ስልክችን ላይ ያሉ አፕ ፎቶ ቪድዮዎችን በ አሻራ መቀለፍ ተጠቀሙት App lock with fingerprint and password on Android|Nati App

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 84

  • @zytukder2435
    @zytukder2435 11 місяців тому +3

    ጀዘክ አለሃ ሀይር የወቁትን ማሰወቅ እጂግ ደግነት ነው በረተ አማሰግነለው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💘

  • @TrEa-kj2rn
    @TrEa-kj2rn 5 місяців тому +3

    እናመሠግናለን👍👍👍

  • @ሀምዛሙሀመድ-ሰ5ፐ
    @ሀምዛሙሀመድ-ሰ5ፐ 29 днів тому

    ❤❤❤❤ኡነት ከልብ አመሠግንሀለሁ ወንድሜዋ በርታልኝ ስፈልገዉ የነበረ ነዉ❤❤❤❤

  • @FikeraddsMola-y9x
    @FikeraddsMola-y9x 5 місяців тому +1

    ተባረክልኚ ወዲሜ

    • @natiapp
      @natiapp  5 місяців тому

      አመሰግናለው

  • @HayatAbebechiyimam
    @HayatAbebechiyimam 2 роки тому +3

    ጀግናናናናናና!!!!!!!!!

  • @samsungphone4079
    @samsungphone4079 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል እስኪ ጋሌሪ ላይ የጠፋብንን ፍይል እዴት መመለስ እንችላለን ንገረኝ እንዳታልፈኝ

  • @gtyuugyyhff9566
    @gtyuugyyhff9566 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ከልብ ነው የማመስግነው

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      አመሰግናለው

  • @ዩሥራyusriYouTube
    @ዩሥራyusriYouTube 5 місяців тому +1

    ዋትሣብ እሥቶሪ ላይ የፖሠቱትን እኛ አይተንዉ እነሡ እዳላየንዉ የሚያሥተምር ካለህ ንገረን

  • @bibibintsied5409
    @bibibintsied5409 4 місяці тому +1

    Ok❤❤❤

  • @MeskeremGetachew-if7jo
    @MeskeremGetachew-if7jo 6 місяців тому +1

    የአፑ ስም በደንብ አይታይም

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥያቅ አለኝ መልስልኝ ወንድሜ የፖቶ እና የብድዮ የስገባህት ጠፋብኝ ምን ማድረግ እችላለው ደም ፈቶው እንዲጠፊብኝ አልፈልግም😢

  • @mekiyayesuf7162
    @mekiyayesuf7162 2 роки тому

    ወድሜሜሜሜሜ መልስልኝኝኝኝኝ አደራ ስፈልግ የነበረዉ ጥያቄ ነበረ ግን የአፑ ስም አልታየኝም ለሣምሰግ ይሰራል ወይ ወድሜ መልሰልኝ እሺ😍

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      አዎ ይሰራል ቪድዮውን ስታዪ ጥራቱን መጨመር ትችያለሽ በደንብ ጥርት ብሎ እንዲታይ

  • @Toybaabdu-fe3pc
    @Toybaabdu-fe3pc Рік тому

    ስማወድሜ በሌላጀዋል የጠፍብንን ፎቶ መመለስይቻላል አይቻልም?

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @Toybaabdu-fe3pc
      @Toybaabdu-fe3pc Рік тому

      @@natiapp በውስጥመጣት አላቅም 😥

  • @mahlet2595
    @mahlet2595 Рік тому

    የኔ ስልግ Galaxy A 13 ነው ግን Play store ላይ ስፈልገው አጣሁት Plase መልስልኝ🙏

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      Playstore ላይ አለ የኔ Tg ላይም አለ ወይም በውስጥ አናግረኝ

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 роки тому +1

    tnx bro

    • @natiapp
      @natiapp  3 роки тому

      Betam amesegnalew kelb

  • @tesfayekebde5224
    @tesfayekebde5224 Рік тому

    good adia

  • @MeryemaUmer
    @MeryemaUmer 20 днів тому

    እኔ app አልፈልግም ስልኬ ፖስወርዱን ስከፍተው ምልክትያሣያል ለምሴሌ ኮዱን ያሣያል እደትምልክት ሳላሳይ ልክፈት መልስልኝ!!!

  • @yabyo876
    @yabyo876 3 роки тому

    በጣም አዛ ነው አፑ☹️☹️☹️☹️☹️

    • @etuethiopia4186
      @etuethiopia4186 3 роки тому

      እሱ አይደል እሚፈለገው 😁

  • @H-hs4lb
    @H-hs4lb 5 місяців тому

    ወድም ዋሳፕ ኢሞ ቴሌግራም ሁሉም አፖች ቴክስት ሲላክ እደተላከ አያሳይም ቁጥርም የለው እደት ላስተካክል እደምችል አላቅም????!

  • @ተኩተካልኝ
    @ተኩተካልኝ Рік тому

    ወንድሜ ተከታታይ ፊልም ማውረጃ አፕ ንገረኝ 🙏🙏

  • @FffGfh-m5y
    @FffGfh-m5y 7 місяців тому

    gin koyto lock madiregun yakomal lmn????

    • @natiapp
      @natiapp  7 місяців тому

      ስልክክ ሞዴሉ ምንድነው

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 роки тому +1

    👍👍👍

  • @zamzamimam5128
    @zamzamimam5128 Рік тому

    ወድሜ ባሻራ የተዘጋ ስልክ ስውየው ከለለ መክፈት ይቻላል አይቻልም በአላህ መልስልኝ

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      በአሻራ እኮ ቢቆለፍም ተጨማሪ ፒን ወይም ፓተርን ሊኖረው ይችላል በውስጥ አናግሪኝ

    • @zamzamimam5128
      @zamzamimam5128 Рік тому

      @@natiapp እሺ በምን ላግኝህ

  • @ggmm8734
    @ggmm8734 3 роки тому

    ናት ተከታይነኝ ድብቅ አፕልኬሽን መደረጉን የሚያወጣ ፊዴወ ስራልኝ በተደጋጋሚ ስልኬ ይሰለላል

  • @Alhamdulillah591
    @Alhamdulillah591 Рік тому

    ወድም የጣት አሻራ አልተመዘገበም ብሎ እቢ አለኝ እንዴት ማስተካከል እችላለሁ ከቻልክ ተባበረኝ ሲቲግ እምትለው ላይ ስደርስ አይበራልኝ አለ

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      ስልክሽ አሻራ ይሰራል የሚሰራ ከሆነ እና ስልክሽን በአሻራ የምትጠቀሚ ከሆነ ያመጣልሻል

    • @Alhamdulillah591
      @Alhamdulillah591 Рік тому

      @@natiapp ለመጀመርያ ግዝ ነበር የሞከርኩት ተጠቅሜ አላውቅም

  • @sslwl3469
    @sslwl3469 Рік тому

    👍👍

  • @saraask.1729
    @saraask.1729 6 місяців тому

    በነፃ አደለም እኮ ክፍያ አለው

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 10 місяців тому

    በናትህ ክልኬ ሪከርድ ሳደርግ ድምፅ አይሰማም መላ በለኝ ከዋይፋይ ውጪ ያበራሁት ነገር የለም😢

    • @natiapp
      @natiapp  10 місяців тому

      የሰራውት video አለ እይው ካጣሽው በውስጥ አናግሪኝ

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr 10 місяців тому

      @@natiapp በውስጥ እንዴት ላግኝህ ወንድሜ😥

    • @natiapp
      @natiapp  10 місяців тому +1

      Tg ላይ nati app

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr 10 місяців тому

      @@natiapp አግኝቸዋለሁ ግን በውስጥ ላገኝህ አልቻልኩም 😥ሰላም ብዬ ፅፌልሀለሁ

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 Рік тому

    ናቲ እኔ አልቻልኩም

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Рік тому

    ኢሞ እና ዋሳፕ በኮድ ለማረግ እዴትነዉ

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      ለመቆለፍ ነው ለሁለቱም የሰራውት ቪድዮዎች አሉ እያቸው

  • @buzyerta6929
    @buzyerta6929 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

    • @tsegayedagnew9008
      @tsegayedagnew9008 3 роки тому

      ናቲዬ ምነው ጠፋህ በሰላም ነው ወይስ ዳታ ስለጠፋ ነው

  • @sumeyamohammed8165
    @sumeyamohammed8165 2 роки тому

    ስልኩን ነው መፎለፍ እምፈልገው አፕልኬሽን ሳይሖን

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      ሁሉም ስልኮች አይሰሩም አንዳንድ ስልኮች ይሰራሉ

  • @Akrem.abubeker
    @Akrem.abubeker 3 роки тому

    Yene ahun Samsung m10 new bro yserl ende

    • @natiapp
      @natiapp  3 роки тому

      Fingerprint የሚሰራ ከሆነ ካለው ይሰራል

  • @Mubark917
    @Mubark917 2 роки тому

    ❤❤❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      አመሰግናለው

  • @richoricho1905
    @richoricho1905 2 роки тому

    ለአይፎን አሳየን

  • @richoricho1905
    @richoricho1905 2 роки тому

    ለሁሉም ሰልኮች ይሰራል

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      ለ android ስልኮች ነው

  • @ተኩተካልኝ
    @ተኩተካልኝ Рік тому

    ስልካችን አሻራ ከለለውስ አፕ አለ🙏🙏

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      በ pattern መጠቀም ይቻላል

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Рік тому

    ባስወርዱ ጠፊብኝ

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      የምኑ

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Рік тому

      @@natiapp የቴሌግራም ስልክህ ላክልኝ ወይ ዶሞ ፍቶ እና ብድዮ ነበረኝ ስው እንዳያቸው ቆሊፈው ነበር ከዛ ረሳሁት

  • @ኢማንእንድሪስ
    @ኢማንእንድሪስ 2 роки тому

    ወደሜበፈጠረህእዳታልፈኝ😥😥😥😥😥የስልኬካሜራጭራሺአይሰራም በቪደውኳአያስወራኝምጭራሺእሳቸውይታዩኛልእኔግን አልታያቸውም አይተህ እዳታልፈኝበፈጣሪህይዠሀለሁ😥😥😥😥😥😥😥

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому +1

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @ኢማንእንድሪስ
      @ኢማንእንድሪስ 2 роки тому

      እሺ

    • @ኢማንእንድሪስ
      @ኢማንእንድሪስ 2 роки тому

      ይቲብ ተጠቃሚአይደለሁም እሄንኑም በግድነው አላቅበትምበውስጥ መግባቱንበዙሁ መልስልን አማናመልስልኝ

  • @zainabaimam7854
    @zainabaimam7854 3 роки тому

    Hi

  • @ስመይቆይ
    @ስመይቆይ Місяць тому

    ናት ኤረ አበት በል

  • @ladyaamin1036
    @ladyaamin1036 3 роки тому

    አንተ የምትሰራው ሁሉአይታይም ስትናገር ተቸኩላለክ

  • @godislove8937
    @godislove8937 2 роки тому

    ከዛስ እዴት አርገን ነው ምንከፍተይ ለሌላ
    ሰው አይሰራም አይደል?

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      ለስልኩ ባለቤት ብቻ ነው የሚሰራው መክፈት የሚችለው የስልክ ባለቤት ነው

  • @tesfayekebde5224
    @tesfayekebde5224 Рік тому

    good adia

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 9 місяців тому

    ❤❤❤

  • @gtyuugyyhff9566
    @gtyuugyyhff9566 2 роки тому

    👍👍👍