ከቤተሰብ ጋር ተገናኘን በደስታ ተላቀስን 😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому +528

    እንኳን በሰላም ገባችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ማርያም እኔ ራሱ አለቀስው የውነት ስሮጥ ተደፍቸ ነበር መስመአም የሰው ደስታ ብቻ የሚስደስተው በላይክ ። በጣም ደስ ትላላችሁፈጣሪ ሆይ ሀገረችንን ሰለም አርጎልን እኛም ለናት ሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +90

    ፋሂ... በጣም እድለኛ ነህ... ዘመዶችህን
    እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልህ... በዚህ ላይ
    ፍቅር በጠፋበት ዘመን... እንዲህ ፍቅር
    የሆኑ ቤተስቦች... ደስ ስትሉ... እንዲህ
    እንደሆናችሁ... አይለያችሁ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍😍

    • @ኤላያና
      @ኤላያና 2 роки тому

      Betam Des selhu tebarku Samer yene konjo

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @zuzuNasir
      @zuzuNasir 2 роки тому

      ሰብስክራይብ ላይክ አድርገን ውድ

  • @hasinamuhammad1680
    @hasinamuhammad1680 2 роки тому +89

    እኔ ከ5 አመት በውሀላ የዛሬ ሳምት ኢትዮጵያ ነኘ የመዳም ቅመሞች በሰላም ግቢ በሉኘ በዱአቹህ አትርሱኘ አሏህ እናተንም ያሰባቹህትን አሞልቶ ለሀገራቹህ ለቤተሰቦቻቹህ ያብቃቹህ አልሃምዱሊላህ ለዚች ቀን ላደረሰን የዛሬ ሳምት ዊይይይይ ሳምት እርዘመብኘ ደግሞ ሂጀ ለማግባት ነው መልካም የትዳር ዘመን በሉኘ የለለውም አሏህ ይስጣቹህ ላላቹህ ደግሞ አሏህ ፈቅሩን መተሳሰብን ይጨምርላቹህ ♥️🥰🥰🥰🥰 ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን ያረብ ሁላቹህም ተጠርታቹሀል ከሰርግ አድ ሰው እደይቀር አድራሻ ጎንደር ሰምታቹሀል 🥰🥰🥰

  • @rodassolomon
    @rodassolomon 2 роки тому +4

    ይህን በማለቴ ይቅርታ ግን የእናትሽን ሀሳብ ትተሽ የእግዚአብሔርን መንገድ መከተልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ u deserve it ❤❤

  • @miami8347
    @miami8347 2 роки тому +5

    በጠም ነው ደስስስስ ሚለው አንድ ሆኖ በስደት የወጣው ልጅ ሶስት ሆኖ በእብዙ ምርኮ በደስታ ከመመለስ በላይ ምን ደስታ አለ አሁንም ብሩክ ሁኑ

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 2 роки тому +1

    አቤት ፋኒ እርጋታህ እንዴት ደስ ይላል አይወሰድብህ ሳምሪዬ ላንቺ ምንም ቃላት የለኝም የመልካም ሴት ምሳሌ ነሽ የእውነት እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ። ፊሎዬ ጨዋ የጨዋ ልጅ።።።

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 роки тому +131

    እሰይ እንኳን በሰላም ገባቹ እውይ የልጆቹ ደስታ ደስስ ሲል 🥰 ሀገራችንን ሠላም አርጎ እኛንም ለሀገራችን ናብቃን🇪🇹🇪🇹🙏🥰

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому +1

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 🌹💞

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      ሰብ አርጊኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @zuzuNasir
      @zuzuNasir 2 роки тому

      ሰብስክራይብ ላይክ አድርገን ውድ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 роки тому +2

    ሳምሪየ ፊትሽ ላይ ሀዘን አየሁ ፋኒ ምን ተሰማሽ ሲልሽ እኛ አለን ተለየተን አድገን ሀገራችን ስነገባ እንደወታደር ታክሲ ጠርተን ወደሆቴል የምንሄድ አንቺማ እድለኛ ነሽ ላይ 4ሆነሽ ነው ወዳገርሽ የባሽው መልካም የረፍት ግዜ ይሁንላችሁ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲 እንኳን በሰላም ለመገናኘት አበቃችሁ የፊሎዬ 👨‍👩‍👧🥰🥰🥰🥰 ወላጆች ክብር ለድንግል ማርያም 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому +1

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 🌹💞

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +1

      አሜን ሰብስክራይብ አርጉኝ😍🙏💚💛💓

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 2 роки тому +26

    እንኳን ሰላም ገባቹ ፊሎዬ ሀገርሽ በሰላም ትቀበልሽ ሳምሪ የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ የባሏ ቤተሰብ ጋር ስትሄድ እንዲ አለባበሷ የተሰተረ ሲሆን ለነሱ ያለሽን ክብር ይገልፃል ቀጥይበት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mseyoutube8290
    @mseyoutube8290 2 роки тому +24

    በጣም በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ሰላም ገባችሁ ውይይይ ደስ ይላል እኛም በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን
    እስኪ የፋኒና የሳምሪ ኢትዮጲያ መግባት ያስደሰታችሁ. በላይክ አሳዩኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @እሙአባስ
    @እሙአባስ 2 роки тому +1

    በቃ የምር አንተ ትለያለህ በሄዳችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 2 роки тому +94

    ውይ ኢትጵያን ከመናፈቄ የተንሳ ስጠብቃቹህ ነበር ማርያምን በቃ ድባቡን ለማየት 😢😍

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому

      👍👍👍👆❤️👍❤️

    • @seniethio5523
      @seniethio5523 2 роки тому +1

      እኔም

    • @yeabsrawubshet3760
      @yeabsrawubshet3760 2 роки тому

      እኔም

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      @@samuraiadisabab9260 ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 🌹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      @@yeabsrawubshet3760 ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 🌹

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት

    በጣም እማደንቃችው ነገር ቢኖር ለሀገራችው ያላችው ክብር ስነስረአታችው ዊዊዊ መጨረሻውን ያሳምርላችው ሳምሪ ማለት ትልቅ አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲❤️ ቤተክርስቲያን ሄዳችሁ አኮራችሁኝ ማርያምን ❤️👏 የኔ ጨዋዎች ❤️❤️❤️💐 ፊሎዬ ማር የልጅ ፍቅር ይዉጣልሽ አሁን በልጆች ተከበብሽ 😃😃 የኔ ወርቅ 😘 አረ ሳምሪዬ አታለቅሱምዴ 🙈😃😃 አሁንኮ እድሜ ለኢንተርኔት ጠዋት ማታ ከቤተሰብ ጋር ነን በአካል ስላልተገናኘንጂ 😃 እንደ ድሮ አናለቅስም 🥰🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @betikonjo7059
    @betikonjo7059 2 роки тому +1

    ሳምርዬ እንኳን በሰላም ገባቹ ግን ፋኒ እህትህ እግዚአብሔርን መፍራት ሚባል ነገር የለባትም እዴ ሱሪ ለብሳ ጊቢ ውስጥ እንኳን መግባት አነበረባትም ነበር ይቅር ይበለን እግዲ ሰው ብታከብር ምን ዋጋ አለው እግዚአብሔርን የእግዚአብሔርን ቤት ካላከበረች እናተግን እንኳንም በሰላም ከቤተሰብ ቀላቀላቹ

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 2 роки тому +3

    ያጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም ደግሞ ውለጅ ፋኒ ቤተሰቦች ምርጥ ቤተሰቦች ብዙ ተባዙ ሳምሪ ምርጥ ሚስት

  • @አዮየማርያምልጅ
    @አዮየማርያምልጅ 2 роки тому +1

    ሳምሪ ግን ደስ የሚል ፀባይ አላት ይባሎን ቤተስብ በደስታ የምትቀበል ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 2 роки тому +3

    ፋኒዬ የሸገር ልጅ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል የሸገር ልጅ ብሄር የለዉም💪💪💪የቆንጆ ዘር ይመቻቹ ሳምሪዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃቹ😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 роки тому +2

    ዋው! ኢትዮጵያዬ ሀገሪ እወድሻለሁ ትናፉቂኛለሽ ፤

  • @tsigeredaadmassu5286
    @tsigeredaadmassu5286 2 роки тому +3

    እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ በሰላም!!!! ያቺንም አጋንንት ኢሉሚናቲ እናትሽን ምናለ እንደ እናንተ ቤተክርስቲያን ብታስለምዷት!!!! በድጋሚ እንኳን ደህና መጣችሁ!!!!

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 2 роки тому +1

    ሳምሪ የትንሽ ትልቅ ናት እውነት ስነስርአቷ በነገሮች ሁሉ እመ አምላክ ሞገስ ትሁንሽ እንኳን ደስስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 роки тому +18

    ደስ ስትሉ ዋውውውው እንኳን ደስ አላችሁ ፍኒ መላው ቤተሰብህ የደስታ ቤት
    ፊሎየ ንግስት ነሽ እዚህ ቤተሰብ ውስጥ እደለኛ ነሽ ሳምርየ ወላሂ ሳላማችሁ ይብዛ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому +1

      ዜዲ ደምሪኝ እህት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tesfusemane3655
    @tesfusemane3655 2 роки тому +1

    ፋኒ አባትም ወንድምም ሁሉ ነገሯ መሆን አለብህ ለሳምሪ ያባትነት ተግባር ደሞ የሷንም ቤተሰብ መተዋወቅ ችግር እንኳን ካለ ወንድምም ባልም ነህና በሰከነ መንገድ ፈተህ ተዋውቀህ መምጣት አለብህ ችግር እንኳን ከሌለ ካአባቷና ከአባቷ ቤተሰብ ጋር ልክ እንዳንተ ቤተሰብ ያማረ እንዲሆንልህ ምኞቴ ነው

  • @Kal0920
    @Kal0920 2 роки тому +4

    ፋሂ... በጣም እድለኛ ነህ... ዘመዶችህን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልህ... በዚህ ላይ ፍቅር በጠፋበት ዘመን... እንዲህ ፍቅር የሆኑ ቤተስቦች... ደስ ስትሉ... እንዲህ እንደሆናችሁ... አይለያችሁ🙏🙏🙏✝️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ሂሩትየሆላውየድግልማርያም

    እኮን ሰላም ገባችሁ ሳሚርየ የኔ ውድ አችም አባትሽን ስትገያገኝው አሳይን እኔም አባቴን እጅግ በጣም እደዎለሁ

  • @hani6647
    @hani6647 2 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች ፋኒ ሌላው ቪዲዮ ሁሉ ቀርቶ ከ እናት ጋር ስትገናኝ ያለው ቢኖር ጥሩ ማስታወሻ ነበር

  • @helengebre1973
    @helengebre1973 2 роки тому +1

    ዋው እንኳን ደሰ አላችው ለካ የሰፈሬ ልጅ ነህ ፋኒ እንኳን ደሰ አላችው እነ ምህረት ሁሉ ቤተሰብ

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 роки тому +54

    መሻአላህ በጣም ደስ ይላል እንኳን በሠላም ገባችሁ ፋኒና ሳምሪን የምቶዱ በሙሉ በፍቅር የተሞላ ትዳር ይስጣችሁ በሥደት ያላችሁ ለናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ|| ወዶቼ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ የሰው ደስታ የማስ ደስታችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹☑️☑️👍👍👍👍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fosiaismail564
    @fosiaismail564 2 роки тому +2

    እንኮን በስላም በፍቅር ከቤተስብ ጋር እገናኝቹሁ በጣም ደስ ይላል እኔም ከጀርመን እዲስ እበባ ከናንተ ጋር ናኝ እውናት እዚይ ይለሁ ናው የመስላኝ ተደስታቹሁ እምሮባቹሁ ተመርቃቹሁ ደሀውንም እስታውስቹሁ ጡሩ ስራ ስርታቹሁ የምትመለሱ እላህ ይድርጋቹሁ በጣም ደስ ይላል

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 роки тому +258

    ባለ ማተቦች እንኳን በሰላም ገባቹ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይጠብቃቹ ሀገራችን ሰላም ያዉርድልን የመዳም ቅመሞች ለኛም ፈጣሪ ስደታችን ያሳጥርልን አሜን አሜን አሜን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому +2

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 🌹💞

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +1

      ደምሩኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      @@lloveethiopa7130 እሽ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 роки тому +1

      አሜንአሜን አሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@mrkbemrkbe6748 ደምሪኝውዴዋ

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 2 роки тому +1

    ደስ የምትል እረጋ ያልክ ልጅ ነህ ፋኒ ደስ ስትል ወላሂ

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 роки тому +3

    ይህን የመሰለ ቤተሰብ እያለህ ስንት ነገር ደረሰብህ:: ደስታችሁብ ይጨርስላችሁ::

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 2 роки тому

    ሳምሪየ ስትስሚ አስለቀሽኝ እህቴን አስታወሽኝ እውነት ቤተሰቦቻችሁን የናፈቃችሁ በሙሉ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 роки тому +10

    እስከ ዛሬ ከሰራችሁት ቪዲዮ ቢደመር ይህን አይስተካከልም የእናትህን Reaction ብናየው ጥሩ ነበር ሁሉንም ቀርፃችሁ የአገራችንን ትዝታ ስላሳያችሁን እናመሠግናለን ሣምሪም የምትገናፕው ቤተሰብ ካለ እንይላት መልካም ቆይታ ና መልስ ፣፣።።።።።።።።።።

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      ደምሩኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 2 роки тому

    ኦውውው ሳሚሪ ሁለተኛልጅ ወልዳለች እንዴ ለካ ስታምሩ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 роки тому +3

    ስታስቀኑ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛ እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን

  • @tsehaygtsadik8427
    @tsehaygtsadik8427 2 роки тому

    ደስ ብሎናል ግን ፋኒ ከእናትህ ጋር ሁንና አሳየን

  • @roziamarerozina5028
    @roziamarerozina5028 2 роки тому +70

    ቀጣይ እየጠበቅናቸ ነበር
    እንኳን ሰላም ተገናኛቹ ምርጦቼ
    እኛንም ለዚህች ቀን ያበቃን ❤🥰

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አዲርጊንእህት

    • @abc-fv2jh
      @abc-fv2jh 2 роки тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@TUBE-rv9zs ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@abc-fv2jh ደምሪኝውዴዋ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @brehantube
    @brehantube 2 роки тому +12

    ጎበዞች እንቁ የተዋህዶ ልጆች ከሁሉም ክረሰትና ይቀድማል እመብረሀን ትጠብቃችሁ ምረጦቼ😍👍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 2 роки тому

    ፌሎ ዘመዶቻ ላይ ጠብቅ አለች በጣም በዙ ቤተስብ አላት አግዚአብሔር የምስገን

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +13

    የመዳም ቅመሞች እኛንም ለእናት ሀገራችን አላህ ያብቃን

  • @zeki3724
    @zeki3724 2 роки тому +1

    ሳምሪ እረ covid ተጠንቀቁ ❤️❤️🌷🌷🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @nnfamiille5341
    @nnfamiille5341 2 роки тому +30

    የኔ ማሮች እኳን በሰላም መጣቹ ስጠብቃቹ ነበር ወላሂ እደኔ በጉጉት የጠበቃቹ👍

    • @adfasf8063
      @adfasf8063 2 роки тому +1

      ❤❤❤❤❤😘😘😘😘❤❤❤❤😘😘

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@adfasf8063 ደምሪኝውዴዋ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      @@adfasf8063 ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @foziyashabel1793
    @foziyashabel1793 2 роки тому +1

    ወይ ፋኒ ታድለህ በሁሉም ዋው ደግሞ የሀብታም ቤተሰብ ነህ ሲያስደስት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    🥰🥰🥰የልጅ አዋቂ የኔ ቁምነገረኞች እንዴት እንደምታምሩ። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ብዙ ተባዙ።
    ሀገር ሰላም ሲሆን ሁሉም በሀገር ላይ ያምራል እና እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🤲🤲🤲።
    በግፍ ለተገደሉት ወገኖቻችን በምድር ፍትህ የለምና. እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ።
    😭😭😭😭😭😭😭

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому +3

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 🌹💞

    • @radirade1616
      @radirade1616 2 роки тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

    • @ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ
      @ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ 2 роки тому +1

      አሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ ደምሪኝውዴዋ

  • @ሱሱሀይቅ-የ5ረ
    @ሱሱሀይቅ-የ5ረ 2 роки тому

    ባልም ከቤተሰብ በላይ ነው አያችሁ መልካም ባል ይስጣችሁ የማዳም ቅመሞች

  • @ሊሊጓልራያአላማጣ
    @ሊሊጓልራያአላማጣ 2 роки тому +12

    በጣም ደስ ሲል እንኳንም በሰላም ተገናኛቹሁ እኛም በስደት ያለነዉ ለእናት አገራችን ያብቃን ሳምርዬና ፋኒዬ እና ከልጅ ጋራ የተወለደይ ልጃቹሁ በጣም ነዉ እምወዳቹሁ ከምላቹሁ በላይ 💞🙏💞

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tsionmkere6929
    @tsionmkere6929 2 роки тому

    ለቤተክርስቲያን ያለሽን ክብር ወድጄዋለው ሳምሪዬ

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ-ሠ1ቘ

    ማሻ አላህ እካን ደሥ ያላችሁ ለአገራችሁ አበቃችሁ የአላህ በሠላም ለአገራችን አብቃን ከናፈቁን ቤተሠቦቻችን ደብልቀንንንን አገራችንንን ሠላም መልሥልን በቃ በለንንን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 роки тому

    ፋኒ ጎበዝ ነህ እኔ እኮ ዝሩት ነው እሚልብኝ ለሳምንት የአይኔ ብሌን ሁላ የተቀየረ ነው እሚመስለኝ አንተ ከፖሌን ወርደህ አዳረስካቸው እኮ

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 роки тому +7

    በስመአም ደስ ስትሉ እንኳን በሰላም ገባችሁ ቤተሰቦችህ ደስ ሲሉ ፋኒዬ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ሪችጎንደሬዋ
    @ሪችጎንደሬዋ 2 роки тому +1

    እኔም አለቀሰኩኝ የሆን ደሰ የሚል ሰሜት አለው ብቻ እንኳን ለሀገራቹ በሰላም ገባቹ 😍😍😍ኢትዮ ምሄድ አማረኝ የሚያምርኝ ነገርሰ እኔ

  • @zenithabebe5031
    @zenithabebe5031 2 роки тому +4

    ውዶቹ በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ

  • @tube-zq2yh
    @tube-zq2yh 2 роки тому

    ውይ ታድላችሁ እኔም ስገባ መጀመሪያ ቤተክርስቲያን ከዛን ፖስቲይ በሻይ የሀገርቤት ፀጉር መሰራት እዚህ ብሩ ሰማይ ወይ አያምር አሰራሩ ወይ አያፍሩም ብር መሰብሰብ ብቻ እንዴት እንደናፈቁኝ እነዚ ነገሮች ከዛን መጦዝ ዝም ብሎ😂ብቻ ውዶቼ ታምራላችሁ ሁላችሁም ቤተሰቡ በሙሉ 😍😍

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    እንኳን ሰላም ገባችሁ በጣም ነው ደስ የሚሉት የቤተስቦችህ እቀባበል በተለይ ልጆቹ ሲያማምሩ ፍቅራቸው እቀባበላቸው ደስ ይላል ፍቅር ናቸው ሁሉም ❤❤❤

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      ደምሩኝ ደስ ሲሉ😍💓💓💓

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @zuzuNasir
      @zuzuNasir 2 роки тому

      ሰብስክራይብ ላይክ አድርገን ውድ

  • @sss7921
    @sss7921 2 роки тому

    ሳሚሪዬ የሄን የመሰለ ቤተሰብ በመቀላቀልሽ እድለኛ ነሽ

  • @stube3784
    @stube3784 2 роки тому +8

    አንድነቱን ፍቅር ሰላሙን ይመልስልን እማ ኢትዮጵያ ❤️👈ሳምሪ ጉበዝ ለፍቅር ብዙ መሰዋት የሰጠሺ😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @EmuyTube1
    @EmuyTube1 2 роки тому +2

    አታለቅሱም አላለችም አይ ጣጣ የለለሽ ሳምሪ

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 роки тому +3

    ሳሪ የምር ስነምግባርሽ ደስ ሲል ፈጣሪ ይጨምርልሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!

  • @አልሀምደሊላ
    @አልሀምደሊላ 2 роки тому +1

    ሰረተኛዋ ስታዛዝን እናተን እያየች ፈገግ እናተን ሳይሆን ስረተኛዋን ነው እማየው የኔብቸኛ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +7

    እውነት ደስ አለኝ በሰላም ስለተገናኛችሑ ከቤተሰብ ጋ ሳምሪም አባትሽንና አያቶችሽን ብታሥተዋውቂን 🙏

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому

      ማሂ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ እህት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዌ

  • @GalaxyA-zq3qy
    @GalaxyA-zq3qy 2 роки тому

    እነኳን በሰላም ለቅድስት ሀገራቹ አበቃቹ ሳምሪዬ ልጆች አታንሽ አንቺ ጥሩ አይደለም ነብስ ጡር ስለሆንሽ

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 роки тому +17

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ሳምሪ ያችንም ቤተሰቦች ማየት እፈልጋለን

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому +1

      ወይንየ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

    • @wintakinfe9563
      @wintakinfe9563 2 роки тому +2

      Sewn atrebshu

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +1

    ሳምርዬ @ ፋሂ @ ፊሊዬ ቆንጆ.. እንኩዋን.. በስላም ከቤተስቦቻችሁ ጋር ተገናኛችሁ.. በጣም ደስ ይላል... ፋሂ
    እንዴ ውሻውም.. ሙስና ጀመረ
    እንዴ.. የይለፍ...🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️😍😍😍.... ጎበዞች... ከምንም በላይ
    ሀይማኖታችሁን አጥብቃችሁ... ክብር
    ስለስጣችሁት... ክብሩን መድሀንያለም
    ይውስድ.... እግዚአብሔር.. ሀገራችንን
    ህዝባችንን... ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 2 роки тому +8

    እንኳን ሰላም ገባቹ የኔ ጨዋዎች የልጅ አዋቂ ባለ ማህተቦቹ ሰላማቹ ይብዛ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 2 роки тому +1

    የኔ ማርች እንኳን አላችሁ ሳምርዬ የኔ እህት እግዚአብሔር በሠላም ሁለተኛ ልጅሽን ይገላግልሽ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 роки тому +3

    ዋው ደስ ይላል ከቤተሰብ ጋር በሰላም መገናኘት እንኳን በሰላም ገባቹ ምርጦች እኛም በሰላም ከቤተሰባችን ጋር ያገናኘን 🙏🏼😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ እሱ ነው ክብር የግባው እንኳን በሰላም ለቤተሰቦቻችሁ አበቃቹሁ ደስ ይላል እራሳቹሁን ጠብቁ እማምላክ በመገዳቹሁ ሁሉ ከፊታቹሁ ትሁን

  • @kaderiyatahir7850
    @kaderiyatahir7850 2 роки тому +41

    የኔ ዉዶች እንኳን በሰላም ገባቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ በፀሎታቹሁ አትርሱን ይሄ ቀን ለኛም እዲደርሰን ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💌💌💌💌

    • @samirasamira1755
      @samirasamira1755 2 роки тому

      Ekone Dan mitachu

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@samirasamira1755 ደምሪኝውዴዋ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      @@samirasamira1755 ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 роки тому +2

    እፍፍፍፍየኔዉዶች እዉነት በደስታብዛት አለቀስኩ የሰዉደስታ ንደትያስደሳታል እመቤቴማርያም ፍቅራቹህን ታብዛዉ የልጅ አዋቂወች እስከበተሰቦቻቹህ እግዚአብሔርይጠብቃቹህ እኛስ መቼይሆን የምገባ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 роки тому +13

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም አድርጎ እኛንም ከናፈቁን ቤተሠቦቻችን ጋር ያገናኘን ያረብ🙏

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому +1

      ማሬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💕💋🌹❤️🌹 የኔ ዉድ እህት

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      ደምሩኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 2 роки тому

    እንኳን በሰላም ገባችሁ።እምር ብላችኃል።ሳምሪዬ ለምን ነጭ አለበስሽም

  • @saraSara-x4z8e
    @saraSara-x4z8e 2 роки тому +24

    ታድላችሁ😍😍 እኳን በሠላም ለሐገራችሁ አበቃችሁ የኛ ልዩዎች😍😍

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +1

      በጣም ደምሪኝ ዉዴ😍😘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 2 роки тому

    እኔም በደስታ አለቀስኩ እፉፉፉ ሰላማቹህ ይብዛ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 роки тому +8

    ዋው ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርካችሁ ደስ የሚል በዛ ያለ ቤተሰብ ነው ሳሪ ያንቺንም ቤተሰብ እንጠብቃለን🥰🥰🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @اللهربيلاأشركبهشيئا-ج1ث

    ደስ ስትሉ እንኳን ለሀገራቸው አበቃችሁ እኔስ መቼ ይሆን ከልጄ ጋ ተገናኝቼ እንደዚህ የማስደስተው ዱአ አድርጉልኝ በቅርብ እንዲያግናኘኝ እናቴን ልጄን ቤተሰቦቼን ከተለየሁ 5 አመት አለፈኝ 🥺🥺🥺

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 роки тому +4

    እንኳን በሰላም ወደ እናት ሃገራችሁ ገባችሁ በሰላም ተመለሱ ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን ሃገራችንን ሰላሟን ያምጣላት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ትላላቹ ሳምሪ በጣም ጎበዝ ስርአት ያለሽ አለባበስሽ ማሻአላህ

  • @_beth20_
    @_beth20_ 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ ፣ መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ 🙏🏽 ሳምሪ ሰላምታ ስትለዋወጪ ስመ እግዚአብሔርን ጥሪ እሺ ፣ ሰላም ሁኑልን ።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 роки тому +1

    ወይኔ መታደል እንዴት ደስ ይላሉ ኡፉፉፉፉ😍😍😍😍🙏🙏🙏የማሚዋን ስሜት ብናይ ጥሩ ነበር ግን በጣም ልዩ ናችሁ እንካን ደስ አላችሁ

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 2 роки тому +5

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ እኮ ፊሎዬዬ ❤❤እንኳን በስላም ገባችሁሁ ሰላም ላገራችንን❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 2 роки тому

    ቪዲዮ እንጠብቃለን ከኢቶ 😂😂😂😂ፋኒማ ማዘርን አጊንቶ እኛን አያስታውሰንም ሳምሪ አደርሽን ፊሎም ጭምር ስወዳቺሁ😀♥♥

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 роки тому +6

    እልልልልል ክብር ምስጋና ለመዳንያለም ይሁን ፋን ሳምር ፍሎዬ እንኩዋን ለሀገር አፈር አበካቹው እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳቹት ደስታቹው ደስታችን ነው 🙏🙏💚💛❤ እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ያዉርድልን እኛንም ይመዳም ቅመሞችን ለሀገራችን አፈር ያብቃን አሜን በሉ ምርጦችዬ ❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 2 роки тому

    ሳምሪየ እንችም ቤተሰብ ጋ ጋብችን የኔ ሴት ወይዘሮ

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 2 роки тому +17

    ሳምርዬ የኔ ጨዋ ቀሚስ አድርገሽ ቤተክርስትያን ስትገቢ አኮራሽኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ::

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!

  • @etanutube
    @etanutube 2 роки тому

    አቀባበሉ እደጠበኩት ባይሆንም ግን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለሐገራቹ አበቃቹ ዋናው እሱ ነው

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 2 роки тому +4

    ውይ ደስ ስትሉ ፋኒ በቀጣይ የሳምሪን ቤተሰብም አስተዋውቁን❤️❤️❤️

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому

      የሳምሪ ቤተሰብ ጀርመን ናቸው ካባቷ በስተቀር

    • @ሻሎምለአለም
      @ሻሎምለአለም 2 роки тому +1

      @@ياسرالشحي-ذ7ط ውዴ የአባቷ ቤተሰቦች ብዙ ናቸው ጀርመንማ ጂጂ እና ናቲ ብቻ ናቸው አረ በአባቷ ብዙ ዘር ብዙ ቤተሰብ አላት እነሱን መተዋወቅ ነው የምፈልገው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@ياسرالشحي-ذ7ط ደምሪኝውዴዋበአላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@ሻሎምለአለም ደምሪኝውዴዋ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!

  • @mairaghsh4215
    @mairaghsh4215 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገራቹ አበቃቹ

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስን የኔ ምርጦች እንካን በሰላም ከቤተሰብጋ ተገናኛችሁ በጣም ድስ ብሎናል ኢትዮጵያ ስለገባችሁ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 роки тому +1

    እኛም እንዳንቺ ወደቤታችን የምንገባ ያርገን
    ማሻሀላህ ጎበዝ ነሺ ሳምሪ የሴት ቁንጬ።

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 роки тому +3

    አቤት እንዴት ደስ እንደሚልኩ እኮ ስሜቱ ወይይይይ😭😭 የደስታ እንባ ነው የሚለቀሰው😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 роки тому

    ፊሎዬ ታድላ ነፍ ልጆ ያለበት ቤተሰብ አገኘች

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ

    ወይኔ ታድላችሁ መኖር እማ ባገር ነበር ከቤተሰብጋ ፌሎ እናተን ትረሳችሁ አለች ከልጆች ጋ ዘና ትበል😍እኔስ መቸ ይሆን ምገባው አይ ስደት የመዳም ቅመሞች እንደኔ ቀታችሁ ነው ሚሆን አይዞን😂ዋናው ጤና❤❤❤

  • @abentertainment6927
    @abentertainment6927 2 роки тому +2

    Wow እንክዋን ሰላም መጣችሁ እስቲ የነ ፋኒን ቤተሰብ ምትወዱ🥰✌️

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +15

    እንኳን በሠላም ከቤተሠቦቻችሁ ተገናኛችሁ ደስ ሲል እህህህ እኛንም ለዝህ ቀን ያብቃን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +1

      ሰብ አርጉኝ😘

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mekya4723
    @mekya4723 2 роки тому

    እኔማ ሳስበው ሀገሬ እምገባ አይመስለኝም የኔ ውዶች እኳን ሠላም ገባችሁ

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 2 роки тому +4

    ታድላቹ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ማሬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💕💋🌹❤️🌹 ማርየ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 2 роки тому +1

    ሳምሪ ፋኒ 💕🙏🙏🙏 በጣም ደስ ይላል እንኳን ለሀገራችው በሰላም አበቃችው 😇🙌

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 2 роки тому +14

    ፈጣሪ ሆይ እኔም ከልጄ ጋርየምገናኝበትን ቀን ቅርብ አርገዉ🙏

    • @ኡሙአመድ
      @ኡሙአመድ 2 роки тому

      አይዞሽ ዉዴ ዉላችንም ልባችን ተጠልጥሎ ነዉ ያለዉ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!