148ኛ ገጠመኝ ፦ በጋርድ የምትጠበቀው መንፈሳዊት ቆንጆ(በመ/ር ተስፋዬ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @msumsuatsbaha3439
    @msumsuatsbaha3439 3 роки тому +158

    እኔም ባሌ ጴንጤ ነው ግን በግዛብሄር ሀይል ወደ እመቤቴ ሊመለስልኝ ነው ለንሳሀ ለቁርባን እንዲያበቃን እግዚሀቢሄር እየለመንኩ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tesfayfilmon502
      @tesfayfilmon502 3 роки тому +3

      ኣይዞሽ በጸሎት በስግደት በርቱ

    • @msumsuatsbaha3439
      @msumsuatsbaha3439 3 роки тому +5

      @@tesfayfilmon502 የኣምልኮተ ስግደት ኣስጀምሬዋለሁ እመቤቴ ትርዳኝ

    • @tarafhtarafh6787
      @tarafhtarafh6787 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @bekabeka7976
      @bekabeka7976 3 роки тому +2

      @@msumsuatsbaha3439 የኔም ሚስቴ ጴንጤናት በፀሎትሽ አስቢኝ ገብረ ፃድቅ

    • @mebrtelemma8716
      @mebrtelemma8716 3 роки тому

      @@bekabeka7976 ውኔ ውድም አንት ቤስቴ አዳች ባሌ ፈጣሪ አድ ያድርጋችው ውድትራ ሳገቦ ነብር ወርራሳችው እምነት ባጣት ፈጣሪ ይርዳችው

  • @yohaneszerai8651
    @yohaneszerai8651 3 роки тому +216

    ሰላም የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች, የዛሬ ገጠመኝ በጣም ደስ ይላል, በመምህር ተስፋዬና መምህር ግርማ ትምህርት ሂወቴን አስተካክዬ ለቅዱስ ቁርባን በቅቼ በደስታ መኖር ጀምሬለሁ እግዚአብሔር ይመስገን.

  • @yanet6858
    @yanet6858 3 роки тому +314

    መምህር እኔ ምን እንዳሳለፍኩ ብነግርህ ጆሮህን ያምሀል ያንተ ትምህርት ግን እስከ ቁርባን አድርሶኛል ያን ጊዜ ሳስታውስ ግን ምን ያህል ጠፍቼ እንደነበር አስባለው አሁን ታሪክ ተቀይሮአል እረጅም እድሜ ለመምህር ተስፋዬ

    • @msumsuatsbaha3439
      @msumsuatsbaha3439 3 роки тому +16

      እኛም ለዛ ያድርሰን እመቤቴ ትርዳን😢😢😢😢😢😢

    • @sarkysarky8388
      @sarkysarky8388 3 роки тому +3

      አሜን ፫

    • @bertukanyoutube4773
      @bertukanyoutube4773 3 роки тому +4

      አሜን አሜን

    • @efrataefrata5353
      @efrataefrata5353 3 роки тому +4

      @@msumsuatsbaha3439 አሜን አሜን አሜን ያድርሰን

    • @GODOLIASHD
      @GODOLIASHD 3 роки тому +3

      Enkuan des alesh enatie....egnanm amlak lekurbanu yabkan....amen!

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye 3 роки тому +12

    መ/ር ግርማ ና በመ/ር ተስፋዬ የሰጠን ጌታ ክብር ምስጋን ይግባው:::

  • @vnvv3454
    @vnvv3454 3 роки тому +88

    ናይ ፈጣሪ ሰራ እኮ ኩሉ ለበጎ ነው ተመሰገን አምላከ ብሓቂ ቃል ሂይወት የስመዐልና መምህር ተስፋይ ኑር

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 3 роки тому +74

    መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም የተረገመ ጠላት ድያብሎስ በቁጥጥር ስር አድርጌዋለው ከብዙ በሽታ ድኛለው የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን
    እችላለሁ ፊልጲስዮስ 4: 13

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 роки тому +5

      Esey legam tidresilin AMEN

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  3 роки тому +22

      ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ

    • @tube-eq3xy
      @tube-eq3xy 3 роки тому +10

      @@memihirtesfayeabera መምህሬ ያንተ የድካምህ ውጤት ነው በጣም ተለውጫለው እንደገና የተወለድኩ ያህል ነው የሚሰማኝ ሙሉ ሰው ሁኛለው ሂወቴ ሙሉ ለሙሉ ተስተካክሎልኛል እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ አንተን የላከልኝ ኣምላክ ሁሌም አመሰግነዋለሁ ፀጋ በፀጋ ላይ ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በፀሎትህ አስበኝ በቤቱ እንዲያፀናኝ አፀደ ማርያም ብለህ መምህሬ

    • @mebrtelemma8716
      @mebrtelemma8716 3 роки тому +5

      ታድልሽ እኔ ምንም አለተቀይርኩ ዛሪም አለተለውጥኩ

    • @tube-eq3xy
      @tube-eq3xy 3 роки тому +4

      @@mebrtelemma8716 አይዞሽ ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደው ግዜ ይሆናል ብቻ ጠንካራ ሁኚ እምነት ካለን እውነቴን ምንም ማድረግ እንችላለን እህቴ ፀሎት የአምልኮት ስግደት አታቋርጪ

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ

    የሰኔ ጎሎጎታ ማኃበር
    እኛም መቀላቀል እንፈልጋለን
    በጉጉት ነዉ እየጠበቅን ያለነዉ
    መምሕራችን ለእኛ በስልካችን
    መስኮት ለምንከታተልህም
    መብትሄ ፈልግልን እንጠብቃለን
    የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን!

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል

    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ላንች አህምሮሽን እንደከፈተልሽ ለእኛም መልካሙን መንገድ እንድንጓዝ እንድኖር ይምራን ይክፈትልን መድኃኒአለም አባታችን

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል

    የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ እናት አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫🙏

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ሰላምዎት ይብዛ እማ ፍቅር ትጠብቃላችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ
    የእኔም ችግር ነበር ማለት ሻወር ስወስድ ብዙ ጊዜ እቆያለሁ ይገባችኋል ከዛም በተኛሁበት ሳላውቅ እጄን እጭኔ ውስጥ አገኘዋለሁ የወሲብም ፊልም ማየትም ጀምሬ ነበር መስከረም ግማሽ ላይ ታመምኩኝ ሀኪም ቤት ሄጄ ብዙ መድሃኒቶችን ተሰጠኝ አላዳነኝም ከዛ ደግሞ ጥርሴን ታመምኩ ተመልሼ ሄድኩ የመንጋጋ ጥርሴን አውልቀው በጣም ብዙ ኪኒኒ አሸክመው ላኩኝ ስውጠው ጨጓራየን በጣም ያመኛል ስነግራቸው ሽሮፕ ታዘዘልኝ ህመሜን ሳስብ ተወሁት ፊልም ማየቱ ቀረ አንድ ቀን አልቅሼ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ነገርኩት ያመመኝን ጥቅምት 18 አዳሬን ስዕለት እንደረሳሁ የጊዮርጊስ ወዳጅ የሆነ ሰው መጥቶ ለምን አላወጣሽም አለኝ ቅዳሜ ቀን ነበርና ለአባቴ ነገርኩት ሀኪም ቤት ቀጠሮ አለኝ ግን እንዳያስቡ ብዬ ለቤተሰብ አልተናገርኩም እንዳመመኝ ግዙና ስጡልኝ በህልም አይቼ ነው አልኩና አዘዝሁ እሽ አለኝ ቀጠሮውን ተውሁት ዩቱብ ስገባ አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖልኝ አገኘኃቸው በጣም ፈራሁ ሳይ አቋርጬ የወሲብ ፊልም ውስጥ እገባለሁ ወይኔ ለምን እያለሁ እያልኩ እርሳቸውን መከታተል ስጀምር ሰውነቴ መንቀጥቀጥና መፍራት በዛብኝ የዋስታፕ ማህበር ገባሁ መጾም በጸሎት ጀመርኩ በተለይ መልከአ ኢየሱስን እና የሰኔ ጎልጎልታ እየደገምኩ መጠጣት የመኝታ ክላሴን መርጨት ስጨምር ያነገር ከእኔ እራቀ የሰኔ ሚካኤል ቀን ደግሞ መልከአ ቅዱስ ሚካኤልን እና ድርሳኑን አድርሼ ስጠጣ ከሆዴ ቢጣ ነገር ወጣልኝ የአርሴማ ቀን ደግሞ ወደታች አጣደፈኝ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ሰላም ነኝ የወር አበባ ጊዜ በጣም ያመኝ ነበር አሁን እሱም የለም ከተወኝ 5ኛ ወር ሆኖኛል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መድኀኔዓለም ይክበር ይመስገን ቅዱሳኑ ሁሉ ክብር ይግባቸው የመምሕራችን ትምህርቶች ጰእኔም አልፎ ቤተሰቦቼን እየቀየረልኝ ነው እናትና አባቴ ቅዱስ ቁርባን ይቀበላሉ እኔንም እንዲረዳኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት በጣም እየተማርንበት ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መምህር በርቱልን ብዙ ነገር አድርገውልናል ወደ ፊትም ብዙ ነገር እንጠብቃለን

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 роки тому +1

      መምህርዬ እኔ ምን ብዬ ልገርህ ስት ችግር አለ በዬቤቱ

    • @እሪታእሪታ
      @እሪታእሪታ 3 роки тому +1

      በጣም እየተማርኩነው እየተለወጥኩምነው ቃለህይወት እረዥምእድሜናጤናይስጥክ

  • @sarasara5647
    @sarasara5647 3 роки тому +35

    እኔየ በጣም ነው የተለወጥኩት መምህራችን

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 роки тому +17

    በአንተ ትምህርት የማይለወጥ ዲያቢሎስ ብቻ ነው መምህራችን ድንግል ማሪያም እማምላክ ከነልጀዎ ትጠብቅህ ታበርታህ እኛነም አይነልቦናችንን ታብራልን ለስጋው ደሙገየበቃን ታርገን ኪዳንምህርት

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому +41

    እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን ኑ ኣብረን እንማር እህት ወንድሞቼ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን ተመስገን ተመሰገን ተመስገን ለእናንተ የደረስ መዳህኒአለም ለኛም ይድረስልን መምህራችን የዛሬ 15 ቀን ሰጋወደሙን ተቀብያለሁ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ገነተ ክርስቶስ ብላችሁ አሜን ፫ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @yetsomgize83
    @yetsomgize83 3 роки тому +6

    የዛሬው ድግሞ ለየት ያለ ገጠመኝ ነበር ተስፉ። በጣም ተስፋ ሰጪ ነው ይሄንን ያክል ሰዎች ሲቀየሩ ማየት። ሁላችንንም ያበርታን ፈጣሪ። መዳን ምን ያክል ገመናን ከመጤፍ እንደማያስቆጥ እናያለን በዚህ ታሪክ። የተባረከች ናት እቺ ልጅ። ቁጥራቸው ይብዛ እንደዚህች አይነት መንፈሳዊ ኢትዮጵያዊያን ፣ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን።

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል

    አወ መምህር ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እድሜህን እንደማቱሳላ ያርዝምልን የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑለ እግዚአብሔር የሁላችንም ምኞት እና ፀሎት ነው

  • @meron7563
    @meron7563 3 роки тому +2

    ዋዉዉዉዉዉ በማልቀስ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ነው መጨረሻው .ዘመናቹ ይባረክ .ሀብታም ሰው በሀብቱ ፅድቅን ቢሰሩበት እጥፍ አድርጎ ይመልሳል. በርቱ.... ባለሀብት ስግብግብ ነው ሚባለው በውስጥ ያለ መንፈስ እንዲሰጡ አያደርጋቸውም. እህቴ እንድንማርበት ስላደረግሽ እናመሰግናለን መምህር ሹክረን ክፉ አይንካህ

  • @senifiker479
    @senifiker479 3 роки тому +14

    ይህን ታሪክ ስላካፈላቹን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @محمدمحمد-ب9ه4غ
    @محمدمحمد-ب9ه4غ 3 роки тому +1

    ይህን እንድሰማ ያደረከኝ እግዚአብሔር አምላክ ክበር ተመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ድንቅ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው ትምህርት ደስ ይላል ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እግዚአብሔር ታላቅ ነው 😭

  • @tube4569
    @tube4569 3 роки тому +34

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ ተሻለህ?
    እህታችን ላንቼም የደረስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን።

  • @letshtube3905
    @letshtube3905 3 роки тому +28

    የኔ ቤት ገጠመኝ አያቀረብክ ነው የመሰለኝ የሰዉየ አባቴ ልጅቷ አኔ አናትዬው አናቴ ታሪኩ የኛ ቤት ነው ሚመስለው ግን ልዩነቱ አኛ ድሆች ነን አመሰግናለሁ ተምሬበታለው

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 3 роки тому +16

    መጀመሪያ ቀድሞ ስጋወደሙ የወሰደውን ልጅ በትክክል ገምቼዋለሁ😍

  • @ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ቅዱስ አማኑኤል በምክንያት እንድንድን እየረዳን ነው ብዙዎቹ እየተለወጡ ነው እኔንም ጨምሮ እምነቴን ስቼ ነበር እግዚያብሔር ይመስገን መልሶኛል ተዋህዶ ፍቅር ናት በርታልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    መምህር በጣም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @amanueltechlemichael5807
    @amanueltechlemichael5807 3 роки тому +5

    I am from eritrea. This is very interesting and useful story. God bless the family and our teacher

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 роки тому +18

    የልዑል እግዛብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን እንኳን ሰላም መጣህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 роки тому +10

    ግሩም ነው እህታችን ፆለትሽ አይለየን አሜን
    በፆለታችሁ አስቡን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠመልን

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 3 роки тому +1

    የልጅቷ ደግነት በጣም ደስ ይላል ፣ፍፁም በንፁነት የተሞላች ልጅ ናት ። ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ። መምህር በጣም እናመሰግናለን ።👏👏🙏

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 3 роки тому +4

    እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ቤተሠቦችሽን አዳንሽ ብልህ በመሆንሽ ወንድምሽን አዳንሽ ጀግና ብዬሻለው

  • @HD202v
    @HD202v 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የገጠመኙ አላማ የሰው መዳን ነው። የተመልካቹ ቁጥር አነስተኛ ቢሆንም ሰውን የመቀየር አቅሙ ብዙና ሰፊ ነው በየትኛውም የኑሮ ደረጃ ላይ ያለውን ሰው የመቀየር አቅም አለው። መምህር ተስፋ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ዛሬ ለነዚህ ሁሉ ቤተሰብ መዳን ሆነ እግዚአብሔር እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን።

  • @yosepharsema8374
    @yosepharsema8374 3 роки тому +14

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ እየሰራህ ነው ፈጣሪ ያበርታህ በዚህ ገጠመኝ ላይ ያለችው እህታችን እግዚአብሔር ፈቅዶላት ይህን ጥሩ ስራ ስርታለች መመረጥ ነው እስከመጨረሻው ያጽናት::

  • @fm6563
    @fm6563 3 роки тому +9

    *በእውነት ላስተማሩን የመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያኑሩልን አሜን*✝️🕯️✝️

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯እግዚአብሔር ድንቅ ነው የሚሳነው ነገ የለም🕯⛪️

  • @ፍቅርተጊዮርጊስ
    @ፍቅርተጊዮርጊስ 3 роки тому +1

    የአንተ ትምህርት ግን እስከ ንስሀ አድርሶኛል የምፈራውን ንስሀ ሀጢያቴም በዝቶ ነገሮች አልሳካ ብሎኝ ነበር ያን ጊዜ ሳስታውስ ግን ምን ያህል ጠፍቼ እንደነበር አስባለው በቀጣይ ከእግዝአብሐር ፍቃድ ጋር ስጋ ወደሙን እንድቀበል የፍቅር አምላክ ቸሩ መድሀኒያለም አንተው ፍቀድልኝ አሁን ታሪክ ተቀይሮአል በቤተክርስቲያን ለማግባት ነው ምኞቴ ፍላጎቴ እረጅም እድሜ ለመምህር ተስፋዬ ድንግል ከነልጇ ትጠብቅህ ፡፤አከብርሃለሁ

  • @ትራንስፖርት
    @ትራንስፖርት 3 роки тому +9

    ከ አግዚአብሔር በታች ሂወተን የቀየርከው አንተ ነህ አግዚአብሔር ይባርክህ አህቶቼ ወንድሞቼ አባቶቼ አናቶቼ ብዙ ፈተና አለኝ ችግር አለኝ አዚህ ፈተና አልፌ ሀገሬን ገብቼ ስጋወ ደሙ ተቀብዬ አኔ ና በኔ ላይ ያለው ሁሉ ለ አግዚአብሔር ሰጥቼ መኖር ነው ምፈልገው አባካችሁ ጸልይሉን በ አመብርሃን ልሁናቹ አረብ ሀገር ነኝ ወለተ መስቀል ብላችሁ አስቡኝ

  • @mahbexgobaden162
    @mahbexgobaden162 3 роки тому +1

    መምህር የመምህር ግርማን ያንተን ትምህርት በመስማት ብዙ ተለውጫለው እግዚሐብሔር ይመስገን እኔ አውን የምፈልገው ከስደት ወደአገሬ መመለስ ነው ለንስሃ እንዲያበቃኝ ከልጆቼ ጋርበሰላም እንድቀላቀል በጸሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ነኝ ኡሉንም እግዚሐብሔር ከታሰረበት ይፍታን

  • @destapark609
    @destapark609 3 роки тому +14

    ታግባው በጣም ጥሩልጅነው እህት በጣም ጎበዝ ነሽ ቤተሰቦችሽን ቀይረሻል ያንድ ብዙ ነሽ ተባረላኪ

  • @sebleyoutube2978
    @sebleyoutube2978 2 роки тому

    በእውነት ይህን ሁሉ ላድርገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
    እነሱን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር የእኔንም ቤተሰቦች የሁላችንም ሔወት ይቀይርልን በእውነት

  • @mikking9432
    @mikking9432 3 роки тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በረከትሽ ይድረሰን በፀሌት አስቤን የተባረከ ቤተሰብ

  • @atsedeteferi4861
    @atsedeteferi4861 3 роки тому +1

    እኔም በጣም የተለወጥኩበት በመምህር ተስፋዬ ነው እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 роки тому +3

    አቤት አቤት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው የምሰማው ነገር እንደዚህም አይነት ሕይወት ኑሮ አለ ????? ያንተ ያለህ እግዚአብሔር ሆይ ከመአቱ ሰውረን

    • @ኩኬለሽማአርያምመፅናኛየ
      @ኩኬለሽማአርያምመፅናኛየ 3 роки тому

      ወይ ጉድ በትላልቅ ቤት ውሥጥ ሀብታሞች ቤት በሚሊየን ብር የሚቆጠርበት ቤት ግራውድ ፕላሥ ውሥጥ የኖሩት ውሥጥ ነው ችግሩ የሚከፋው በድሀው ቤት ብቻ አይደለም ግን ልቦና ይሥጠን ፡ ቅንነቱዋ የልጂቱ አሥገራሚ ነው

  • @mahiletghiwot6377
    @mahiletghiwot6377 3 роки тому +2

    የኀው መምህር ባንተ ትምርት ተለውጬያለው በጣም በብዙ እውነት ሁሌ ነው ማመሰግንህ ፀሎት ቦታም አዘጋጀሁ አየበረታሁ ነው በጣም ነው ማመሰግነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @rutirut8846
    @rutirut8846 3 роки тому +21

    በጣም ጥሩ ገጠመኝ ነው 1 ልጅ ብትሆንም ከ 10 ልጅ ትበልጣለች እግዛአብሔር ይመስገን መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል

  • @እሴተማርያም
    @እሴተማርያም 3 роки тому +1

    በስመ ስላሴ ግሩም ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል የሞትን ደብዳቤ ወደ ህይወት ይቀይራል ከዚህ በላይ ታምር የብዙ ሰዎች ህይወት ተረፈ እኮ ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሆነ ያስተምራል። ሰላዬን ልጅ እንድታገባዉ የዘወትር ፀሎቴ ነው እመአምላክ በጣም ተደምሜ ነዉ ያዳመጥኩት የእኔም ህይወት እንድሚቀየር አምናለሁ!

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    በጣም ትልቅ ትምህርትነው መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በርታ

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን እህታችን በጣም ጠንካራ ናት እሚገርም ነው አይ ዲያቢሎስ የማይሰራው ስራ የለ እኮ ይሄ ገጠመኝ ያልቀየረው ሰው ካለ መቼም አይቀየር እውነት እውነት እላችኋለሁ
    እናስታውል ሁላችንም ውስጣችን ያደፈጠው ጠላት ስላለ ቦታ አንስጠው እላለሁ እኔ ከዚች ልጅ ጥንካሬ ትግስትን በቃ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ

  • @tube4569
    @tube4569 3 роки тому +50

    መምህር በእግዚአብሔር እዮሀ ሚዲያ ላይ የቀረበች እናት እና ልጅ የቡዳ መንፈስ ነው እያሉ ነው ብትረዳት የቅርብ ቤተሰብ የላቸውም ጎረቤት ነው የሚያስታማት ከቻልክ እረዳት በመብረሀን

  • @aqadmaryam3331
    @aqadmaryam3331 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 3 роки тому +11

    እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት ለቤተሰብሽ ማዳን ያደረግሸው ደስ ይላል እግዝአብሄር ለኛም ይርዳን

  • @seguyebrave7529
    @seguyebrave7529 3 роки тому +1

    መምህር ተስፋዬ እኔ ዘመሪ ነኝ ነገር ግን በመድረክ መዘመር እንጂ ለምን እንድዘምር እንኳን አላውቅም ነበር ስለ መዝሙር እንጂ ስለ አምላኬን ክብር እንኳን አስቤ አላውቅም ዛሬ ግን እግዚአብሔር በእንተ ላይ አድሮ ዝመክረን እና ሲገስጸን በጣም ነው የተደነኩትና የተገረምኩት። እንደውም በቤታችን ውስጥ የነበረው ችግር መፍትሔ አጣን ነበረ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን መፍትሔውን እግዚአብሔር አንተ ላይ አድሮ አስተምሮኛል።

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 3 роки тому +4

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይህን
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን

  • @gg-nb3pz
    @gg-nb3pz 3 роки тому

    በእውነት ይህ ገጠመኝ በብዙ ገፁ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው እህታችን በጊዜ የመናፍስቱን አሰራር ተረድተሽ የቤተሰብሽን ህይወት አተረፍሽ እግዚአብሔርን ማወቅ ከምንም በላይ ነው ነገር ግን የክፉ መንፈስን ስራ አለማወቅ እግዚአብሔርን የሰጠንን ከትንሽ ነገር እስከ ህይወት ድረስ ይነጥቀናል እኔ በህይወቴ የሚቆጨኝ ባለማወቅ የተነጠቀብኝ መልሼ የማላገኛቸው የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ: መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ::

  • @سلامسلام-ع1ز
    @سلامسلام-ع1ز 3 роки тому +6

    ውይይይይይይ እንደኔ በመምህር ተስፉየ አበራ የተማረ የተቀየረ የተፀፀተ ማነው ፀጋውን ያብዛልህ ስለርኩሳን መናፉስት ያወኩኘ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Рік тому

    የእግዚአብሔር ፈቃድ ድንበር የለውም።
    ክብር ለእግዚአብሔር።

  • @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
    @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 роки тому +131

    እረ በፈጠራችሁ በፀሎት አስቡኝ እህቶቸ ትዳሬ አደጋ ውስጥ ነኝ እባካችሁ እግዚአብሔር የፀሎቴን መልስ እንድሰጠኝ ፀልየልኝ

    • @solomonworku5584
      @solomonworku5584 3 роки тому +1

      Egzabher yasbeshi ehite

    • @sarasaratefera7805
      @sarasaratefera7805 3 роки тому +3

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ፆሎትሽን ይሰማሻል በርትተሽ ፀልይ

    • @zanashabagashaw8129
      @zanashabagashaw8129 3 роки тому +1

      አይዞሽ ተሰገሽ እግዚእብሔር ይርዳሽ

    • @senifiker479
      @senifiker479 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

    • @eth3816
      @eth3816 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ስላሴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ

  • @ኩኬለሽማአርያምመፅናኛየ

    እግዚኦ ኧረ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ በውነት ፡ መምህር እግዚአብሔር ይሥጥልን ፡
    ይሄ ሁሉ በየቤታችን ያለ ችግር
    ነው ።እመብርሀን በሁላችንም
    ቤት ያለውን ይሄን እርኩሥ መፈሥ ታሣፍርልን ልቦናውን ይሥጠን

  • @ወለተሰማዕትየማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ለቅዱስ ስጋው ለክብር ደሙ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @maramsalu
    @maramsalu 3 роки тому +8

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚሔብሄር እድሜ ይጨምርልክ መምህር

  • @tsedalmariam6322
    @tsedalmariam6322 3 роки тому +2

    የእውነት እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ በረከትሽ ይደርብን በፀሎትሽ አስቢኝ (ጸዳለ ማርያም)መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይማርህ

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 3 роки тому +8

    እህቴ እጅግ አስደናቂ ልጅ ነሽ አንቺ ከእግዚያብሔር የተላክሽ መላህክት ነሽ አንቺን የጎበኘ እኛንም ይጎብኘን መምህር እናመሰግናለን ቤተሰቡን በፍቅር ስለሰበ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 3 роки тому

    እህህህህህ መምህር ትስፋዬ እድሚህን እደምድር አሻዋ ያብዛልን ባለታሪኩች ታድላቹውህ ።መንፍሳዊ ቅናት ነው ያስቀናቹህኝ

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ
    የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እህታችን ጎበዝ
    ነሽ በርች እግዚአብሔር በአንችን አድሮ ለብዙዎች
    መዳን ምክንያት እንደሆንሽ እኛም ለመለወጥ ያብቃን አሜን

  • @abebaberh6123
    @abebaberh6123 3 роки тому

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።መልካም ገጠመኝ ነው።ባለታሪካችንም እንዴት የእግዚአብሔር የመረጣት የተባረከች ልጅ ናት?!

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 3 роки тому +27

    የትባረክች ልጅ እንዴት ደስ ትላለች እባት ልጃችው ጥሩ እንድትሆን ክተመኙት በላይ ሆነች ሁሉም ነገር ለበጎ ሆነ የእግዚአብሔር ሥራ ይገርማል ቤተሰቡ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኑ በጣም ደስ ይላል መምህር ውጭ ሀገር ያለነው እንዴት የመሀበሩ አባል መህን እንችላለን?

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 3 роки тому

      መምህርን ማግኘት አልቻልኩም

  • @meklitg3490
    @meklitg3490 3 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው መምህር በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ ሰላዩ ድረስ መቀየራቸው በጣም ደስ ይላል በተለይ የወንድሟ መቁረብ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከሁሉም በላይ ደግሞ ያባት ግልጽነት ለዚ ስለበቁ እግዚአብሔር ይመስገን, እግዚአብሔር ሁላችንንም ይባርከን 🙏

  • @ffty7136
    @ffty7136 3 роки тому +5

    መምህር እንዴነህ እንኳን በሰላምመጣክ በርታልንፈጣሪካተጋር ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ ውድ እንቁ መምህሪ

  • @michielmikael
    @michielmikael 3 роки тому +1

    መምህር ተስፋዬ እኔ ብዙ ተምህርት ተምሬ አሁን ለንስሃ ቀስ ለንስሓ የሚሆኑኝ ቆጥሬ ንስሓ ልገባነው በጣም ሂወቴን ቀይሮኛል በገጠመኙ የምታስተላልፈው በሂወቴ ያጋጠመኝ ብዙ ነገር አለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን እግዚአብሔር ቁዱስ ፍቃዱ ከሆነ ደግሞ ስጋዉን ደሙ ለመቀበል እያሰብኩኝ ነው በጸሎት አስቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰጋዉን ደሙ እንድቀበል ቁዱስ ፍቃዱ እንዲሆንልኝ

  • @fre6268
    @fre6268 3 роки тому +14

    መምህር ተስፋየ ያሰላላው ልጅቷን እንዲጋቡ ፀሎቴ ነው እና ከተጋቡ እንድታሳውቀን በትህትና እጠይቃለው? ????? ምክንያቱ ልጁ በእህቱና በእናቱ ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፍዋል እና እግዚአብሔር ሁለቱም አንድ እንዲሆኑ ምኞቴ ነው

  • @biruktessema6043
    @biruktessema6043 3 роки тому

    ስራህ ግሩም ነው አንተ የአለም ፈጣሪ...አግዮስ ኢየሱስ አማኑኤል .....ይህን ቤተሰብ በምክንያት አሻግረኸዋል መጨረሻቸውንም አሳምረው ...በረከታችሁ ይድረሰኝ።

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    በአውነት እዴት ደስ ይላል መጨረሻው ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየ ያገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 роки тому +1

    መምህርየ አንተን ለስጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው በአንተ ምክኒያት ስንቱ ዳነ. የልጂቷን ልብ ይከፈተ ለእኛም ይክፍትልን. ልቦናችንን ያብራልን እውነት መታደል ነው. እህታችን ከነቤተስብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ቲጅየተዋህዶልጅ-አ6ቨ
    @ቲጅየተዋህዶልጅ-አ6ቨ 3 роки тому +3

    በእውነት መምህራችን በእውነት ምን እደምል አላቅም ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩበት በእውነት የልጂቱ ስብኤና የህሌናዊ እርፍት በስማም ደስየሚል ታምርነው በእውነት ላተም ቃለሂወት ያሰማልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏ልብ ለሚነካው መዝሙርም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ይመልከትልን🙏የህታችን በረከት በኛ ላይ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    እግዚኣብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ የኔ ናት ብጣም የዋህ ሰው ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽካንች ቡዙ ተምርያለው ውዴ ♥♥♥😘

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 3 роки тому +1

    ይህን ቤተሰብ የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን የሚገርም ታሪክ ነው::ልጅቷ ግን ማንም ሊያደርግ የማይችለውን ነገር በማድረጏ በጣም አስደስታኛልች እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይስጥሽ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    መምህሬ መጣህልኝ♥

  • @ኤፍታህ.ወለተስላሴ
    @ኤፍታህ.ወለተስላሴ 3 роки тому +1

    የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች ሰላማችሁ ይብዛ
    ሁላችሁም በፆሎት አስቡኝ ትንሽ አሞኛል ወለተ ስላሴ እያላችሁ

  • @abemelekzedagm5705
    @abemelekzedagm5705 3 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።የማይሳሳት የለም ።ቤተሰቡ ሁሉ ግን ከስህተቱ መመለሱ መባረክ ነው ። ልጅቷ ደግሞ ድንቅ ናት ። እግዚአብሔር የፍቅርና የፍሬ ቤተሰብ ይስጣት ።ብሩክ ሁኑ ሁላችሁም ።

  • @selamawitnegash6829
    @selamawitnegash6829 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በገችሁ ሲሰበስ በምክንያት ነው በጣም መታደል ነው መምህር በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ላንትም እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 3 роки тому +10

    እግዚአብሔር። ይመሰገን። ወንድማች። በጣም። እያሰተማርከን። ነው። እየተማርን። ነው። ወንድማችን። እማማ። ፍቅር። በወርቅ። ልብሷ። ትሸፍንልን። ጠለት እንዲደርስብህ። አይደለም። አይኑ። ወደ አንተ። እንዳይመለከት። ነው። እናቴ። የምለምናት። በርታ። ወንድሜ። ፀጋውን። ይጨምርልክህ። አምላኬ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 роки тому

    በመምህ ላይ አድሮ ላሰተማረን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የድካምህን ዋጋ መድሀኒአለም ይክፈልህ የልጂቱን ጽናትና እምነት ለኝም ያድለን ህወታቸውን የቀየረ አምክ የኝንም ይቀኝልንአሜን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራች እረ አትምረጥ እኛ እየተማርበት ነው በትምህርትህ ምንም እንከን የለበትም ውድ መምህራችን እማ ፍቅር ካተ ትሁን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 роки тому

    መምህር አሰለቀስከኝ በእውነት የልጅቷ ትጋት በዙሪያ ያለውን ሁሉ ወደ እግዚአብሔር መስመር መለሰቻቸው በቃው ታሪኩ ባጠቃላይ አስለቀሰኝ መምህር እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥልኝ የመምህር ግርማ ፍሬ በእውነት ወለዱክ የሰውን ህይወት እንደምታሳምር እግዚአብሔር አምለክ ህይወትህን ያሳምረው ምን ልበልህ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን ልዩ መምህራችን አዎ
    በደብ እየተማኩ ነው በተለይ ሰለቅዱ ቁርባን
    ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት ብዙ እናቶች
    በዘልማድ የሚጠቀሙትን ተገቢ እንዳልሆነ
    ካንተ ነው የተማርኩት 💕💕💕ከልብ አመሰግናለሁ ።ደግሞ ሁሉም አዳምጣለሁ
    ሁሉንም ልቀቅን አስተማሪ ነው በርታልን🙏

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 роки тому

      LEQIDUS QURBAN bmalet yitarem wedefit

    • @ህይወትኃይሌ
      @ህይወትኃይሌ 3 роки тому

      @@liyagessesse7435 ሰለቅዱሰ ቁርባን /
      ሰጋው ወደሙ ለማለት ነው (ሰ) ሰለተውኩ ነው እንጂ ቅዱስ ቁርባን ነው ሚባለው ካልተሳሳትኩ /አይባልም አልሸኝ እህት አለም

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 3 роки тому

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት በጣም ደስ ይላል ሀብታሞች በብዛ በገንዘባቸው ነው የሚመኩት የህታችን ደግነት በጣም አስለቀሰኝ
    መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ምክኒያት ብዙ ስዎች እየተለወጡ ነው እና ያገልግሎት ዘመንህን እማ ፍቅር ታርዝምልን ሌላ ምንም የምለው ቃላት ያጥረኛል!

  • @saragh7576
    @saragh7576 3 роки тому +5

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝነው መጨረሻው ስላሳመረው በጣም ደስይላል ኦህታችን ያሰብሽውን እማፍቅር ታሳካልሽ የታመሙትንም ምህረትን ይላክላቹሁ መምህር እናመሠግናለን እማፍቅር ትጠብቅልን

  • @belayneshsolomon3026
    @belayneshsolomon3026 3 роки тому

    ክብር ሰላም ይስጥህ የሰው ልጅ ችግር በዚህ ዓለም ተቆጠሮ አያልቅም ግን እንደ ዚህ የሚያስተምር በጣም እድለኞች ነን መምህር ጾለትህ. ይርዳን
    አሜን

  • @የቅዱሰግዮርግሰወዳጀ

    እግዚአብሔር ፈልጉኝ ታገኙኛላቹ ይላል በአንተ ወንድማችን ላይ አድሮ እህታችን አገኘቹና እስክነቤተሰቦቿ ተቀደሰች ደሰ የሚል ስብእና ያላት ልጅ ናት እኔም ተምሬበታለው

  • @sarhku1173
    @sarhku1173 3 роки тому

    አቤት ትህትና መምህር ፍጣሪ እድሜ እና ጤና ያድልልን

  • @saragh7576
    @saragh7576 3 роки тому +5

    እኛም ስደተኞች ለተቀደሠችው ሀገራችን ያብቃንና ለንስሀ እና ለተቀደሠው ለስጋ ደሙ ያብቃን አሜን ፫

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ዋው ጀግና ብያታለሁ ለቤተሰቦቿም ሳይሆን እኛንም ቀየርችኝእንጅ ልጅቱን አግቢው እንዳተይው

  • @አሸናፊየሩፋኤል
    @አሸናፊየሩፋኤል 3 роки тому +3

    መምህር እኔ ወታደር ነኝ ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ አመት ሞላኝ ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን በደንብ ተለውጫለሁ ነገር ግን አንድ ወሳኝ ጉዳይ ይቀረኛል ነፍሴ ስጋና ደሙን እጅግ ተጠምታለች ነገር ግን ጊዜው ባመጣው ጦርነት ምክንያት ከሞት ጋር ተፋጥጨ ነው ያለሁት ዘወትር ጌታዬን ለክብር አብቃኝ እያልኩት ነው ያለሁት እናም የጉባኤው ፀሎት እጅግ በጣም ያስፈልገኛልና 💠ወ/ጊዮርጊስ ብላችሁ አስቡኝ እናንተ ያገኛችሁትን ዕድል ማግኘት እፈልጋለሁና

    • @misrach2350
      @misrach2350 10 місяців тому

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክውንድመ❤

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 2 роки тому

    አቤት እግዚአብሔር ምን ይሳንሀል ከብር ምስጋና ይድረስህ ያገኝሁትን አያዳመጥኩ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ያስለቅሳል ሴጣን በሰዉ ህይወት ገብቶ አንዴት ከእግዚአብሔር መንገድ አንደሚያወጣ ሁሌም በፀሎት በስግደት በፆሞ የማይለወጥ ማን አለ አድሜ ጤና ይስጥህ መምህር

  • @masi9324
    @masi9324 3 роки тому +8

    እንኳን ደና መጣክ መምህራችን ተመስገንዛሬ ድምፅክን በደብ ይሰማል። ጨርሶ ይማርክ

  • @dametasama4865
    @dametasama4865 3 роки тому

    መምህር ያንተ ትምህርት እና የአባታችን መምህር ግርማ ሒዬታችንን እየቀየረ ነው እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ። Waqayo umri dhera sif yakenu.

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በቢዚህ ነገር ነው የተለውጥኩት ወይኔ በፊት እንደዚህ አይነት ትምህርት ብመር የት እደርስ ነበር መምህርችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ከና ቤተስቦችክ ጋር

  • @abdulKareem-mf7bb
    @abdulKareem-mf7bb 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ እንኳን ደና መጣህልን በመጀመሪያ መምህር ትምህርቱን ለመስማት እድሉን ስለ አገኘሁ የእመቤታችን ልጅ ሰሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሁሉም አስተማሪ ነው ይህ ቤተሠብ ከዚህ መንፈስ ተገላግሎ ወደ እግዚያብሔር ቤት መግባቱ ይክበር ይመሥገን አማኑኤል በረከታቸው ይደርብን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏