Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀግና ወጣት ምርጥ የአበባ ማስቀመጫ
የአሰላለፍ ለውጡ በጣም ደብሮኛል እባካችሁ እንደድሮ ይሁን
አጨብጫቢ ነኝ የሚለውን ዘፈን ለጥላሁን ጋብዙልኝ 😅😅😅😅
ማርቆስ ቦታው ይመለስ በእውነት እደድሮ ይሁኑ
አቤኒ ጎበዝ ወጣት በጣም ነው የሚያምረው ስራዎችህ በርታልኝ ወንድም ዓለም ❤️
አቤኔዘርን ለማገዝ ስላሰባቹ ደስ ይላል ለእናቱ የሚያስብ ልጅ መርዳት በረከት ነው
ዋው ዮናስ ጥበብ ምርጥ ልብሶች ናቸው የሚሰራው ከአመት እስከ ዓመት ፋስካ አስመሰላችሁ እኮ ዋሸው ክሩዎች ይመቻችሁ ❤️ደግሞ ጥሌ እና ፍልፍሉ አንድ ላይ ቢሆኑ ጥሩ ነው 😂ማርኬ ሰወደው የኔ ቀጫጫ 😂
Teleyyyyy betam nw menwdeh 🫶🫶🫶bandad tebab atesaseb endeflek hune shi amet ayenorem 💃🥂🥂🥂
Tile king❤
እኔ ዓመቱን ሙሉ በዓል አስመስላችሁት ለገና ምን እንደምትለብሱ ነው ለማየት የጓጓውት
❤❤❤❤ ለዮናስ ጥበብ አዘንኩ አከሰሩት
ማርክና ፍልፍሉ አንድ ባይሆኑ ሃሪፍ ነበር ሁለቱ ሲተራረቡ ነው ፕሮግራሙ እሚያምረው
ማርቆስ እነሰ ፍልፍሉ ምርጥ ደርቢዎች ናቸው የዋሸሁእንዴ ብራንድ የሆኑት ተቃራኒ ስለሆኑ ነው ማርቆስን በቦታው ብትመልሱ የተሻለነው ባይ ነኝ አድናቂያችሁ ሁሴን ነኝ ከኳታር
Eshy
እረ ጥሌ ተዉ በየ መሀሉ ጣልቃ አትግባ ደምስ ተሳቀቀ
ዛሬ አንደኛ ነኝ ደምሩኝ እና ወግ ይድረሰኝ❤❤
Ahun arif timiret new bertu
❤❤❤❤❤ለገና ሱፍ ልበሱ እስቲ ዮናስ ጥበብን አታክስሩት ሆሆሆ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
አረ ዜዶና ፍልፍሉን አትለዩአቸው
Kedereya alekayaFeka ❤🙏🙏🙏
ዜዶና ጥላሁን አንድ ላይ አይሆኑም፡፡
1 LOVE Ethiopian people 😅ዋሽሑ
ዛሬ ትክክል ቡድን አቧደናችሁ ግን ሁለት ቅመሞች ባንድ ሆኑ😂😂
አብሮ መኖር ይሻላል we are Ethiopian people. ዋሽሑ እንዴ ???😅 ይመቻችሑ ስጥ እንግዲህ 😅አጎቴ ኮበሌው ቁራሌው ፍልፍሉ ኤግ እንቁላል ደምስ በካርታ በካርታ በካርታ እኛም አለን ጨዋታ ይመቻችሑ በድጋሚ ተቀደዱ ዋሹ ሐገራችሑ ነች ኢትዮጵያ ውብ ሐገር የቆንጆዎች የምሑሮች የጀግኖች የእምነት ወዘተ ሐገር ነች ትልቅ ሐገር ኢትዮጽያ 😅ዋሽሑ እንዴ ? አይ ይሔ እውነት ነው ።
ወይ ፍልፍሉ
Filfilu got best enemy
ፍልፍሉንኮ የኢሌኒ ሀልት አረጋችሁት 😂😂😂😂
አባይ ቲቪዎች ዋሸሁ እንዴ አዘጋጆች እንደዚህ አይነት የፈጠራ ስራ ይዘው የሚመጡ አቤኔዘርን የመሰለ ልጆች እናበረታታ በዚህ አቅሙ እናትን መርዳት ቀላል አይደለም ከሚደግፋት ጋር አገናኙት መልካም ወጣቶች ይበረታቱ።
ዮናስ ጥበብ በጣም የሚገርም ልብስ ነው የሚያስተዋውቀው ወደ ውጭ ለሚፈልግ ሰው መላክ ይችላል እንዴ ❓️
Awo
የምንወዳችሁ እኳን መጣችሁ
❤❤❤❤❤❤❤
የምወዳችሁ❤❤❤
Enezhi sewoch❤
Up gd
You said "Dimamay" is prepared for banger.......but you copied the melody from
ኧረ ጥላሁን አያምርም የምታደርገው
በድሮው አሰላለፍ ይሁን
በረቱ
ሰዉየዉ ስለውሻዋ እያወቀ ለምን ያስመስላል: እያደገ ነዉ guys
መቀለድ፡የጨለማ፡ጉዞ፡ነው፡ምን፡ማለትሕ፡ነው፡ሥራሕን፡መናቅ፡ፍልፍሉ፡በየመሐል፡ያሥቃሉ፡እንጂ፡እንደዚ፡ባደባባይ፡ሠውን፡አያዘልፍም፡አንብብ፡እንዴት፡ይባላል፡ሕዝብ፡ፊት፡አቶ፡ጥላሑን።
ማርቆስን ቦታው መልሱት
በጣም እንወዳችዋለን
Alexo gin,betam nafikognal yet hido,newgin
ደምስ ዋሽሁ እንዴ ስትጀምር ከፍልፍሉ ከጥላሁን በኩል ጀምር ሁል ጊዜ ባንድ ሳይድ አይሁን
🌹🌹😘😘🥰🥰🥰
አይ ጥሌ ይችን በመሀል በመሀል የምትገባትን ነገር ብታቆም ጥሩ ነው
Er hebeheba jorowahen denkore 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Lemn bota atkeyayruachewm filfulu ke mark GA zdo ke tiliye argulin
እኔ ብቻ ነኝ ግን ጥላሁን ሚንቀዠቀዥብኝ ግን 🤔
ጥሌ አንበሳዉ
filfilu ena markose 1lay kehonu ayamerme programu tereba ayenorowm filfilu markosen seterbew chewataw yedemekal wed nebrbet yemelese
ማርቆስ የተናገረውን ዜዶ መልሳል ማርቆስ ግን ነገሩን ደብቋል በህልሜ አይደለም ብሎ ቦሃላ ለይ በህልሜ ነው ብሏል ስለዚህ አጭበርብሯል ለና ዜዶ ይመለስ ነጥባቻው
Ere wedenberubet bota yemelsu betam nw midebrew
jil zem belo achebechebulet new yemiyakew
ፍልፍሉ ተው ግንበሚስትህ እትቀልድ በቡጢ እንዳትልህ ይቺ ጢቦ ዋዋዋ
ሼ ነዉ
ምንድን ነው ጭብጨባ የምታበዙት ሁላችሁም አጨብጫቢ ናችሁ መሰለኝ
ኧረ ጥሌ አንደኛህን ለምን መድረክ መሪ አትሆንም፤ በየመሃሉ ጣልቃ መግባት ፕሮግራሙን ይረብሸዋል please ደምስ ይሉኝታ ይዞት ነው ማስቆም ነበረበት
Kesw eras atewrdu 🙄🙄🙄kaltmcheh almayet mebteh nw gen ysew mebet menkat atechelem .teru maseb moker lemed 🙏🙏🙏🤞
ጥልሽን ልትተች አቅም አይኖርህም ጀዝበ
የጥሌ አስተዋፆ ነው የሚያሳምረወ:: Tilahun Elfneh is the legendary💪🏿
@@tgashu54ashenafi41 ይህ ያንቺን ጥሩነት አይገልጽም ሥነ ሥርዓት መያዝ አለበት አስተያየት እንድንሰጥ ነው አደባባይ የሚታየው ልታሸማቅቂኝ አትሞክሪ አስቤበት ነው ሃሳቤን የሰጠሁኝ። የማየውን ሁሉ የምውጥ ሰው አይደለሁም አስተያየቴም ፈር የለቀቀ አይደለም
@@melakuyohannes2020ትችትና አስተያየት ይለዩ እንጂ አንቱ
ጥልሽ አስረስ ትልቅ ሰው ነው የምትለው አንተ አትበልጠውም😢 ቀሽም
አይባልም ቀሽም
Tebab neh 😡😡😡👊👊
Ante/anchi nehe/neshe keshim
ua-cam.com/video/VpIPB-rkT1U/v-deo.htmlsi=GAorSTEABeFFCI5_
❤❤❤❤❤❤
ስራ የለህም እንዴ? አንድ ኮሜንት እየደጋገምክ የምትፅፈው? ቅናት ያሳብዳል
😂😂እደ ፍልፍሉ ከአፍ ላይ ወሬ የሚነጥቅአለ እንዴ 😂😂
❤❤❤
ጀግና ወጣት ምርጥ የአበባ ማስቀመጫ
የአሰላለፍ ለውጡ በጣም ደብሮኛል እባካችሁ እንደድሮ ይሁን
አጨብጫቢ ነኝ የሚለውን ዘፈን ለጥላሁን ጋብዙልኝ 😅😅😅😅
ማርቆስ ቦታው ይመለስ በእውነት እደድሮ ይሁኑ
አቤኒ ጎበዝ ወጣት በጣም ነው የሚያምረው ስራዎችህ በርታልኝ ወንድም ዓለም ❤️
አቤኔዘርን ለማገዝ ስላሰባቹ ደስ ይላል ለእናቱ የሚያስብ ልጅ መርዳት በረከት ነው
ዋው ዮናስ ጥበብ ምርጥ ልብሶች ናቸው የሚሰራው ከአመት እስከ ዓመት ፋስካ አስመሰላችሁ እኮ ዋሸው ክሩዎች ይመቻችሁ ❤️ደግሞ ጥሌ እና ፍልፍሉ አንድ ላይ ቢሆኑ ጥሩ ነው 😂ማርኬ ሰወደው የኔ ቀጫጫ 😂
Teleyyyyy betam nw menwdeh 🫶🫶🫶bandad tebab atesaseb endeflek hune shi amet ayenorem 💃🥂🥂🥂
Tile king❤
እኔ ዓመቱን ሙሉ በዓል አስመስላችሁት ለገና ምን እንደምትለብሱ ነው ለማየት የጓጓውት
❤❤❤❤ ለዮናስ ጥበብ አዘንኩ አከሰሩት
ማርክና ፍልፍሉ አንድ ባይሆኑ ሃሪፍ ነበር ሁለቱ ሲተራረቡ ነው ፕሮግራሙ እሚያምረው
ማርቆስ እነሰ ፍልፍሉ ምርጥ ደርቢዎች ናቸው የዋሸሁእንዴ ብራንድ የሆኑት ተቃራኒ ስለሆኑ ነው ማርቆስን በቦታው ብትመልሱ የተሻለነው ባይ ነኝ
አድናቂያችሁ ሁሴን ነኝ ከኳታር
Eshy
እረ ጥሌ ተዉ በየ መሀሉ ጣልቃ አትግባ ደምስ ተሳቀቀ
ዛሬ አንደኛ ነኝ ደምሩኝ እና ወግ ይድረሰኝ❤❤
Ahun arif timiret new bertu
❤❤❤❤❤ለገና ሱፍ ልበሱ እስቲ ዮናስ ጥበብን አታክስሩት ሆሆሆ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
አረ ዜዶና ፍልፍሉን አትለዩአቸው
Kedereya alekaya
Feka ❤🙏🙏🙏
ዜዶና ጥላሁን አንድ ላይ አይሆኑም፡፡
1 LOVE Ethiopian people 😅ዋሽሑ
ዛሬ ትክክል ቡድን አቧደናችሁ ግን ሁለት ቅመሞች ባንድ ሆኑ😂😂
አብሮ መኖር ይሻላል we are Ethiopian people. ዋሽሑ እንዴ ???😅 ይመቻችሑ ስጥ እንግዲህ 😅አጎቴ ኮበሌው ቁራሌው ፍልፍሉ ኤግ እንቁላል ደምስ በካርታ በካርታ በካርታ እኛም አለን ጨዋታ ይመቻችሑ በድጋሚ ተቀደዱ ዋሹ ሐገራችሑ ነች ኢትዮጵያ ውብ ሐገር የቆንጆዎች የምሑሮች የጀግኖች የእምነት ወዘተ ሐገር ነች ትልቅ ሐገር ኢትዮጽያ 😅ዋሽሑ እንዴ ? አይ ይሔ እውነት ነው ።
ወይ ፍልፍሉ
Filfilu got best enemy
ፍልፍሉንኮ የኢሌኒ ሀልት አረጋችሁት 😂😂😂😂
አባይ ቲቪዎች ዋሸሁ እንዴ አዘጋጆች እንደዚህ አይነት የፈጠራ ስራ ይዘው የሚመጡ አቤኔዘርን የመሰለ ልጆች እናበረታታ በዚህ አቅሙ እናትን መርዳት ቀላል አይደለም ከሚደግፋት ጋር አገናኙት መልካም ወጣቶች ይበረታቱ።
ዮናስ ጥበብ በጣም የሚገርም ልብስ ነው የሚያስተዋውቀው ወደ ውጭ ለሚፈልግ ሰው መላክ ይችላል እንዴ ❓️
Awo
የምንወዳችሁ እኳን መጣችሁ
❤❤❤❤❤❤❤
የምወዳችሁ❤❤❤
Enezhi sewoch❤
Up gd
You said "Dimamay" is prepared for banger.......but you copied the melody from
ኧረ ጥላሁን አያምርም የምታደርገው
በድሮው አሰላለፍ ይሁን
በረቱ
ሰዉየዉ ስለውሻዋ እያወቀ ለምን ያስመስላል: እያደገ ነዉ guys
መቀለድ፡የጨለማ፡ጉዞ፡ነው፡ምን፡ማለትሕ፡ነው፡ሥራሕን፡መናቅ፡ፍልፍሉ፡በየመሐል፡ያሥቃሉ፡እንጂ፡እንደዚ፡ባደባባይ፡ሠውን፡አያዘልፍም፡አንብብ፡እንዴት፡ይባላል፡ሕዝብ፡ፊት፡አቶ፡ጥላሑን።
ማርቆስን ቦታው መልሱት
በጣም እንወዳችዋለን
Alexo gin,betam nafikognal yet hido,newgin
ደምስ ዋሽሁ እንዴ ስትጀምር ከፍልፍሉ ከጥላሁን በኩል ጀምር ሁል ጊዜ ባንድ ሳይድ አይሁን
🌹🌹😘😘🥰🥰🥰
አይ ጥሌ ይችን በመሀል በመሀል የምትገባትን ነገር ብታቆም ጥሩ ነው
Er hebeheba jorowahen denkore 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Lemn bota atkeyayruachewm filfulu ke mark GA zdo ke tiliye argulin
እኔ ብቻ ነኝ ግን ጥላሁን ሚንቀዠቀዥብኝ ግን 🤔
ጥሌ አንበሳዉ
filfilu ena markose 1lay kehonu ayamerme programu tereba ayenorowm filfilu markosen seterbew chewataw yedemekal wed nebrbet yemelese
ማርቆስ የተናገረውን ዜዶ መልሳል ማርቆስ ግን ነገሩን ደብቋል በህልሜ አይደለም ብሎ ቦሃላ ለይ በህልሜ ነው ብሏል ስለዚህ አጭበርብሯል ለና ዜዶ ይመለስ ነጥባቻው
Ere wedenberubet bota yemelsu betam nw midebrew
jil zem belo achebechebulet new yemiyakew
ፍልፍሉ ተው ግንበሚስትህ እትቀልድ በቡጢ እንዳትልህ ይቺ ጢቦ ዋዋዋ
ሼ ነዉ
ምንድን ነው ጭብጨባ የምታበዙት ሁላችሁም አጨብጫቢ ናችሁ መሰለኝ
ኧረ ጥሌ አንደኛህን ለምን መድረክ መሪ አትሆንም፤ በየመሃሉ ጣልቃ መግባት ፕሮግራሙን ይረብሸዋል please ደምስ ይሉኝታ ይዞት ነው ማስቆም ነበረበት
Kesw eras atewrdu 🙄🙄🙄kaltmcheh almayet mebteh nw gen ysew mebet menkat atechelem .teru maseb moker lemed 🙏🙏🙏🤞
ጥልሽን ልትተች አቅም አይኖርህም ጀዝበ
የጥሌ አስተዋፆ ነው የሚያሳምረወ:: Tilahun Elfneh is the legendary💪🏿
@@tgashu54ashenafi41 ይህ ያንቺን ጥሩነት አይገልጽም ሥነ ሥርዓት መያዝ አለበት አስተያየት እንድንሰጥ ነው አደባባይ የሚታየው ልታሸማቅቂኝ አትሞክሪ አስቤበት ነው ሃሳቤን የሰጠሁኝ። የማየውን ሁሉ የምውጥ ሰው አይደለሁም አስተያየቴም ፈር የለቀቀ አይደለም
@@melakuyohannes2020ትችትና አስተያየት ይለዩ እንጂ አንቱ
ጥልሽ አስረስ ትልቅ ሰው ነው የምትለው አንተ አትበልጠውም😢 ቀሽም
አይባልም ቀሽም
Tebab neh 😡😡😡👊👊
Ante/anchi nehe/neshe keshim
ua-cam.com/video/VpIPB-rkT1U/v-deo.htmlsi=GAorSTEABeFFCI5_
❤❤❤❤❤❤
ኧረ ጥሌ አንደኛህን ለምን መድረክ መሪ አትሆንም፤ በየመሃሉ ጣልቃ መግባት ፕሮግራሙን ይረብሸዋል please ደምስ ይሉኝታ ይዞት ነው ማስቆም ነበረበት
ስራ የለህም እንዴ? አንድ ኮሜንት እየደጋገምክ የምትፅፈው? ቅናት ያሳብዳል
😂😂እደ ፍልፍሉ ከአፍ ላይ ወሬ የሚነጥቅ
አለ እንዴ 😂😂
❤❤❤