146ኛ B ገጠመኝ (ጫትና መናፍስት)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 256

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 3 роки тому +49

    መምህር እጅግ በጣም ብዙ ነገርን እንድማር ያደረገኝ ቅዱስ አማኑኤል የእማ ፍቅር ልጅ ሁላችንም መሰታዉሉን ያድለን በእዉነት

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን ፫
    #እኔ የሚገርመኝ እንደዚህ እንደጀራ ፈትፍተህ እያጎርስከን አለመንቃታችን እጂግ ያሳዝነኛል😭ድሮ እናቶቻችን መንፈሱን ሲያመልኩ የነበረው ባለማወቅ ባለመንቃት ነው። ዛሬ እኛ እንደዚህ እየተማርን ካልነቃን ከባድ ነው የእውነት አይነ ልቦናችን ያብራልን😭😭😭

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 3 роки тому +24

    ለመምህራችንም እመብርሃን ፀጋዉን ተብዛልን 💚💛❤

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 роки тому +17

    እባክህ አምላኪ ሆይ አባቴን ከመጠጥ እና ከሲጋራ ሱሰ አስለቅቅልኝ🤲🤲😭😭

    • @saraaalotaibi3803
      @saraaalotaibi3803 Рік тому

      እይዞህ እግዚእብሔር ከንተ ጋር ይሁን

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay9066 3 роки тому +11

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
    የመምሕር ተከታዮች እባካቹ ዲስ ላይክ አታድርጉ

  • @ወለተመስቀልየቅዱስሩፋኤል

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ያስተምር የእውነት ወድም እህቶቸ እናት አባቶች ይህን ትምህርት ሰምታችሁ መናፍስቱን አዋሪድቱ ለመናፍስት ቦታ አስጡ ህይወታችሁን ለውጡ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    እባካችሁ ሸር ላይክ እያርጋችሁ ተማሩ ምምህር በእውነት ጠጋውንያብዛልህ በርታ

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 3 роки тому +1

    መምህር ኢሄ ትምህርት ለኢትዮጵያ ወጣት ወሳኝ ትምህርት ነው: ጫት የተባለን እፅ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን:: እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ መምህራችን🙏🙏🙏

  • @hiwilegese203
    @hiwilegese203 3 роки тому

    በእውነት ለመምህራችን ቃልሂውትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆልን አሜን በእውነት መምህራችን ትክክል ነክ እኔ ባደኩበት ሀገርም ጫት ይቃማል ግን እንደ ፍሽን ነው የሚቆጠረው ልዑል እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥልን አሜን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረልን በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ለሚያዳምጥ ጆሮ ያለዉ ይስማ ይህን አዳምጦ ከሱስ የማይላቀቅ እሱ አለ አይባል እባካችሁ ሺር አርጉት እህት ወንድሞቸ ይህን ትምርት

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን። መምህር እጅግ ጠቃሚ።ትምህርት ነው።ቃል ህይወት ያሰማልን
    በእድሜና በጤናው ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛል በርታልን። በብዙዎች እየነቁ ነው ብዩ
    ተሰፍአደርጋለው እኔ ብዙ ተምሬበታለው🙏

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማሩን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ብዙወቻችን ሱስ ሲባል የሲጋራ የጫት ይመስለናል
    በጣም እሚገርመኝ ነገር ቢኖር ሰባኪ ነን ብለው ሰውን ለመሳደብ በፀሎት ይጀምራሉ ሲጨርሱም በፀሎት ይዘጋሉ በጣም እሚገርመኝ ነገር ይህ ነው ምን ያክል ሳናውቀው ሱስ ውስጥ እደገባን በተረፈ መምህር ልጅ እድሰጠኝ እግዚአብሔር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እና ገብረ መስቀል

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ብለሀል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኔ ከሀገር ከወጣው ቆይቻለው ስለኢትዮጽያ የማየውና ምሰማው ግን በአሁኑ ሰአት ያስፈራኛል ሌላ ሀገር ነው ሚመስለኝ የሰው ድፍረት ይሉኝታ ማጣት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለመኖሩ ሀጢያት እንደ ስልጣኔ ሚታይበት ስው ብቻ ነው የሞላው ሁሉም ታዋቂ ሀብታም ለመሆን ብቻ ሚሯሯጥበት ሀገር ሆናለች እግዚአብሔር ይማረን ! ኢትዮጽያ የቅዱሳን ሀገር እግዚአብሔር የመረጣት ሀገር ብለን አፋችንን ሞልተን ስንናገር እጅግ ያሳፍራል በእርግጥ እግዚአብሔር ን በምግባር በሀይማኖት ያስደሰቱ የቀድሞው አባቶቻችን ነበሩ በነሱም ቃልኪዳንና ጸሎት ነው ያለነው እንጂ የአሁኑ ትውልድ ግን ጠፍቷል።

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 роки тому +6

    ያሳዝናል ትላንትና በኮከብ ቆጠራ ተጋብተው በመስተፋቅር ተፍቅረው በድግምትና መተት ወልደውን ከተወለድንም በኃላ ለዛርና ጨሌ ሰጥተውን ለኛ ጫማ አጥተው ለአንበሶና ጨንገር 12 ዶሮ 2 በግ ሚገብሩ የሒወት መስመሩ ጠፍቶብን ለአመታት ስንባዝን ቆየን እነዚህን ወላጆች ምን እንበል ታዳ እግዚአብሔር ይመልከተን እንጅ ምን እላለሁ እውነትም በማለዳ መያዝ

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 3 роки тому +16

    ተገግንቶ ነው ትምርቶችህ እኮ ኣይጠገብም እንማርበታለን ተምረን ደግሞ ለሰዎች እናሳያለን 🙏

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 роки тому +4

      ተገኝቶነዉ የመ ምኽር ትምህርት ማዳመጥ። ያለመታደል እኳነዉ ሳያዳምጡ የሚያልፊት። ያዳመጠ ተጠቀመበት። የተዋህዶልጆች እባካችሁን እናዳምጥ እንለወጥ ሕይወታችንን እንፈትሽ እንቃ።

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 роки тому

      በጣም ከምር ተገኝቶ ነዉ

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 роки тому

    በጣም እሚገርም ትምህርት በዚህ ጉዳይ ላይ ማንም ያስተማረ የለም ሁሉም ነካ ነካ አድረገው ነው እሚተዉት ይሄንን ሰምቶ እማይቀየር እሚኖር አይመስለኝም በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 3 роки тому

    መምህር ቃለሕወትን ያሰማልን።የሌሎችንምአባቶችም።የእርሶን አሥተምሮ እንዲከተሉ እግዚአብሔር አይነልቦናቸውን ያብራላቸው!!!

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወገኖቼ ኑ እንማር🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @ephremmengistuu1920
    @ephremmengistuu1920 3 роки тому +6

    ጫት ምንም ጥቅም የለውም በጣም ጎጂ ጤና የሚያሳጣ ነው ወደ እ/ር እንመለስ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 роки тому +8

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በየግዜው የምታቀርበው ገጠመኝ ግርምምምምም የሚል ነገር ነው:: በእውነት ነው የምለው ሁሉም ሰው ማወቅ ያለበት ትንሽም ብትሆን በየቤታችን መምህራችን መምህር ግርማ ባስተማሩን መንገድ የፀሎት ቤት አዘጋጅተን ከቤታችን ስንወጣም ሆነ ወደቤታችን ስንገባ እራሳችንን አፅድተን መጀመሪያ ፀሎት ያኔ ተከትሎ የመጣ እርኩስ መንፈስን ማባረር እንችላለን :: ዝም ብለን ቤተክርስቲያን ስንሄድ ቢሸሽም ጏዳችን ስለሚደበቅ ማምለጥ አንችልም :: ግና የፀሎት ቦታ የመንበርከኪያ ቦታ ካለን ያለምንም ጥርጥር ያ እርኩስ አቅም ስለሌለው ዞርም ብሎ አያየንም:: አዎን መምህር እንዳለው መጀመሪያ የክብርና የምስጋና ፀሎት ከዚያ ታግለን እንጥለዋለን :: እግዚአብሔር ምስክሬ ነው:: ከራሴ ህይወት ነው የምናገረው:: ታድያ በየቀኑ ነው :: ልክ ምግብ ለስጋችን እንደሚያስፈልገን ሁሉ ለነፍሳችንም ፀሎት ፆምና ስግደት :: እግዚአብሔር ይታረቀን እመብርሀን ታማልደን::

    • @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
      @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 3 роки тому

      መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅ እግዚአብሔር አምላክ💚💛❤️

  • @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
    @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 роки тому +7

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እህት ወንድሞቸ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና ወልደ ሚካኤል ብላችሁ የሲጋራ ሱስ ሊያጠፋብኝ ነው ደም እያስተፋው ነው አንግባባ አይሰማ አያዳምጥ ጭንቅ ብሎኛል ዘመዶቸ

    • @እናቴማርያም
      @እናቴማርያም 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 3 роки тому +2

      እህቴ ከአባ ግርማ ወይም ከትምህርት ተስፋዬ ጋ ሒጅ እና ቅባዱስ መቁጠሪያ ሌላም መጻሕፎች አሉ እና አገርውስጥ ከሆንሽ እሱሳያይ እኔልግዛልህ ብለሽ ቅባቅዱሱን ቀቢው ሳያይሽ ምልክቱን ታያለሽ ጸበልም እና ስገጂ ጽሚ ጸልይ በርትተሽ እሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
      @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 роки тому

      @@ababaalu9543 እረ የኔ ውድ ውጭ ነኝ ሀገር ውስጥማ ብሆን መቸስ የተቻለኝን እሞክር ነበር

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ

    *የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን*

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክልህ

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 роки тому

    መመህር ተሰፋ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እግዜያብሄር የማቶኦሰላን እድሜዬ ይሰጥክህ ይገርማል ማሰተዎልን ያድልን አቤቱ አምላክ አድነን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    መምህር ብዙ ትምርት አግቼበታለሁ በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን እንጅ እኛማ ድፍን ነው ያደረገን አቤቱ እግዚአብሔር አድነን😭😭😭😭😭

  • @salme4126
    @salme4126 3 роки тому +1

    መምህር የኛ እንቁ በአንተ ትምህርት ያልተለወጠ መቼ አለ ብዬ አልጠብቅም ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ተጨማምረው ይስጥልን አሜን ግን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን ከሀገር ውጭ ለምንኖረው

  • @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ

    መምህራችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልክ በእዉነት በርታልን እማምላክ ብርታቱን ትስጥክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ጥሩ ትምህርት ነበር ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 роки тому +3

    ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ቤተሰብ በጫት ሱስ የተያዙ ናቸዉ። በስደትነዉ ያለዉት መቼነዉ ሄጄ ቤተሰቦቼን ም መልሰዉ። የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልንልሽ በሉኝ። የመ ምኽሬ ልጆች እዲሁም ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል ብላችሁ። አመሰግናለሁ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህር

  • @ድንግልእመቤቴግብልኝከበቴ

    ሰላምዎት ይብዛልኝ መምህርየ በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ስለ መልኳም አገልግሎትዎት ዋጋዎት ይስጥልን ለኛንም የተላያየ ትምህርት እንድንሰማ ያደረገን አምላካችን ይክበር ይመስገን ለሕዝብ ያስተምራል ብሎው የህወታቸው ታርክ የምያቅርቡ ዎጎኖቻችንም በጣም እጅግ እናመሰግናለን እና መመህርየ ስልክዎት ፈልጌ ነበር የተለግራም ወይም የእሞ ወየም የቀጥታ መስመርዎት በጣም እፈልጋሎው ተባበሩኝ የፈለግኩት የመምሕራችን የተስፋየ አበራ ነው በተረፈ ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ

    መምህር እግዚአብሔር የአገለግሎትክን ዘመን ይባርክልክ እግዚአብሔር

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው 146B ብዙ ትምህርቶች አግኝቻለሁ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @senayit7198
    @senayit7198 3 роки тому +1

    በእውነት መዳን ለሚፈልግ ጊዜው አሁን ነው ዘመኑን እየዋጀ አባቶችን እያስነሳልን ነበር ልቦና ይስጠን
    መምህር እኔ እንዴውም ማብራሪያውን በጣም ነው የምፈልገው በርታልን !!!

  • @raadushow3929
    @raadushow3929 3 роки тому +1

    Amen.. Amen... Amen...kale..hiwet..yasemaln

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 3 роки тому

    መምህር ይሄው አዳምጬ ጨርስሁ አመሰግናለሁ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ቸሩ መድሃኒ አለም ያድለን አሜን

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 3 роки тому

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በውነት አንድ ወድሜን ለመመለስ ወደ ሀገሬ እስክገባ ድርስ በጸለት አስቡን መምህራችን

  • @yuwbdarhera2879
    @yuwbdarhera2879 3 роки тому

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ
    ወለተ ጻድቃን

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልም

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናም ያድልልን ክፉ አይንካብን አሜን
    የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን መልካም ፍሬንም እንድናፈራ ወደ ፅድቁ መንገድ ይምራን አሜን

  • @merry3355
    @merry3355 3 роки тому +3

    Mrmhir Tesfay..egziyabher. yistih bizu temarnbet wendm ena ehitochachin libona yistachew 🙏

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በቤቱ ያፀናልን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    እኔበጣምተምሬበትአለሁ ገጠመኙን ለሀገሬአብቅቶኝ መድሀኒአለም ቤተሰቦቸን ለመለወጥ ይርዳኝ ጫትም ይቅማሉ ከባድ የዛር አምልኮያለበት ቤትነውያደኩት ጠቋ ር የሚባል መፈስ እረ ሌላምአለብዙ ፈጣሪ ይርዳኝ በጠሎታችሁ አስቡኝ ሁለተማርያም እያላችሁ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 роки тому

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    መምህር ፅገውን ያብዛልህ

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር። እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ። ድንግል ከጎንህ አትለይህ። ውድ የተስፋ ሥላሴ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ እና አብረን እንማማር።

  • @ወንቅሸትምድራዊገነት

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚልትምርት ነዉ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eth3816
    @eth3816 3 роки тому

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ሰምተን የምንለወጥ ያርገን

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 3 роки тому

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @HANA-db6fg
    @HANA-db6fg 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም ተመለሱልን

  • @bdbd114
    @bdbd114 3 роки тому

    መምህሬ ባንተ ትምህርት እና በአባቴ መምህር ግርማ ወንድሙ ተምህርት ሰለ እርኩስ መንፈስ አውቄለው እኔ ግን ብዙ ግዜ እራሴን ያመኝን በፆሎታቹህ አስቡኝ።

  • @selambrhane1376
    @selambrhane1376 3 роки тому +1

    እባክህን ስልክን መምህርየ

  • @alamalam2625
    @alamalam2625 3 роки тому +1

    ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እህት ወድሞቸ በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላቹ በጭንቀት ጭንቅላቴን መቆጣጠር አቅቶኛል

    • @alamalam2625
      @alamalam2625 3 роки тому

      እረ ያለውበት የምኖርብት ለምንም አይመችም ግራገብቶኛል

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምላከ ቅዱሳን አይነልቦናችን ያብራልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመአምላክ ትጠብቅልን ከክፉ ሁሉ

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዛሬ ነው ስለጫት ማንነት ያወኩት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በአማራው ክልል ጫት የለለበት ቦታ የለም በተለይ ሀይቅ

    • @rozatefera7270
      @rozatefera7270 3 роки тому

      እውነትሽን ነው እህቴ እኔም የሀይቅ ልጅነኝ ሁሉም ጫት ሳይቅም እሚውል የለም ማስተዋሉን ያድላቸው በተለይማ ሙስሊሞቹ

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 3 роки тому

    መምህር ሰላም አደርክ በድጋሚ እንኳን ደህና መጣክ ይሄ ጫት ያላበላሸው ወጣት አለ የጫት ሱቁሰ ብዛቱ ትልቅ ቢዝነሰ ሆናል በዚህ ንግድ የተሰማሩ እግዚአብሔር ይቅር በላች ለወጣቱ መርዝ እና መጥፊያውን ነው የሚሸጡት በዚህ ሱሰ የተለከፍብኝ አንዱም ወንድሜ ነው እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ከእዚህ ሱሰ እንዳላቅቀው 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲 መምህር እናመሰግናለን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን እውነት ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 роки тому +2

    ኡኡኡኡኡ እዉነት ይኸ የኔ በዘር ማንዝሬ ዉስጥ ያለ ታሪክ ነዉ 😥😥😥 ሁሉም ታሪክ የኔ ነዉ አሁን በቤተሰቦቸ ዉስጥ ካለ ጫት መንቀሳቀስ አይቻልም ይቅማሉ ጨሌ ይመለካል እኔም ዱሮ ከነሱ ጋር በምኖርበት ጊዜ እቅም ነበር ምግብ መብላት እስከሚያቅተኝ ድረስ እና ደግሞ ሲያመን ልክ እንዳልከዉ ግንባራችንን ከግንባሩ ያደርግ እና ይለማመንልን ነበር አባታችን እረ ስንቱ 😥😥 አሁን እኔ የተዋህዶ ልጅ ሆኛለሁ እግዚአብሄር ይመስገን እኔን ከነሱ መሀል የለየኝ አምላክ ልቦናቸዉን ይክፈትልኝ በጰሎታችሁ አስቡኝ አባቴ የት እንዳለ አላዉቅም ስርጉተ ስላሴ ።።።።።ብላችሁ በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @ፀዳለማርያምድንግልእናቴአ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 роки тому

    ስብከት ነው ዋና መምህር ገጠማኝ ጥሩ ነው ግን የበለጠው ምክር አስፈለግ ነው ቃል ህይወት የሰማልን አሜን

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 3 роки тому +1

    ሰላም መህምር ደሞው ፓለቲካያ አወራክ እንዳያሉውክ እግዜቤር ያጠብቅይ ዘመንእን ፈጣሪ ያባርከውእ። አሜን ።

  • @adinatiku9588
    @adinatiku9588 3 роки тому +3

    ውዷቼ መምህርን እንደምናዳምጥ እደተለወጥን ኑ እናሳየው Aላይ 8000በላይ ታይቶልአሁን21ስአት ሁኖታል Bደግሞ 15ስአት ሆነው ያየው ሰው በጣም ትንሺነውማነው የተለወጠ???

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 роки тому

    መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛሎት

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 роки тому

    መምህር እርግጠኛ ነኝ በዚህ ትምህርት ስንት በእንደዚህ እርኩስ መንፈስ ሱስ የትያዙ እህት ወንድሞቸ ንስሃ እንደሚገቡ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሱስ በአንተ ተራዳኝነት ገላግላቸው እቸርነትህ ይቅር በለን

  • @sanayitgetachow1361
    @sanayitgetachow1361 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን

  • @andugezahagn7007
    @andugezahagn7007 3 роки тому

    እማ ፍቅር ጸጋውን ታብዛልሀ ልጆችህን ስራህን ትዳርህን እንዲሁም እኛ ተማሪዎችህን የጌታችን እናት እመቤታችን እማ ፍቅር አብዝታ ትባርክ!

  • @እግዚአብሄርአረኛየነዉ

    እግዚ እብሄር ፀጋውንያብዛልህ መምህር በጣም የምፈልገውትምህርትነ ው ልጀበጫት ሱስየተጠመደዳደው ተውይጎዳልስለው ምንም ጎዳትየለው የጎዳልየሚልካለ እስቲ እሳይኝይለኘል እይኻስምቶእድቅይር እግዚ አብሄርይርዳኝ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምሕርየእኔም አንድ ቀን ወደ አረብ ሃገር ስመጣ በመንገድ ላይ ቡዙዎች ጫት ሲበሉ እንጨቱ ጥርስ ያፀዳ ል ሲሉን እግዚአብሔር ይቅር ይበልን ፍቄበታለው ግን ሱስ ኣልሆነብንም እና በተለይ አረብ ሃገር ያለነው መጠንቀቅ ኣልብን ጥርሳችን በጫት እንጨት እንዳንፍቅ እንጠንቀቅ 👏

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 3 роки тому +4

    እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህርዬ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 роки тому

    በጣም በጣም እግዚአብሔር ከዚህ ከገባንበት ሀጢያት ይቅር ይበለን በቃ ይበለን የመን እማ ከመስከረም እስከ ነሀሴ ማብቀሉን አያቆምም ሳናውቅ አልቀናል ከአሁን በኋላ ግን እያወቅን እንዳናልቅ እመብርሀን ለንስሀ ሞት ታብቃን ታማልደን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ

    ቃለ ህይወት ያስማልን ውንድማችን እኔም ባአይኔ ያየሁት ነገር አለ የቆሽሽ ደምን አስወጥቶ አዲስ እንድተካ ባለት የሚደርጉት የተሳሳተ አመለካካት ምንድነው ያየሁት እኔ የምስራበት ቦታ ቤትዩየ ቤት ድርስ ጠርታ ባለሙያ በጀርባዋ ተኝታ ከወገቦ እስከ አንገቶ ድርስ በአጥንት እና ባጥንቶ መሃከል እየተወጋች በመርፌ ደም በደንብ እስኪፍሳት ድርስ ዝመሙ እያለቀስች ይህ ሁሉ ለውበት ነው ደማችን ሲቀየር ቆዳችን ጥርት ይላል በሚል ብቻ አስቸጋሪ ነው

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    በጣም የሚገርም ትምህርትነው በተለይ በስደት አለም ያሉት በቃ ጫት አስለምደዋቸው በጫት ናውዘዋን የመኖቹጋር የሚሰሩት ደላሎች ጫትነው ምግባቸው እግዚአብሔር ከዞህ ያውጣቸው እግዞምሀረነክርስቶስ

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ተስፋ ስላሴ
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 роки тому +1

    ስላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 3 роки тому +2

    መምህር በፀሎትህ አስበኝ እባክህ
    ብርሀነ ማርያም እባላለው

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 роки тому

    ቃለእወት ይሰማልን መምርዬ እውነት ነው እግዝአብሔር ከዝ እርከሐስ የተረገመ ቅጠል ይሰወረን በሱስም የአሉት በቸርነቱ አይናቸውን ይግለጥላቸው

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 3 роки тому +1

    መምህር ኤፍታህ youtube የሚል አይቼ Facebook ላይ ያንተ ነው ብዬ ስከፍተው የመናፍቃን መዝሙርና ፕሮግራምሆኖ በማግኘቴ ቶሎ ዘጋሁት እንዴት ያንተን ትምህርት ስም እንደወሰዱ ግራ ገባኝ

  • @tigisettigiset7864
    @tigisettigiset7864 3 роки тому

    እባክህ መአምህር እኔስ ስግደት እምነቴን እዳቅ እረድቶኛል እና ለቤተሰቦቼ መድረስ እፈልጋለው ትምህርቶችክን እዳገኙ ስልክህን ብዙ ግዜ ሞከርኩ አላገኝህም እባክህ መምህር እርዳኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቤተሰቤች ሀውዛ ሲግቱንነው የደግነው መምህር የሚገርምህ ጥቅምት ወርየመደሩሰው ሁሉም ነው ሀውዛ የሚጥዱይ ያኔ እኛ እየዞርን መቸለስነው አቤት ይቅር ይበለን በእውነት ይህን እድታስተምር አደበትህን የከፈት አምላክ የተመሰገነይሁን
    ሀፍታም ወለተ ማሪያምነኝ ከኔየበርታችሁ በጾለታችሁአስቡኝ እህትወድሞቸ

  • @ሀረግየያቡእናት
    @ሀረግየያቡእናት 3 роки тому +3

    ስላም መምህር

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር🙏 እግዚአብሔር ልቡና ይሰጠን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 роки тому

    በድጋሜ እጋሜ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ብዙ ቀአሰተማሪ ነገሮችን ተምረያለሁ አመሰግናለሁ
    አምላክ ቀረዱሳን ይስጥልን

  • @Bየድግልጅነኝ
    @Bየድግልጅነኝ 3 роки тому +4

    መምህር እኳንሰላም መጡልን እሺ እናዳምጣለን

  • @burteh.mikaeli8393
    @burteh.mikaeli8393 3 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ወለተማርያምወለተማር-ኸ6ቘ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መድሀኒያም ክርስቶስ ምህረቱን ይላክል አይዞህ ሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙዎቹ አዳምጠው ከዚህ የጫት ሱስ እንደሚወጡ ተስፍ አድርጋለሁ አንድ ሁሌ ማረሳውን ነገር አለ ቤተሰብ እያስቸገሩ ብር እየተቀበሉ ሲጋራ ሲያጨሱ አይቸ ጥቅሙ ምንድነው ሚወጣው ጭስ ነው እንደ እንጀራ በልተው ሆዳቸው አይሞላ ጥቅሙ ምን ይሆን ብየ 1 ሲጋራ ገዝቸ የሞከርኩበትን ቀን መቸም አረሳውም ምንም ጥቅም የለውም እራስ ለመናፍት ማዘጋጀት ኢኮኖሚ ማባከን ጨጓራን በጭስ ማጫጫስ ነው ሌላ ጥቅም የለውም ወገኖቸ እንቃ። ንቁ ይላሉ አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልንን

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ መምህር እንኳን ሰላም መጣክልን

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 3 роки тому

    በእውነት ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 роки тому

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በቁማችን ሞተናል እግዚአብሔር ልባችን ይክፈትልን

  • @መንበረማርያምኤፍታህ

    Memher Emefeker Edmehen tabzalen Amen Amen Amen

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 3 роки тому

    መምህር አተ ሁሉን ተናገርህ መለወጥ የኛ ድርሻ ነው አዶናይ እረጅም እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይብዛ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይቅርይበለን እኔም እቅምነበር አሁንግን በሥጋወደሙታትሜ እየኖርኩነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውስድ ተመስገን ተመስገን ተመስገን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ገነተክርስቶስ እያላችሁ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ቃለሂወትን ያሠማልን ያሥተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal 3 роки тому +4

    ውድ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ኪዳነ ዮሐንስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 3 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin mamihirachin tsagawn yabzalih 🙏🙏🙏

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 роки тому

    memihir tsegawun tabzalik brtalim
    🙏🙏🙏

  • @mebrakzeremariam1286
    @mebrakzeremariam1286 3 роки тому +4

    Thank you memhre you are changing my life, God bless you 🙏🙏🙏

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ

    እንደ ቸርነቱ ይማረን ለወጣቱ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው በርታልን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 роки тому

    እለት እለት አዲስ ሂወትን የሚዳስስ ትምህርት ዉድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 3 роки тому +2

    በድጋሚ ልናገር የምፈልገው መምህር ብዙዎች ጊዜ ነጮችን መውቀስ የለብንም በጣም ስራቸውን የሚያከብሩ ሌለው ይቅር በስራ ስአት እንኳ ምንም አልኮል መጠጥ አይቀምሱም በጣም ሀላፊነታቸውን የሚያውቁ ናቸዉ አንዲያውም ውጭ አገር ብዙ ነጮች ከኢትዮጵያውያን ጋር ግንኙነት ያላቸው በጫት ሱስ ተጠምደዋል ማለት የፈለኩት ነገር የኛ ድክመት እንደሆነ ነው መንግስት ቢያስብበት ይሻላል

    • @HD202v
      @HD202v 3 роки тому +1

      አንዳዴ ሁሉንም አንድ አድርጎ መመልከት ስህተት ነው እኛ የተቸገርነው በአበሻው ነው በነጩ አይደለም። ከአበሻ ሃይማኖት አለኝ ከሚለው አንዳንድ ነጮች ሃይማኖት የሌላቸው አስር እጥፍ ሰብዓዊነታቸው ይበልጣል። ሌሎች ነጮች ከኢሉሚናቲ ጋር የተገናኙ አሉ እነሱ ተራ ነጭ አይደሉም በሃብትም በስምም ታዋቂ ሰዎች ናቸው። ተራው ነጭ የእለት ኑሮአቸውን ለማሸነፍ እንደኛ የሚደክሙ ናቸው። ደግሞ በአገራቸው ከነሱ በላይ ሰርተን በገንዘብና በእውቀት እየበለጥናቸው አይቀኑም ጭራሽ ለስኬታችን ይተባበሩናል። ያስቸገሩን አበሾች ናቸዉ አይሰሩ አያሰሩ ምቀኛ መሰናክል የሆኑብን።