🛑 ከመልካም ሽቱ መልካም ስም - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 6 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አባታችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ኑርልን በእውነት ፍትፍት ነው ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 6 місяців тому

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን! ቃለሕይወት ያሰማልን!

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 6 місяців тому

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 6 місяців тому +2

    አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን እንደሁልጊዜውም በትክክል እስከሚገባ አስተምረዋል እድሜክጤና ይስጥልን ኧርቶዷክስ ተዋህዷን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ደም አይፍሰስ በሐገራችን በቃይበለን እኞም እንፀልይ🙏

  • @tirsitjirue2737
    @tirsitjirue2737 6 місяців тому

    አባታችን አሁንም ጠላት ሰይጣን እንደርሶ ያሉትን ፈትፍቶ የሚያስተምረውን ሕዝቡ እንዳይማር ፈተና ቢበዛም በውስጣችን ሰርፆ የሚቀረው ወንጌል አስተምህሮት ብዙ የተዋህዶ ልጆች እንናፍቃለን እና እባክዎ ይበርቱ
    እድሜእናጤና ይስጥልን❤

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 6 місяців тому

    Bexam bexam xiru timrt new mawoq yemigabani timrt new bitsu Abatachin yestamaru❤❤❤

  • @asterselassie4294
    @asterselassie4294 6 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @jefuegzi8549
    @jefuegzi8549 6 місяців тому

    አሜን🙏

  • @LilyJimma
    @LilyJimma 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን:: እኔስ በኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያኔ ልቤ አርፉል:: ምንም አያምረኝም:: የስውንም አልፈልግም:: መቀላወጥንም እጠየፉለሁ:: ጌታ ሆይ በአንዴት እና ቀጥተኛ በሆነችው በኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንህ አፅናኝ:: መጨረሻይን አሳምርልኝ:: ድንግል ሆይ በምልጃሽ አስቢኝ:: ብፁህ እነቶ ቃለ ህይወትን ያስማልኝ:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ:: ህማማት ስለሆነ ይፍቱኝን አልፊዋለሁ:: በፀሎቶ ያስብኝ:: 🙌🏽💒🙏🏽♥️💔🖤😭

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 6 місяців тому

    መዝሙሩ ስብከቱ በደንብ እንዳይሰማ አደረጋችሁት

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 6 місяців тому +4

    ምን አለበት ባትረብሹን የምን የመዝሙር ድምጽ ነው ዝምምምምምምምምብለን እንስማበት በጣም ልብን ይሰርቃል።