርገናል
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ከሙሉ ዉበት ጋር ተባረኪልኝ !!!!!
ሁሉም ነገር ተፈጥሮ አልቋል የቀረን እምነት ብቻ ነው yetelefabet maninet new yasitawika demo betam new desi emitiyw ......
በርቺ
ዋው መልካም አንደበት የማይሰማ ጆሮው እንዲ ሴማ ያነቃቃል ፣ ይህ ስጦታ ደሞ አንቺ ጋር አለ ተባረክህ!!
ማህተብያሰረሰው እየመረጥኩ የማየውነገር ማህተብያሰረሰውእየመረጥኩየማየውነገርውበታችንነው ❤❤❤❤❤❤❤
ጀምረሽ እስክትጨርሺ አፌን ከፍቼ ነው የሰማውሽ ጥሩ ቁም ነገር አስጨብጠሺኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቺ
የኔ ኮልታፋ እናመሰግናለን
prayer and meditation with God's word is the most life changer try it 🙏🙏🙏🙏
ውይኔ የምር ዝም ብለሽ ነው ደስ የምትይው የምታነሽያቸው ነግሮች even አለባበስሽ እራሱ እኔ እውደልሻለው ena you are great sis👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
በጣም ድንቅ አቀራረብ
እናመሰግናለን
The miracle morning suggestion is just pray read bible do it every morning, this is the first thing you need to do then do z rest ......
ሰላምየ ጀግና ከድሮም ጀምሮ በጣም ጠንካራ ጎበዝ አሰተዋይ ልጅ ነበርሽ በቅርበት ስለማቅሽ ነው አሁንም በርቺ
Please do about Atomic Habits , would love to see :)
I listened anyway, the language sound beautifully, and the topic seam interesting, maybe one day I will learn, from South Africa🇿🇦🌷🌹💞🌈🌹🌹🌹🌹
ቆንጆ አቀራረብ ነው እስቴፖች በቁጥር እና እስክሪን ላይ በጽፊቸው በማብራራት ላይ አትታሚም በርች
Very good lesson! God bless you 🙏 sister
በእውነት የትውልድ ተስፋ ነሽ
Denget new yesemahushe gen yemtaweriw Betam interesting new
ስልካችሁን አትዩ /እንተርኔት /አትዩ ትያለሽ ስልኬን ባላይ ኖሮ ያንችን ምክር አሁን ማየት ባልተቻለ ነበር
You are Absolutely amazing .I start my day with praying Very important thing I have done in my life.🙏🏾💯
አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው
"meditation means becoming familiar how you think how you feel and how you act" Dr joe dispenza
በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን
ቀጥይበት
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁሽ እናም በጣም ደስ ይላል ንግግርሽ። ቆንጆም ነሽ ሜካብም ያለሽ አይመስልም እናብ በጣፍ ጣፈጠኝ ንግግር በርቺ የኔ ቆንጆ የኔ ልጅ
ሁሉም ጥሩ ነገር ነው የነገርሽን አመሰግናለሁ ቋንቋዋንብቻ አበዛሻት
Good you have well understood the lessons in Dawit Dreams!!!!
ተፈጥሯችንን መመልከት ከቻልን ፣ የተሰጠን ከሁሉ የሚበልጠው ነው ፣ ከዛ ውጪ የምንፈልገው ሁሉ ያነስውን ነው ! - ምስጋና ለአምላካችን!
ሰላም እንዴት ነሽ ያየሁሽ የመጀመሪያ ጊዜ ነው እናም አመስጋኝነት እና ያለንን ነገር መውደድ ህይወትን እነደሚቀይር በህይወቴም አይቼዋለሁ እናም ጠቅሞኛል ጥሩ ልምዶችን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ
GOD BLESS YOU
best personal development in the world and practical i am a devoted follower of this prcatice but know i think am becoming judah :)
Thanks farts pray 🙏 thanks all true all blessed.
Dear sister, thank you I loved it; your advice and motivation are nice. keep it up the good work.
ዘመንሺ.ይባረክ.ጥሩ.ትምህርት.ነዉ
አመሰግናለሁ የመጀመሪያ ቀኔነው በTv ተከታለልኩ
በጣም እናመሠግናለን የማታ ሩቲን ብታዘጋጂልን እባክሽ
የማታ ስሪልን ጠቃሚ ነው
Ameseginalehu. Konjityee.yemikebdeng Ex new.betam Biruk Nesh eshee
I don't know betam new yewdedkush your speech your way of speaking the words and everything keep on!!👍❤
አሪፍ ሀሳብ እና የምጋራሽ ነገር ነው 100% 🙏
I love your speech, good lesson.
ሀይ ሰላም በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቅሽ ነኝ በጣም እወድሻለዉ ምን እንዳለ ታዉቂያለሽ በህይወት ዙሪያ የሰዉ ልጅ የተባለ የእግዝአብሄርን መንፍስ እለት እለት መሞላትን ካልተለማመደ ደስተኛ ይሆናል ብለሽ አታስቢ በሱ ስትሞይ ሙሉ ሰዉ ነሽ የ ፍለግሽውን መሆን ትቺያለሸሽ በሱ መንፍስ ካልተሞላሽ ጎዶሎ ነሽ በቡዙ ነገር ትጠቂያለሸሽ just አስተምሪ haw to conect with holy sprit just ful fill it i love it ድብርት ጭንቀት ግራ መጋባት በሽታ ቅናት ሀሜት የእግዝአብሄር መንፍስ እጥረት ነዉ በተረፍ be full fil with holy sprit life is with him አድናቂሽ ነኝ
ሓሳባትኪ ይኹን መልክዕኺ ተሓየኽካ እዩ ልወሓጥ የቐንየለይ ክብርተን😎
እናመሰግናለን እሙየ በርች ደስ እሚል ተሰጦ አለሽ አትለይብን ፡፡
Oh! I think this girl is one of the smartest & wisest Ethiopian youtubers. Just subscribed within 2 minutes of watching this video. Please keep publishing such great contents.
ቀንም ይሁን ማታ ወጣትነት ይሁን እርጅና ሀብት ይሁን ድህነት የዚህ ዓለም ይሁን የዘላለም ሁሉም የሚያምረው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እንጂ አንቺ አነበብኩት ብለሽ በምትቀበጣጥሪው መጽሐፍ ወይም ልምድ አይደለም ።።።ይልቁን መጽሐፍ ወቅዱስን አንብቢው
Hi thanks blessed true true true me too pray true life forever all blessed ❤️❤️❤️🙏
እናመሰግናለን ትምህርትሽም እንደ መልክሽ ጥሩ ነው ❤
Gobez selameye,beteley lene betam yetekemegnal thankyou betam demom ye matam serilen please
ያንቺ ልጅ ቪዲዮ ግን ሁሌ ነውኮ ሚያጥርብኝ ኡፍፍፍ ስወድሽ፡
ተባረኪልን
አመሰግናለሁ
What's the beautiful girl and attitude . Just carry on .cute ❤❤❤❤❤
Be 1 vidio weddkush i promis your advise makes me sucessfull keep it up , i try all your advise
ሰላምዬ እስኪ አስተሳሰብሽን የቀየርሽበትን መንገድ አካፍይን ።
ለምሳሌ እዚህ ቪድዮ ላይ ሁሉ ነገር የተከለከለ ይመስለኝ ነበር ለምን ብየ እጠይቅ ነበር ብለሻል
እኔም አስተዳደጌን ወላጆቼን በዙሪያየ ያሉትን ሁሉ አማርራለሁ ያለሁበት ሁኔታየን አልተቀበልኩትም እስኪ አመለካከትን እንደት መቀየር እንዳለብን ቪድዮ ስሪልን
atomic habits review 💓💓💓 please 💞💞💞thank 💞💞💞
You are not just a girl, You Are wise Woman. The way you talk its magnificent!
Keep up the good work!
Weye endate mebareke new lemjmerya zetha new yayehush asetmare new betame tebareky
አመሰግናሉሁ እህታን🙏🙏🙏
ጥዋት ተንስተን መጸልይ ማንበብ ለቀናችን program meyaziy newu tebareklgh
You have to know that your video changes a lot of things on me and i wanna say thank you truly
Selamye Yene konjo Egziaber yibarksh. So insightful video. Keep on keeping on. I amEnjoying your videos a lot.
Leka yehiwet menged bzu new!
Egzher yasadgish enat!👍
በጣም ሀሪፍ ሀሳቦችን አንስተሻል Good በርቺ
ግን ትንሽ ፈጠን ፈጠን ብታደርጊው
ዎው አንቺ የምትሰጭው ትምህርት ደስ ይላል ጥሩ ሃሳብ ነው እኔም ከአንቺ outlook በመነሳት ቀኑን ለመጀመር በመጀመሪያ የማደርገው መፀለይ ነው ለምን መሰለሽ ገና በጡዋቱ ሌላ ነገር ሳይገጥመኝ ዎይም ስራ ሳልጀምር ከእግዚአብሔር ጋር እገናኛለሁ ለምን ብትይ የሁሉም ነገር መጀመሪያ እግዚአብሔር ስለሆነ ከላይ ከእርሱ መመሪያ መቀበል ዎሳኝ ነው ይህ ደግሞ በትክክል ስኬትን ያመጣል ከዚያ ዉጪ ግን ከሆነ ከማንም ጋር ተገናኚተን
ቢስሚላህ so perfect speak ወሳኝ ነጥብ በጣም ነው motivate የሚያደርገው ሀሳብሽ ንግግርሽ ትኩረት የምትስቢበት ሁኔታ በሙሉ 👌❤🙏
በጣም ጥሩትምህርት ነው በጣም ጎበዝ
እመሰግናለው የኔ ውብ! በጣም የወደድኩት ነገር አስተምረሽኛል!
Mashiallah sitamiri, ke guwadegnaye gar emawora new yemeselegni, thanks my dear!!!
Thanks dear ...you are exactly on my point !!!
ውይ ሰላምዬ አሁን ገብቸልሻለሁ ግን የእግዚአብሔርን ቃል ነው የምሰማው ቀኔ ሁሌ የተባረከ ነው እና ሳይሽ ወደድኩሽ ልክ ከነ ድምፅሽ የእህቴ ልጅ ነው የመሰልሽን ወደድኩሽ ካንቺ ጋር ተደምሬያልሁ ጌታ የሱስ ብርክ ያርግሽ💕💖
Your vibration is so contagious dear, keep it up!!!
I subscribed. Thank you for creating this kind of channel. Very beneficial.
you thought the best. thanks my queen.
This book 📖 is I called it miracles it’s so so good 😊