አንተነህ ያመምከኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2020

КОМЕНТАРІ • 102

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z 3 місяці тому

    አመላኬ ✝️ አመላኬ ሆይ አረ የሰው ፍቅር ጠፋ የሰው ፍቅርን ሰጠን አመላኬ ሆይ ፈጣሪ ሆይ ፍቅርን ሰጠን ጌታይ አመላኬ ⛪️✝️🛐🛐🛐✝️⛪️ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን በጠም ደንቅነው 🙏⛪️✝️🛐🛐🛐✝️⛪️🙏

  • @tewabechteklemariam
    @tewabechteklemariam 4 роки тому +1

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 9 місяців тому

    ልቦናህን አይቀይረው እስክከመጨረሻው በቤቱ በተዋህዶ ያፅናህ

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r 4 роки тому +12

    ዋው ተባረክ የእኛ የኢትዮጵያ የተዋህዶ ልጅ

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 роки тому +1

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @mahderb4451
    @mahderb4451 3 роки тому +2

    ዋው ዋው ዋው እድሜና ጤና ይስጥህ!! እውነት ሀሌም ያናግርህ !እድሜ ጤና ይስጥህ! ተባርክ! ዋው

  • @mahletgetu7305
    @mahletgetu7305 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @zemaritworkneshhailutube9544
    @zemaritworkneshhailutube9544 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መኩርዬ ተባረክ

  • @saraka5019
    @saraka5019 4 роки тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @akaluasmelash5223
    @akaluasmelash5223 4 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @selamwaldearegay2187
    @selamwaldearegay2187 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d 2 роки тому

    እህህህ😭

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x 3 роки тому +1

    ዋው በተራ ቃላት እንኳን ለመግለፅ የከበደንን በውብ ግጥም ገለፅከው ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-ci5tj2fm1x
    @user-ci5tj2fm1x 6 місяців тому

    Kalehiwet yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @mare8269
    @mare8269 4 роки тому +2

    😭😭😭😭 እምዬ ተዋህዶ፣ የደሀዎች እናት ፣ መሸሽጊያ።

  • @senayitmekonin6396
    @senayitmekonin6396 9 місяців тому

    Be stufi lakuln

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት የቁርጥ ቀን ልጅ ተባረክ

  • @zewude4723
    @zewude4723 3 роки тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @rokadmasu4329
    @rokadmasu4329 4 роки тому +2

    ከባድ መልእክት ያለዉ ግጥም ቃለ ሕይወትን ያሣማልን እርጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @user-ke9lq8ms4b
    @user-ke9lq8ms4b 4 роки тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hamufikir4491
    @hamufikir4491 4 роки тому +2

    ልቦና ይስጠን መድሃኒዓለም 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን !!!

    • @gaadiseegadisee5485
      @gaadiseegadisee5485 4 роки тому

      Qale eyote yee samelen wendemachen 👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-dt3nu8pl2g
    @user-dt3nu8pl2g 4 роки тому +1

    ኡፉፉፉፉፉፉ ያማል
    ብቻ እግዝዓቢሔር መልከም ነዉ

  • @birukmulugeta9281
    @birukmulugeta9281 3 роки тому

    አቤቱ እንደቸርነትህ ይሁንልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!

  • @sameriidestasamerii6809
    @sameriidestasamerii6809 4 роки тому

    Amen amen amen 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 роки тому +6

    አይዞን ተዋህዶ አትጠፋም መቸም አልጠራጠርም እየሞትን እንበዛለን ስተዝህ እህት ወንድሞቸ እንጹምእንጸልይ እንመን እንጅ አንፍራ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 роки тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-br1rg5xh9y
    @user-br1rg5xh9y 4 роки тому

    በጣም በጣም በጣም ደስስስስ የሚል የሚያሳዝን ምርጥ መልእክት የሚያስተላልፍ ግጥም ነው እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ቃለህይወትን ያሰማልኝ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 роки тому +1

    ወንድማችን እናመሰግኒለ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚሐብሔር ዓይነ ልቦናችንን ይመልስልን

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k 4 роки тому

    አሜንአሜንእሜንቃለህይወትያስማልኝ

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 4 роки тому

    ወንድሜ መኩራ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማይ ያዋርስልን ፀጋውን ያብዛልን አንተ ነክ ያመምከኝ

  • @user-rh8qt3tt9i
    @user-rh8qt3tt9i 4 роки тому

    በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋው ይብዛልህ ወድማችን

  • @elenihabtish3393
    @elenihabtish3393 4 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን በእውነት ልቦና ይስጠን

  • @moufidrahme2455
    @moufidrahme2455 4 роки тому

    😢😢😢😢

  • @zeyenebabebe1749
    @zeyenebabebe1749 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @bontuuasfawu3787
    @bontuuasfawu3787 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen qalhiwoten yasemaln ortodoxi tewahido lezelalm tinur😭😭😭😭

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያስማልን
    እግዚአብሔር ሎቦና ይስጠን

  • @frehiwot2055
    @frehiwot2055 4 роки тому

    እድሜ ይስጥልኝ ቃል የለኝም የምልህ ተባረክ !

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i 4 роки тому

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ አማኑኤል በቸርነቱ በቤቱ ያፅናን ማስተዋል ጥበቡን ያድለን

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 9 місяців тому

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-ne1eq5ph6g
    @user-ne1eq5ph6g 4 роки тому +1

    አንተ ነህ ያመምከኝ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ሊያደምጠውና እራሱ ሊፈትሽበት የሚገባ ድንቅ ግጥም ለሁላችን እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን ያድለን በቸርነቱ አዎ እኛው ልጆቿ ነን ህመሟ ወንድማች ዲያቆን መኩሪያ ላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ⛪👏

  • @user-sq5qn8es5b
    @user-sq5qn8es5b 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    😭😭😭💒😭😭😭

  • @user-li9qn1wm2r
    @user-li9qn1wm2r 4 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ፈጣሪ

  • @zbebah2172
    @zbebah2172 4 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @melkatezeta3288
    @melkatezeta3288 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-yf3er6bw9h
    @user-yf3er6bw9h 4 роки тому

    አይዞህ ወንድማችን የሰማዩ አምላካችን አይተወንም እኛም አማኞቹ በፈቃዱ በቃሉ እንድንመራ የእመ አምላክ አማላጅነት አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን

  • @user-tv8qo4mu3g
    @user-tv8qo4mu3g 4 роки тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን፡ ግን ስትጀምር በስመአብ ብትል ይበልጥ ደስስ ይላል መንፈሳዊ ነውና፡ ኣስታያየት ነው መምህሬ እኔ ላንተ ለማረም ኣንደበት ስላለኝ ኣይደለም፡፡

  • @orthodox1981
    @orthodox1981 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲ/ን 📖⛪✝🙌

  • @destawnday314
    @destawnday314 4 роки тому

    እድሜህን እግዚይቢሄር ያርዘመው ወንድማችን አሜንንንንን

  • @enayko5471
    @enayko5471 4 роки тому

    Tekekel bewnet beTekekel 🙌👏
    Yenesonacew yatefun gen orthodoxe lezelalem tenuralechi
    Amen amen amen 😘🤲🤲

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 4 роки тому

    ሰላም የተዋሐዶ ልጆች

  • @user-np5dj5kt3d
    @user-np5dj5kt3d 4 роки тому

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን አንተ ነህ ያመምከኝ አጥንት ሰርስሬ የሚገባ ግጥም ነው እያለቀስኩ ሰማውት እኔ ነኝ ህመምሽ እናታለም ተዋህዶ እናቴ

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ዘመንህን ይባርክልን!

  • @hulubenatube4769
    @hulubenatube4769 4 роки тому +1

    🙏🙏🙏❤❤💯💯

  • @kaaakkaak3433
    @kaaakkaak3433 4 роки тому

    ቃለ ህይወት የሰማልን።

  • @genniweletesenbet9001
    @genniweletesenbet9001 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen kaliyotin yasemalin 😭😭😭😭😭😭😭

  • @karakiro1961
    @karakiro1961 4 роки тому

    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ 😭😭

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 4 роки тому

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
    ማስተዋል ያድለን በምህረቱ😭🙏

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 4 роки тому

    አመሰግናለሁ

  • @user-cs4ne9bk5w
    @user-cs4ne9bk5w 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 роки тому

    Wow incredible poetry! Amen !

  • @Sara-ob5ji
    @Sara-ob5ji 4 роки тому

    ተመስገን ጌታዬ ቃለ ህይወት ያስማልን🙏
    እውንነት አንተ ነህ ያመምከኝ ሀስተኛ ቄስ ሁሉ ተስብስቦ መቅደሱን ያረከሱት የነሱ ጥፋት ነው ሳያስተምሩን ህግና ስስርዓትን ቁረቡ ንስሃ ግብ መጅመሪያ ቤተክርስቲያን ህግና ስርአቱን በትለይ ሴት ልጅ ቤትክርስትያን በሱሪ ስትገባ ቅዳሴ ሳያልቅ ቁርባን ከተቆረበ በሀላ በቅዳሴ መሀል ፅበል እየተሻሙመጠጣት አረ ስንቱ ስንቱ ይወራ ???

  • @tegadures9980
    @tegadures9980 4 роки тому

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayinelemadunge9587
    @ayinelemadunge9587 4 роки тому

    Ene litamamilishi emiye tawahido ayizoshi yamayitowoshi ale basamayi 😭😭😭😭😭😭😭abetu amilake libona sixan 🙏🙏🙏🙏🙏wadimachin qalahiywet yasamaln ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💙💙💙💛💛💛💛💛💛💛

  • @m.fekpetpfekpetp4475
    @m.fekpetpfekpetp4475 4 роки тому

    በስማም.ወወልድ.ወመንፈፈስቅዱስ.አሀዱ.አምላክ.አሜን.እፎ.ልብ.የሜነካ.ግጥም.እውነትነው.ሁሉን.ፈፈፃሜ.አምላክ.እያለን.እሱ.በፈጠራቸው.መናዳችን.ለምን.ልፍስፍስ.እደሁንን.አላቅም.ከልብ.ውስጣችን.ፍቅሩን.በልባችን.ቤኑር.ትዛዛቱን.ብንፈፈራ.ብናከከብር.የምን,መልፈፈስፈፈስ..ግን.የለማ.ዝም.ብለን.መናድ.አቤቱ.አሜላኬ.ሆይ.እዴት.ይቅረ.እደምትለን.ቃለሄወት.ያሠማልን.ዘመኑትን.ይባርክልን.እድሜና.ጤና.ጨምሩ.ጨማምሩ.ይስጥልን.አሜን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 роки тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ።

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 роки тому

    Kale heyewt yasemalneee

  • @desalsisay587
    @desalsisay587 4 роки тому

    ፀጋውን ያብዛልክ ተበረክ ወንድም

  • @saratamerat
    @saratamerat 4 роки тому

    🙏😥👏tsgawen yabezalek

  • @helen3129
    @helen3129 4 роки тому

    Ohhh endat yale web getem new mekuriya wendemachen kale hiwoten yasemallen betkersetiyanachnen yetebekelen

  • @mekditub9803
    @mekditub9803 3 роки тому

    እኔ ሁሉንም አሟልቼ በቅንነት ቤቶት መጥቼ አለሁ እርሷም ይምጡ መምጣት ብቻ አይደለም ላክ ኮመት እና የተወሰነ ሰከንድ ይመልከቱ ሌሎቻቹም ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ኑ መልሴ ፈጣንነዉ👏🏾

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 4 роки тому

    Betam wisti yemineka gitim Kale hiyot yasemalin
    meche yigebanal kizih kerahi wisti siti bota indalew irasen ayehubet
    Tsegawin yabuzalih kene betesebih
    Atitifa indiw mata bel

  • @tedalemarymwendmu7854
    @tedalemarymwendmu7854 4 роки тому

    Qelehiwet yasemaln mengst semayat yawursln 😭😭😭

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 4 роки тому

    😭😭😭😭😭☝️❤️🙏

  • @orthodox1981
    @orthodox1981 4 роки тому

    ገና ሳላየው ከባየር መጣ 😥😥😭😭⛪

  • @biruktimengistu4372
    @biruktimengistu4372 Рік тому

    ጀግና እኮ ነህ

  • @user-ci5tj2fm1x
    @user-ci5tj2fm1x 5 місяців тому

    Abietu bemhreth gobgnnn

  • @mohmadmohmad5997
    @mohmadmohmad5997 4 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @big8964
    @big8964 4 роки тому

    ተዋህዶ ለበጎ ነው ያልፋል

  • @user-jj5tu7ck2l
    @user-jj5tu7ck2l 4 роки тому

    ተዋህዳ ሃይማኖት ተባርክ የልቤ ነው የተናገርክልን

  • @user-io3ox2kl9f
    @user-io3ox2kl9f 4 роки тому

    አስደነገጥከኝ ፎፎፎፎ

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 4 роки тому

    ሰሚ ቢገኝ መልእክቱ ጥሩ ነበር።

  • @betym1206
    @betym1206 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ በርታ እስቲ ይችንም ቆንጆ አስተያየት እየለገሳችሁ አበረታቱልኝua-cam.com/video/TFY3Y4lULMU/v-deo.html

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 4 роки тому

    Mane enbel?netshanin atemakiwechin eyasayeh minew tekebateraleh ere lemehonu antes mane neh?

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 3 роки тому

    ለተሃድሶ ነው ለተዋህዶ የፃፍከው?

  • @hayattube4011
    @hayattube4011 4 роки тому

    አተ ግን በጣም ትገርማለህ ስንት መስጊድ ሳቃጠል ዝም ብለህ አይ ሰው እስኪ ለእወነት ቁሙ እየሱስ ፈትህን ነው ያስተማረ አይይ ሰው እየሱን ሳይሆን እራሳቹህን ነው የምትከተሉት

    • @mohmadmohmad5997
      @mohmadmohmad5997 4 роки тому

      ከሐዘቦች ስድብነ ሰው እንደ ከብት አገድማቹ የምተረዱት

    • @mohmadmohmad5997
      @mohmadmohmad5997 4 роки тому

      ምተርጉ የነንቴ ማማድ ነው ከሴይጠን ገረ ተኘገግሮ ሰው የሰረደቹው

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o 4 роки тому

      አህዛብ ግን ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያላችሁ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 роки тому

      🙄🙄🙄🙄☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y 4 роки тому

    *ህመምሽ ከደበቅሽ መድሐኒት* *የለማ !*

  • @kajiaahamadekedeahamade1863
    @kajiaahamadekedeahamade1863 4 роки тому

    Kkkkkkkkkkkkkkkkk lije lenatoh mexi asetemarechi alow

  • @fedlukemal2401
    @fedlukemal2401 4 роки тому

    ምድራ አስመሳይ ሌባ

  • @user-zx8mw6zf3o
    @user-zx8mw6zf3o 4 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i 4 роки тому

    ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን