Very wonderful family I was listening their testimony crying because they are really serving the Lord and what they are going through is very very very I feel so sorry and I said to myself it's giving me a big lesson as I am serving the Lord God bless you keep doing the good work God bless you abandontly league again
Des sitilu! eyayenachu getan behiwetachu silemesekerachu degmom Egziabher sileredachu des bilognal Paster Eyu ena Dev Birhane wengel awqachu neber Robin gin qirb gize nw yawekut geta lebizuwoch bereket yadirgachu!🎉
ኡፍ እነዚህ ወንድሞች እንዴት እንደወደድኳቸው አይናቸው ላይ ያለው የመዋደድና የመከባበር መንፈስ በጣም ደስ ይላል በእውነት ሁሉም ቤተሰብ ውስጥ እንደዚህ አይነት መዋደድ ቢኖር እንደ ሀገር የት በደረስን ነበር በእውነት እናታችሁ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል በጣም ተመስጬ የሰማሁት አስተማሪ ቃለ ምልልስ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
አሜን
በጣምምምም እኔም በጣም ነው የወደድኳቸው እየሰማሁ እግዚአብሔር ግን ስንት ጀግኖች በየቤቱ አሉት እያልኩ ነበር ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ለዘላለም አትጉደሉ ተባረኩ ብዙ ስፉ ከክፉ ጌታ ይጠብቃችሁ ፡፡ 1000+like
ሁፍፍ አቤት መከባበራቸው እንዴት እንደወደድኩዋቸው ክርስቲስን አየሁባቸው ❤❤❤ ተባረኩ
አሜን 🙏🙏
ትዙዬ ይቅርታ ለእንግዶችሽ ብርጭቆ ውሀ እና ሶፍት ቢኖር በተረፈ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባረክ🙏
እናመሰግናለን
በጣምምምም እኔም በጣም ነው የወደድኳቸው እየሰማሁ እግዚአብሔር ግን ስንት ጀግኖች በየቤቱ አሉት እያልኩ ነበር ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ለዘላለም አትጉደሉ ተባረኩ ብዙ ስፉ ከክፉ ጌታ ይጠብቃችሁ ፡፡መስበክ መዘመር ለጌታ ቤት ስራ ያለንን ገንዘብ መስጠት አይደለም የህይወት ዋናው ነገር ሰው በደረሰበት ነገር ሁሉ በክፉና ፈታኝ በሆነ ወቅት ያንን ስለእግዚአብሔር ብሎ ጌታን አንተ ሉዓላዊ ነህ ብሎ ክብር መስጠት, መንፈሳዊ ህይወትን ማስቀጠል መቻልና አቅም ማግኘት ነው ዋናው የህይወት ትርጉም እንደገባን የሚያሳየው ተባረኩ 1000+like
በእዉነት እጅግ በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ የወንድማማች ፍቅር ገኖ የታየበት ደስ የሚል ነዉ ትልቁን ድርሻ እናትና አባታችሁ ናቸዉ ብቻ ሁሉንም ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
አሜን
ጌታ እማይታዩ ብዙ እማናቃቸው ሰው አለው ጌታ ይባረክ እንዴት እንደወደድኳቸው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ምን አይነት ድንቅ እናት አላችሁ ተባርካችኋል
ዴቭዬ የምቀናበት ህይወትም በአገልግሎት የበረታ ድነቅ ሰው ከልጅነቱ እስከ አሁን ያለበት ድረስ መፅሀፍ ቅዱስን በእጁ እንደያዘ እየበረታ የሄደ ታማኝ አገልጋይ
ድንቅ ሰባኪ አስተማሪ የተነካ ሰው #ዴቭ 😍 እንወድሃለን
Thank you
እጅግ የተማርኩበት የተጠቀምኩበት ድንቅ የህይወት ምስክርነት ፓስተር ዴቭ ፓስተር እዩ ዘማሪ ሮቢ ለብዙዎች ምሳሌ የሆነ ህይወት ነው ያላችሁ ተባረኩ
እናመሰግናን 🙏🙏
@@Semaytubeእ😮😅0. . . - I n . . 😅. . 😅. . i . r . . 😅😅😊😮😅😅😅. 😢. . . 😅😅😅😢. 😊. . 😮. . . . 😅😊/ . . - 😅/ 😊. . 😊
13:36
ዴቭ እዩ እሮቢ የሰፈሬ ልጆች እዚህ ለመድረስ ብዙ ነገር አሳልፋችኋል ተምሳሌቶች ናችሁ እና አላህ ያቆያችሁ አባታችሁ አሌክስንም አላህ እድሜና ጤና ይስጠው🤲 ኑሩልኝ
Thank you 🙏.
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው አንዴ ሳለቅስ😢አንዴ ስስቅ ጨረስኩት በዚህ ሁሉ ያጽናናችሁ ጌታ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው ።እህታችን ትዙ በጣም ጐበዝ አዳማጭ ነሽ ቀጥይበት(መልክቱን በደንብ እንድንሰማ አድርገሻል) ተባረኪ ❤❤❤
አሜን thank you
ሰማይ ትዮብ
ጌታ በብዙ ይባርካችሁ።
እባካችሁ ለግዶቻችሁ የሚመች እዲሆን እደ ዉሀ እና ሶፉት ፔፐር
ቢኖራችሁ?
ጌታ ያግዛችኃል በርቱ❤
እሽ እናስተካክላለን
ሙሉውን ታሪክ ሰማሁት እግዚአብሔርንም ስለእናንተ አመሰገንኩ።
“በአንተ ያለውን ግብዝነት የሌለበትን እምነትህን አስባለሁ፤ ይህም እምነት ቀድሞ በአያትህ በሎይድ በእናትህም በኤውንቄ ነበረባቸው፥ በአንተም ደግሞ እንዳለ ተረድቼአለሁ።”
- 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥5
ይህ ምስክርነታችሁን እየሰማሁ ለእናንተ የተሰጠ የእግዚአብሔር ቃል ነው።
በርቱ ❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ዛሬም እዲህ አይነት የታመኑ በመከራ የጸኑ ባሪያዎች እንዳሉት አየን አጽንቶ ስላቆማችሁ ጌታ ይባረክ! አዘጋጅዋ እህታችንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
ተባረኩ ጌታ በዘመናት ሁሉ ሰው አለው። እናንተም በዚህ ዘመን ስለተገኛች ሁለት ደስብሎኝል። ተባረኩ ጌታ ብርቱው አምላካችን ከእናንተ ጋር ነው። ዴቭ በእውነት የታላቅነትን ቦታ ይዘሃል እና ተባረክ ቤትህ ልጆችህ ይባረኩ።
ደስሲሉ በጌታ ታድላቹ ፍፃሜአቹ በክብር ይለቅ❤❤❤❤
አሜን
ከጨርቆስ ሰፈር እግዚአብሔር መርጦ ያወጣቸው ኮኮቦች ድመቁ ብሩ ለምልሙ ከልጅነት የማውቃቸው ምርጥ ልጆች
ክብር ለጌታ ይሁን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
በፈተና የሚፀና ምስጒን ነዉ።
እናንተ የጌታዬ ምሰጉናን ናችሁ
ጌታ አሁንም በሙላት በእናንተ ላይ ይክበር።
ዘመናችሁ ይባረክ።
አሜን 🙏🙏🙏
ጌታ ይባርካችሁ የእኛም አስተዳደግ እንደዝህ ነበረ ተባረኩ !
ትዙየ የምትሰሪያቸዉ መጠይቆች አስተማሪ እና የሚባርኩ ናቸዉ። ጌታ ይባርክሽ።
ደግሞ ቆንጆ ሆነሻል ሁሌም ቆንጆ ነሽ።
Thank you 🙏
ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ህዳር 27/2017 ጠዋት 2:30 ላይ ነበር youtube ስከፍት መጀመሪያ ላይ የመጣልኝ። በጣም በሚገርም ሁኔታ ከጌታ ጋር ስሟገት ለነበረው ነገሬ መልስ ሆነኝ ብዙ ተፅናናው።
ስለነዚህ ሃያላን፤ የተወደዱ እና የተሰጡ ደግሞም ኢየሱስን ስለሚወዱ የተባረኩ ወንድሞች ጌታን በጣም አመሰግነዋለሁ።
የወደዳችሁት፤ ዕድሜያችሁን ያስገዛችሁለት እንዲሁም ተሰጥታችሁ የምታገለግሉት ጌታ ዘመናችሁን በመልካምነቱ ያለምልመው!! ተባረኩ!
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ
ምን የተወደዳችሁ ብላቴናች ናችሁ።
ምስክርነታችሁን እየሰማሁ እኔ እና የባቴ ቤት ልጆች ባለፍንባቸው የህታችን ሞት(ወደ ጌታ መሄድ) ቤታችን ተናወጠ፣ እርሷ የምታደርገው ፀሎት፣ የቤት ሕብረት እስካሁን አልተመለሰም። ሊያወም የገንዘብ የመኖሪያ ችግር ሳይኖር።
አቤት የጌታ ፀጋ፣፣፣
በውነት የምትወደዱ ናችሁ።
Still you all are young in the eyes of ሰዎች።
ሕያው ምሳሌ ናችሁ።
ክብር ለጌታ ይሁን
እናንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ የተባረካችሁ ፡ ናችሁ። ፈጣሪ ፡ በዚህ ፡ በመጨረሻ ፡ ዘመን ፡ ለዓላማው ፡ ያሰለፉችሁ ፡ ሠረሰዊት ፡ ናችሁ ፡ ፡ በወጣትነት ፡ እድሜያችሁ ፡ በልዩልዩ ፡ ፈተናወች ፡ ቢያሳልፋችሁም ፡ ጽኑና ፡ ዘላለማዊ ፡ አባት ፡ ፡ ስላላችሁ ፡ ደስ ፡ ይበላችሁ።
ተባረኩ ፡ ዘመናችሁ ፡ የተባረከ ፡ ይሁን።
ሻሎም! ጀግኖች አባትና እናት እንዲሁም ከአምብሳ አምብሳ ስለሚውለድ እናንተን የምስሉ ጅግኖች እግልጋዮች ለቤተክርስትያ
አስረክባልን ወደ እረፍቶ ስላልፍች ለእግዚአብሄር ኽብርን እስጣልሁ ጌታ ይባረክ።ተባረኩልን ።
😍🙏🙏🙏
አሜን
እግዚአብሔር ፃድቅ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ደግሞም መሀሪ ነው ክብርሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የእግዚአብሔርን ባህሪ ያየሁበት ቤተሰብ ነው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ሰማዬች እንዴት እንደምጠቀምባችሁ ትዙዬ ተባረኪ
❤❤❤❤❤❤❤❤ ውይ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ልክ ኔም በድሮ ግዜ አገልጋይ የነበሩ ቤተሰብ የተገኘሁ ነኝ ብዙ ነገር እንዳስታውስ በመንዴ ሁሉ የረዳኝን እግዚአብሔርን እንዳመሰግን ምስክርነታቹሁ እረድቶኛል ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ዋዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ነዉ የተባረኩ ሀያላን ዘመናችሁ ይባረክ ልዩ የህይወት ምስክርነት ነዉ ተባረኩ ❤❤❤ትዙዬ ብሩክ ነሽ በርቺ እንወድሻለን❤❤
እናመሰግናለን
Wow , Amazing Brothers
Praise God
ዴቭ ፌሎ እና ትምህርት ቤት አብረን ነበርን ይሄንን ታሪክ ግን አላውቅም ዴቭ በፌሎ እያለን ትዝ ይለኛል በጣም ጎበዝ ሰባኪ ነበር
Praise God
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ!!!!ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅላችሁ!!!!
አሜን
What a beautiful blessed families .
Thank you 🙏
ጌታ ይባርካችሁ እኔም ቤተሰብ ውስጥ እንደ እናንተ ከባድ ሀዘን ደርሶብናል ምርጥ እናት እና ወንድም በሁለት ወር ልዩነት ነው ያጣነው ጌታ ረድቶን በጌታ ቤት ቆመን እያገለገልን ነው ለምን የሚል ጥያቄ ቢኖርም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ብለን ተውነው ስለዚህ ጌታ ከሀዘናችን አፅናናን
ክብር ለጌታ ይሁን
ተባረኩ በብዙ የተማርኩበት የእግዚአብሔር ታሪክ ነው
እናመሰግናለን
የተበላሸ የቤተሰብ አያያዝ ባለበት ዘመን የሕ ትልቅ እድል ነው ለቤተክርስትያን ማለት ነው ብዙ ትሰራላችሁ ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ያብዛችሁ ተባረኩ እወዳችዃለሁ
የረዳችሁ ጌታ ይባረክ ተባረኩ
አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አሜን
ayzoh atlkes zarko adgchuwale adchu ldchu dersachuwle aysmhe❤
God is too good ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
🙏🙏🙏
የሚገርም ድንቅ የሆነ የህይወት ምስክርነት የእግዚአብሔር ፀጋ ያበረታችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ፓስተር ዳዊት አንተም ወንድሞችህም ዘመናችሁ ይባረክ🙏 ስላቀረብሽልን ድንቅ አገልጋዮች አንቺም ተባረኪ።
አሜን 🙏🙏
Very wonderful family I was listening their testimony crying because they are really serving the Lord and what they are going through is very very very I feel so sorry and I said to myself it's giving me a big lesson as I am serving the Lord God bless you keep doing the good work God bless you abandontly league again
Praise God
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebareku silenante Geta ybarek!!!!
Amen
እጅግ የተባረኩ ውድምእማቾች የክርስቶስን ፍቅር ያየሁበት ቤተሰብ ነው ለብዙዎች ቤተሠብ ምሳሌ የሆኑ ስለሚሆኑ ጌታዬን አመሰግናለው ይህንንም ፕሮግራም አዘጋጆችንም አመሰግናለው ተባረኩ
እናመሰግናለን 🙏🙏
😮❤😮❤😮❤ጨርቆስ ለመጀመርያ ግዜ ባየሆትዋት ግዜ እንዴት እንደደነገጥኩ እግዚአብሔር ያውቃል ግን ያመጣኝ ኣንድ ልጅ ለመርዳት ስለነበር አካባቢው ረሳሁት ከዛ ቦታ እግዚአብሔር የጠራቹ መሆናቹ ኣፋቹ ሞልቶ መመስከራቹ ኣቤት ኣቤት እንዴት ደስ ይላል ይህ እውነት ባለፈው ሂወታቹ መናገራቹ ላለፈው ሂወታቼው ለሚረሱ ለሚደብቁ ስህተቶች ተው እግዚአብሔር ትልቁ እንመስክርለት ያያል ይረዳል ያለፈ ሂወት ይቀይራል ማለታቹ እግዚአብሔር በረከቱ ይጨምራል በናንተ ኣቤት ኣቤት ደስ ስትሉ በቤታችን ሞት ማለት እንካንስ ታመው በሰው እጅ ለተገደሉ እግዚአብሔር ይፍረድ በማለት የምንኖረው የት እንደሄዱ ማወቃችን ነው ስለዚህ ይህም ድል ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ኣሜን።😮❤😮❤😮❤ መንፈሳውያን መሆናቹ እድሎኞች ናቹ በቤት ሞት ኣልለውም መሻገር ሲመጣ ከናንተ ሂወት ይብሳል በተለይ ለኣማኙ ኣይቼዋለሁ ግን ኣለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ። ሳዳምጣቹ ጥኒትዋ እህቴ ጌታ ጋ ከሜሄድዋ መስቀል እያየች ተውኝ ክርስቶስ እያዋራሁ ነኝ ስትል ደስታዋ እያለቀሰች ገለጠች ወድማቹ ደግሞ በመዝሙር ጌታ ጋ ስሄዱ መዘመሩ እኝህ ኣልሞቱም እውነት እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኔም ከብዙ ኣመት ተፈውሼ መኖሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ነው ለኔ የትም ሆኘ ኣዎ እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተ ልመሰክርለት እግዚአብሔር ትልቅነቱ በሂወቴ። ሃዘን መንፈስ ይሰብራል በዛ ሰው እያለ በሂወት ካሉ በታች ከሞቱ በላይ እንዲኖር ሂወት ጠልቶ እንዲኖር ያደርጋል። በሃዘን ያላቹ ተማሩ በርቱ ተነሱ።
ዋው😭💔😭💔🥰🥰🥰🔥🔥እግዜኣብሄር ይመስገን ስለናንተ. እኔ ዛሬ የገባኝ ለካ ጌታ በሁሉ ግዜ እና ሁኔታ ከኛጋር እንደ ሆነ : በሁሉ ዘመን ታምኝ እንደሆነ :: ብዙህ ያልተመለሰት ጥያቄዎች ቢኖርንም ግን የሱስ ክርስቶስ ምሉእ መልሳችን ነው ❤️🥰🇪🇷❤️🇪🇹
የኔ ቆንጆ እንደት እንደ ምወድሽ ኣቀራረብሽ ይሌያል : እግዚአብሔር ዘምንሽን ይባርክ❤
Amen 🙏 እናመሰግናለን 🙏🙏
እንቺም ጠያቂዋ የህይወት ምስክርነትሽን በ encounter Dimasko ላይ ሰምቼው ወደድኩሽ። ብስል ያደረገሽ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ። በርቺ ። ትዳር ያዢ እሺ፣ ፀልየሽ ።ጌታ ይረዳሻል።
Thank you
በጣም ጌታ የሚወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ለምን ብትሉ በዚህ ሁሉ ውስጥ ስታልፉ እግዚአብሔር ፀጋውን እያበዛላችሁ ክእናንተ ጋር ስል ነበረ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
God bless you ❤❤❤❤
Amen
እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ ዘር ትውልዳችሁን ይለምልም ተወጃጆች ናችሁ ጨርሱ
መስጠት ለቤተክርስትያን በጣም አስፈላጌ እንድሆነ ማስተማር አለብን። አገልጋይ መራብ መቸገር የለበትም። አማኞችም ደሀ መሆን የለበትም ለአገልጋይ ለቤተክርስትያን መስጠት እንድንችል።
❤❤❤❤❤በጣም ደስ የሚሉ ወንድሞች እግ/ር ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይጨምርባችሁ ቤተሰብ ባደርጋችሁ ባገኛችሁ ብዙ ነገር ተማርኩ ስታለቅሱ እያልቀስኩ ተባረኩ
ክብር ለሱ ይሁን
የተባረካችሁ🙏❤❤❤
Yeqere zemenach abzto ybarkach
ተባረኩ ደስ ትላላችሁ።❤❤❤❤
Wawww amiezin mskirner bitaemi eye zefkirekum zemenkum ybarek bzuh kabakum temahire kemakum ybizhulna
.የረዳቹ እግዝያብሔር ይመስገን ዘመናቹ እንዳይባክን በዙሪያቹ የነበሩትም ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ በመደነቅ ነው የተከታተልኳቹ ታድላቹ ወንድምቼ ስለሆናቹ ደስታ ይሰማኛል 🙏🙏🙏💚💚💚🎋🎋🎋ለምልሙ
አሜን 🙏🙏
የህይወት ምስክርነታችሁ እጅግ ይባርካል ፍቅራችሁ ያስቀናል ክፉ አያግኛችሁ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ ሚስቶቻችሁ ታድለው
አሜን
ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው 🙏💕
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ወንድሞች🙏🙏
አሜን
ድንቅ ምሰክርነት
Praise God
Touching testimony! Praise to God for establishing you through all those difficult times.
Amen Praise God
መንፈስ ቅዱስ እንደሚያፅናና እኔ ህያው ምስክር ነኝ። ከወር በፊት የምወዳት እናቴ ወደ ጌታ ሄዳለች ። እጅግ በድንጋጤ እና በሀዘን ተውጨ የነበረ ቢሆንም መንፈስ ቅዱስ ግን ማዘን እንዳልችል አድርጎ አፅናናኝ። ስሜቱን አውቀዋለው በደንብ። ያለፋቹበት ሀዘን ይገኛል ። በዚህ ሁሉ የገባኝ ነገር ፈቃድህ ይሁን ብለን ስንፀልይ ጣፋጩንም ብቻ ሳይሆን መራራውንም ለመቀበል ነው።ስለ ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን❤
ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት እ/ር የረዳው ቤተሰብ
ክብር ለሱ ይሁን
የተባረከ ቤተሰብ
Zmnchu aglglotchu tdarchu ynat yhon hulu bysusm ybrak❤❤❤
አሜን
የናትና ያባታችሁ የፀሎት ዉጤት ናችሁ
ክብር ለሱ ይሁን
Wedajoche tebarkulgne 🔥🥰
አሜን
Pastor Dave ❤❤❤❤ tebareku 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰሜን
አቤት ጥንካሬ አቤት ያለቹ ፍቅርና መከባበር 😢😢 ያብዛላችሁ ተባረኩልን ለብዙዎች መጽናናት የሚሆን ምስክርነት ነዉ❤❤❤
በእምነት ብታያችሁ ምን ያህል ትደሰት እንደነበር አሰብኩት
ጌታ መልካም ነው
Abet snsrat wdadkwchu amlke ywdadchu kzhim blye❤
Thank you
ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው ታባረኩ የተበረከቹ ናችሁ❤❤❤❤
አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ቤታችሁን ትዳራችሁን ልጆቻችሁ ዘር ማንዘራቸ ይባረክ🙏
አሜን
ስለእናንተ እግዚአብሔርን አምስግነለው የጌታን ታለቅነት ተረድቶ ከጌታ ፍቃድ ጋር መስማማት እንድህ የበረተል እኔም በእናንቴ ምስክርነት ከደረስብኝ ከተደራራብ ሃዘን ተጽናንቼለው ጌታ ቀሪዘመነችሁን ሁሉ ይብርሪክለችሁ!!!
አሜን 🙏🙏🙏
ayzoachihu
geta melkam new
ጌታ መልካም ነው
Des sitilu! eyayenachu getan behiwetachu silemesekerachu degmom Egziabher sileredachu des bilognal Paster Eyu ena Dev Birhane wengel awqachu neber Robin gin qirb gize nw yawekut geta lebizuwoch bereket yadirgachu!🎉
አሜን 🙏🙏
@Pastor Henock Mengistu... God bless you 🙏😇
Amen 🙏
ወንጌል ካስራበን እንራባለን ወንጌል ካበላን እንበላለን እንዴት አይነት ለጌታ መሰጠት ነው?ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
ልብ የሚነካ ሜስክርነት ጌታ ክብሩን ይውሰድ ስለሁሉም ነገር!!
ክብር ለጌታ ይሁን
For God is not unrighteous to forget your work and labor of love, which ye have shewed toward his name". Hebrews 6:10
መነካት ትርፋ ይህ ነው። ትልቅ ምስክርነት ነው። ለትምህርት ሆኖናል ወላጆች ትልቅ ምሳሌ ናቸው። እናተ ፍሬ ናችሁ። ይህ ፍሬ ደግሞ በእናተ አለመን ይውረስ። ተባርካችዃል።
አሜን 🙏
Such a lovely family. Great testimony.
Thank you so much!
Geta ybarkcu tebarke
Amen 🙏
Yemitewodedu nachu❤❤ tebarekilgn I🙌🙌🙌
Thank you 🙏
Ewuyi endet enda miwedachwu eko daviye 😊
Thank you 🙏
.እህታችን ተባረኪ 💚🙏
አሜን
የስው ልጅ ከመከራ ያመልጣል ማለት የማይቻል ነው መከራ ሀዘን አብሮን የሚሄድ ነው ይህ የስው ሁሉ የኑሮው ግዴታ ነውና ይህንን ከባደ ግዜ ግን ከጌታ ጋራ ስናሳልፍ ያን ግዜ መንፈስ ቅዱስ ሥራውን መስራት ይጀምራል እናንተም ያንን ከባድ ግዜ በደዚህ ሁኔታ አሳለፋችሁ መንፈስ ቅዱስም ስለ ረዳችሁ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን❤❤
አሜን አሜን 🙏
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
አሜን
እግዚሐብኤር ይባረካቹ
አሜን 🙏🙏🙏
በስስት ነው ሚተያዩት ውይ በደሙ ተሸፈኑ ወደድኳቹ❤
Thank you
Yemibarek ena yemiyastemer mesekerenet new,kezi beteseb temrenal sele enesum geta yebarek... Geta kezi bebelete tsega yechemrelachu
አሜን 🙏🙏🙏
ጌታ ይባርካችሁ
አሜን 🙏
Dev, you are so blessed.
Amen 🙏
Glory to God!
አሜን 🙏🙏
❤❤❤❤❤wooooow tebarkuuuu yetebarkachu❤❤
🙏🙏🙏🙏
Mtdel new e/r ytbkchu fetun ybrlchu❤
Amen 🙏
Waw praise God
አሜን 🙏🙏
የተባረኩ ቤተሰቦች ይብዛላችሁ🙏
Amen 🙏
Egzabher yebarikachew tegewen yabezalachew zamenachew yebarik
Amen 🙏
Beautiful family ❤
Well done Mami ❤❤😢😮
God is good ❤
Yes, thank you
My family we love you so much❤❤❤
Thank you