የእስክንድር “ድርድር”? | የተቀሰቀሰው ቁጣ | ከአገዛዙ ጋር ስለሚካሄድ ድርድር ምን ትላላችሁ? ደውሉልን 01/28/2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #ReyotMedia #EskinderNega #ZemeneKasse #EthiopiaNews #AbiyAhmed #PP #Fano #Oromia #TPLF #Tigray #TewodrosTsegaye #ReyotMediaToday #Reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

КОМЕНТАРІ • 122

  • @MICHAELKASSAWMAR
    @MICHAELKASSAWMAR 7 днів тому +7

    በአሀኑ ሰዓት ያለን ታማኝና ገለልተኛ ሚዲያ ❤❤❤ርዕዮት

  • @HabteBeharu
    @HabteBeharu 8 днів тому +30

    ልብ ብሩህ የቀለም ቀንዲል ቴድሮስ ፀጋየ ሁሌም የመርህ ሰው

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 8 днів тому +27

    እስክንድር የኑሮ ደረጃው እዳያጭበረብር ያረገዋል ምንም አላጣም የምትሉ ሰዎች ብርሀኑ ነጋ ምን ጎሎት ነው ለብልፅግና የተገረደው

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 8 днів тому +1

      በጣም የተለያዩ ሰዎች አታወዳድር።

    • @rahelasfere220
      @rahelasfere220 8 днів тому +1

      ትክክል

    • @Senait-Senait
      @Senait-Senait 8 днів тому +2

      Tekekel, እስክንድር ነጋ እብድ ግለሰብ እና ስልጣን ፈላጊ ነው። ይህ ሰው የአብይ አህመድ አሊ ትክክለኛ ቅጂ ነው።ሰውየው ​​ለአማራ ህዝብ ስጋት ነው። ለአስርት አመታት የአማራ ዲያስፖራዎችን ማለብ ነበር። አሁን ግን ይህ እብድ በንፁሀን የአማራ ህዝብ ደም ላይ ሲጫወት ሁሉም ነገር ግልፅ እየሆነ መጥቷል።

    • @amanhailu9510
      @amanhailu9510 7 днів тому

      Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations.
      Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"

    • @lealemsisay3071
      @lealemsisay3071 7 днів тому

      Heee but eskinder is practical

  • @selamlehagere78
    @selamlehagere78 7 днів тому +4

    ቴዲያችን ውዳችን ሁሌ ከከፍታ የማትወርድ የሰው ልጅ ልእልና ያለህ man of integrity 👏🏼 👌🏿 በርታ በአቋም ፅና

  • @AlexDamte-r6d
    @AlexDamte-r6d 7 днів тому +2

    ቴዲ do me a favor please እንዚህ የ UA-cam ልቅምቃሚ ጋዜጠኞችን ጆሯቸውን ይዘህ training ብትሰጥልን። አደንቁረው ገደሉን። እባክህ

  • @hiruthmakonnen9623
    @hiruthmakonnen9623 6 днів тому

    Fano urgently need to work together and unite.

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 8 днів тому +2

    በመሠረቱ በውጭ ያለነው ኢትዮጵያውያን አንድነታቸውን እንዲያመጡ ከመማፀን ውጭ ለአንዱ በመወገን አንድነትን አምጡ ብንላቸው ተግባራዊ እን ዳያደርጒት ተጽእኖ ፈጥረናል ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ማድረግ ያለበት ማንኛውም ፋኖ ለኛ አንድ ናችሁ ልንላቸው ይገባል በሁለቱም ወገን የለው ፋኖ እኛ በነፃነት እየኖርን ለወገኑ ለሐገሩ ሕይወቱን የሰጠውን ፋኖ አበበ ከከበደ ይበልጣል የ!!ምንልበት ምክንያት ሊኖረን አይገባም

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 7 днів тому +7

    5ደረጀ በጣም እናመሠግናለን !!ስለ እስክንድር ያመጣኸው !
    እስክንድር ዛሬም ታማኝ ነው አምላክ የድካሙን ፍሬ ያሣየው ::
    አምላክ ይጠብቀው !! ለሌላችሁም ወደ ህሊናቹ ተመለሡ የሚጠቅመን አንድነታችን ብቻና ብቻ ነው ::

  • @aschalewfeleke1384
    @aschalewfeleke1384 5 днів тому

    Befor the negotiations they need to address or underlying the issues and the negotiations should be all-inclusive otherwise it wouldn't solve the problems.

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb 8 днів тому +5

    እስክንድር እውነት ለመናገር ትግልን ለማበላሽት ነው

  • @hiruthmakonnen9623
    @hiruthmakonnen9623 6 днів тому

    No time to blame and disrespect each other as Fano.

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 8 днів тому +7

    እስክንድር ነጋ ጀግና ነው ማርያምን ጎጃሜ ጎንደሬ እየተባባልክ ጥዋት ማታ ሐማራ ከላይ እሳት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ከታች እሳት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እየዘነበበት ሃለም ፊቱን አዙሮ በ ሐማራ ታዲያ እስክንድር ነጋ የ ሐማራን ሰቆቃ ለ ተባበሩት መንግስታት መግለፁና መናገሩ ምንድነው ወንጀሉ???????? እስክንድር ነጋን የመረጡት ኢትዮጵያ እያለ ስለሆነ ነው የ ሐማራ ብሔርተኛ ሆኖ ፋኖ ቢመጣ ማንም ብሔር ብሔረሰቦች አይቀበሉትም ።

    • @AnnoyedOrangeJuice-uy7of
      @AnnoyedOrangeJuice-uy7of 7 днів тому

      ሐማራ ሳይሆን አማራ. ጹሁፉን በሐማራ ጨረስከዉ

    • @amanhailu9510
      @amanhailu9510 7 днів тому

      Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations.
      Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"

  • @dawitheluf5978
    @dawitheluf5978 6 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @timharmon10
    @timharmon10 7 днів тому +2

    ድርድር በመርህ ደረጃ አስፈላጊ ነው!! ይሁንና አሁን ካለው አገዛዝ ጋር ለመደራደር ጊዜው አሁን ነው ወይ ብለን ስንጠይቅ፣ ልክ አይመጣም!! አገዛዙን ሁሉንም መቆመሪያ መሳሪያውን ማስጣል ያስፈልጋል፣፣ በተረፈ መሰረት ሚዲያ በዘገበው ልክ ከሆነ ድርድር ሳይሆን capitulation ነው የሚሆነው

  • @aberutamrat6859
    @aberutamrat6859 8 днів тому +2

    It's agenda diverting for z coming meeting of PP

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 8 днів тому +7

    The one and only Teddy

  • @ቅዱስሚኪያኤልእረዳቴ

    ቴዲ ከእስክንድር ጋር ቃለመጠይቅ አድርገሃል።•••እስክንድር ድርድር የሚባል ቃል ባልጠቀሰበት ወይይት! ውይይት! ውይይት! እያለ በገለጸበት አውድ ለዛውም የገዢው ሃይል ዝር ባላለበት ከአሜርካ ከአውሮፓ ከአፍሪቃ ልኡካኖች ጋር ተወያየን ነው ያለው ስለዚህ ርዕስህንም ሕዝብ የሚያወዛግብ እያደረክ ላም ባልዋለቡት ኩቡት እያስለቀምክ ነው ውይይቱ ራሱ ከአውድ ውጪ ነው።

  • @berhanuwoldemariam7688
    @berhanuwoldemariam7688 7 днів тому

    @Kebede ... ልቡን አይቶ እግር ነሳው።

  • @HailuGebretsadik-n7q
    @HailuGebretsadik-n7q 8 днів тому +7

    እስክንድር ከመሠል ጓደኞቹ ጋር ተቀራርቦ በመደራደር ልዩነታቸውን ለማቀራረብ ሳይሞክር እንዴት ነው አማራን ወክሎ ከተባሉት አካላት ጋር ለመነጋገር የሚታመነው?

    • @Senait-Senait
      @Senait-Senait 8 днів тому

      Tekekel, እስክንድር ነጋ እብድ ግለሰብ እና ስልጣን ፈላጊ ነው። ይህ ሰው የአብይ አህመድ አሊ ትክክለኛ ቅጂ ነው።ሰውየው ​​ለአማራ ህዝብ ስጋት ነው። ለአስርት አመታት የአማራ ዲያስፖራዎችን ማለብ ነበር። አሁን ግን ይህ እብድ በንፁሀን የአማራ ህዝብ ደም ላይ ሲጫወት ሁሉም ነገር ግልፅ እየሆነ መጥቷል።

    • @amanhailu9510
      @amanhailu9510 7 днів тому

      Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations.
      Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"

  • @HailuGebretsadik-n7q
    @HailuGebretsadik-n7q 8 днів тому +1

    ቴዲ፣ እባክህ የአፍሪካ ህብረትን እና ኢጋድን ወክለው ለውይይት የቀረቡት እነማን እንደሆኑ እስክንድርን ጠይቅልን።

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 7 днів тому

    97% to 3%
    Zemene to Eskinder.

  • @isaacchifen5446
    @isaacchifen5446 7 днів тому +2

    የአማራ ፋኖ መቼም አንድ አይሆንም :: ምክንያቱም አማራ በባህርዩ ስልጣን ናፋቂ ነው ; እርስ በራሱ ይቀናናል ይመቃቀኛል : ዛሬ የምናየው እስክንድርን እንደዚህ የሚያብጠለጥሉት ጎጠኞች ናቸው::

  • @fendikatube-8266
    @fendikatube-8266 8 днів тому +3

    ድርድር መካሄድ አለበት።

  • @ኢንትጮ
    @ኢንትጮ 7 днів тому +1

    የትግሉን አለም አቀፍ እውቅና ይሰጠዋል ድርድር
    ተደራደረ ማለት እጅ ሰጠ አይደለም የትግሉ አንደኛው ስትራቴጂ መንገድ ነው ሁሉንም በር ዘግቶ ጠበንጃን ብቻ መፍትሄ ማድረግ የድሮ ስታይል ነው

  • @lealemsisay3071
    @lealemsisay3071 7 днів тому

    As he would negotiate with gvt Zemena told us last time

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 8 днів тому +4

    ባትደራደርም አልደራደርም አይባልም
    ድርድሩን ካልፈለክ እደራደራለሁ ብለህ የማያደራድር ሃሳብ ማቅረብ ነው ካልሆነ የዲፕሎማሲ ኪሳራ ያመጣል

  • @aberutamrat6859
    @aberutamrat6859 8 днів тому +2

    YERASUA AROBAT ALU......

  • @mohammeddawd3758
    @mohammeddawd3758 7 днів тому

    Teddy. Pls focus and concentrate on maķing peace on the land of Tigray.

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 5 днів тому

    ሲዳማ ነኝ ያለው ደዋይን የመሰለ ደንቆሮ ለአለም አበርክተናል😅😅😅

  • @aymenabdu1402
    @aymenabdu1402 7 днів тому +2

    እስክድር እሚደራደረው ጃል ሰኚ ለመሆን ነው

  • @Forward42
    @Forward42 7 днів тому +1

    Teddye big Boss!!!

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 8 днів тому +2

    እስክንድር ነጋ እብድ ግለሰብ እና ስልጣን ፈላጊ ነው። ይህ ሰው የአብይ አህመድ አሊ ትክክለኛ ቅጂ ነው።ሰውየው ​​ለአማራ ህዝብ ስጋት ነው። ለአስርት አመታት የአማራ ዲያስፖራዎችን ማለብ ነበር። አሁን ግን ይህ እብድ በንፁሀን የአማራ ህዝብ ደም ላይ ሲጫወት ሁሉም ነገር ግልፅ እየሆነ መጥቷል።

  • @belaymeshesha3001
    @belaymeshesha3001 2 дні тому

    የውይይትና የድርድር ፅንሰ ሀሳብ ያልገባን ብዙ ሰዎች አለን ብየ አምናለሁ???
    ውይይት የትግሉን አላማ ማስረዳትና ማስረዳት ነው ይሄ ከፍተኛ የሆነ የድፕሎማሴ ስራ ነው የአለም አቀፉ ሕብረተሰብ ችግሩን እንድረዳው ማድረግ ግደታ ነው ይሄ ሲሆን ነው የሚደረገው እንቅስቃሴ አለም አቀፍ እውቅናን እንድያገኝ ማድረግ ነው
    ድርድር ማለት ከጠላት ጋራ በታዛቢዎች አማካኝነት ግራና ቀኝ ቁጭ ብሎ ሀሳቦቻቸውን በማቅረብ ሰጥቶ መቀበል ማለት ነው በዚህም ምክንያት ሰላምን ማምጣትና በሰላም አብረን የምንኖርበትን አቅጣጫ መፍጠር ነው

  • @Kibrusha
    @Kibrusha 8 днів тому +3

    ኣስክንድር አዲስ አበባ ነው የተወለደው ያደገው። ስብዕናውም ኢትዮጵያዊነት ነው ብሎ መዘባረቅ ምብ የሚሉት ነው። እነ ዘመነን ጽንፈኛ ማድረግ ታስቦ ይሆን። እስክንድር በራሱ ተነሳስቶ ውይይትም ቢሆን ማድረግ አልነበረበትም።፡

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 8 днів тому +1

    ድርድር ማድረጉ መልካም ይመስለኛል:: አንተ እንዳልከው ጦርኛ ስለሚያደርግ ለድርድር መዘጋጀቱ ጥሩ ነው:: ግን እስክድር ብቻውን ከሚያደርገው ሌሎቹም ቡድኖች እንዲኖሩ ማድረግ ነበረበት:: ድርድር እንዲያደርግ የጠየቁትም አገር ሆነ ቡድን ሌሎቹም እንዲሳቱፉ ግብዣ እንዲደርሳቸው ማስገደድ ነበረበት እላለሁ :: እንዲያውም ለሱም ለእስክድር ሌሎቹን ታጋዩች ቢሳቱፉ እምነት ያዳብራልና ::

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 6 днів тому

    ከአብይ ጋር የተደረገ ድርድር የተሠውትን መሸጥ ነው።የማከብረው እስክንድር በዚህ ደረጃ ይክዳል ብዬ አልጠበቅሁም።አሁን የተወሩት ሁሉ እውነት መሆናቸውን አረጋገጠልን።

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 7 днів тому

    There is no any incentive to the government of Ethiopia to sit with ፋኖ።

  • @EyuelWorku-v4f
    @EyuelWorku-v4f 7 днів тому

    ለ ርዕዮት ፅሁፍ ማድረስ የምንችልበት እድል የለም ቴዲ?

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 7 днів тому +1

    ትክክለኛ ጊዜው አይደለም

  • @Zilaxlabel
    @Zilaxlabel 7 днів тому

    የፋኖ ትገል ችግር የ ዉስጥ አንድ አድረጃጀት ሳይፈጥር ና የጋራ roadmap saynorew endi zemene mesfante hulumi ye bechawuin tigele selemiyarege nw le derdremi adrejajet wesagie nw wanaw ngr derder ke abyi mengest ga sayhoni ke gedyi serat mefethe ayegegimi ke tekamwo campu ga derder argo Ethiopian madani nw yalebeni, Reyot Media kerejimi tegele behula be societyu endi hulumi Media metayetu teleki success nw bravo teda teleki tesfa nw 🤌🏿

  • @DMM05
    @DMM05 7 днів тому

    የእስክንድር የትግል ወኔ ብቻ ሳይሆን የጋዜጠኞችም ስነምግባር አብሮ ካልወርደ በቀር በምን አግባብ ነው አለም አቀፉ ማህበረሰብ ከታጠቁ ሀይሎች ጋር ሂዶ ውይይት የሚቀመጠው?ድርድር እና ውይይት ልዩነቱ ምንድን ነው የየትኛው አለም አቀፍ ተሞክሮ ነው ያለው ብሎ የሚጠይቅ አንድ ጋዜጠኛ ይጥፋ!

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 8 днів тому

    ቴዱ አሁን አሁን ምን ከሚዲያው አካባቢ ማለትም ከአዳማጭና ኮሜንት ሰጭዎች እየተመለከትኩ ያለሁት ምን ያህል ጎጠኛና መንጋ ያለ እውቀት ሲጮጮ እያየሁ ነዉ ።

  • @ayeleabebebasore-wz3xt
    @ayeleabebebasore-wz3xt 8 днів тому

    ከስደማ የደወለው ወንድም ክልል ወጠለሁ ብሎ ወለይተወችን ስያስጨፋጭፍ የኖራ ነው

  • @tesfayegebre-b8g
    @tesfayegebre-b8g 7 днів тому

    Tedy. Divider years ye tidef peretodeuea telescope woye😊

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 7 днів тому

    hulum ayadamtum. eskew yalew weyiyitu yasfelegew le rehabu erdata betemelekete new bloal. yemiyasaznew manatchihum be rehab slemiyalkut alemansatatchihu new. 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @jacksondrew4987
    @jacksondrew4987 7 днів тому

    Fanoch and eskihonu Amhara hizb yirab yilek new yemilut tyikelegn

  • @Joyeforfun
    @Joyeforfun 8 днів тому +1

    ድርድር ብሎ ጂኒ ጃንካ ብሎ ነገር የለም እሄ መንግስት አልቆለታል !

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 7 днів тому +1

      Yadregelen

    • @amanhailu9510
      @amanhailu9510 7 днів тому

      Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations.
      Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile 7 днів тому

    ተስፋ የሌለው ትግል ነው

  • @dawitadinew2123
    @dawitadinew2123 7 днів тому

    ዘመነ ካሴ እስክንድርን ኢትዩጵያዊ ይላል እሱ የኢተዮ ፋኖ ብሎ ደቡብ ላይ ይመሠርታል ተደራደረ ይላል እሱ በጓሮ እንደራደር ብሎ ይለምናል

  • @YebekalYebe-x1t
    @YebekalYebe-x1t 7 днів тому

    Shele

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 8 днів тому +1

    Eskinder be baheriw yemokee Tigel lay weha bemechelese lay Expert new. Ahun ye Trump akahed asasebot be weyeyet sebebe begeze wede USA megebeya menged adreggo letekemebet feleggo new.

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 7 днів тому

    yemiyasaznew and sew be rehab slemiyalkew hezb atanesum. ye weyiyitu andu netb alemakef erdata endidersatchew new. men aynet fetretotch natchihu? 😢😢😢😢😮😮😮😮😮

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 7 днів тому +1

    አሁን በአንተ ቤት ብልጥ መሆንህ ነው...የተደናገርክ በመምሰል አድማጭን ልታደናግር ሞከርክ:: የተንሸዋረ ገለጻህን ለማቅረብ እንዴት አራት ቀን ፈጀብህ? የወያኔ ልጅ ስለሆንክ ለእስክንድር ያለህ ጥላቻ ሳይለቅህ ነው ወደ መቃብር የምትሄደው:: የመርዝ ብልቃጥ...ህውሖት ሞቷል የትግራይ ሕዝብ የእዝን ንፍሮ ሊያዘጋጅ ፍቃደኛ ግን አይመስለኝም::

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 7 днів тому

    Kezarew weyeyet yeteredahut. Be social media chachata teshefenew new enjie reasonable sewoch leka zarem Ethiopia weset alu yemelewen new.

  • @bayewadera5770
    @bayewadera5770 8 днів тому

    Tedi, what happened to you? By the way, we loved Eskinder Nega for his sacrifice a couple of decades ago, for his trial for freedom and democracy. But this very man knows nothing about politics, especially the field. Playing politics is different and hard for him. Even though his contribution might be negative, it is better to change to another playing area, such as outside the Amhara region.

  • @melhiqfikir6096
    @melhiqfikir6096 8 днів тому

    ኤቲ መእተዊ ጭርሖዶ ክትቅይሮ ድምፂ ከባቢያውያን ካብኮንኻ።

  • @makavelidon2218
    @makavelidon2218 8 днів тому

    I notice Most of the audience from males

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 7 днів тому

    እናተ መንግሥት ለምትሉት አንደበት እንደሆናችህ እወቁ ስንቱን ደንቆሮ መመለሥ ይቻላል !!
    የገ ዳዩ አንደበት ሆናችኌል !! ማንም የማያምነውን የገዳዩን ውሸት አምናቹ አደባባይ ወጥታቹ የገዳዩ የአብይ አንደበትኦናቹ መሣሣታችሁን እወቁት !!

  • @medhindebas5003
    @medhindebas5003 8 днів тому

    Teddy Hawey bitami korealka.

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 8 днів тому

    ህዝቡ ተርቧል ተቸግሯል እንርዳው ገንዘብ አዋጡ ለዓለም ህዝብ ወጥተን እንጮህ ሲባል ያልተገኘ ግሪሳና መንጋ ለውሬና ለጎጠኝነት ሲረባረቡ ማየት እንዴት ይሰቀጥጣል።

    • @jacksondrew4987
      @jacksondrew4987 7 днів тому

      BRAVO!

    • @uppertech6672
      @uppertech6672 7 днів тому +1

      ተው እንጂ ካድሬው

    • @amanhailu9510
      @amanhailu9510 7 днів тому

      Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations.
      Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"

  • @DesalegnGebeyehu-q8b
    @DesalegnGebeyehu-q8b 8 днів тому +2

    መፍትሄው ደረደር ነው

  • @aberutamrat6859
    @aberutamrat6859 8 днів тому

    The issues should be why? How? On what? Before With whom? So never accept the horse-boy

  • @AbdulfatahKader-f9k
    @AbdulfatahKader-f9k 8 днів тому

    😅😅😅😅

  • @mihiretgebru2707
    @mihiretgebru2707 8 днів тому +1

    ቴዴ ያከሃዲ አሉላ እስስት ከለሩ እየቀየረ የሚመጣ የትግራይን ህዝብ ዱሑር እያለ የስም ላፒስ ቆሻሻ አፉን እጠብልን

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 7 днів тому +1

    እስክንድር ነጋ ወረኞች የሚሉት ግለሠብ አይደለም ! ኢትዮጵያውያን በሙሉ ልትደግፉት ይገባል እናተ ባትደግፉት አምላክ ከጐኑ መሆኑን ለሰከንድ አንጠራጠርም !!

    • @jacksondrew4987
      @jacksondrew4987 7 днів тому

      Ewnet new

    • @mollatamene-x7m
      @mollatamene-x7m 7 днів тому

      እርሲን ስትገረፍ ትናገራለህ

    • @amanhailu9510
      @amanhailu9510 7 днів тому

      Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations.
      Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 6 днів тому

    He doesnt much with Ludetu may be he Left his country by corruption

  • @ephremtamiru6315
    @ephremtamiru6315 7 днів тому

    የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አንደኛ የትግራይ አማፂ ወይንም የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር ነው።

  • @meleseanamo7743
    @meleseanamo7743 8 днів тому +1

    ቴዳዬ ለአንተ ባለበሳል ዓዕምሮ የእስክንድር ጉዞ ከመነሻው የተበላሸ ነው (ታውቀዋለህ) ። ለድርድሩ ቅድመ ሁኔታ እኮ እስክንድር ማንን ወክሎና ከማን ጋር ተማክሮ ነው ሰዎቹን የጋበዘው።

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 8 днів тому

    Eskinder keweyeyetuu belay tekuret endesetew yefelegew derederru USA or Europe selemehonu mawerat mefelegu new😂

  • @chalchal7895
    @chalchal7895 7 днів тому

    Teddo!who told you that he has started negotiation!!You just accepted what?did you double check??Did you ignore the interview he gave or you got other plan??this shouldn’t be a thing to discuss unless you run outta of issues

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 7 днів тому

    ደንቆሮ ሁላ አንተ አሜሪካ ተቀምጠህ በረሐ ወርዶ በመከራ ለወደቀ ሰውእንዲህ መቀባጠር ና መቀጣጠል ምንይሉታል ድንቁርና ብቻ!!

  • @ZigaleAsege
    @ZigaleAsege 8 днів тому +1

    ቴዲ ለብቃት ክብር አልኝ
    በድርድር ሁኔታ ላይ ያለህ አገላለፅ ሆን ብለህ ኮፕልኬትድ አድርገህ ፍሬም አደረግኸው ያተንተም ፍላጉት ላይ ፍሬም ያደረከው ይመስላ ::

    • @eyasumengesha3016
      @eyasumengesha3016 7 днів тому

      Amhara is one of z anchor nations in building z country so z issue is serious discussion because asingle person can benefit or mess up z people

    • @amanhailu9510
      @amanhailu9510 7 днів тому

      Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations.
      Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"

  • @aberutamrat6859
    @aberutamrat6859 8 днів тому

    Never 3D's can make C. Who said 3 devil's can't consuls...............

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 8 днів тому

    ድርድር ምን ያስከፋል ህዝቡን አታሰቃዬት ማንም ነፃ አውጡኝ አላላችሁም ሽፍታ ሁላ ድርድር ምንም ክፋት የለውም የአማራን ህዝብ አታሰቃዩ

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 8 днів тому +1

      አብይ ምን ተጎድቶ ነው አማራን የወረረው? ፅንፈኛ ኦሮሞ

    • @uppertech6672
      @uppertech6672 7 днів тому

      ታየዋለህ አማራ ነፃ መውጣት ይፈልጋል ካብይ

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 7 днів тому +1

      Ke enanet belay shifetta aremene. Hodamenet altegebem bay

    • @amanhailu9510
      @amanhailu9510 7 днів тому

      Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations.
      Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 8 днів тому

    ቴዲ ያንተን አረዳድ ለመስማት ቸኩዬ ነበር

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 8 днів тому +1

    ተጋዳላይ በነበረክ ጊዜ የህወሓት ጥሩ ሰባኪ ሆነህ ጭፍጨፋውንም ቅዱስ ታደርገው ነበር። እንደ እርኩስ እርቅን ትፈራለህ። አሁንስ እንዴት ነህ? ትግራይ ውስጥስ አካውንት አለህ ወይ? እንድንዘጋው።

    • @eyasumengesha3016
      @eyasumengesha3016 7 днів тому

      Damm

    • @amanhailu9510
      @amanhailu9510 7 днів тому

      Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations.
      Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"

  • @MengstabAbera-z1l
    @MengstabAbera-z1l 8 днів тому +1

    ምና ገባሕ ስለ የፋኖ ጉዳይ? በግድ ኣማራ ልሁን

    • @jacksondrew4987
      @jacksondrew4987 7 днів тому +1

      Gotegna mendertegna segete .

    • @eyasumengesha3016
      @eyasumengesha3016 7 днів тому

      Arrogant

    • @amanhailu9510
      @amanhailu9510 7 днів тому

      Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations.
      Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"

  • @marde684
    @marde684 8 днів тому +3

    እስክድር ነጋ በብርሃኑ ነጋ የቤተመንግሥት ፍርፋሪ በቅናት ያበደ ድኩማን ነው