ማዲህ አሚር ሁሴን በሰርጉ ቀን ሙሽሮቹን ሰርፕራይዝ አረጋቸዉ😱 //ጀማሊል አለም😍አዲስ የሰርግ መንዙማ በ ሸራተን ሆቴል😍 የነበረዉ ድባብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 3 роки тому +224

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ ባል
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +265

    ምርጥ🥀 ባል🥀 ምርጥ🥀 አባት 🥀ምርጥ አጎት ምርጥ🥀 አያት ምርጥ🥀 አስተማሪ ምርጥ🥀 መሪ ምርጥ ጎረቤት 🥀ምርጥ 🥀ማህበረሰብ 🥀 ነብዩ መሀመድ አለይሂ🥀 ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🥀 ይምጡ ይማሩ ይወቁ የተፈጠርንለትን 🥀 ብቸኛውን 🥀አላማ አላህን እንገዛ 🥀 አላሁመ አንተ 🥀ሰላም ወሚንከ ሰላም 🥀ያዘል ጅላሊ🥀 ወል ኢክራም 🥀 ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ🥀 ተማሩ እወቁ 🥀

  • @semira..67
    @semira..67 Рік тому +103

    የመዳም ቅመሞች ያላገባንው ለዚህ ማረግ ያብቃን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰ጉሉ አሚን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s Рік тому +47

    አላህ ቀልባችንን ያርጥብልን ይዲያይሰጠንጨጀሚአን ሙስሊሚን መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @tenawabateneh701
    @tenawabateneh701 Рік тому +65

    I'm orthodox but I can't stop loving and listening to this menzuma. ye Abraham ena ye saran gabcha yadrglachuk. love you Muslims!!!

  • @user-il5dr7je6b
    @user-il5dr7je6b 3 роки тому +43

    አሚር የአንተ ምርጥ ነው የሳላህ ግን አይነፍም ሙዚቃ መሣሪያ አለበት🙄 ብቻ አሏህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን ሤቶች የናንተ ነገር ተገጥሞ ይብሠል 😏😏

  • @user-mq1vr2pj7q
    @user-mq1vr2pj7q Рік тому +85

    ያረብ ለዚህ ቀን አብቃኝ 🤲

    • @user-kc2km2tb1p
      @user-kc2km2tb1p Рік тому +6

      ያረብ አላህ ይወፍቅሽ ሷሊሁን ❤

    • @lubabahussan2965
      @lubabahussan2965 Рік тому +4

      አሚን ያረብ

    • @user-tr1lz8ft6v
      @user-tr1lz8ft6v Рік тому

      ​@@user-kc2km2tb1pሸቐወሸወወዘ

    • @tamemah-tl3pp
      @tamemah-tl3pp Рік тому +1

      ​@@user-kc2km2tb1pweeraramee

    • @highstatus5389
      @highstatus5389 Рік тому

      -​@@tamemah-tl3pp.-❤for w v5😂😢😢#😮.😂❤🎉🎉-.🎉😂😢😂😮🎉😮😢😢❤😮😢🎉adt🎉ŕ🎉🎉z❤-6t64ceaw

  • @user-wr4dy8tk2f
    @user-wr4dy8tk2f 9 місяців тому +69

    ኢሄ በመሰለ ድምፃቹ ቁርሃን ብታስተምሩበት ወላሂ ምፈራው እንደዚ እየጨፈራቹ እዳትሞቱ ነው አላህ ሁላችንም ኢምራን

  • @user-de4qi4mv9n
    @user-de4qi4mv9n 3 роки тому +49

    ሙዚቃ ነኡዝብላህ ጌታዬ ሆይ ከሽርክ አውጠን ለኡመተል ሙሀመድ ከሽር አጥራን

  • @ridwantube3657
    @ridwantube3657 3 роки тому +52

    ዘፈን ሲያታልሏት የነዚህ ልጆች መንዙማ ነሽ በሏት

  • @user-ds9ls6rs6p
    @user-ds9ls6rs6p Рік тому +71

    ረሱሉ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙዚቃን ሀላል የሚያደርጉ ይመጣሉ ብለዋል
    አላህ ዲኑን፣የሚጫወትበተ ሁሉ በራህመቱ ያንሳልን

  • @fevanteklu6674
    @fevanteklu6674 2 роки тому +89

    I 'am cristian but i love muslim ☪️ and this song ❤🤚

    • @mustefaassen
      @mustefaassen Рік тому +8

      ሞት ሳይቀድምሽ come to islam 🕋🕌☪️❤

    • @mukeremebrahim
      @mukeremebrahim Рік тому

      ❤️❤️❤️

    • @MubareekGubay-ji4ih
      @MubareekGubay-ji4ih Рік тому +2

      Neshida Habibi not music ❤✔

    • @Haniibatee7027
      @Haniibatee7027 Рік тому

      ​@@mustefaassen 😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊00😅 1:37 😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅

    • @FetiAlewi
      @FetiAlewi Рік тому

      ​@@mukeremebrahim 3😂wqqqqqqqqqqqqcd⁰

  • @zenittube2398
    @zenittube2398 3 роки тому +67

    ደግሜ ደግሜ አየሁት ምንም አጠገብ አሚርየ አንተንም አግብተህ እንደሠት ሠላሀድንየ መብሩክ ብያለሁ ማሻአሏህ

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 3 роки тому +10

      አይ ዘንድሮ በስቱ እንቃጠል

    • @ommohmed1843
      @ommohmed1843 3 роки тому +10

      ነሽዳ ወይስ ሙዚቃ

    • @mosalah151
      @mosalah151 3 роки тому +4

      አንቺም ከነርሱ ማትሻይ ከብት ነሽ... በስባሳ

    • @mosalah151
      @mosalah151 3 роки тому +1

      @@zubyedachala3556 ስራ ፈት

    • @aeshaaesha3819
      @aeshaaesha3819 3 роки тому +1

      @@ommohmed1843 ሙዚቃሲያታሉልዋት ነሺዳአልዋት

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 3 роки тому +155

    ኢተቅላ የነብያችንን ስም እየጠራችው አትዝፈኑብን ☝

    • @hayuhayu8361
      @hayuhayu8361 3 роки тому +7

      ዉይ ወሪ

    • @kadijakindu7258
      @kadijakindu7258 3 роки тому +1

      @@hayuhayu8361 😏😏😏😏

    • @user-zo1cu5ii1i
      @user-zo1cu5ii1i 2 роки тому +4

      ወሬ አታብዙ በሙዚቃ ይሻላል

    • @ZeharaEbrahim1722
      @ZeharaEbrahim1722 2 роки тому +2

      እኔ የምለው ከአረቦች አትበልጡም በነብያችን እና በአላህ ስም አይደል የሚጨፍሩት ምን ችግር አለው

    • @vyivg257
      @vyivg257 2 роки тому +22

      @@ZeharaEbrahim1722 አረቦች ገንዳ ውስጥ ይጨምሩሽ እና እኛ በአረቦች ፈለግ መሰለሽ የምንመራው ? መመሪያችን. ቁርአን እና ሀዲስ ነው. ። አረ እናንተን እና መሰሎቻችሁን አላህ ይገላግለን

  • @tigisttamasagen723
    @tigisttamasagen723 10 місяців тому +5

    እንሻ አላህ ያርቢ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያርቢ አድርሰኝ ለልጂ አምሪዲን ያርቢ ሁሌ ለምንሐለው እናተም እንኳን ደሰ አላችሁ ወልዳችሁ ክበዱ ማንሻ አላህ ተባርከላህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

    • @uaez-vh6qq
      @uaez-vh6qq 5 місяців тому +2

      Madurai,❤❤❤❤❤😊😊😅😮

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv 2 роки тому +33

    ይችን ቀን አይ ስናፍቃት መች ይሆን ያአሏህ ያማረ ትዳር ያርግላችሁ ለኞም ያማረ ትዳር አሏህ ይወፍቀን 🤲🤲😘😘

    • @mominamomi2726
      @mominamomi2726 Рік тому +2

      አሚን ወላህ

    • @mywollokombolchafrist
      @mywollokombolchafrist Рік тому

      ተፋቱ አይገርምም የዛሬ ትዳር😭😭😭😭😭😭

    • @mominamomi2726
      @mominamomi2726 Рік тому +1

      እውነትሽን ነው ሰው የቀናበት ነገር አይዘልቅም

  • @awashfirash4204
    @awashfirash4204 3 роки тому +16

    በጣም ያሳዝናል ይህ ሙስሊሙን አይወክልም አላህን ፍሩ ሙስሊሙን ኡማ አታበላሹት
    ይህ የየሁዶች የነሧራዎች ስራ ነው
    ወላሒ በጣም ነው የሚያመው!!!!!እና ሊላሒ ወኢና ኢለይሐ ራጅኢን

  • @semuti
    @semuti 3 роки тому +160

    ምትሳደቡ ሰዎች አላህን ፍሩ ውስጥን አዋቂው አላህ ነው!

    • @tubu3524
      @tubu3524 2 роки тому +9

      ትክክል
      መሳደብ
      ከተሳደብንምንምክርአስፍለገን

    • @husnelhatima6111
      @husnelhatima6111 Рік тому +2

      ስድቡ ምን አመጣው

    • @user-qg1ji8sl9r
      @user-qg1ji8sl9r Рік тому +8

      እረባክሽ ውስጥሽ ላይ ያለው ነው ውጭላይ የማታየው ይሄን ሸሪአ ይፈቅደዋል

    • @getegebru194
      @getegebru194 Рік тому

      D@@tubu3524 dß3rrkehzaaáJJJJJJJ w

    • @rahalservices5800
      @rahalservices5800 Рік тому

      @@tubu3524 pppppppppppppppppppppppppppppp

  • @Aref732
    @Aref732 Рік тому +31

    ኢናሊላህ ወኢና ኢለሂል ራጂኡን ከካፊር ተግባር ምን ተለይ

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
    @zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 роки тому +70

    አላህ ሒዳይጣችሁ ለሁላችንም ቀልብይሥጠን ከባድነው ወድናሴት አድላይ ጭፈራ ሡቀሀንአላህ 👍

  • @user-fp8on2gq4q
    @user-fp8on2gq4q 3 роки тому +44

    አርህቡ ነብይ የምትሉት የታሉ ነብዩ ስትጩሁ ብትውሉ ነብዩ አይመጡም አላሁመ ሰሊ አላ ሙሀመዲ

  • @zb4749
    @zb4749 3 роки тому +63

    እኔ የገረሙኝ ኮመታሮች ማሽአላህስትሉ በነብያችንስም ሲጨፈር ያሳዝናል🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭

    • @nubekan3951
      @nubekan3951 2 роки тому +1

      Betam fetar mastawelun ystachw

    • @oromtittiijimmaa5571
      @oromtittiijimmaa5571 2 роки тому

      😭😭

    • @user-dn4sc4yb7n
      @user-dn4sc4yb7n 2 роки тому

      አዎ ግመሹ አዉቆ አጥፊ ግመሹ ያለ መወቅ ነዉ አርሂቡ ነብዬ አለለም ሰለሁ አለይሂ ወሰልም አይ ጉድ

    • @Hijjra
      @Hijjra Рік тому +1

      Benebiye yalchefern beman enchefr bedestachn hulu nebiyen enasbalen s a w

    • @aframdusalg7801
      @aframdusalg7801 Рік тому

      ማሻአላህ በጣም ሚያምር ሰርግ

  • @AdemSaed-fq6fu
    @AdemSaed-fq6fu 9 місяців тому +25

    ያረቢ እኔንም ለዚች ቀን አብቃኝ 7:15 🌹🤲

  • @BintKemal-ep2iu
    @BintKemal-ep2iu 2 місяці тому +4

    አህለል ኪታቦችን ኮቴ በኮቴ ትከተላላችሁ ያሉት ደረሰ ያአላህ በኢስላም አኑረህ በኢስላም ግደለን

  • @mekishukur4548
    @mekishukur4548 3 роки тому +73

    አረ ጎበዝ በሰለዋት ጭፈራ ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ ራጂዑን ሲቀጠል አረሂብ ግቡ ግቡ የምትሉት ነበዩ ሰ ዉ እደሞቱ አታውቁምንህ አላህን ልንፈራ ይገባል ለአንድ ቀን ብለ ብለሽ ሙሉ ሂወታቹን አታበላሹ በሱና ተዘወጁ አላህ ሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ከሚመሩት ያደርገን

  • @user-nn7xm3jd5g
    @user-nn7xm3jd5g 3 роки тому +56

    መቸም ጉሮሮቹሁ ይዘጋ አልላችሁም ግን ምናለ ከረሱል ስምና ከአሏህ ስም ወታችሁ ብጨፍሩ

    • @alotaibi7628
      @alotaibi7628 3 роки тому +1

      እይ ወላህ ፈጣሪ ወደ ቀኙ ይመልሳችዉ ነዉ የሚባለዉ

    • @zezuyeshegeroa3167
      @zezuyeshegeroa3167 3 роки тому +1

      Sereg New behaylıgana be muzeka neber menabedew ahun Sereg lay selamawe Sereg edeze des yelal

    • @seyfuaberar8915
      @seyfuaberar8915 3 роки тому +1

      Serge aydel ende ychefra ezi metsadebu hula yhene eko enatem ybasebachu nachu
      bayhon bella video lay yayehut ngr aza nbr mushiritowa tsegura ena sewnetuwa ytayal yehe nw chegru

    • @hshe8022
      @hshe8022 3 роки тому

      አው ዎለሂ አለሃ ይመሊሰቻዉ ወይም ያጢፈች ትዉሊዲ ይደይጠፊ

  • @sahramohamed9643
    @sahramohamed9643 2 роки тому +50

    Maasha Allaah ❤️ ❤️ ❤️ I love 😍 Ethiopian Brothers and sisters 👍from Somalia 🇸🇴

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j 2 роки тому +12

    መብረክክክ የኛ ቀን መቸ ነው የመዳም ቀመሞች አቤት ሲያምሩ ማሻ አላህ

  • @zaharazahara2419
    @zaharazahara2419 3 роки тому +42

    አቡ መርየም ኡስታዝ ሰደትዬ ዬትነህልኝ ጉዱን አለዬህም በክህ ከችበል ኢነሊሏህ ወኢነእለይሂ ራጁኡን

    • @aishamommed2917
      @aishamommed2917 3 роки тому +1

      Lik nesh wudde insha Allah kachi yilal abshir subahan Allah 🤔😳🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

    • @zaharazahara2419
      @zaharazahara2419 3 роки тому

      @@aishamommed2917 🌷

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 3 роки тому

      ሥመከሩ ፈተዋ ሠጣችሁ ይሉናል

    • @zaharazahara2419
      @zaharazahara2419 3 роки тому +2

      @@rahmakemelakemela3320 ምንም ይበሉ ሰበቡን መድረስ ነው በነገረችን ለይ አሏህ የጠመማውን መኑም አይማልሰውም እኮ 🍒

    • @user-hf5gw8pc8r
      @user-hf5gw8pc8r 3 роки тому +1

      እዚህ ኡስታዝዬ ሰዳት &አቡ መሪየም ምን ልያደርግ ይመጣል መክሮ መክሮ አልመከሪ ካለ.....

  • @user-sn1cm2qh7l
    @user-sn1cm2qh7l 3 роки тому +48

    ምንአለ ከረሱልስም ወታችሁ ብጨፍሩ መቸም ጭፈራመሆኑ ግልፅነው አቤት ሴቶች ሌብሳቸው ከመጣበቁ በመሰጠቁ አላህ ሆይ ከደዜህ አይመት ሰውርኝ

    • @zadeyoutube8963
      @zadeyoutube8963 3 роки тому

      😭😭😭

    • @taybatayba8799
      @taybatayba8799 3 роки тому +1

      አኡዙቢላህ ሂድያ ይስጣችሁ።

    • @taybatayba8799
      @taybatayba8799 3 роки тому

      እዴት የሞተሠው አህሪቡ ይባላል።

    • @amanadem9358
      @amanadem9358 3 роки тому +1

      Sijemer kalfelegachu lemn tkeftutalachu alemayet new

    • @muhammedulamin9372
      @muhammedulamin9372 3 роки тому

      @@amanadem9358 eshi lemayetachin allah yikr yibelen gn endih aynetu serg sheriachin yifekdewal tikekel new?

  • @EDEENTERT.
    @EDEENTERT. 2 роки тому +32

    አላህ ሆይ ጠብቀን ... ቀጥተኛ መንገድንም ምራን

  • @GiasBd-cj6gq
    @GiasBd-cj6gq 2 роки тому +61

    አሠላሙ አሊኩም እሕት ወንድሞች መብሩክ
    ላኪን ያጀማ ሙሐመድ ሠለላሕ አለይሒ ወሠለም ሡነየን አጥብቃቹሕ ያዙ እንጂ ሢቶች እርቃነቸውን ሁነው ከወንድጋ ሁነቹሕ ጨፈሩ አላሉም አላሕን ፍሩ አላሕን ፍሩ ኮሚንቶችም ሐቁን ያዙ ከጨፈረው ጋ አታጨብጭቡ።

  • @usmanmohammed4829
    @usmanmohammed4829 3 роки тому +56

    የነብዩ ጠላቶች ነብዩ ጨፍሩልኝ ብለውል

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому +2

      ልብ ይስጣቸው

    • @hshe8022
      @hshe8022 3 роки тому +1

      ዎሊሂ አለሉሁ በስመቻዉ ጪፈራ ይመረቻዉ ነቻዉ

    • @hayusanyiraayyaaabammaacaa863
      @hayusanyiraayyaaabammaacaa863 3 роки тому +2

      😭😭😭😭😭😭😭አላህ ሰብር ይስጠን ከባድ ወንጀል በነብዩ ስም ማጫፋር ሱበሃናላህ

    • @mohammedhussen3689
      @mohammedhussen3689 3 роки тому

      Usmanmohammed

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 3 роки тому +1

      ሱብሀነክ አላህ የህዲና

  • @binetAragaw
    @binetAragaw 3 роки тому +11

    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
    ኢናሊላሂ ወኢናይለሒ ራጂዑን በነቢ ስም ጭፈራ
    አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ
    ነቢን የወደደ ሱናቸዉ ይከተል
    አለባበሳችሁ ፀጉር አቆራረጣችሁ
    ሌላ ከሳቸዉ ሱና የማይጠበቅ
    እናተ የነቢ ፍቅር እያላችሁ ጭፍራ
    ለሀዉለዉለ ቅወተኢላህ ቢላህ
    አሏህ ፍሩ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

    • @user-pe6ky1wz1b
      @user-pe6ky1wz1b 2 роки тому

      አየ ቅናት ተቃጠላቹኮ😂ምንም ማድረግ አትችሉም

    • @noriyahabash8944
      @noriyahabash8944 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😤😤😷😷😷😷😷😷😤😤👎👎ክክክክክክክክክክክክክኡፉፉፉፉፉፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ😷😷😷😷😷😤

    • @noriyahabash8944
      @noriyahabash8944 2 роки тому

      @@user-pe6ky1wz1b 💘💘💘💘

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 2 роки тому +51

    ሰለም ላሐገረችን እትዮጵያ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @nuredin3155
    @nuredin3155 Рік тому +1

    ወላህ ሰወች ግን ምን ሁናቹሀል ሰው ሁኖ ስተት አይጠፋም ሲቀጥል መሳደቡን ምን አመጣው ወላህ በሀገራችን ያለው ወጣት እኮ በሱስ ደንዝዞ መጠጥ ላይ ነው ያለው በቻልነው የሙስሊሙ ስህተት የኛው ስህተት ነው የማንም አይደለም ለማንም መንገድ አንክፈት ወላህ ሰትሩ እምትሳደቡት

  • @user-ce4si7ib9e
    @user-ce4si7ib9e 3 роки тому +28

    ኧረ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አቦ ና አጥረግርግልኝ ያረቢ በነቢ ስም ጭፈራ ላሀዉለዉለዉሏ ቁወተቢላህ ኢላ ቢላህ

    • @kedijagenzeby9256
      @kedijagenzeby9256 2 роки тому

      حلو

    • @megfiraabrar4593
      @megfiraabrar4593 4 місяці тому +1

      Set ena wed mekelakelu new miyastelawe enji menzumaw menm alhonem

    • @NurituKedire
      @NurituKedire Місяць тому +1

      Beselmena Eko yewendemen aybe mawetat harame new yehen satake sadat telalah lehltahum hiday yestahu

  • @user-vk9bs9wh7i
    @user-vk9bs9wh7i 3 роки тому +122

    እልፍ መብሩክ ውድ የሰደት እህት ወንድሞቸ እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን😍😍😍

  • @HanaAlghafri
    @HanaAlghafri 2 місяці тому +1

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም የምወዳት ጎደኛ አለችኝ ሙስሊም ናት በደዚህ አይነት መንፈሣዊ ነገር እንድታገባ ነው ጉጉቴ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 2 місяці тому

      ይህ ዘፈን እስልምናን አይወክልም

  • @As-kt6jk
    @As-kt6jk 2 роки тому +13

    ከሙዚቃ ምንም እሚለየው የለም መገን ጊዜ መጨረሻችንን አሣምርልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 3 роки тому +41

    ወላሂ ኢስላምን የምናስደፍር እኛዉ በስም ሙስሊም ነን የምንል አላዋቂ አጥፊዎች ናቸዉ

    • @binetAragaw
      @binetAragaw 3 роки тому +2

      በጣም አዳድስ ጭፈራዎች እያመጡ
      እኛ መመሪያችን ቁርኣን ሀድስ እንጂ
      ስሜታችን አደለም‼️
      በእስልምና የሌለ አድስ ጭፈራ
      አኡዙቢላህ ሚንኩም‼️‼️

    • @zyenbtube4260
      @zyenbtube4260 3 роки тому +2

      ትክክል አላህ የህዲና

  • @nejatteshome5639
    @nejatteshome5639 Рік тому +2

    አላህ ቀጥተኛውን መገድይምራን። ነብዩ ሞተዋል ወደየትነው አርሒቡ የሚባሉት ኢተቂላህ አላህ ፍሩሩሩ እሔነውደ ድናችንያዘዘን ወድናሴት በአድመጨፈር አረአላህህህንን እንፍራ ተቅዋ የለለበት በስሜት መነዳት ማለትይህነው አላሁም ሙስተአም አላህ ከደዚህ ያለ የስሜት በሸህዋ ከመነዳት ይጠብቀን እውነተኛ ሙስሊሞች ያርገን

  • @nurmurad6603
    @nurmurad6603 9 місяців тому +7

    በጣምየምወደው የሰርግ ነሺዳ ትንሽ ሴት እህቶቻችን ለብቻቹ ብትሆኑ ከኛጋ ባትቀላቀሉ ቆንጆ ነው አፉወን ግን ለአላህ ብዬ እዎዳቹአለሁኝ 😂😂😂 አላህ ካለ እኔም ሳገባ አሳያቹአለሁኝ ዱአ አርጉልኝ

  • @AbCd-fy5cg
    @AbCd-fy5cg 3 роки тому +6

    በዲን ላይ ድበር ማለፍ ትርፉ መዋረድ ነው ወደ አላህ ተመለሱ

  • @zebibaibrahim2304
    @zebibaibrahim2304 3 роки тому +284

    የሱና ትርጉም.ሳታውቁ ሱና እያላቹ በእስልምና ስም ትነግዳላቹ ከናንተ አይነት አላህ.ይጠብቀን

    • @samirahasan2068
      @samirahasan2068 3 роки тому +23

      ዉሀብዮች ከናተም አላህ ይጠብቀን

    • @user-mw2gm5ic3z
      @user-mw2gm5ic3z 3 роки тому +12

      ወሀብይ ማለት የየሁዲ ቅጥረኛ ነው አብዛኛው ወሀብይ ይህንን አያውቅም

    • @hshe8022
      @hshe8022 3 роки тому +10

      ወሀብይ መለት ትሩጉምን ሰተቁ አፈቹ አትክፈቱ እሽ ጪፈራ ሱስያለበቹ ጨፉእጂ ሊላ ዎሩአይስፈሊጋም እሽ

    • @zezuyeshegeroa3167
      @zezuyeshegeroa3167 3 роки тому +5

      Atakabedu hayloga eyalen neber öenewetaw ahun besereg nesheda demek belen enewetalen

    • @mebubahussen5073
      @mebubahussen5073 3 роки тому +8

      ሳህ

  • @user-jb2ps2is5t
    @user-jb2ps2is5t Рік тому +2

    ለኔ ይወፍቀ ዱወ አርጉልኝ

  • @AmatulahAmin
    @AmatulahAmin 3 місяці тому +1

    Mashaa llah❤❤❤❤

  • @begonetub2590
    @begonetub2590 3 роки тому +31

    ትልቅ ምክር ነው ባል እና ሚስቶች ስሙ 💝 ወንድማችን እና ለ እህታችን በድጋሚ አልፍ መብሩክ እላለው ለወንድማችን ሙንሺድ አሚር ላንተም አላህ የወደዳትን የዱንያ ሁረል አይን የሆነችውን አላህ ይረዝቅህ 💝

  • @humeyra7570
    @humeyra7570 3 роки тому +22

    ያጣመረን አላህ ከአንድ እናት ማህፀን ሲል ለምን ነዘረኝ🥺🥺❤❤ ከዚህ ጋር ለስንተኛ ጊዜ አየውት አሚርዬ ላንተም ያድርሰን🙏❤

    • @susutube8643
      @susutube8643 2 роки тому

      ደጋግሜነው ያየሁት እናት አድናት ለሁሉም እረጅምድሜ ለናቶች ያረብ

    • @user-hq6ns9by5n
      @user-hq6ns9by5n Рік тому

      ሸበበነመኘኘኘ

  • @selmannur3548
    @selmannur3548 2 роки тому +27

    Alhamdulliah×10
    Astaghfirullah×10
    Allahu akbar x10
    Subhan’Allah×10
    Good Deeds for everyone💘

  • @user-kn5qi4ru4b
    @user-kn5qi4ru4b 4 місяці тому +1

    Masha allah

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +80

    አልፈ መብሩክ ሰለሀድን ሁሴን
    እያየንህ አድገህ ለማግባት
    ትዳር ለመያዝ በቃህ
    አላህ ትዳራችሁን
    የፋጢመት እና የአልይን ያድርግላችሁ

    • @tiggerlovers6281
      @tiggerlovers6281 3 роки тому

      Masha allaha

    • @seadakemal6181
      @seadakemal6181 3 роки тому +2

      lmn irasachenan inatalelalen Fatima ina aliy indet nbru?

    • @user-ut9ec5ez7l
      @user-ut9ec5ez7l 3 роки тому +5

      አይባልም አይሆንም መቼም አይሆንም እንዴትስ ይሆናል በጭፈራ የተጋቡትና በሲትር የተጋቡት ልታወዳድሪነው

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 3 роки тому

      @@user-ut9ec5ez7l ትክክል

    • @ethiopiamymotherlove7455
      @ethiopiamymotherlove7455 3 роки тому

      @@user-ut9ec5ez7l 👏👍👍👍🏆🏆🏆🇸🇦

  • @hayatebrahim2001
    @hayatebrahim2001 3 роки тому +114

    በጣም ደሰ ይላል ግን በዲናችን እንደዚህ ወንድና ሴት መደባለቅ አለ?

    • @denbelehussen6936
      @denbelehussen6936 3 роки тому +11

      💕

    • @binthussen1888
      @binthussen1888 3 роки тому +17

      አላህ እኛንም እናንተንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @user-xk3zj6su4b
      @user-xk3zj6su4b 3 роки тому +5

      አሚን ያረብኡመተል መሀመዲን ይጠብቀው

    • @zeynebibrahim9621
      @zeynebibrahim9621 3 роки тому +2

      Yes Allah Yehdina All MashAllah

    • @user-ix1sd6nk9z
      @user-ix1sd6nk9z 2 роки тому +5

      ማማዬ አይፈቅድም ወንድየብቻ ሴትየብቻ ነው እማውቀው

  • @hasetentertainment360
    @hasetentertainment360 9 днів тому

    Am ortodox but am addicted with this menzuma

  • @fatmaahassen5602
    @fatmaahassen5602 2 роки тому +1

    Masha allah mirti new

  • @jemaneshoumer2358
    @jemaneshoumer2358 3 роки тому +8

    እናንተ ወንድና ሴት ይራራቅ የምትሉ ልጆች አገራችን ሰርግ ላይ እደዚሁ አደልደ ነው ልክ እዳረቦቹ ብላችሁ ነው

    • @kedukedukiyou4698
      @kedukedukiyou4698 3 роки тому +2

      ምን እየሆኑ ነው ግን ኢነሊላሂ ሞት ተረሳ እንዴ ከካፊር በምን ተለየ ወንድምዬው ይባስ ያረብ ሂዳያ ስጠኝ

  • @alotaibi7628
    @alotaibi7628 3 роки тому +17

    ነብይ ያላስተማሩንን ነብያችን እኔ የማቀወን ብታቁ ኑሮ ትንሺ ስቃችሁ ብዙ ታላቅሱ ነበር በለዋል ያሀቢቢ ያረሱለላ

    • @yassinseid9960
      @yassinseid9960 2 роки тому +1

      ewnet esachew yalutn mtareg kehone lmn neshidawn semah ?????

  • @elyaselyas314
    @elyaselyas314 Рік тому +13

    አላህ ሂደያ ይስጣን ሚዜ ምንድን ነው የለበሰቹት እራቃን ብትሂድ ሚሽል ይማስለኛል አለህ ከደዚ አይነት ይጠብቀን አሚንንንንንንንንን

  • @cabdiqadirmohammed1571
    @cabdiqadirmohammed1571 2 роки тому +61

    Masha Allah happy wedding congratulation from Hargeisa.
    Somaliland.

    • @makiusaman1801
      @makiusaman1801 2 роки тому +1

      🤩

    • @aronila4889
      @aronila4889 Рік тому

      Hargeysa capital city of somalialand the nothren state of somalia.

  • @zainabuhussein7177
    @zainabuhussein7177 3 роки тому +44

    ያጣመረን አላህ ባድናት መሀፀን ያረቢ ለናታቹሁ እድሜና ጤና የታደለቺ እናት መብሩክ ደስይላል ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ

  • @semulove4614
    @semulove4614 3 роки тому +85

    አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ የሙስሊም ሳይሆን የካፊር ሰርግ ነው የሚመስለው

    • @hayati1840
      @hayati1840 3 роки тому +1

      Yes etch.alebabes.hijabachewu.bistekakel.qoyi.gin.larasul.s.a.w.nawu.manzumawu.wela.lemushurochu.andim.algebangi.gud.lemaningawum.alf.mabruk.mushirochi

    • @abdullahali6171
      @abdullahali6171 8 місяців тому +3

      خاف الله مرة وحدة زي الكفار
      ماتشوف الحجاب وغيرها من علامات المسلمين
      مع أنه يوجد مخالفات شرعية هدانا الله جميعا

    • @user-ny6nt8oi2d
      @user-ny6nt8oi2d 7 місяців тому +1

      ካፊርመ አንቺ ነሽ ሰርጉ የሙስሊም ነው

  • @rametokedir9873
    @rametokedir9873 2 роки тому +2

    ማሻ አላሕ እጅግ በጣም ደስ ይላል። ያአላሕ፣ያረብ እንድህ አይነት ዘውጅ ለእኔም ወፍቀኝ። አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-tl8xq2du1n
      @user-tl8xq2du1n Рік тому

      አሚን የኔ ውድ ይወፍቅሽ

    • @aminahusan1037
      @aminahusan1037 Рік тому +1

      በነብዩ ጊዜ ያልነበረውን አታምጡ إتقو الله

  • @jujunegi3996
    @jujunegi3996 2 роки тому +10

    ለናታችሁ ኑሩላት አሚሩ ሰሉ ሊላህ ብየ እወዳችሁ አለሁ 😍😍😍😍

  • @monaali6909
    @monaali6909 3 роки тому +39

    ነብያች ሱ,ዐ .ወ እኔ የማቀውን ብታቁ ኑሩ ትንሽ ስቃችሁ..ብዙ ባለቀሳችሁ ነበር ብለዋል።
    ይሄን ያህል ዝላይ ምን የሚሉት ነው??
    ደሞ መንዙማውም ሆነ ድልቂያው አላህ ወይንም ነብያችን ሰ፣ዐ፣ወ አላዘዙም።
    ይልቁንስ በትዳር ለመደሰት ከፈለጋችሁ አላህ ባዘዘው እና ነብያችን ያረጉትን አድርጋችሁ ብትደሰቱ አይሻልም ምድረ ዱቂታም..???😏

    • @yassinseid9960
      @yassinseid9960 2 роки тому +3

      እሺ ሸኺ ረሱል ሰ.ዐ.ወ ዱቄታም ብለን እንድንሳደብ ፈቅደዋል እንዴ

    • @user-gg9kt6xr3l
      @user-gg9kt6xr3l Рік тому

      ሳህ

    • @sumeya6451
      @sumeya6451 Рік тому

      ​@@yassinseid9960 duketp sltekebu new

    • @mukeremhamza1775
      @mukeremhamza1775 Рік тому +1

      ጥሩ ንግግር ነበር መጨረሻ በታበለሺው

    • @monaali6909
      @monaali6909 Рік тому

      @@mukeremhamza1775 ዱቄታም ያልኩት እኔ ነኝ። ሰው አይደለሁ ተሳሳትኩ። የአደም ልጅ ሁሉ ይሳሳታል፣ እደለኛው ደሞ ቶሎ ብሎ ስተቱን አቆ ተውበት መጠየቅ ነው አላህን። የተዉበት በር ሁሌየም ክፍት ነው፣ ....✍️✍️✍️✍️

  • @user-nv8fb7bv5r
    @user-nv8fb7bv5r 3 роки тому +17

    ላሀውለውላ ቁወተ ኢላቢላህ ሱብሀነክ ጪፍራ ኢህቲላጥ አላሁመእስተአን ኑራቸው ከሚያምፁት ሳይኖርኝ ዲህነቴን ወደዲኩት ሀስቢየላህ በስ

  • @AbuLeqeMashaAllah-if4tl
    @AbuLeqeMashaAllah-if4tl Рік тому +2

    ማይሻ አሊህ መብሩክ💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habibimushavhi1065
    @habibimushavhi1065 2 роки тому +5

    it is beautiful
    Masha allha we love this nashid

  • @fatemamohamed7731
    @fatemamohamed7731 2 роки тому +25

    ይህ እኮ ከሙሲቃ አይተናነስም አላህ ይስቱር. ማነው እየጨፈራችሁ የነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለን ስም ጥሩ ያለው?. አላህ ሁላችንም ትክክለኛውን መንገድ ይምራን

  • @zahrazahr824
    @zahrazahr824 3 роки тому +7

    ላኢላህኢለላህ ከሙዚቃ ምንም ልዩነት የለዉ አላህ ሂዲያ ይስጠን

  • @aishaabdulkareem7186
    @aishaabdulkareem7186 2 роки тому +33

    Best wedding.
    Much love from Nigeria 🇳🇬 😍😂

  • @seadiiovetube2699
    @seadiiovetube2699 2 роки тому +11

    አሰላምዋለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቱ አላህ የሙቱትንም ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ቤተሰቦቻችንን አላህ ሰላም ያርጋቸው የተቸገሩትንም አላህ ይዘንላቸው ፍትህ ከአላህ እጂ ነው አላህ ፍትህ ላገራችን መተዛዘን ይስጠን ያረብ የኢላሂ 🤲🇪🇹

  • @leylajenetnnafaqi3
    @leylajenetnnafaqi3 3 роки тому +13

    የአሚር ውለታ አለብህ አትርሳ ሰላሀድን ማሻ አላህ ለሀድራ የታጨ አሚር ነው የምትሉ ላይክ

  • @feenetube2766
    @feenetube2766 3 роки тому +21

    ማሻ አላህ የውነት ደጋግሜ ነው ያየውት አላህ ለሁላችንም ምርጥ ትዳር ይወፍቀን

  • @habari9063
    @habari9063 Рік тому

    እጅግ በጣም የሚመጥ የማስተዋል ጸጋን ለሙሽሮቹ ብቻ ሳይሆን ለማንም ሰዉ የሚችር ግሩም የተዋበ ትምህርት አዘል ጣፋጭ አዝናኝ ከሃይማኖት በላይ ተሻግሮ አእምሮን የሚኮረኩር የአመቱ ታላቅ የሰርግ ዘፈን ብዬዋለሁ:: የዘፋኙንም ብቃትና ልዩ ስጦታ ቁልጭ አድርጎ ያሳየ! እኔ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ባልሆንም ቅሉ ዘፈኑን ከነሁለነገሩ በጣም ወድጄዋለሁ💕💕 ገጣሚዉን: ዜማ እቀነባባሪውን:አቀንቃኙንና ባንዱን እንዲሁም አጃቢዎቹን በጣም የምትመስጡና የምታኮሩናችሁ ብዬ ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ እጅ እንሳለሁ: ፍጣሪ/አላህ ይባርካችሁ🙏🌙

  • @somalipoi2788
    @somalipoi2788 2 роки тому +19

    Mashallah The best wedding I have ever seen in my life ❤️🌹🇸🇴🇪🇹🇪🇷🇩🇯

  • @ademreshid6586
    @ademreshid6586 3 роки тому +9

    በጣም አረፍ ነው መብሩክ ማሻአላህ ። ትንሽ ወንድና ሴት ቢራራቅ። ኮርነር ለኮርነር ቢሆኑ ኸይር አለው። መጠጋጋት ሸር አለው።

    • @user-wo8ks7de1c
      @user-wo8ks7de1c 3 роки тому +2

      እደግፍሻለሁ አለባበሳቸዉም ሴቶች አልየመቸኝም በሚቁት ብሶልጥፋት

    • @anajinaabdu5775
      @anajinaabdu5775 3 роки тому

      Tenesh bicha 😄😄😄 tiru tarem yrle ende

  • @s.m.aentertainment2328
    @s.m.aentertainment2328 3 роки тому +10

    ምድረ ጃሂል ዲናችንን አዋረዱት እኮ እስላም ተብዬዎች ኢነሊላህ አላህ ይምራን

  • @ramlaramla9095
    @ramlaramla9095 Рік тому +1

    ላሀዉለወላ ቅወተ ኢላ ቢላ የሴቶጁ አለባበስ መቀላቀሉ የሙስሊም ሰርግ ለማለት ያሳፍራል አላህ እስቱር

  • @user-ki1ph7bz2g
    @user-ki1ph7bz2g Рік тому +14

    መብሩክ ስታምሩ የኔ ውዶይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ማሻ አላአህ

  • @nesriyajemal5788
    @nesriyajemal5788 3 роки тому +22

    አላህ ሂድያ ሁላችንም ይስጠን

  • @neimtube1863
    @neimtube1863 3 роки тому +11

    አሚር ነሽዳህን ስስማ ልክ የወንድሜን ድምፅ እንደስማሁ ነው ስፍስፍ የምለው የምትመስለውም ወንድሜን ነው አላህ ይጠብቃቹ ስላዲን መብሩክ

    • @zakyaalain1168
      @zakyaalain1168 3 роки тому +1

      አርሂቡ ነበይ እስተግፍሩ አለህ አላሆ ገፉሩ ረሂም

  • @user-rj8ef8ww6s
    @user-rj8ef8ww6s 11 місяців тому +2

    ማሻአላህ

  • @hidayamohammed1973
    @hidayamohammed1973 Рік тому +1

    አላህን ፍሩ ወንድና ሴት አታቀላቅሉ

  • @user-ob8vm6tv7m
    @user-ob8vm6tv7m 3 роки тому +25

    ማሻ አሏህ መብሩክ ግን በጣም ብዙ ስህተቶች ና ግድለቶች አሉት መስተካከል ያለበት የሙስሊም ሳይሆን ጭፈራ ቤት ነው እሚመስለው

    • @selamsusu2231
      @selamsusu2231 3 роки тому +1

      ማነው ሙስሊም ሳይደሰት በሰርጉ ጊዜ አይጨፍር ያለው ስትፈላሰፉ እኮ አይጣል ነው እያለቀሱ ይጋቡ ሆ እንደው እናንተ ዘፈን እያዳመጣቹ መንዙማ ስትሰሙ አቃቄር ማውጣት ትወዳላቹ

    • @hayumal7604
      @hayumal7604 3 роки тому

      Ere bakh nebin awedesu enji sedebu ende

    • @user-ob8vm6tv7m
      @user-ob8vm6tv7m 3 роки тому

      @@hayumal7604 ሰደቡ አላልኩም ግን በተለይ አለባበሳቸው ሱናን የጠበቀ አይደለም ለማለት ነው

    • @hayumal7604
      @hayumal7604 3 роки тому

      @@user-ob8vm6tv7m awo esu lay bzu shtetoch alubachew

  • @fadeeladxb1154
    @fadeeladxb1154 3 роки тому +36

    Allaha hedaye yestachu ayeee dunaa 😭😭

  • @adugnamulatu4825
    @adugnamulatu4825 Рік тому +1

    ክርስትያን ነኝ። ይህን ስራ ግን እጅግ በጣም ነው የወደድኩት በርቱ!!

  • @user-uq6zd6td9w
    @user-uq6zd6td9w 11 місяців тому +6

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እኛም ጥሩ ትዳር ከኢማንጋ ይወፍቀን አሚን❤❤❤❤❤❤

  • @user-jm5lc7um9k
    @user-jm5lc7um9k 3 роки тому +13

    አላህኢዳያ የሰጣችሁ ሰዉ ሲበላሲጠጣጣ ቢሰሚላህነዉ እንጂ በነቢያ ተብሎምአይታወቅም

  • @user-ze5ii8yd6g
    @user-ze5ii8yd6g 3 роки тому +19

    አለህ እውነተኛ መንገድ ይምረን የርብ የአለህ ነብዩ ሶሎለ አለይ ወሶልም ስም ስደነስ አይነሰም አለህን እንፍረ

  • @mohammedabatu2212
    @mohammedabatu2212 2 роки тому +1

    Wow best of the year

  • @harun.490
    @harun.490 Рік тому +2

    Masahallah the best menzuma

  • @segidahmed4672
    @segidahmed4672 3 роки тому +43

    ይሄ የተደበላለቀ ነገር በጣም ያስጠላል። ይህ ለቁርአን እና ለሀዲስ ጀርባውን የሰጠ የነሽዳ ትውልድ ወዴት እየሄደ ነው?

  • @shukridool3903
    @shukridool3903 3 роки тому +66

    Mashallah what beautiful my brothers and sisters in Islam 🥰❤️👍🌷from 🇸🇴👈❤️🥰🌷 to you.

  • @samsamtesoro5703
    @samsamtesoro5703 9 місяців тому +3

    Best wedding ever maasha Allah so beautiful may Allah bless your marriage stay blessed 🙌 ❤❤

  • @saadia1236
    @saadia1236 2 роки тому +3

    ماشاءالله 💖💖❤❤❤🕋🕋🕋✅✅✅💘💘💘💘

  • @toybatube9608
    @toybatube9608 3 роки тому +11

    ማሻአላ ማሻአላ መብሩክ እልልልልል አላህ የሚወደውን አደርገ ብዙግዜ ደጋግሜ አየሁት ግን ሴቶቹ ሀያእ ሊኖራቸው ይገባል አላህን ፍሩ

    • @fatehatjj2952
      @fatehatjj2952 3 роки тому

      💕💕💕💕💕💕💖💖💖💗👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💘💘💘

    • @fathmafathma3375
      @fathmafathma3375 3 роки тому

      @@fatehatjj2952ማሻአላመብሩክእልልልልልል

  • @toybamohammed1278
    @toybamohammed1278 3 роки тому +7

    አላህ ሂዳያ ይስጣቹ!!በረሱል( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ስም ባጨፍሩ ምን አለበት

    • @fgfg3873
      @fgfg3873 3 роки тому

      ውላሂበጣም ያሳዝናል

    • @amirdemwoize8242
      @amirdemwoize8242 3 роки тому

      getem argachu eyaychu alah hidya yestachu malet gn endet nw clash ayaregem

  • @medinaabdu8
    @medinaabdu8 2 роки тому +5

    አንደኛዉን አቧራዉ ጨሰ ቢሉ ይሻል ነበር አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ይስጠን ጠሞ ከማጥመም አላህ ይጠብቀን

  • @nabihaare7323
    @nabihaare7323 2 роки тому +17

    Wow what a great voice, beautiful 👍🏽

  • @tubeethopia9997
    @tubeethopia9997 3 роки тому +7

    ፐለው ድንቄም ሱና ምርጥ የሙዚቃ ክሊፕ ሀሀሀ