የስልካችሁ ባትሪ ቶሎ እያለቀ ላማረራችሁ ማድረግ ያለባቹ 6 ሚስጥራት || how to save android battery life 2023 step by step

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 140

  • @sotubee
    @sotubee  Рік тому +23

    የስልካችሁ ባትሪ ቶሎ እያለቀ ላማረራችሁ ማድረግ ያለባቹ 6 ሚስጥራት || how to save android battery life 2023 step by step
    🚩 Connect with me on social:
    ✔ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee
    ✔ TikTok 👉🏽 www.tiktok.com/@ashebela

  • @NguseAbrha-m2b
    @NguseAbrha-m2b 22 дні тому

    በጣም ነው የማመሰግነው ውንድሜ ተባረክ ፈጣሪ እውቀትህ ይጨምርልህ🙏🙏🙏

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway 3 місяці тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ወንድምየ

  • @user-cs5zl8ut6p
    @user-cs5zl8ut6p 4 місяці тому +2

    በጣም ቆንጆ ትምሕረት ተባረክ እናመሰግናለን

  • @tensayabate19
    @tensayabate19 Рік тому +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን አሼ በጣም አሪፍ ጠቃሚ ትምህርት ነው አስፈላጌ ነገር እናመሰግናለን

  • @user-nb4mz1yk1d
    @user-nb4mz1yk1d 6 місяців тому +3

    አስቻግሮኝ ነበር አመሳግነለው ጎቦዝ ነህ በርታ Sab አርጉት

  • @MeratMerat-lw3kk
    @MeratMerat-lw3kk 3 місяці тому +2

    አመሰግናለሁ ወድሜ ተባረክ

  • @HabtamuZemtgance
    @HabtamuZemtgance День тому

    አመስግናለሁ የስልከ display ላይ dark theme የለም እና ስልኬ የመጀመራው infinx smart 3 ነው እና በምን መንገድ ልጫንበት በጣም ፈልገዋለሁ ከእኔ የተሻለ acss ስላለይ እሪዳን ጠብቃለሁ ዘንድሜ ፈጣሪ ከዚህ የበለጤ ዕውቀቱን ይጨምሪ ።

  • @user-ox2uq4tp6x
    @user-ox2uq4tp6x 5 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርታልን❤

  • @user-fi9fo3tz4s
    @user-fi9fo3tz4s 14 днів тому +1

    ይችህአቦ የልቤን ነዉ ያደረክልኝ

  • @user-zg7yp4hp1d
    @user-zg7yp4hp1d 3 місяці тому +1

    በጣም አመሰግናለው ❤❤❤

  • @betitube1234
    @betitube1234 Рік тому

    እንካን ደና መጣህ ሶ ዋው ግራሜ ነው በጣም ጠቃሜ መረጃ ነው በተለይ ቻርጅ ቱሉ ቱሉ ለምያልቅ ምርጥ መላ ነው ያቀረብክልን እንደምንግዜውም በቀጣይ ስራ እንጠብቅሀለን በርታ

  • @yohannesadugna8453
    @yohannesadugna8453 2 місяці тому +1

    cool my bro huge fan big big

  • @GoitomKidanemaryam
    @GoitomKidanemaryam 5 місяців тому +1

    ኣሪፍ ትምርት ነዉ

  • @فتومفتوم
    @فتومفتوم Місяць тому +1

    በጣምነዉ የማመስግናለሁ

  • @hilluTube
    @hilluTube Рік тому +4

    የዛሬው በጣም ይለያል። በእውነት በዚህ video ብዙ ቤተሠብ ይማርበታል ብዬ እገምታለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zk2gj3oy2o
    @user-zk2gj3oy2o 4 місяці тому +2

    10x my brother

  • @user-cb8no6kw1z
    @user-cb8no6kw1z 5 місяців тому +1

    very very good . Thank you teacher

  • @getnetkefylwgetnetkefylw4054
    @getnetkefylwgetnetkefylw4054 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @MubarakGamachu
    @MubarakGamachu 23 дні тому +1

    Thanks

  • @ZedoZene
    @ZedoZene 22 дні тому +1

    Thank you

  • @MelatDawitMelatDawit
    @MelatDawitMelatDawit 4 місяці тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @YonasMan-i4z
    @YonasMan-i4z 22 дні тому

    Betam ameseginalew❤❤❤❤

  • @ZewuditShigute
    @ZewuditShigute 4 місяці тому +1

    ተባ ረክ ጥሩ ትምህርት ነው እደግልኝ በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ነበር ፌስቡክ ላይ ፕሮፋይል ለመቀየር ፈልጌ እምቢአለኝ ዘዴውን ብትነግረኝ አመሰግናለሁ

    • @sotubee
      @sotubee  4 місяці тому

      Thanks.... Sle Facebook laluk UA-cam lay leloch lijoch yeserut bzu video ynoral

  • @ayalewadisu6665
    @ayalewadisu6665 5 місяців тому +1

    በሙያህ፡አደንቅሀለው፡ሥላካፈልከን፡በጣም፡አመሠግናለሁ፡፡

  • @kalyetube5564
    @kalyetube5564 Рік тому

    ሰላምህ ይብዛ ሶ እንኳን በሰላም መጣህ ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ🙏👍

  • @biuki
    @biuki 4 місяці тому +1

    Very good 👍

  • @GobezeBuchulo
    @GobezeBuchulo 3 місяці тому +1

    ጬምሮ ጬምሮ ይባርክ ደስ የም ል ነዉ

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib 10 місяців тому +1

    ጎበዝ

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 3 місяці тому +1

    ሰላም። ሰላም ሰላም። እንኮዋን። ደናመጣህ ወንድሜ

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m 3 місяці тому +1

    እናመሰግን አለን❤❤

  • @abdimohammed1319
    @abdimohammed1319 4 місяці тому +1

    Thank you !

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 4 місяці тому +1

    አሼ እናመሰግናለን

  • @user-gf8ft8qn5e
    @user-gf8ft8qn5e 52 хвилини тому

    ወድሜ ሥልኪ 100ፈርሠት አይሞላም 85 ፈርሠት ላይ ያቆማን ምኑን እደነካሁት አላቅም እዴት ላሥተካክለዉ

  • @Simegn234
    @Simegn234 Місяць тому +1

    Berta tilk timhirt new mitseten egizabher yibarkik

  • @user-lh5hv6tl7u
    @user-lh5hv6tl7u 4 місяці тому +1

    Tnx bro

  • @EldanaTegegne
    @EldanaTegegne Місяць тому

    ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @kidutube
    @kidutube Рік тому +1

    Selemak yebeza so arif mareja nw enanseginalen wanidame bareta🎉

  • @asmamawobsi-y5r
    @asmamawobsi-y5r Місяць тому +1

    እረ በናት ደም ስለ Data የሆ ነገር በል የእኔ ስልክ በምን ምክንያት እንደ ሆነ አላውቅም ግን ከሚጠበቅ በላይ data ሳበራ በጣም ይበላል??? በዚህ ዙርያ video እሰከ ምትሰራ
    ሰናይ ግዘ ይሆናል🎉

  • @BereketDereje-ic4sn
    @BereketDereje-ic4sn 5 місяців тому +2

    Le zTE phone የሚያገለግሉ settingocnh siralin please?🙏

  • @user-hr7br6qd5t
    @user-hr7br6qd5t Рік тому +1

    bro betam arif new gn emtlekiyachewu hulun le samseng yemihonu bicha nachewu eski tecno infin itel endihum lelochn agarin

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      Eshi seralew thanks 🥰

  • @MareDene
    @MareDene 4 місяці тому

    ይገባል!

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 6 місяців тому +1

    Enamesegeneshalene. 🌺

  • @Simegn234
    @Simegn234 Місяць тому +1

    Betam amesegnalew yeni phone battery unstricted lay new likyerew sil embi alegn endit new mekeyer mechalew

    • @sotubee
      @sotubee  Місяць тому

      እስቲ በዛ ስልክ ሞክርና አሳውቃለው

  • @meseret-pz3zi
    @meseret-pz3zi Місяць тому

    👍👍👍👍👍

  • @jesussaves3904
    @jesussaves3904 5 місяців тому +1

    thank u bro

  • @dman5357
    @dman5357 11 місяців тому +8

    Infinix ስልክ ዉስጥ የለም ወይስ ሌላ ቦታ አለዉ??? Please

    • @sotubee
      @sotubee  11 місяців тому +2

      እንደየስልክ ይለያያል

    • @dman5357
      @dman5357 11 місяців тому +3

      ok እና ላይኖረዉ ይችላል ማለት ነዉ

    • @suraooo5191
      @suraooo5191 4 місяці тому

      ​@@sotubeealesha

  • @user-kq4vd6hh9l
    @user-kq4vd6hh9l Місяць тому

    Thanks bro

  • @bettytube
    @bettytube Рік тому

    So thank you for information ❤❤❤ ትለይለክ 👍👍👍👍👍👍

  • @MubarikKamil-nr3qq
    @MubarikKamil-nr3qq Місяць тому

    ባትክክል አዎ አሉ

  • @ramawashi1540
    @ramawashi1540 Рік тому

    Tenk you barazer

  • @asefuasi423
    @asefuasi423 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @banchibelayneh5759
    @banchibelayneh5759 Рік тому

    Thank you 👍👍

  • @kadijabasoro9236
    @kadijabasoro9236 Рік тому +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @KelemuYigirem-s2n
    @KelemuYigirem-s2n 2 місяці тому

    ስልክጠሢደወል ተነሥቶ ወደ ጆሮ ሲጠጋ ስክሪኑ እንዲጠፍ ምን ማድረግ ይችላል

  • @EndrisAhmed-h1l
    @EndrisAhmed-h1l Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-mf5bk8ux6d
    @user-mf5bk8ux6d 10 місяців тому +1

  • @MubarakMube-lt2xs
    @MubarakMube-lt2xs Місяць тому

    እነማግነልን

  • @Ajuluthomas
    @Ajuluthomas Рік тому

    Thank you❤❤

  • @MohammedBedru-h9b
    @MohammedBedru-h9b Місяць тому +1

    ለsumsung note በአስቸኳይ

  • @MekiyaTadese
    @MekiyaTadese Місяць тому

    Infinixስልክየለውምእዴትማስተካከልእንችልአለን

  • @user-sn6wk5mj3v
    @user-sn6wk5mj3v 5 місяців тому +1

    silke off iyehonech aschegrechign batery iyale min larg?

    • @sotubee
      @sotubee  5 місяців тому

      Power IC yhonal seriwoch gar ywsedut

  • @user-mx3od7fx2b
    @user-mx3od7fx2b 4 місяці тому +1

    ወንድሜ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር አላየኸውም መሰለኝ ሞባይል ቻርጅ ለማድረግ ስንት ፐርሰንት ሲቀረው ነው ማድረግ ያለብኝ እባክህን መልሱን ንገረኝ።

    • @sotubee
      @sotubee  4 місяці тому

      15 እስከ 20% ሲደርስ

    • @user-mx3od7fx2b
      @user-mx3od7fx2b 4 місяці тому

      @@sotubee በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @tadelemekonnen9609
    @tadelemekonnen9609 4 місяці тому +1

    Ethat true

  • @user-mx3od7fx2b
    @user-mx3od7fx2b 5 місяців тому +1

    ወንድሜ የመጀመሪያዬ ነው አይቼ አላውቅም ነበር ጥሩ ዕውቀት አግኝቼበታለሁ ላይክ እና ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ አመሰግናለሁ ግን እንድ ጥያቄ ባትሪ ሴቨር የሚለው መብራት አለበት ወይስ መጥፋት? መልስ እጠብቃለሁ።

    • @sotubee
      @sotubee  5 місяців тому

      ለመልካም አስተያየትዎ ከልብ አመሰግናለው.... Battery saver መብራት አለበት

    • @user-mx3od7fx2b
      @user-mx3od7fx2b 5 місяців тому

      @@sotubee በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏

    • @user-mx3od7fx2b
      @user-mx3od7fx2b 5 місяців тому

      ወንድሜ እንዴት ዋልክ? ትናንት ያልጠየቅኩህ ነገር ባትሪ ቻርጅ ለማድረግ እኔ የማደርገው 30% ላይ ሲሆን ነው ተሳስቼ ከሆነ አርመኝ እና ምን እንደማደርግ አሳውቀኝ።

    • @user-mx3od7fx2b
      @user-mx3od7fx2b 5 днів тому

      ወንድሜ እንዴት ነህ ያንተን ቻናል ውስጥ እየገባሁ አንዳንድ ችግር ሲኖረኝ አየዋለሁ እና ባትሪ ቶሎ ለሚያልቅባችሁ ብለህ ያቀረብከውን Step እየጠበኩኝ አድርጌዋለሁ። ግን አንዳንድ ጊዜ Dark Mode ያደረከትን ተለውጦ አገኘዋለሁ ግን አሁን ዋናው ልጠይቅህ የፈለኩት Optimize የሚለውን Restricted አድርጉት ያልከውን ሳደርግ አንዳንዱ። Unrestricted ላይ ነው የሚሆንብኝ እና መደረግ ያለበት እና የሌለበት ይኖር ይሆነ? አሁን ደግሞ Screen Shoot ማድረግ አልቻልኩም Faild Capture እያለ እና ምን ላድርግ App ውስጥ ገብቼ ሁሉንም ነው Restricted ያደረኩት ከአንዳንድ በስተቀር ይህን ብታስረዳኝ ውዴ ።

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee Рік тому

    ሠላም ወንድሜ ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ እንኳን ደህና መጣህ አስተማሪ እና ጠቃሚ ቪዲዮ ነበረ እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ🙏🙏

  • @BemnetHenok
    @BemnetHenok Місяць тому

    charg senareg tesheno yelewem?

  • @FrewerqBihonegn
    @FrewerqBihonegn 2 місяці тому

    ሁለት አፕሊኬሽኖች በጣም መብራት የሚበሉ Apps በሚለውም አጣሁአችው በየት ነው የሚገኙት

  • @user-it8gr8tz2e
    @user-it8gr8tz2e 10 місяців тому +1

    ደስ ይላልመርጃ

  • @user-kz5mb8wp9u
    @user-kz5mb8wp9u 4 місяці тому

    مشاا لله

  • @FrewerqBihonegn
    @FrewerqBihonegn 2 місяці тому

    ኧረ እኔ በጣም ነው የተቸገርሁት ቱሎ ቶሎ ነው የሚያልቀው እስኪ ልሞክረው

  • @user-rk9wn2pb9d
    @user-rk9wn2pb9d 4 місяці тому +1

    ቴንኪው

  • @rahmarahma-lm4gv
    @rahmarahma-lm4gv 8 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ እኔ መሮኛል ሰልክ ብቀይር ደከመኝ😊

  • @TeketelDemisse-fl1hn
    @TeketelDemisse-fl1hn Місяць тому +1

    Batem turu nw

  • @DerSSaSae
    @DerSSaSae Місяць тому

    tecno pro 5 lay ale

  • @HadamiWeka-ql5fy
    @HadamiWeka-ql5fy Місяць тому

    ባትር እስከ ስንት ፐረሰንት እንጠቀም

  • @user-hd1kn1gu4m
    @user-hd1kn1gu4m 15 днів тому

    ሰለ ዋይፋይ ፍጥነት ንገረን

  • @BololoJenore
    @BololoJenore Місяць тому

    Tecno lay yelami

  • @user-ml4ot4mw8w
    @user-ml4ot4mw8w 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahonAnley
    @MahonAnley 16 днів тому

    Tablet. Ly ayseram

  • @HayiluFantaw
    @HayiluFantaw 28 днів тому

    የኛ ስልክ ሰምሰንግ አደለም

  • @dman5357
    @dman5357 11 місяців тому +1

    ለሁሉም ስልክ ይሰራል

  • @tesfayeTewachew
    @tesfayeTewachew 23 дні тому

    3አይሰራም

  • @user-xv2ox2df9b
    @user-xv2ox2df9b Рік тому

    🎉silke Graphics driever yelam mni wusxi naw yalew

  • @user-zv3ti1ll9z
    @user-zv3ti1ll9z 7 місяців тому +1

    Tiktok ግን አይሆንም Dark😢

    • @sotubee
      @sotubee  6 місяців тому

      Ene dark new mtekemew Esti slkotn update yadrgu

  • @TarikeGetachew
    @TarikeGetachew 5 місяців тому

    ስልኬ እፍንክስ ነው የት አገኛለሁ አጣሁ

  • @AleWale-xc8uq
    @AleWale-xc8uq Рік тому

    Berta enamesgnalen

  • @sosinadaniel3935
    @sosinadaniel3935 6 місяців тому

    ስልኩ ስለሚለያይ ማወቅ አልቻልንም

  • @OromooMusic4
    @OromooMusic4 4 місяці тому

    Yemi moq selks

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 Рік тому

    ስልኬ ሬድሚነው አንዱም አንተ ምትለው የለውም

  • @user-rk9wn2pb9d
    @user-rk9wn2pb9d 4 місяці тому

    አስቸግሮኛል

  • @AleWale-xc8uq
    @AleWale-xc8uq Рік тому

    Demo canada part two endayresa

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib 10 місяців тому

    አይታይም

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib 10 місяців тому +1

    ግን ይች ደቢሽ ን አትመጣም

  • @hiruttemesgen1131
    @hiruttemesgen1131 Рік тому +1

    slke game alachawt blonyal

  • @yafetasmelash-e6w
    @yafetasmelash-e6w Місяць тому

    hulunm app nww

  • @TigrayTigray-km5bb
    @TigrayTigray-km5bb 5 місяців тому

    0000

  • @user-je1ly7kv1d
    @user-je1ly7kv1d 5 місяців тому +1

    Abo.a10s.selke.wfi.ena.bluthe.alesera.alegh.men.endenkaw.alakem.lend.new.yabelashebgh

  • @AmanSol-zl9jr
    @AmanSol-zl9jr 2 місяці тому +1

    thank u በ ጣ ም ተ መ ች ቶ ኛ ል

  • @MuluMelese-v9t
    @MuluMelese-v9t 2 місяці тому

    Thank you