ኢናሊላሂ ፋቲሓን እና የነብዩን ስም የማያውቅ ትውልድ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 104

  • @مريم-ج7ب7ث
    @مريم-ج7ب7ث Рік тому

    ያአለህ ወለሂ በጣም 😢😢😢የዘሳዝነል 😢የኛስ ሐገር ሰዎች የረቢ ወለሂ ገጠር ለይ ምንም አየቁም 😢እኔ ስደት ሳልማጣ በፊት ሰዎች ሲሰግዱ ድምፀቻውን ከፍ እዲየደርጉ እፈልግ ነበር ምክኛቱም አለቅም ነበር ምን ብዬ እድሰግድ So ብዙዎቹ አሉ መማ ሲፈልጉ የሚየስተምረቸው አጥተው ዝም የሉት💔💔😓😓😓😥ወለሂ የማል ኢሻአለህ አሁን ጠከር ብዬ እየተማርኩኝ ነው እህቶቼን እና ወድሞቼን ለማስተማር ገጣር ለይ በጣም ትምህርት የስፈልገቻዋል😢😢😢

  • @safiyabints4609
    @safiyabints4609 3 роки тому +8

    ሱብሀን አላህ አላህ ማወቅን ያሳውቀን ወላሂ ልክ ናችው ስቶቻችን ነው ቤተሰቦቻችን ምንም የማያውቁ አሉ ኧረ ወላሂ እስከመቸ ነው እናነቀላፋን ያለነው

  • @zamzamyimam3459
    @zamzamyimam3459 3 роки тому +5

    ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ
    ገጠር ላይ ቤተሠቦቻችን አያዉቁም ምክንያቱም ሁሉም በከተማዉጂ ወደ ገጠሩ ሂደዉ አያስተምሩም ስለዚህ እኛም ያወቅነዉ አረብ ሀገር ነዉ ያረብ😭😭

  • @zamzamali4800
    @zamzamali4800 2 роки тому

    ድሮ እኔም እደዜህ ነኝ ምሥጋና ይድረሠው ለአለማት ጌታ ቁረአን በተጁድ ማንበብ እድችል ላረገኝ ነብዮንም አላቅም

  • @ወላሂአላህበቂየነው-ደ8ዀ

    ሡብሀንአላህ በጣም ያሣዝናል ገጠር ላይ ቤተሠቦቻችን በዚሁ አይነት አህዋል ነው ያሉት አላህ ይዘንልን ያረብ

  • @hayat.712
    @hayat.712 3 роки тому +2

    አላህ ሆይ መጨረሻየን አሣምርልኝ😢
    ስደት መምህሬ 👍

  • @fuadmd5218
    @fuadmd5218 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ

  • @امعبدالله-ج6ذ6ل
    @امعبدالله-ج6ذ6ل 3 роки тому

    ሱብሀን አላህ ከባርነው ወድሞች መሰሎቻቹህን ያብዛልን

  • @fatumamusama5459
    @fatumamusama5459 3 роки тому

    ሱብሀን አላህ. ያላህ እውቀትን ስጠን.

  • @رحيمه-ث3د
    @رحيمه-ث3د 3 роки тому +3

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወድሞች አላህ እውቀትን ይጨምርላችሁ📚📚📚
    ቤተሠቦቻችን አላህ ከሽርክ ከቢዲዓ ያላቃቸው ሁላችንም ቀጥተኛ መንገድ ይምራን ሀገራችንም አላህ ሰሙን ያውርድልን በርቱ ምርጦች

  • @ዜድነኝወሎየዋብንትባባ

    ሱብሀን አላህ እደው አላህ ቤተሰቦቻችን ከጂህልና ናውጣልን እዚህ ጋ እኔም ጥያቴ አለኝኡስታዞች ቻችን አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው አላህ ስደትን ሰበብ አድርጎልን ብዙ ነገር ተቀይረናል ግን ቤተሰቦቻችን ወቢ እኔ ሀገር ደቡብ ወሎ ቢኪድ በጣም ብዙው ማህበረሰብ እደዚህ ሆኖኑ አያጠራጥርም መሻይኾች አሉ ይባላል መዉልድ እና መስጂድ ከብተው ጫትመቃም ብቻ ነው ስራቸው ያረብ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ኢላሂ

  • @waaswe9139
    @waaswe9139 3 роки тому

    ወአለይኩምአሠላም
    ያረብአላሆይበራሕመትሕየማናቀውንአሣውቀን
    ነብዩቺሕንአዳሣወከው
    አልሐምዱሊላሕየአለማትጌታ
    ምሥጋናይድረሥሕ
    እድሜለሥደት
    ማንያሥተምራቸው
    የሚያሥተምረየለም

  • @merimali182
    @merimali182 3 роки тому +1

    አላሕ ጠቃሚ እዉቀት ይሥጠን ሑላችንንም የአላሕ

  • @አልሃምዱሊላሃ
    @አልሃምዱሊላሃ 3 роки тому +1

    ሡብሀን አለሃ

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 3 роки тому

    ያኢላሂ መጨረሻችንን አሳምረልን ኡፍፍፍፍ

  • @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ

    አላሁመ ፈቂህና ፊ ዲን
    አላሁመ ፈቂህና ፊ ዲን
    አላሁመ ፈቂህና ፊዲን።
    አላሁመ ላተሃረምና ሚን ራህመቲክ ያረብ። ግንኮ በኛ ሀገር ብዙ የማያዉቁ አሉ አላህ ሆይ እዝነትህን በገጠሩ ዳእዋ የለም የሚያሰተምረ የለም ቃልቻ የሚባሉትም ጫት ነዉ የሚያበሏቼዉ አያሳዉቋቼዉም።

  • @IslamcChanal
    @IslamcChanal 3 роки тому +3

    *#የት** ናችሁ ተዉሂድን ከፍ ለማድረግ የምትጥሩ ላይክክክክ ሼር በማድረግ የሱና ወንድም እህቶቻችንን ከአላህ በታች እናበረታታ*
    *አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድሞች አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን*

  • @skuremhamed1515
    @skuremhamed1515 3 роки тому

    ጀዛኩምላህ ኸይር ጥሩ መረጃ ነው ያካፈላቹህን አላህ ይዘንልን

  • @umukalid292
    @umukalid292 3 роки тому +1

    ያ ኢላሂ ሀቂቃ እንባ ነው የተናንቀኝ ምን ያህል ያወቅነው ተግብረን ለሌሎች አሰትላልፍናል ብለን እንድጠይቅ ነው የሚያድረግው መልእክቱ

  • @ሐያትኡመ21ቅድሚያለተዉሒድ

    አሠላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሕ ወበረካትሑ ሠላም ናችሁ ዉዶቸ።
    ያረቢ ወለከል ሐምድ ለካ ትንሽ የምትመሥለንም ዋጋላት ለካ ።
    አለማወቅ ከባድ ነው።
    አላሕ ይርሐማትና አያቴ ሱረቱል ከዉሠር ሥትቀራ የመጀመሪያውን ትደጋግም ነበርና እኛ ሕጻን ሥለነበርንና ስለማናዉቅ እደሧ እያልን እንስቅ ነበር ።
    ግን ወላሒ በጣም ያሳዝናል ።እኛ አላኸተምንም እያልን ለካ ፋቲሐንም የማያውቅ አለ ።
    ሡበሐን አላሕ ።

  • @ኢኽላስቲዩብምርጫየነው

    ጀዛኩሙላኸይር ወንድሞቸ አላህይጠብቃቹ 🔊🔇

  • @ኡሙመሀመድ-ኀ6ኘ
    @ኡሙመሀመድ-ኀ6ኘ 3 роки тому

    جزاكم الله خيرا ياأخواني ربي يحفظكم

  • @ቢንትአህመድነኝየወለ-ዐ2ወ

    Walikumsalam worahmatulah wobrkatuhu wollahi yasaznal

  • @sofiyamahammed1524
    @sofiyamahammed1524 3 роки тому

    እውነት በጠም ያስዝነል ያረብ

  • @mehbubamehbuba4254
    @mehbubamehbuba4254 3 роки тому

    ጀዘክላህ ከይራን ራሰች እንድናይ አዳራጋቹን

  • @aminabintbabaallahkerim8770
    @aminabintbabaallahkerim8770 3 роки тому +1

    ያኢላሂ ያረቢ አላሕ ያግራለችዉ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 роки тому

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركة سبحان الله ياالله يارب

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 роки тому

    ወንዲሟቸ. ጀዛኩምላ ኸዪረን. እኛ. የት ነዉ ያለነዉ፣ብለን እራሳችንን እንዲንጠይቅ አርጋችሁናል

  • @ማርእሸትወሎከላላ
    @ማርእሸትወሎከላላ 3 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ እደትናችሁ ሱበሐን አላህ በጣም ያሣዝናል ወላሒ ኢትዮ እራሡ አሉ ግን ለማሥተማር ትልቅሠዉ መቅራት ነዉርነዉ ይላሉ ስለአላህ ሥንነግራቸዉ እናተ የዘመኑልጆች የማታመጡት የለም አባቶቻችን ያልሠሩትን እናተን ማን ይሰማል ነዉ የሚሉን ያረብ ተዉሒድን ተምረን የምናሥተምር አላህ ያርገን ቤተሠቦቻችንንም አላህ የተዉሒድ ባለቤት አላህ ያርግልን ጀዛኩመላህ ኸይረን ኸይረን ጀዛ

  • @skuremhamed1515
    @skuremhamed1515 3 роки тому

    ሱብሀን አላህ ላሀወለወላ ቁወተኢላቢላህ በጣም ያሳዝናል ይህ ለሁላችን የቤት ስራ ነው ባገኝነው አጋጣሚ ሁሉ ያወቅ ነውን ማሳወቅ አለብን በተለይ ኡስታዞችና የሚድያ ሰወች ወርደው መስራት አለባቸው የሚታይን ነገርብቻ ሳይሆን ዉስጥ ለዉስጥ ገብተው ማሰተማር አለባቸው አለብን

  • @fafi6898
    @fafi6898 3 роки тому

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    የኛ አንበሶች በረቱልን አላህ ንይጠብቃችሁ *ሀላችንንም አላህ በሀቅ ላይ ያጽናን*

  • @user-qj3iv5fm6q
    @user-qj3iv5fm6q 3 роки тому +1

    ስሙማ መጀመሪያ ላገራችን ለቤተሰቦቻችን ሰላሙን ያውርድልን ኡምራችንም አላህ ከጡሩ ስራ ጋር ይጠውልልን ኢንሻ አላህ እና ከቻላችሁ ወድሞቸ ወደ ገጠር ብትሄዱ ያኔ ብዙም ባትቆዩ የተወሰአ ሰአት ዳእዋ ብታደርጉላቸው ብቻችሁን ሳይሆን እዛ አንዳንድ ወድሞች አሉ እነሱጋር ብትተጋገዙ ምን ይመስላችሆል ???

  • @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ

    ትለያላችሁኮ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 роки тому

    صل على نبينا محمد صلى عليه وسلم 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-qj3iv5fm6q
    @user-qj3iv5fm6q 3 роки тому

    ወላሂ ምርጥ ብያችሆለሁ ጀዛኩሙላህ ኸይረን

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 3 роки тому

      👍👍👍💐💐💐 ሹክረን ወድማችን አለህ ይጨምርልክ አሜን ያረብ

  • @user-qj3iv5fm6q
    @user-qj3iv5fm6q 3 роки тому

    ያአላህ

  • @ayeshamo193
    @ayeshamo193 3 роки тому

    Yalah gin edat new eyhadn yalenew betam yigrmal welah alah lehulum yasawuken yarb

  • @h-8286
    @h-8286 3 роки тому

    አላህ ይጠብሻችሁ ሀላሉ &አቡ ኢያድ በርቱ👍👍👈

  • @هلا-ق3ل
    @هلا-ق3ل 3 роки тому

    Wealeykum selam werahmetulahi weberekathu jezakellahu heyre wendmoche

  • @አይናፋሯነኝ
    @አይናፋሯነኝ 3 роки тому

    ወላሂ በጣም ያሳዝናል ቤተሠቦቻችን አያቁም እንደ ጅህልና በሽታ የለም አላህ የህድና

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 роки тому

    አህለን ወንዲሟች ጀዛኩምላ ኸዪረን

  • @ameturehimanmohammed8403
    @ameturehimanmohammed8403 2 роки тому

    Walykumselam weraetullah webrekathu subhanellah wellah beye geteru bey hageru bezu gud new yalew tewhidu eytesfafa endalew endezawm shirkum endezaw enam allah tewhiden emiyastemru ustazochin yabzalni ya rebb enantenim allah yetbekachu barekillahu fikum

  • @bint4181
    @bint4181 3 роки тому +3

    ሱባሃናሏህ. ሞልቷን በገጠር የሚኖሩ ማህበረስቦች. ስገዱ. ሲባሉ ኧረኔ ስራለኝ አች ስራፈትነሺ አች ይላሉ ፣ያሳዝናሉም አላህ ይዘንልን የሚያስተምራቸው ቢኖር ሀሪፍነበር

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 роки тому

    አላህ ይጠበቃችሁ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    የአላህህ

  • @عليعبدالله-د4ط3ط
    @عليعبدالله-د4ط3ط 3 роки тому

    በርቱ. ወንድሞቸ. በኛምአለ ግድነው

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 3 роки тому

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ

  • @merimali182
    @merimali182 3 роки тому

    አላሕ ይጨምርላችሑ ዉድወንድሞች

  • @habibaabdulwasie8742
    @habibaabdulwasie8742 3 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @منهجالسلفيه-ي8م
    @منهجالسلفيه-ي8م 3 роки тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወላሂ በገጠር ያሉቤተሰቦቻችን አያዉቁም ስንነግራቸዉ እሽ ይላሉ ነግርግን ያዉናቸዉ ገጠሩን እማ ኡስታዝ ማን ያቀዋል ከተማዉን እጂ እሚያቁት ወጪ እኮን እንቻል ስንል ዝም ነዉ መልሱ ወላሂ ደግሞ ይረዳል ይገነዘባሉ ግን ባካል ሂዶማን ያሳዉቃቸዉ ነዉ የኔ ጥያቄ

  • @user-qj3iv5fm6q
    @user-qj3iv5fm6q 3 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ የአሏህ አንተ ድረስልን ወሏሂ ነው የምላችሁ ከኛ ሰፈር ቢተሄዱ ከዚህም ይብሳሉ የተወለኑት ሶላት ይሰግ ዳሉ ግን አንተ ታቃዋለህ እያሉ ነው የሚሰግዱት ቃልቻ ና ሸህ ተብየወቹ ጫት እየበሉ ድቤ እየደበደቡ ለጂን የሚያርዱ ናቸው እኛ ስደት ላይ ያለነው ደሞ እድህ ነው ስንላቸው ዋህብያ አክራሪ መጤ እያሉ ይሳለቁብናል ወላሂ እኔጃ በጣም ይዘገንናል ኡስታዝም ስንፈልግ አጣን በጣምም ገጠራማ ስለሆነ የሚሄድ የለም ብቻ አላህ ይምራን ይዘንልን እናም ውዶቸ ሁላችሁም ዱአ አድርጉሲረ ወላሂ ያስለቅሳል እባ ሳይሆን ደም ግን እኛ ልክ እደ ድጋ ደርቀናልጂ

  • @ሸምልያየደሴዋሀቅፍለጋ

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @IslamcChanal
    @IslamcChanal 3 роки тому +1

    *ማነዉ ቁርዓንን መቅራት ማዳመጥ የሚፈልግ*
    *#ቁርዓን** **#የልብ** ብርሀን ነዉ*
    *#ቁርዓን** **#የደስታ** ምንጭ ነዉ*
    *#ቁርዓን** **#ከእሳት** መጠበቂያ ነዉ*
    *#ቁርዓን** **#ምን** ጊዜም የማይከዳን ነዉ*
    *#ቁርዓን** **#የሀያሉ** ጌታችን የአላህ ቃል ነዉ*
    *ግን ግን **#ቁርዓን** ላይ ምን ያክል ነን???*
    #ሞት ሳይቀድመን በፊት እንቅራ እናዳምጥ

  • @allahhoytagashiadrgen4159
    @allahhoytagashiadrgen4159 3 роки тому +1

    ኮመቶተሮች ጫር ጫር አርጉ ባይበዛም ኮመት መብዛቱ ሰብስክራይብ ላክ እኮ ወደብዙ ሰወች አንድታይ ያወጠዋል ዮቲብ

  • @zakiyazakiya5727
    @zakiyazakiya5727 3 роки тому +1

    ሱብሀን አላህ ይሂ ቪዲዮ የዛሬ (3) አመት አካባቢ አይቸው ነበር ያአገራችንጉድ ተቆጥሮ የማያልቅ ጉድ አለ ወላሂ በተሌ በገጠሩ ለማውራትም ይከብዳል

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ገጠርላይ የሟስተምር የለም አዳድ ቦታወች እውነት

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 роки тому

    እኛ በገጠር ሙስሊም መሆናችንን እንጂ. ኢባዳዉ. ቃልቻ የምንላቸዉ ብቻ ነዉ. የሚመስለን. እነዝህ ለሆዲ. አደርክ ቃልቻወች

    • @bint4181
      @bint4181 3 роки тому

      እነሱስ ምን ያቃሉ. አቦ አትፍረዱ ማን ያስተምራቸው. ሁሉም ወሬ ነው ወደገጠር ሄደው መች ያስተምራሉ. ወሬ ብቻ ካአላህ አጂር አገኛለሁ ያለስው ገጠር እየሄዱቢያስተምሩ ደስ ይልነበር

    • @semiraali7814
      @semiraali7814 3 роки тому

      @@bint4181 ትክክል

  • @umuhabeba9706
    @umuhabeba9706 3 роки тому

    እኔ እጃ ብቻ ሀላሉ ድስስስ ይለኛል ሲያስተምር

  • @ኡኽትኑርቢንትD
    @ኡኽትኑርቢንትD 3 роки тому

    አይይይይ እረ ኢትዮ ከዚህ የባሡ ናቸው ግን ማን ያስተምራቸው የገጠሮቹን እና ትላልቆች ሰወችን እህህ

  • @ዜድየሳዳትከማልyoutubeዘበ

    አሰላምአለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ወድሞቸ

  • @Tስደቴየትምህርትቤቴ

    ወላሂ እኔ የሄ ምንም አልገረመኝም ከኔም ቤተሠብ ስላለ ፋቲሀንም አያውቁ እሚያውቁትም አይሰግዱ እኔም ምንም ነገር ስለድን አላውቅም ነበር አልሀምዱሊላ እርሜ ለስደት ለኡስታዞቻችን በኛ ሰፈር ሽርክ በያይነቱ የሚሻረክበት አገር ነው በጣም ያሳዝናል በቁማቸው ነው የሞቱት ሠው ካልተማረ እደት ያውቃል ያለበት ሠው በጀዋል መማር ይችላል ዳእዋው ሁላ በየስልካቸው አለ ግን አያዳምጡትም እኔ ሀዛ እያለሁ ጀዋሌ ሀድስ ሞልቶታል ግን እምናዳምጠው ሙቂቃ ፊልም ነበር አላህ መጨረሻችነን ያሣምረው ቤተሠቦቻችነንም ከሽርክ ያውጣልን

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 3 роки тому

    አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን

  • @endristube3526
    @endristube3526 3 роки тому

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አጂማኢን ግን እኮ ወላሂ እነኝህ ሠወች መፈረድ አንችልም መክናየቱም አሥተማሪወች አላሥተማሮቸዉም እና ደግሞ እነኝህ ይሻላሉ በኛ ሠፈር ወላሂ ሀታ አልሀምዱሊላህ ለማለት በጣም እሚያቅታቸዉ አሉ ሥለዚህ ሁሉም እዉቀት ያለዉ በሚድያ እንጂ ገጠር ሂዶ ማንም አያሥተምር የለም ምክናየታቸዉ ብርድ ይፈራሉ የገጠር ቤት ዉሥጥ የተሠራ ምግብ መብላት ይፈራሉ መብራት የለለበት ቦታ ፍራሺ የለለበት ቦታ መተኛት ይፈራሉ ወላኪ እነኝህ እዉቀት ያላቸዉ አፈር ላይ መተኛታቸዉን ረሥተዉታል ሥለዚ ሚዳያ ላይ ያሉት ሁሉም ሠወች የሡናም የቢደአዉንም ይሠማሉ ግን ገጠር ገጠር ገጠር ያሉ ማህበረሠቦች ማንም አላያቸዉ በዙሁ እየሞቱ ነው ተጠያቄዉ ማነው እነሡ ወይሥ የእዉቀት ባለቤቶች አላህ ይሥቱር በሥ ሠለላህ አለይሂ ወሠለም

  • @waaswe9139
    @waaswe9139 3 роки тому

    ሀላሉአሕለን
    ትንሹሣዳት

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 3 роки тому

    👍👍👍🤲🤲🤲😭😭😭

  • @bhdjdjjmmcmckfk2785
    @bhdjdjjmmcmckfk2785 3 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ።ወበረካትሁ ወላህ ገጠርላይየምንኖረዉ ሀራምሀላል አናቅም ሁሉምበሜዳነዉ የሚያወራዉ ገጠርወረድብሎ እምሥተምር የለም እባካችሁ ለገጠርኖሪወች እንጠክር

  • @shegawshiferaw57
    @shegawshiferaw57 3 роки тому

    አሰረ ግዜ ሽረክ ሽረክ ሽረክ እያላችሁ ምንም ያልተማረውን ህዝብ ከመከፋፈል እማስተማረ ለይ ትኩረት ቢደረግ ህዝቡ እራሱ ከሽረክ ይረቃል

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 роки тому

    የኛ አረብ አገር. ያለነዉ. በዲን ጉዳይ. እስታዝ. በዱኒያ ጉዳይ ሲሆን. ምንም እንዳይጎልባቸዉ. የቻልነዉን. እናረጋል

    • @gdhfjg5265
      @gdhfjg5265 3 роки тому

      በትክክል 👍👍

  • @ነኝM
    @ነኝM 3 роки тому

    አህለን ቢኩም

  • @salasala5700
    @salasala5700 3 роки тому

    ወላሂ እኔ በፊት አላውቅም ሰለድኔ ሳኡድ ከመጣሁ ነው ያወኩት

  • @ሐያትኡመ21ቅድሚያለተዉሒድ

    በነገራችን ላይ እማየ ብሞክር ብሞክር እምቢ ያላት አዑዛ ነዉ ።አሑን ግን አላዉቅም ።ግን ብዙ ለዉጥ ነበር ።
    በሌላዉ ፋቲሐን አባየ ፈጅር ኢሻ እና መግሪብ ሲሠግድ አዳምጠን ነበር ።

    • @ሐያትኡመ21ቅድሚያለተዉሒድ
      @ሐያትኡመ21ቅድሚያለተዉሒድ 3 роки тому

      እና ሠላት ከአባትና ከናታችን ነበር የተማርነዉ ።
      አሑን ደግሞ የበለጥ እያስተካከልን ነዉ ።
      ወለከል ሐምድ አባቴም እናቴም ቁርኣን አልቀሩም አጫጭር ሡራ ብቻ በሒፍዝ ነዉ ።ግን በዛ ቁጭት በትግል ደረዛ ልጅ አወጡ ። የሰፈር ልጆችን የሚያቀራ ታናሸን አዉጡ ።
      በዚሑ አጋጣሚ ዱኣ አድርጉላቸዉ ለወንድሜ መድረስ ከሚችሉት በሕመም ምክንያት ቂርኣት ካቆሙ ድፍን 4አመት አለፈ ።ግን እደዛም ሖኖ የሠፈር ልጆቹን እያቀሩ አሥኸትመዋል ።
      በዱኣ አትርሷቸዉ የ23አመት ወጣት ናቸዉ።

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ 3 роки тому

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا

  • @የረሱልሰ.ዐ.ወወዳጅ
    @የረሱልሰ.ዐ.ወወዳጅ 3 роки тому

    አህለን

  • @አልተውሒድመንሐጁልአንብያ

    መን አስተመራቻሁ እኔ መጣም ነው ምሀሰስበኝ

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያ. ምንም. የማያዉቁ. ሰት. አሉ. ቃልቻ. ተብየወቺ. እየዞሩ. ሠደቃ. እያሉ. መብላት. ብቻነዉ

  • @ms-gq7yu
    @ms-gq7yu 3 роки тому

    ቆይእማ

  • @amirmahamed5164
    @amirmahamed5164 2 роки тому

    Kezi konew dewa wutu metebalut

    • @Ikhlastube2
      @Ikhlastube2  2 роки тому

      አንተን አይመለከትህም እንዴ❓❗

    • @amirmahamed5164
      @amirmahamed5164 2 роки тому

      @@Ikhlastube2 yemelketegahal gen enante bidea new alachu

    • @Ikhlastube2
      @Ikhlastube2  2 роки тому

      @@amirmahamed5164 ኦኦው!
      አርባ ሰላሳ ነህ እንዴ❓

    • @amirmahamed5164
      @amirmahamed5164 2 роки тому

      @@Ikhlastube2 Awo bakhe mech new 40 menotaw

    • @Ikhlastube2
      @Ikhlastube2  2 роки тому

      @@amirmahamed5164 ምን ባክህ ከቤት'ኮ ከወጣሁ 5አመት ሆነኝ

  • @allahhoytagashiadrgen4159
    @allahhoytagashiadrgen4159 3 роки тому

    54 ብቻ

  • @የሰለፎችወዳጅ-ቀ8ሐ
    @የሰለፎችወዳጅ-ቀ8ሐ 3 роки тому

    ያአላህ ወላሂ ያማል እኛም ሀገር ብዙ ይኖራል ግን ማንዉ ተጠያቂ እኔ ቤተሰቦቼ ሀገረ ምንም አሰተማሪ የለቸዉም ለማሰገባት ብሞክረ እራሱ ሀላፊነት የሚወሰድ ከሌለ እያሉ ማንም ሊረዳኚ አልፈለገም የወቀት ባለቤትና የሚችሉ ሰዎች በአካባቢያቸዉ ቢቻነዉ የሚሰሩት በጣም ያሳዝናል

    • @hayat.712
      @hayat.712 3 роки тому +1

      እኔ አልፈርዲም በቤተሠብ እሚያሥተምር ከሌለ እንደት ይወቁ ኡሥታዝ ሁሉ በሚዲያ ነዉ እሚጫጩት ቱ
      ሚሥኪን ህዝብኮ እምነቱን ማወቅ ጠልቶ አደለም እንደት ይወቅ

    • @hayat.712
      @hayat.712 3 роки тому +2

      በክፍያኳ ገብቶ እሚያሥተምር ቢገኝ ወላሂ እየከፈልኩ በአደኩበት ቦታኳ ሽርክን ባላቀቅሁ ነበር ግን
      ግን በሚዲያ ብቻ ወሬ

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 роки тому +1

      የቤተሰብ ን ነገር ሆድ ይቻለዉ ሱበሀን አላህ ኸይር ያረብ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 роки тому

    እነዝህ. አረበኛ ሥለተናገሩ እንጂ. በኛም አገር ፣ምንም ሙስሊም እነት እንጂ.ምንም አናቅም

  • @ሸምልያየደሴዋሀቅፍለጋ

    አህለን

  • @asiyaredwsn7199
    @asiyaredwsn7199 3 роки тому

    አህለን

  • @አሀዱንአሀድአልሀምዱሊላህ

    አህለን