If they had faith, if they all prayed to God with one faith, እምነት ቢኖራቸው፣ ሁሉም በአንድ እምነት ወደ እግዚአብሔር ቢጸልዩ፣ የምን እስት ሁሉም አይሰሙም ለዛነው አሁንም ጊዜ የለንም እኛም ጋስለኛም ብንፀልይ ሰላም ጦርነት የተፈጥሮ አደጋ ከመቅሰፍት ያውጣን ለሁሉም ፍጡራን .....አሜን
america tetfa ye fataren fetrat wanden wada set yeqayerach hagar gebrasodomen yasfafach hager nat muluwan yatfat fatare .ye felesten hesan enba ena dam chemet yefaradachaw
የተበዳዮች ዱዐ እና ለቅሶ እየደረሰ ፡ ነው እኛ ሃያላን ነን እያሉ፡ እራሳቸውን የሚኮፍሱ፡ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ምላሽ ያገኛሉ አንዱ በዳይ ሌላው ተበዳይ ሆኖ በፍፁም አይኖርም እንኳን በሰው ልጅ በእንስሳ ፍትህ አለ።
የእሥራኤልን ጠብጫሪነት አላህ ያብርዳቸው ቀጣይ የአላህ ቁጣ ይውረድባቸው
ያራበ.....🙏
ወደ ጌታ ይፅልዩ
እስራኤል ለምን አይሁዲ ተባለች ሁልግዜ ስምምነት እንደጣሰች ነዉ እስራኤልንም በነካካ እጁ ጥረጋት ያረብ
አላህአክበር
እስስስስይይ😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Lakin ser 🇪🇹 👌 😍 😋
Mashalah ደስ ይላል
ሰላም ሰላም ሰላም ለአለም በሙሉ
ሰላም የሚመጠው ከአንዱ አላህ ብቻ ነው
ሰላም ላክልን (አወርድል)
Yasatir
ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁሉም ያልፍል
አላህ አክበር
ያአላህ ለእስራኤ ምላሹ መች ነው
ኢንሻአላህ በዚህ የእሳት ቃጥሎ ለሁሉም የሰይጣን አምላኪዎች ትራምፕ ጨምሮ የሚገድል አድርጎ አምላክ አንታ ሀያል ነህ እና ለአሜሪካ እና እስራኤል አጥፋቸው።
enshal ❤palesten ❤ dl 🎉🎉🎉
If they had faith, if they all prayed to God with one faith, እምነት ቢኖራቸው፣ ሁሉም በአንድ እምነት ወደ እግዚአብሔር ቢጸልዩ፣ የምን እስት ሁሉም አይሰሙም ለዛነው አሁንም ጊዜ የለንም እኛም ጋስለኛም ብንፀልይ ሰላም ጦርነት የተፈጥሮ አደጋ ከመቅሰፍት ያውጣን ለሁሉም ፍጡራን .....አሜን
Ya አለላህ
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?
እልልልልልልልልልልልልልልል 😂ይቃፏፏም የሚል ሙዚቃ ልለቅ ነው😂
Masaallah
❤❤❤❤❤
አሜሪካ ትጥፋ እንጂ እስራዬል ሐማስ ብቻ በቂ ነው ብቻ አሜሪካ ትጥፍል ን
Allahamdulilah
👍👍👍👍
አሜሪካ ይበላት
Allah knows the best
ሁሉም ለሰረው ስረ የጅን የገኛል
ይሄው ነው ! እግዚዎን ለማያውቁ ...? እግዚዎ ለማን ይባላል ...? እግዚዎ እራሳቸው ለሚመልኩት ይበሉ ...? ይህ ሁሉ መዘዝ ..? የነሱን የሆነውን እግዚአብሔር ተብዬውን ...? ሳይሆን ቸሩን ፈጣሪችንን እግዚዎ ማለትንም አሁን ቢያውቁበት ...? ምህቱ የማያልቅበት ፍቅር ይረዳቸዋል ! ይህን አውቀውም ...? ተምረው ይታደሱበታል ! ይሄው ነው ...? እውነታውም , እውነቱም !!
😢የተፈጥሮ ወይስ የፈጣሪ ቁጣ መለየት ያቃታቸዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢
የትራምፕ ትንቢት እየተፈፀመ ነው white house ሳልገባ . . . . . . . . . . .
Yarab ygaza haq awtlachaw
ዉድመት ለአሜርካ
Allaha Kuber!!!!!!!!!
በአፍ በለፈለፉ ይጠፉ ትራምፕ😂😂😂😂😂😂
ጋዛን ገሀነም አደርጋታለዉ ብሎ ነበር ትራምፕ አላህም ሀገሩን ጀሀነም አደረገለት 😂😂
እሰይ😂
🤲🏻🤲🏻☝️☝️☝️🇦🇪🇦🇪☝️🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪☝️☝️☝️☝️☝️🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አላሁአክበር አሜሪካንአልህያጥፋት
የመቸነዉ ዛሬ እሮብ ነዉ
ደሀነብን በቤትህ አሳየህ አላህ አያያዙን ያጥብቅባችሁ አላህ ቁጣወን ያወረድባችሁ ስለምነው ነበር
ብሪሽ በላቸዉ ሐያል ነን ለሚሉት እሳቱ ከአላህ የተላከ ጦር ነዉ ሐያል አላህ እንጂ እነሱ አይደሉም ከዚህ በፊትም በኮሮና አይተናል አሁንም እሳቱ የብቀላ ብትር ሰለሆነ ገና በስፋት ይቀጥላል
america tetfa ye fataren fetrat wanden wada set yeqayerach hagar gebrasodomen yasfafach hager nat muluwan yatfat fatare .ye felesten hesan enba ena dam chemet yefaradachaw
bafasasachew dem etef esraelenem yatfat maret tewatachew erkusoch
ማቴዎስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹-² እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
³ በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
⁴ ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
⁵ አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
⁶ በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።
⁷ ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።
⁸ የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልገውም ያገኛል፥ መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል።
⁹ ወይስ ከእናንተ፥ ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ ድንጋይን የሚሰጠው ከእናንተ ማን ሰው ነው?
¹⁰ ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን?
¹¹ እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው?
¹² እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።
¹³ በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤
¹⁴ ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።
¹⁵ የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።
¹⁶ ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን?
¹⁷ እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል።
¹⁸ መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም።
¹⁹ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
²⁰ ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።
²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
²⁴ ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
²⁵ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።
²⁶ ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
²⁷ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ።
²⁸ ኢየሱስም ይህን ነገር በጨረሰ ጊዜ ሕዝቡ በትምህርቱ ተገረሙ፤ እንደ ጻፎቻቸው ሳይሆን
²⁹ እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበርና።
ስራ ለሰርዉ ኣላህ የስራችሁን ይስጣችሁ።
😂😂😂😂
😂alahmidu,lil as hi,yadinacyin,xalat,auunimi,yiqaxelali,alhyixebiqwn😅😂😂
😂
😂😂😂😂