በፋኖ ተጋድሎ በእነ አብይ ካምፕ የጭንቀት ትርክት | Hiber Radio with Tekele Yeshaw Oct 09, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

КОМЕНТАРІ • 42

  • @meklitlemma42
    @meklitlemma42 19 годин тому +18

    እዉነት ነው። ፋኖ በያንዳንዱ ጸረ አማራ ቤት ውስጥ አለ። አማራ እንደ ውቅያኖስ ሰፊና ጥልቅ ነው።

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 19 годин тому +7

    Thanks 🙏

  • @H.G27
    @H.G27 19 годин тому +10

    ድል ለነፃነት ታጋይ ፋኖ

  • @H.G27
    @H.G27 18 годин тому +8

    የኢትዮጵያ ብሔረሰቦችማን በማን ትከሻ ነፃ ሊወጣ ሁልህም የአማራን ትግል ተቀላቀል መልዕክታችን ነው

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 18 годин тому +8

    ፋኖ ምርኮኛ ከየትኛውም ነገድ ብሆን አይገድልም።

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 17 годин тому +3

    🙏🙏🙏💪🏾 ጋሽ ተክሌ ድርጅት በሌለ ጊዜ ፣ ብቻቸዉን ድርጅት ሆነዉ ከ30 አመት በላይ ለአማራ ሕዝብ ሲያገለግሉ የኖሩ ፣ ሰዉ በሌለ ግዜ ሰዉ ሆነዉ የተገኙ ጀግናችን ናቸዉ ።

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 15 годин тому +1

    THANK YOU, Ato.Tekle and
    Ato.Habtamu. United Amharas will WIN faster and save LIVES,
    TIME...

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 17 годин тому +1

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ጋሽ ተክሌ

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 18 годин тому +2

    Eitiopa le zelalm tenure 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🙏🙏🙏🙏

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 14 годин тому +1

    አንጀት አርስ ጋሽ ተክሌ። እድሜ ከጤና ተመኘሁልዎ። ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 16 годин тому +1

    ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @Nigus616
    @Nigus616 17 годин тому

    Hiber radio እድሜያቹ ይብዛ / ይብዛልን

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 18 годин тому +1

    በርቱ ሐብታሙ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 15 годин тому +2

    ላለፈዉ 6 አመት የታየ ወሮበልነት ተረኝነት ሞትና መፈናቀል አረመኔነት ከሀዲነት ወዘተ ወዘተ ታይቶ አያቅም ኢትዮጵያ ታሪክ ዉስጥ።

  • @EthioYoutube14
    @EthioYoutube14 13 хвилин тому

    ❤ዜናነህ❤ እዴት ሰነበትክ ወድማለም ቅዱስ ገብርኤል ጤናህን ይስጥህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @asfawalula8643
    @asfawalula8643 19 годин тому +4

    አይ ጋይንት ጀግና ትወልዳለች!!

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 10 годин тому +1

    አቶ ተክሌ ይሻው ረዥም እድሜ ይሰጥዎ አባቴ መዳህኒዓለም የአማራን ትንዕንሳኤ ያሳይዎ የዘወትር ፀሎቴ ነው።

  • @EthioYoutube14
    @EthioYoutube14 15 хвилин тому

    እድሜ ይስጥልን አባታችን🙏🏻

  • @tamiratmishamo5934
    @tamiratmishamo5934 12 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @wase7435
    @wase7435 15 годин тому +1

    We always revere Gosh Tekle who has been spearheading Amhara's struggle for true justice almost for the last 30 yrs.

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 19 годин тому +4

    እና ንተን ማዳመጥ ትምህርት ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 15 годин тому +1

    ልክነዉ አማራ ጠሎች እንደሚሉት ቢሆን ጣልያንም አይቸነፍም አፍሪካም ነፃ አትወጣም ብዙ ማንነቶችም ለሺ ዘመናት ባልተሻገሩ ነበር። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 14 годин тому +1

    ለአቶ ተክሌ የሻዉ እድሜ ልካቸዉን ለአማራዉ ሲጮሁ የኖሩ የተከበሩ ታሪክን የሚያዉቁ ትልቅ የአማራ ሕዝብ የሚከብራቸዉ ሰዉ ናቸዉ እግዚአብሔር ጤናቸዉን ይጠብቅልን።

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 15 годин тому +1

    የአቢይ መከላከያ ወደአማራ,ግን ዋ,ማምለ
    ጥ አይቻልም,❌,👊💥

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 13 годин тому +1

    አማራየ አማራየ አንድሁን አማራበሁም ነገረ የሚበልጣቼወ ጥቢብ ህዝብነወ ቅተወ

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 10 годин тому +1

    ባአማራ ላይ የደረሰው ግፍ ትውልድ መሰነድ ና በመጻሕፍ ለትውልድ ማስተማርአለብን። መጭው ትውልድ ይማርበታል 16ኛው ክፍለ ዘመን ስንት ጎሳ ጨፍልቀው እንዳጠፉና የቦታስም በየደረሱበት እደለወጡ አሁንም ምስክር ነው። ትውልድ አደራ እንዳትረሱ ጻፉት።

  • @מטוקומולה
    @מטוקומולה 16 годин тому

    🔥🔥👍

  • @EthioYoutube14
    @EthioYoutube14 15 хвилин тому

    ❤ህብሮች❤

  • @فاطمهفاطمه-غ7ص
    @فاطمهفاطمه-غ7ص 17 годин тому +1

    ትክክልድልለአማራፋኖ💪💪💪💪💪💪👍💪💪💪💪💪💪ጀግናውአማራፋኖ💪💪💪💪💪💪💪

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 16 годин тому +1

    ብልፅግናና ኦሮሙማው እኮ ነው የህዝቡን እምነት ቋንቋና ሃይማኖት እያጠፋ ያለው። የአማራው ወጣት በኢህአፓ በመኢሶን በሌሎችም ድርጅቶች ተሳትፎ ለመሬት አራሹ ለዲሞክራሲ ለእኩልነት የታገለ ህዝብ ነው። ስለዚህ ይህ ህዝብ እንዴት ሀገር ንብረት አልባ አድርገህ እንዲጠፋ ታደርገዋለህ። ጨፈፍላቂው ኦሮሙማው ነው እንጂ አማራው አይደለም።

  • @HaileAbate-j4x
    @HaileAbate-j4x 15 годин тому

    Thank you ato Tekle Yeshaw you have spoken the true ! The invaders came from Zair and then to Kenya and then ito Ethiopia!

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s 16 годин тому +1

    Please don’t show abyi picture on your show Thank you

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 13 годин тому +1

    አማራ በጭፍን አይፈርድም፣ራሱንም በማንም ዲስኩር ዝቅ አርጎ አያይም!!!ብዙ የአማራ ልጆች አማራ በመሆናቸው ብቻ ከመኖሪያቸው ሲፈናቀሉ፣ሲገደሉ ቆይተወል፣ከእንግዳህ በቃ!!!!

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 17 годин тому

    Anbliveabable explanation

    • @Nigus616
      @Nigus616 17 годин тому

      Unbelievable

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 16 годин тому

    አሞራው እኮ እንደኦሮሙማው ሁሉ ኬኛ ሁሉም የኛ ነው አላለምደ

  • @HaileAbate-j4x
    @HaileAbate-j4x 14 годин тому

    What the hell are you talking about! They already have done the damage! Sop they will pay for it!