Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወላህ እኔ ማየዉን ነዉ የመሰለኝ ወንዙ ራሱ ብዙ ጊዜ እንደዚ ያሳየኛል ጌን ወሴዶኝ አያቅም😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አ ወ ወ. በአሏህ እንዳታልፊኝ አሊማየ በአሏህ ያልኩሽ ስለጨነቀኝ በፉፁም አልልሽም ነበር በአሏህ ብሎ ያስቸገርኩ እንደሆን አውቃለሁ ለመጀመሪያ ለመጨርሻም ነው የምለምንሽ ይቀር በየነ ወደህልሜየ ልግባ በራሴ ሩቅያ እያደረኩ ነው ብየሻለሁ ከዚህ ቀም በህልሜየ የጫማ ሱቅ ሂዴ ጫማ ልገዛ ብየ ሳልገዛ ወደ ቤቴ ሂድኩ ከዚያአ እቤቴ እቤቴየ የቁራአን አያ በተደጋጋሚይ እቀራለሁ ከዚያ ከጂኑ ጋ እታገላለሁ እናም አሸነፉኩት አንድም ሳላቆራጥ እቀራለሁ የጂኑ ልሃጨእና ደም ትን ሽ. የነካኝ ከዚያ እታጠበዋለሁ እላለሁ መቅራቴን አላቆምኩም ሰውነቴየ እተንዘርረዘረ የጂኒውን ጫማ ቡጪቅጭቅ አድርጌ እጥለው አለሁ እናም በጣም እየቀራሁ እያለሁ አያተል ኩርስይን እየቀራሁ ብንን አልኩ
ማሻ አላህ የመፈወስሽ ምልክት ነው ወላሂ እንኳንም አየሁት ባላየው እንዳለፍኩሽ ታስቢ ነበር ብቻ እየተፈወሽ ነው 🙏 በርች ።በህልም አያት አል-ኩርሲ ሲነበብ መመልከት ህልም አላሚው ለአምልኮ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያመለክት ሲሆን በየቀኑ የግዴታ ሶላቶችን ለመስገድ ከፍተኛ ፍላጎት ያለው እና የእምነት ጥንካሬ እና መልካም ስነምግባርን ያስደስተዋል.አያት አል-ኩርሲን በህልም ማየቱ አንድ ሰው በዙሪያው ካሉት የሚለዩት እና በግንባር ቀደምትነት የሚቀመጡ አንዳንድ ግላዊ ባህሪያት እንዳሉት ያሳያል።📌በአካልም ሆነ በስነ ልቦና የታመመ ሰው በህልሙ አያት አል-ኩርሲን ሲያነብ ሲያይ ይህ ከበሽታዎች ነፃ መውጣቱን እና ከአሉታዊ ስሜቶች ለመገላገል የሚያበቃ የምስራች ምልክት ነው።
ማሻሏህ ተባርከአሏህ ሸኩርን ጀዛኪሏሁ ኸይር ማማየ ኑኑኑ የአሏህን ቃል አንግሱአፊያ ከአሏህነው ወደ እርሱም ኑኑኑኑ
Selam eite endetnesh kezi befit yafateshilign elim satisasech new yafatashilign amsgnlw lelam stifelishelw fichilign yane wuddi
ብዙ ጊዜ እጎርፍ ዉስጥ ገብቼ ለመዉጣት ስታገል አያለሁ
መልሱ እዚሁ ላይ አለ
አፋታጥስ ጥሩ ነው ግን ያገባ,ያልገባ ,የፈታ ሰሆን በድንብ ግልፅ ይሆናል
ኢንሻ አላህ
❤❤❤❤ሀቢቢ ዎና የሚለው ውሰጥ ገብች ነበር ግን አልገባሸ አለኝ .በህልሜ ብዙም ያልጋገረ በረዶ ከሰር ሰማያዊ ውሀ ውሰጥ ያዛት ያዛት ብለውት ሊይዘኝ ያባርረኛል የምንሮጠው በዎና ነው ከዛ ደረሰብኝ ሊጎደኝ መሥሎኝ እሱ ግን ከንፈሬን ይሰመኛል .እባክሸ ፍችልኝ ትንሸ አለመረጋጋት ውሰጥ ነኝ
ኢብኑ ሲሪን እንደሚያሳየው አንድ ሰው ራሱን በንፁህ ውሃ ውስጥ አግኝቶ ለመስጠም ሳይጋለጥ ሲዋኝ ትርጉሙ ለረጅም ጊዜ ሲጠብቀው የነበረው አንዳንድ ዜናዎች ሲደርሱለት የሚያገኘውን ከፍተኛ ደስታ ያሳያል። በታላቅ ጉጉት ጊዜ። ስለ ስሞሽም እንዳየሽ አልጠራጠርም
@@addismedia9882 አመሠግናለው የኔ ውድ እህት
❤❤ inaten gorf siwesdat ayalew
Tsegawn yabzalish tesetosh btm Des yelal!
Ameseginalew🙏🙏😍
እኔ ዛሬ ያየሁትን ልገርሽ ፍችልኝ በደፈረሰ ጎርፍ በተራ እየዘለልን እንገባለን ጎርፉ ብዙነው እስካገታችን ድረስ ነው ገዛ ቀስ እያልን ተሻገርነው ደሞ ጎርፉ ከጫካ ነው ዛፎች ምናምን አለው2. ከባሌጋ ሻወር ቤት ገብተን ልንታጠብ ባሌ ሳይተጠብ የታጠበ መስሎ ልብሱን ለብሶ ወጣ እኔግን ከቀፀጉሬ ጀምሬ በደብ በሳሙና እየፈገፈኩ አኮራፌቱ ድፍቅ እስከሚል ታጠብኩ
ua-cam.com/video/uLrSX4-uHqA/v-deo.htmlsi=CMZ4nUpkhBzbZaMr 👈ua-cam.com/video/iQ4rmp336qY/v-deo.htmlsi=9RQf8NGHLCEiSocN 👈
❤❤❤❤❤
አህሌን አሊማዬ በህልሜ የፍቅረኛዬ ቤት ሳሎኑ ክፍት ነው መኝታ ክፍሉ እየሰሩት ነው የመኝታ ክፍሉ በር ግን በጭቃ ዘግቶታል ከዛ እናቴ እኔ ደሞ አይ እናቴ ቤቱ እስኪያልቅለት ድረስ ነው የዘጉት ቤቱን እያሰሩት ነው አልኳት ልከፍተው ስትል ጊርዳው ላይ አረጓዴ የሆነ የተሰበረ ቅጠል በጭቃው ጊርጊዳ ላይ ነበር በጅዋ አነሳችው አስጨንቆኛል እስኪ በኮሜት ፍቺልኝ በአላህ
ህልምሽ ጥሩ ትርጉም የለውም ባጭሩ ወደ ትዳር ለመዘዋወር ስኬት አይታይም ፈታኝ ሁኔታ አለ ወዳጅነት ፀድቋል
@@addismedia9882 ልክ ነሽ የኔ ውድ ሹክረን አላህ ፀጋውን ያብዛልሽ
አሰላም አለይኩም እኔ መሰጊድ ውስጥ ሽንኮራ ይዤ ገባሁ ከዚያ ብዙ ልጆች ጠይቀውኝ ቀንሼ ቀንሼ ሰጠሁአቸው ለኔ ልበላ ስል አገዳ ሆነብኝ ምንድነው
አንተ ትንሽ ነው ወይም ቀላል ነው ብለክ ያሰብከው መልካም ነገር ለሌሎች ጥሩ መልእክት ይዞ ይገኛል
ወአለይኩም ሰላም እህት በህልሜ የሻጣየ ቁልፍ ተሰብሮ አገኝሁት በአላህ በኮመት መልሺልኝ
ሚስጥርሽ ይወጣል ወይም ያልተሳካ ጉዞ አለሽ
@@addismedia9882 ያረቢ ከይር ኢሸአላህ
❤❤❤❤❤🎉
በህልም ማርገዝስ ምንድነው?
ua-cam.com/video/tj4V3YTioU4/v-deo.htmlsi=8BxpwWffocNlNSo2
ወአለይኩም ሰላም እህቴ እኔ ያየሁት እንጢጥ እያልኩ ካክስቴ ልጅ ጋር እየሄድኩ የባሌ እህት ከሆላየ መታ ቡርትካኔ የሆነ ጉፍታ ትስጠኛለች ብዙም ከብቶም የምታባርር ይመስለኛል ለምን ታባሪራቸዋለሽ ስላት ጭዴን እንዳይበሉብኝ ነው ትለኛለች ጭዱም ከውስጡ ጭቃ አለው ከዛም እናቱን አገኛቸዋለሁ የሆነ ጥቁር ፍየል ይየ ይመስለኛል ወዴት ልውስጅው ነው ሲሊኝ ልሸጥው ነው እላቸዋለሁ እኔ ፈት ነኝ ከቻልሽ አሁኑኑ ፍችልኝ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ እህት ነሽ ጀዛከላህ ኸይር
ua-cam.com/video/2SmubMXrfd4/v-deo.htmlsi=JeIWTFnxiQKqaXnn 👈 በዛውም ሰብ አርጊኝua-cam.com/video/aLdmmJmpUYo/v-deo.htmlsi=sq7-yErdjA4ezI5C 👈ስለ ልብስ ነው ካላገኘሽው ፓርት 2 ላይ እይ
❤🎉🎉
አማቴን ጎርፍ ወስዶብኝ ሳለቅስ አደርኩ?
በህልም ጊጥ ማይት ምድነው ሁለቀን አየሁ ግን አልበላችኝም
@@laaalolap8547 ሲሲይነዉ እማ
ua-cam.com/video/rUQ4utxMEsk/v-deo.htmlsi=VzN--ydxU-KYz6Kl
As wr wbtu hitee ine baletidari negni inam gini kebalebetega xirulayi adelenim fichi feligalewu inam behilime abirenu tegniten yebalebete biliti tekorito minim yelem botawu layii inam dengice mini honeki newu silewu amogni newu yilegnali fichilugni hitee huletegna newu yestafikuti
በተቃራኒው የባሏን የወንድ ብልት እየመነመነ ባገባች ሴት በህልም ማየት በትዳር ውስጥ የሚፈጠሩ ችግሮችን እና በመካከላቸው የተፈጠረውን ልዩነት የሚያመለክት ስለሆነ ጉዳዩ እንዳይደርስባት ችግርን ለመፍታት ጤናማ እና አስተዋይ ሚስት መሆን አለባት። የማይፈለግ ሁኔታ.
@@addismedia9882 shukireni hitee
👍👍👍👍👍
ማማየ ስወዲሽ ፍችልኝ አስቤነውጒዋደኛየ ከክርስቲያ ን ወልዳ አብራነው የምትኖረው እናም በህልሜ ከልጁጋ ተጣልታ ስቴድ መገዲላይ የተዘጋ ጉዲ ጎድ ስትረገጠው ወደውስጥ ትገባለች የሚረዳኝ ስፈልግ ማንም የለም እኔ ከልጁጋ ቁጭብየነበር እሱ ዝምነው የሚለኝ እና አደምንም ብየ ገትቸ አወጣሆትበኔም የተቆጣች ይመስለኛል ከልጁጋ ስለነበርኩ እኔም ኒቃሜን ለምን አለበስኩም ብየ እወዛገ ባለሁ ልጁ ግንክርስቲያነው
ጉድጎዱ ደሞ ከስሩ ዉሀ አለው
ua-cam.com/video/Fl-WaDIgU0E/v-deo.htmlsi=3qy5eVSAIGd7bni8
ትልቅ ባህር ንፁህ ውሀ በጣም ትልቅበሀርነው ልሻገረው ልግባበት እላለሁ አላገባሁም
ባህር ሂወትን ይጠቁማል እንደ ሁኔታው ካማረና ከተረጋጋ ሂወትሽም እንደዛው
አሰላም፣አለይኩም ጎርፍ በበርስር እንዳይገባ በሩን፣እቆልፈ ፋለሁ፣ ከውጭ፣የቆሙ፣ሰውች፣አሉግን፣አላቃቸውም
ua-cam.com/video/WsMvhOqp_dQ/v-deo.htmlsi=qTQVql1d3Xw4-e-G
Assalamu alaykum የእኔ ህም አድ ሀብታም ሰው ዝናብ በዘነበ ድፍርስ ውሀ ውስጥ አዲስ እምትመስል ጥቁር መኪና በድፍርስ ውሀው ተይዛለች እና በእድሜ ሸምገል ያሉ ዘመዶቼ ያን ድፍርስ ውሃ ለማሶገድ ውሃ ውስጥ ሆነው ይረባረባሉ እኔ የልጅነት ቆዳ ጫማዬን ያረኩ ይመስለኛል ውሀው ሳይነካኝ ተሻግሬ አድ ዘመዴ ቤት ብና ልጠጣ ስገባ ባነንኩ ሰሙኑን አድ ጭቀት ገጥሞኝ ነበር ከቻልሽ ፍቺልኝ ቴኪው😊
እህት አለም የኔ የብቻው ነው ጨነቅኝ ውደምንላድርግ በህልሚ ክህቴ ጋር አንጨትስበራ ሂደን ክዛ ጉርፍዘጋን መሻግሬያአጣን እኔም እህቴ ላይ ጩሁበት ክዛም ጎርፉልንሻ ገርስንል አልቻለንም ትንሽ የልፍብልን ቆመን አያልን የሆንች ሰትሻግር አያ ተን ልንሻግር ስንል አንድሴትዩ ጎጉርፍ ክንልጆ ሊወስዳት አኛ አውጪ ሆንን ስንጮህ ክዛ ወሀውድፍርስብሎ በሀይል ሊግፍትስሴል ስውይው ክወሀው ወቶ ልጆን ወደታች ወደ ወሀው ጣልባት አሶን አግኝሁሽ አያል እዛው ወሀው ውስጥ ጥጉሮን አያስተካክል ነበር ክዛም እኔ አና እህቴ ጮህን ስንጮህ አሶን ትቶ ወደኛ ሴመጣ የንብስ አድን አሩጫ አመልጥን😢😢😢😢በአላህ መልሽልኝ በሂወቴ ብዙ ነገሮች አሉ❤❤❤❤❤
ከፊትሽ ፈተና አለ ግን ከሩጫው በብቃት ካመለጣችሁ ፈተናውን ታልፋላችሁ
ህልም በብዝአያጥምውርር
ብዙ ሆነን ጎርፍ መጣና ብዙ ከብት ጎርፊ ይወስዴል እኛም እናመልጣለን ወደምንሄድበትም አቅጣጫ ጎርፉ መጣብን በሁሉም አቅጣጫ መጣብን መሸ ሽ የምንችለው መሀልላይ አንድ ዛፍ ነበር ወደ ዛፊ ሸሸን መጠጊያ አገኙን ብዙ ነበርን
አሰላሙአለይኩም ወራህመትሏሂ ወበርካትሁ እህቴ ጀዛኪሏሁሀይርን እከታተላለሁ የምትለቂያቸውን ቪደው ጥሩነው እኔ አግብቸ ፈትቻለሁ ሌላአላገባሁም አርብሀገርነው ያለሁት እናማ የባሌ እህት ከተፋታን ቡሀላነው የሞተችው እና በህልሜ የሰወቸ ቤት ትመጣለች ከዛ ልብስይዛ ታድላለች እሷጋራ እናወራለን በሚያምር ፈገግታ ለኔ የሆነ ቀሚስ ቀይከለር እች ትለኛለች መቀበል እየፈለኩ አርተይው እላታለሁ በርላይ ቁመን እናወራለን ፍችልኝ እስቲ ሁቢ❤❤
ua-cam.com/video/7uqghwtcn9U/v-deo.htmlsi=P02fFEyYKnOxyC2i 👈ua-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/v-deo.htmlsi=189qg-yiEkRHOBAz 👈
ውዲ ካየሽው መልሽልኚ በውስጥ ፍቅርኛየ ብዙ አበባ ልኮልኚ ከዛ እያዳዱ ተበትኖ ያልቃል መጥፎ ይሆን
አበባ ፍቅር ነው አያያዙን እወቂበት አላሁ አለም
እህት ህልም መፍታት ተውሽ እንዴ?
አልተውኩም የብርካታ ህልም ማለትሽ ከሆነ ግዜ ስላልተመቸኝ ነው 🙏 ይስተካከላል በቅርቡ ኢንሻ አላህ ❤️
@@addismedia9882 insha allah
ህልምበአያጥምውርር
የኔ እህት እደው በማርያም መልሽልኝ በጣም ሰለጨነቀኝነው😭 አች እዳልሽውነው የኔም ግን እኔ ያየሁት ህልም ደሞ ገና አሻግሬ ሳየው ጎርፊንና ንፍሱን ወድሜን በጣም ስለምወደው የወድሜን ስም ጠራሁት ወይኔ ወይኔ ወድሜ አልሁ እኔ አለብሀገር ነውየምኖረው ወድሜ ደሞ ሀገር ቤትነው የሚኖርው እናም ጎርፉ አረብ ሀገርን አጠልቅልቆታን እኔያለሁበት ወይም እኔየቆመሁበት ብቻ ጎርፍ ያነካው ህሂን ስልሽ እኔጋ ያሉትን በሙሉ ወስዷቸዋን እስከቢቱድርስ እኔ የቆመሁባት ብቻ የቀረው እናም በናትሽ መልሽልኝ😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰
የወንድምሽ ስም ወሳኝ ነው የጎርፉን ትርጉም አውቀሻል ወንድምሽን መጥራትሽ ድጋፍ ትፈልጊያለሽ
ደግሞ ሴትዮየ ምግብ አጭትለኛለች የምግቤት የሚከዛው ውጭላይ ስሄድ ላመጣ የፈታሁትባሌ ቁሟል አኩርፎ ከዛ የሆነ ምግብ ይሰጠኛል ከዛ የሰጠኝምግብ የቀይ ስር ምግብነው ከዛ ከቤትመጥቸ እስከሚያቀጠቅጠኝ በላሁት ምድው ውዴ😂😂😂
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberekatuhu habibeti❤❤❤
ህልምበአያጥምበላት
ጎርፍ በገደል ላይ ሲሄድ ከታየስ
ua-cam.com/video/hoH3_968Nk0/v-deo.htmlsi=-E-j5PPFWpTWPY4n
ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
🎉❤❤❤
ወላህ እኔ ማየዉን ነዉ የመሰለኝ ወንዙ ራሱ ብዙ ጊዜ እንደዚ ያሳየኛል ጌን ወሴዶኝ አያቅም😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አ ወ ወ. በአሏህ እንዳታልፊኝ አሊማየ በአሏህ ያልኩሽ ስለጨነቀኝ በፉፁም አልልሽም ነበር በአሏህ ብሎ ያስቸገርኩ እንደሆን አውቃለሁ ለመጀመሪያ ለመጨርሻም ነው የምለምንሽ ይቀር በየነ ወደህልሜየ ልግባ በራሴ ሩቅያ እያደረኩ ነው ብየሻለሁ ከዚህ ቀም
በህልሜየ የጫማ ሱቅ ሂዴ ጫማ ልገዛ ብየ ሳልገዛ ወደ ቤቴ ሂድኩ ከዚያአ እቤቴ እቤቴየ የቁራአን አያ በተደጋጋሚይ እቀራለሁ ከዚያ ከጂኑ ጋ እታገላለሁ እናም አሸነፉኩት አንድም ሳላቆራጥ እቀራለሁ የጂኑ ልሃጨእና ደም ትን ሽ. የነካኝ ከዚያ እታጠበዋለሁ እላለሁ መቅራቴን አላቆምኩም ሰውነቴየ እተንዘርረዘረ የጂኒውን ጫማ ቡጪቅጭቅ አድርጌ እጥለው አለሁ እናም በጣም እየቀራሁ እያለሁ አያተል ኩርስይን እየቀራሁ ብንን አልኩ
ማሻ አላህ የመፈወስሽ ምልክት ነው ወላሂ እንኳንም አየሁት ባላየው እንዳለፍኩሽ ታስቢ ነበር ብቻ እየተፈወሽ ነው 🙏 በርች ።
በህልም አያት አል-ኩርሲ ሲነበብ መመልከት ህልም አላሚው ለአምልኮ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያመለክት ሲሆን በየቀኑ የግዴታ ሶላቶችን ለመስገድ ከፍተኛ ፍላጎት ያለው እና የእምነት ጥንካሬ እና መልካም ስነምግባርን ያስደስተዋል.
አያት አል-ኩርሲን በህልም ማየቱ አንድ ሰው በዙሪያው ካሉት የሚለዩት እና በግንባር ቀደምትነት የሚቀመጡ አንዳንድ ግላዊ ባህሪያት እንዳሉት ያሳያል።
📌በአካልም ሆነ በስነ ልቦና የታመመ ሰው በህልሙ አያት አል-ኩርሲን ሲያነብ ሲያይ ይህ ከበሽታዎች ነፃ መውጣቱን እና ከአሉታዊ ስሜቶች ለመገላገል የሚያበቃ የምስራች ምልክት ነው።
ማሻሏህ ተባርከአሏህ ሸኩርን ጀዛኪሏሁ ኸይር ማማየ
ኑኑኑ የአሏህን ቃል አንግሱ
አፊያ ከአሏህነው ወደ እርሱም ኑኑኑኑ
Selam eite endetnesh kezi befit yafateshilign elim satisasech new yafatashilign amsgnlw lelam stifelishelw fichilign yane wuddi
ብዙ ጊዜ እጎርፍ ዉስጥ ገብቼ ለመዉጣት ስታገል አያለሁ
መልሱ እዚሁ ላይ አለ
አፋታጥስ ጥሩ ነው ግን ያገባ,ያልገባ ,የፈታ ሰሆን በድንብ ግልፅ ይሆናል
ኢንሻ አላህ
❤❤❤❤ሀቢቢ ዎና የሚለው ውሰጥ ገብች ነበር ግን አልገባሸ አለኝ .በህልሜ ብዙም ያልጋገረ በረዶ ከሰር ሰማያዊ ውሀ ውሰጥ ያዛት ያዛት ብለውት ሊይዘኝ ያባርረኛል የምንሮጠው በዎና ነው ከዛ ደረሰብኝ ሊጎደኝ መሥሎኝ እሱ ግን ከንፈሬን ይሰመኛል .እባክሸ ፍችልኝ ትንሸ አለመረጋጋት ውሰጥ ነኝ
ኢብኑ ሲሪን እንደሚያሳየው አንድ ሰው ራሱን በንፁህ ውሃ ውስጥ አግኝቶ ለመስጠም ሳይጋለጥ ሲዋኝ ትርጉሙ ለረጅም ጊዜ ሲጠብቀው የነበረው አንዳንድ ዜናዎች ሲደርሱለት የሚያገኘውን ከፍተኛ ደስታ ያሳያል። በታላቅ ጉጉት ጊዜ። ስለ ስሞሽም እንዳየሽ አልጠራጠርም
@@addismedia9882 አመሠግናለው የኔ ውድ እህት
❤❤ inaten gorf siwesdat ayalew
Tsegawn yabzalish tesetosh btm Des yelal!
Ameseginalew🙏🙏😍
እኔ ዛሬ ያየሁትን ልገርሽ ፍችልኝ
በደፈረሰ ጎርፍ በተራ እየዘለልን እንገባለን ጎርፉ ብዙነው እስካገታችን ድረስ ነው ገዛ ቀስ እያልን ተሻገርነው ደሞ ጎርፉ ከጫካ ነው ዛፎች ምናምን አለው
2. ከባሌጋ ሻወር ቤት ገብተን ልንታጠብ ባሌ ሳይተጠብ የታጠበ መስሎ ልብሱን ለብሶ ወጣ እኔግን ከቀፀጉሬ ጀምሬ በደብ በሳሙና እየፈገፈኩ አኮራፌቱ ድፍቅ እስከሚል ታጠብኩ
ua-cam.com/video/uLrSX4-uHqA/v-deo.htmlsi=CMZ4nUpkhBzbZaMr 👈
ua-cam.com/video/iQ4rmp336qY/v-deo.htmlsi=9RQf8NGHLCEiSocN 👈
❤❤❤❤❤
አህሌን አሊማዬ በህልሜ የፍቅረኛዬ ቤት ሳሎኑ ክፍት ነው መኝታ ክፍሉ እየሰሩት ነው የመኝታ ክፍሉ በር ግን በጭቃ ዘግቶታል ከዛ እናቴ እኔ ደሞ አይ እናቴ ቤቱ እስኪያልቅለት ድረስ ነው የዘጉት ቤቱን እያሰሩት ነው አልኳት ልከፍተው ስትል ጊርዳው ላይ አረጓዴ የሆነ የተሰበረ ቅጠል በጭቃው ጊርጊዳ ላይ ነበር በጅዋ አነሳችው አስጨንቆኛል እስኪ በኮሜት ፍቺልኝ በአላህ
ህልምሽ ጥሩ ትርጉም የለውም ባጭሩ ወደ ትዳር ለመዘዋወር ስኬት አይታይም ፈታኝ ሁኔታ አለ ወዳጅነት ፀድቋል
@@addismedia9882 ልክ ነሽ የኔ ውድ ሹክረን አላህ ፀጋውን ያብዛልሽ
አሰላም አለይኩም እኔ መሰጊድ ውስጥ ሽንኮራ ይዤ ገባሁ ከዚያ ብዙ ልጆች ጠይቀውኝ ቀንሼ ቀንሼ ሰጠሁአቸው ለኔ ልበላ ስል አገዳ ሆነብኝ ምንድነው
አንተ ትንሽ ነው ወይም ቀላል ነው ብለክ ያሰብከው መልካም ነገር ለሌሎች ጥሩ መልእክት ይዞ ይገኛል
ወአለይኩም ሰላም እህት በህልሜ የሻጣየ ቁልፍ ተሰብሮ አገኝሁት በአላህ በኮመት መልሺልኝ
ሚስጥርሽ ይወጣል ወይም ያልተሳካ ጉዞ አለሽ
@@addismedia9882 ያረቢ ከይር ኢሸአላህ
❤❤❤❤❤🎉
በህልም ማርገዝስ ምንድነው?
ua-cam.com/video/tj4V3YTioU4/v-deo.htmlsi=8BxpwWffocNlNSo2
ወአለይኩም ሰላም እህቴ እኔ ያየሁት እንጢጥ እያልኩ ካክስቴ ልጅ ጋር እየሄድኩ የባሌ እህት ከሆላየ መታ ቡርትካኔ የሆነ ጉፍታ ትስጠኛለች ብዙም ከብቶም የምታባርር ይመስለኛል ለምን ታባሪራቸዋለሽ ስላት ጭዴን እንዳይበሉብኝ ነው ትለኛለች ጭዱም ከውስጡ ጭቃ አለው ከዛም እናቱን አገኛቸዋለሁ የሆነ ጥቁር ፍየል ይየ ይመስለኛል ወዴት ልውስጅው ነው ሲሊኝ ልሸጥው ነው እላቸዋለሁ እኔ ፈት ነኝ ከቻልሽ አሁኑኑ ፍችልኝ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ እህት ነሽ ጀዛከላህ ኸይር
ua-cam.com/video/2SmubMXrfd4/v-deo.htmlsi=JeIWTFnxiQKqaXnn 👈 በዛውም ሰብ አርጊኝ
ua-cam.com/video/aLdmmJmpUYo/v-deo.htmlsi=sq7-yErdjA4ezI5C 👈ስለ ልብስ ነው ካላገኘሽው ፓርት 2 ላይ እይ
❤🎉🎉
አማቴን ጎርፍ ወስዶብኝ ሳለቅስ አደርኩ?
በህልም ጊጥ ማይት ምድነው ሁለቀን አየሁ ግን አልበላችኝም
@@laaalolap8547 ሲሲይነዉ እማ
ua-cam.com/video/rUQ4utxMEsk/v-deo.htmlsi=VzN--ydxU-KYz6Kl
As wr wbtu hitee ine baletidari negni inam gini kebalebetega xirulayi adelenim fichi feligalewu inam behilime abirenu tegniten yebalebete biliti tekorito minim yelem botawu layii inam dengice mini honeki newu silewu amogni newu yilegnali fichilugni hitee huletegna newu yestafikuti
በተቃራኒው የባሏን የወንድ ብልት እየመነመነ ባገባች ሴት በህልም ማየት በትዳር ውስጥ የሚፈጠሩ ችግሮችን እና በመካከላቸው የተፈጠረውን ልዩነት የሚያመለክት ስለሆነ ጉዳዩ እንዳይደርስባት ችግርን ለመፍታት ጤናማ እና አስተዋይ ሚስት መሆን አለባት። የማይፈለግ ሁኔታ.
@@addismedia9882 shukireni hitee
👍👍👍👍👍
ማማየ ስወዲሽ ፍችልኝ አስቤነው
ጒዋደኛየ ከክርስቲያ ን ወልዳ አብራነው የምትኖረው እናም በህልሜ ከልጁጋ ተጣልታ ስቴድ መገዲላይ የተዘጋ ጉዲ ጎድ ስትረገጠው ወደውስጥ ትገባለች የሚረዳኝ ስፈልግ ማንም የለም እኔ ከልጁጋ ቁጭብየነበር እሱ ዝምነው የሚለኝ እና አደምንም ብየ ገትቸ አወጣሆት
በኔም የተቆጣች ይመስለኛል ከልጁጋ ስለነበርኩ እኔም ኒቃሜን ለምን አለበስኩም ብየ እወዛገ ባለሁ
ልጁ ግንክርስቲያነው
ጉድጎዱ ደሞ ከስሩ ዉሀ አለው
ua-cam.com/video/Fl-WaDIgU0E/v-deo.htmlsi=3qy5eVSAIGd7bni8
ትልቅ ባህር ንፁህ ውሀ በጣም ትልቅበሀርነው ልሻገረው ልግባበት እላለሁ አላገባሁም
ባህር ሂወትን ይጠቁማል እንደ ሁኔታው ካማረና ከተረጋጋ ሂወትሽም እንደዛው
አሰላም፣አለይኩም ጎርፍ በበርስር እንዳይገባ በሩን፣እቆልፈ ፋለሁ፣ ከውጭ፣የቆሙ፣ሰውች፣አሉግን፣አላቃቸውም
ua-cam.com/video/WsMvhOqp_dQ/v-deo.htmlsi=qTQVql1d3Xw4-e-G
Assalamu alaykum የእኔ ህም አድ ሀብታም ሰው ዝናብ በዘነበ ድፍርስ ውሀ ውስጥ አዲስ እምትመስል ጥቁር መኪና በድፍርስ ውሀው ተይዛለች እና በእድሜ ሸምገል ያሉ ዘመዶቼ ያን ድፍርስ ውሃ ለማሶገድ ውሃ ውስጥ ሆነው ይረባረባሉ እኔ የልጅነት ቆዳ ጫማዬን ያረኩ ይመስለኛል ውሀው ሳይነካኝ ተሻግሬ አድ ዘመዴ ቤት ብና ልጠጣ ስገባ ባነንኩ ሰሙኑን አድ ጭቀት ገጥሞኝ ነበር ከቻልሽ ፍቺልኝ ቴኪው😊
እህት አለም የኔ የብቻው ነው ጨነቅኝ ውደምንላድርግ በህልሚ ክህቴ ጋር አንጨትስበራ ሂደን ክዛ ጉርፍዘጋን መሻግሬያአጣን እኔም እህቴ ላይ ጩሁበት ክዛም ጎርፉልንሻ ገርስንል አልቻለንም ትንሽ የልፍብልን ቆመን አያልን የሆንች ሰትሻግር አያ ተን ልንሻግር ስንል አንድሴትዩ ጎጉርፍ ክንልጆ ሊወስዳት አኛ አውጪ ሆንን ስንጮህ ክዛ ወሀውድፍርስብሎ በሀይል ሊግፍትስሴል ስውይው ክወሀው ወቶ ልጆን ወደታች ወደ ወሀው ጣልባት አሶን አግኝሁሽ አያል እዛው ወሀው ውስጥ ጥጉሮን አያስተካክል ነበር ክዛም እኔ አና እህቴ ጮህን ስንጮህ አሶን ትቶ ወደኛ ሴመጣ የንብስ አድን አሩጫ አመልጥን😢😢😢😢በአላህ መልሽልኝ በሂወቴ ብዙ ነገሮች አሉ❤❤❤❤❤
ከፊትሽ ፈተና አለ ግን ከሩጫው በብቃት ካመለጣችሁ ፈተናውን ታልፋላችሁ
ህልም በብዝአያጥምውርር
ብዙ ሆነን ጎርፍ መጣና ብዙ ከብት ጎርፊ ይወስዴል እኛም እናመልጣለን ወደምንሄድበትም አቅጣጫ ጎርፉ መጣብን በሁሉም አቅጣጫ መጣብን መሸ ሽ የምንችለው መሀልላይ አንድ ዛፍ ነበር ወደ ዛፊ ሸሸን መጠጊያ አገኙን ብዙ ነበርን
አሰላሙአለይኩም ወራህመትሏሂ ወበርካትሁ እህቴ ጀዛኪሏሁሀይርን እከታተላለሁ የምትለቂያቸውን ቪደው ጥሩነው
እኔ አግብቸ ፈትቻለሁ ሌላአላገባሁም አርብሀገርነው ያለሁት እናማ የባሌ እህት ከተፋታን ቡሀላነው የሞተችው እና በህልሜ የሰወቸ ቤት ትመጣለች ከዛ ልብስይዛ ታድላለች እሷጋራ እናወራለን በሚያምር ፈገግታ ለኔ የሆነ ቀሚስ ቀይከለር እች ትለኛለች መቀበል እየፈለኩ አርተይው እላታለሁ በርላይ ቁመን እናወራለን ፍችልኝ እስቲ ሁቢ❤❤
ua-cam.com/video/7uqghwtcn9U/v-deo.htmlsi=P02fFEyYKnOxyC2i 👈
ua-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/v-deo.htmlsi=189qg-yiEkRHOBAz 👈