#28/3/17_

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 9 днів тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 9 днів тому +3

    ቃለ ህይወት ያሠማል ዛሬ ሁሉም ወቅቱን የጠበቁ አባቶችን ሥላቀርብህልን እናመሠግናለን

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ቃለህወትን ያሠማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 днів тому +1

    እግዝአቤሔር ይመስገን የማይጥለን አምላክ አለንና

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 9 днів тому +1

    ለአባታችንና ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን። በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 9 днів тому +2

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 9 днів тому +1

    *ወደርሱ ቅረቡ ያበራላችኋል ፊታችሁም አያፍርም ይህ ችግረኛ ጮኸ እግዚአብሔርም ሰማው * አሜን

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 9 днів тому

    አሜን አባቶቻችን ስለእናንተ ፀሎት ብሎ እግዚአብሔር ይረዳናል

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 9 днів тому

    ለብፁአን አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @ine-h3
    @ine-h3 8 днів тому

    አቡነ ቀዉስጦስ ሴናገሮ የምታሳክከኝ ጀሮየ ትቸ አዳመጥሁ ኢየሱስ አባቶቻችን ይጠብቅልን

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 9 днів тому

    እንደምን አረፈድህ ወንድሜ ልዑል እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል በሰላም አደረሰህ።

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤