Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የልጅ ልጃቸው ምላሽ ሰጠች! ua-cam.com/video/XNL-U_rP7aQ/v-deo.html
የስራዋን ይስጣት የእጇን ታገኛለች😢
@@Lula124tubeአትራገሚ እኔ የተወለድኩበት ሰፈር ጎረቤቴ ናቸው በደንብ አውቃታለሁ አያትነች አስካለ ትባላለች የናቴም ጓደኛም ነች የውስጡን ሚስጥር ሳታውቂ ልጅቷን አትርገሚያት እሺ❤❤
ልክ ነሽ የማይታወቅ የቤተሰብ ሚስጥር ቢኖር ነው።
Pplĺ
🇧🇴🇧🇴🇮🇱❤
የኔ እናት ያረብ አደራክን እንኳን በወላጆቸላይ በማንም ላይ ጨካኝ እንዳታረገን አደራ 😢
አሚን 😢❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሚን
Amenn
አሚን ያረብ
ክብር አብረው ለተንገላቱት ጎረቤቶቾ እድሜና ጤና ይስጣቸው በልጆቻቸው ይጠቀሙ ከአውሬ የልጅ ልጅ ይጠብቃቸው
ይሄ ሁሉ የወንዱ ልጅ ስንፍና ነው። እሱ በወቅቱ ስልኩን ቢያነሳና ቢያናግራቸው ኖሮ እንደዚህ አትጫወትባቸውም ነበር። ብቻቸውን መሆናቸውን አውቃ ነው እንደዚህ ያደረገችው እሳቸው ያሳዝናሉ። እግዚአብሔር ይርዳዎት እማማ።
Baxaam issu nawe bazich awure ijje yexalaat
እሄ ይመጣል ብሎ ማን ያስባል
የለም ክፍለሀገር ነዉ ያለዉ አቃቸዋለሁ በጣም ምስኪን እናት ናቸዉ
ትሴትልጅ ወዳ ወንድ ያዝናል ብሎ ማን ያስባል
አመፍረድ አንቸኩል ወገኖች ይሄ ይመጣል ብሎ አላሰበም
ብሩን እኛ እንመልስላታለን ለዝች ወመኔ ልጅ 😭እማማ ወደ ቤታቸው ይግቡ ደስ ይበላቸው አበቃ
ሳታቁ አንፍረድ እባካችሁ የሁላቸውንም ሀሳብ እንስማ
እናትና ወንድምን ማስለቀስ በጣም ያሳዝናል,መጥፊያቸው ይሁን ጭራሽ እናትን በክረምቱ ዝናብ ላይ መጣል,
😭😭😢
የመጨረሻዉ ዘመን ስለሆን እግዚኦ ማረን ማለትነዉ🙌😢
አሜን
Sijemar lijochu yeta regamu nachew wendum setuwam le nibirate inje le einatecho bota yelechewm yewladi mahan nachew 😢😢
💔💔😓😢
ሆዳም ልጆቻቸው በግፍ ከገዛ ቤታቸው ሲያስወጧቸው ያስጠጉ መልካም ጎረቤቶች እድሜአችሁን ያርዝመው ፍትህ ለእማማ
በስመአብ እግዚኦ ቃላት አጣሁኝ የልጅ ልጅ ተብዬው ከነ እናተሽ አፈር ያስበላችሁ በዚህ ዕድሜያቸው አውጥቶ አያትን መጣል ስንት አመት ልትኖሪበት ነው 😢😢😢😢
አይይይይይ የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስ እነዋየ ለኔ😢😢😢አቤት ልጅ ለእናት ጨክና ከባድ ነው አቤቱ ማረን 💔😢😢
ፍትህ ለእናታችን😢😢😢😢😢😢😢
ምነው እናቴ በህይወት በኖረችልኝና ያላትን ሳይሆን ያለኝን በሙሉ ሰጥቸ አስደቼ በጠወርኳት😢😢😢እናት እደቀላል
💔ያማል 😭😭
የሞቱብን እኛ እንገበባል እነሱ ያንገበገባሉ😢😢
ምን ታረጊዋለሽ እናቴን አይቸ ሳልጠግባት ሙታብኝ የግርሳት ሁናብኝ ቀርታለይ መመለስኳን ቢቻል እኔ ሙቼ የኔን እድሜ ለሷ እዲቀጠልላት አደርግ ነበር ብቻ ያለናት በዚህ ምድር መኖር ይከብዳል እናት ያላቸውም ክብራቸውን አሳንሰዋቸዋል
@@ቃልየስደተኛዋእኔም እንዳንች/ተ አድጌ ገና ላሳርፋት አለሁልሽ ሳልላት ሞት ቀደመኝ😢
ለእናታችን ፍትህ ይሰጣቸው የህግ ባለሙያወች አግዟቸው
Tikikl
ልጆች እያሉ የልጅ ልጅ አይገባትም ፍትሕ ለማማ😢😢😢😢
በእግዛብሄር ብላችሁ ለእኒህ እናት እውነተኛ ፍትህ በአፋጣኝ ያስፈልጋቸዋል።የፍትህ አካላት እውነቱን መርምራቸው የህሌና ፍርድ ፍረዱ።
ህግ አለ በትክክል አስፈፃሚው ይግጠምዎ ማዘር ኮፒው መኖሩ ጥሩ ስንት ፍርድ ቤት ነው ያለው ያልገባኝ ነገር ማስጠንቀቂያ ጥያቄ እና መልስ ሳይደረግላቸው የገዛው ሰው ጋር ሳይነጋገሩ ማስወጣት እንዴት ነው የት ሃገር ነው የሚያስብል ነው ኧረ የእናቶች እንባ በዛ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
ferdun bezihe hunata hunesh yamesegenshew medhaniyalem melsun yelakelesh yena enat ferdes ethiopiya west wera honual keduse gebreal abate bemelgaw fetan new fetno yedreselish ❤❤
ምን ፍትህ አለ በሙስና የተጨማለቀ ህግ ፈጣሪ በላውን ያውርድባችሁ
😢
መጀመራያአገራችንህግአለ ሀግቢኖር ሀጸንልጆችፍትህባገኙነበር
ይህን እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት ልጅ እኮ እንኳን መቀማት የመጦር ግዴታ አለበት እረ የፍርድ ያለህ ህግ ፍትህ ። የት ነው ያሉት 😭😭😭😭😭😭😭
ባለጌ ለሷ ምንም አይገባት በእርሶ ሀብት ለልጅ ነው ሚገባ እሷ ገጠር ሄዳ ያባቷ እርስት ትውርስ በፍፁም አይገባትም ፍትህ ለእናታችን 😢😢😢
Subahan allah mindinew yemnayew ya rabbii
ይህ ሁሉ መዓት በኢትዮጵያ ላይ እየመጣ ያለው እናቶች እያለቀሱብን ነው እረ ልብ ይስጥልን
Tkikill
እውነት ነው 😢😢😢😢
የመጨረሻው ዘመን 😭 የእኔ እናት እግዚአብሔር ጠልቃ ይግባሎት
ሁለተኛ ነኝ ግን ምን አይነት ጊዜ ደረስን የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን😢😢😢😢😢😢 እናትን የአላህ ስነ ምግባር ወፍቀን።አሏህ ያስለቅሳት የማንኛውም እናት ለኔ ልክ እንደ እናቴ ነች ።ማመን አቃተኝ ።ሲጀመር ተልኮ አላት ከእናት ከአባቷ የተረገመች
እኔ ኮመንት መስጠት አልወድም ብዙ ግን በፈጣሪ ስም እሄ የጭካኔ ጥግ ነው እንዴት እምዬን በእዚህ ክረምት አውጥተሽ ትጥያለሽ በስምአብ ኧረ እኔ ቃላት የለኝም😥😥😥😥😥😥እምዬ እኔ ላልቅስሎት እኔ ልኮራመት ወንድሜ ሸዋንግዛው ጌታ ይፈርዳል እንባ አባሽ እሱ ፈጣሪ ነው ለእርሱ ለባለቤቱ ፍርድ ለሚሰጠው ስጥ ይፈርዳል በርታ በል ወንድሜ
ጌታ ሆይ ጨካኝ እዳታደረገኝ😢😢😢😢😢😢
ውይ ውይ አቤት ክፉ ዘመን , ወይ ወልዳለች ከልጆቿ ታግኘው 😢😢😢
በዚህ ምድር ላይ ስንኖር አየእናትና ያባት ምርቃት አብታችን ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን😢😢😢
ወይ አለማወቅ እናት ማለት የቤት ውስጥ መብራት ነች እናት ሂወትናትነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
አደራህን ጌታዬ ወላሂ የወላጅ እንባ ያለበት እመኑኝ መጨረሻው አያምርም
ትክክል ይቆያልእንጂ የጇን ታገኛለች መስሏትነው
Weyne😢😢😢
እህቴ እንኳንሰ በግፈ አያትን የሚያህል ነገር አሳዝነሸሸ አይደለም በሰራሸውም ለመኖር ጊዜው ከባድ ነው ምህረት ያርግልሸሸ ይቅርታ ጠይቂ ሳይሞቱ በዋላ ካለፈ በዋላ ዋጋ ትከፌያለሸ የዘራሸውን ታጭዲያለሸ😢😢😢😢
ያ የማይቀር ነው ጌታ ይፍረድ ያደረገችው እንደተባለው ከሆነ በልጆቿ ታግኘው
@@bonne.annee.2023 እራሷ በምድርም በሰማይ ትከፈለዋለች ወገን ያውኑ ግፈ አይቆይም ማሰተዋል ይሰጠን
@@bonne.annee.2023ligoch mn aderegu yerasuan gefe ema erasua bekumua teketa satmot teyew ligoch mnem ayawkum
ይቺ ክፉ ከእናንትዋ አያትዋን እንዲ አዋርዳ እረመጥ ነው የሚሆንባቸው ፀፀቱ እጅግ ያሳዝናሉ እግዚያብሔር ይፈረድባት
እኔ አያቴን ከእናቴ በላይ ነው. የምወዳት አሁን ታማብኝ ጭቆኛል
ሲጀመር ልጆች እያሉ የልጅ ልጅ ወራሽ አትኦንም እሶም ዛሬ ብልጥ የሆነች መስሏታል የዘራችዉን ታጭዳለች ፍትህ ለእማማ ልጃቸዉም በጣም ያሳዝናል እርግጥ የሱ መጥፋት ነው ይኤ ሁሉ ጥፋት የመጣው የሱንም ያለበትን ባናቅ ያለበተት ቦታ አልተመቸው ይሆናል ለሁሉም ፍትህ ፍትህ ፍትህ በቁማቸው ላስለቀሳቸው ለእማማ
8ኛው ሺ ልጅ በእናቱ ወንዴም በወንድሙ የሚነሳበት ሰው ለሰው የተጨካከነበት ጊዜ 😢😢😢😢😢😢
የመጨረሻ ዘመን ነው😢😢😢😢😢
በጣም ያመዝናል በሰማም ወይ አገሬ ምነ😂አይነት ነገር ነዉ የሚሰማው
ወይኔ በአላህ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ማዘርዬ አላህ ከርሶ ገር ይሁን ሀቃቹን አላህ ይመልስላቹ የኔ እናት😭😭😭
እህዚአብሔር እድሜ ሰቶ በጤና መቆየት መባረክ ነው። ቢሆንልሽ እኝን እናት ተንከባክበሽ መርዳት ነበረብሽ
እኔ ለአያቴ ቤት ሰርቸ እጦርሻለሁ ብየ መርቃኝ መጣሁ ተመስገን እየጨረስኩ ነው እናቴ ሞታለች አያቴን እወዳለሁ 😢😢በጣም ይገርማል ጭካኔ ጉድ ነው
❤❤
❤❤❤
❤❤masha allah allah yichemirilsh
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ብድር በልጆቾ ታግኘው የእትዮጵያ ሕዝብ ስለ እውነት ይፍረድ በእስራት እድሜልኳን ይፈረድባት
እባካቹ ሰዎች እኝን እናት ተባብረን እንርዳቸው ከጎዳና እንታደጋቸው😢😢
😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባት 😢😢😢 በዚ ክረምት አያትን አውጥቶ ጋዳና ላይ መጣል 😢😢😢😢 ፈጣሪ ማስተዋልን ያድልሽ
እኛ ሀረብ ሀገር ሔደን ቤተሰብን እንረዳለን ሀገራችን ላይ ደሞ እናትን በቤቷ አውጥቶ መወርወር
በጣም 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
እውነት ነው ያሳዝናል
እኔ እናቴ ስትወልደኝ ታማ አክስቴ ናት ያሳደገችኝ ቤት ገዝቼ ነው ያስቀመጥኳት ከእናት በላይ ናት ለቁም ነገር ያበቃችኝ እሷ ናት
በጣም😢😢😢
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሰውን መስማት የምትችል ልዩ ልጅነህ የተባረክነህ
በስማም አድነኝ አምላኬ ምን አይነት ግዜ ነዉ በመጦሪቸዉ ስአት እናት 😢😢😢😢😢😢
Enate Egiziabher Yerdawot 🙏🙏🙏
በጣም እምናየዉ ሁሉ ይከብዱል እዉነት አይ ጌዜ🙉🙉🙉
እባካቹ ጐረቤቶች የልጅቷንም የልጅ ልጅንም ፎቶ ለጥፋልን 😢
ጥሩ ሀሳብ ነው ይቺን ማሸማቀቅ ነው የሚገባው
@@Useh58rpbsare mechflk new
እግዚኦ ይገርማል እናት ያለቀሰችበት መጨርሻው አያምርም ፋትህ ለዚህ ሚስኪን እናት
ፍትህ ለኜ ለሚስኪን እናት😢😢😢😢😢እግዜሐብሄር የስራቾሁን ይስጣቾ ያማል ምን ዓይነት ግዜ ላይ ደረስን😢😢😢😢
ፍትህ፤ለማማ
ጋዜጠኛዉ ግን ጎበዝ ነዉ ቀጥልበት👍👍
የአካባቢው ወጣት ተሰብስበዉ ሂዱና አስወጡታችው አባሩ። ፍትህ ለናትየዉ።
ትክክል
😂😂😂😂😂
kero
@@Znation27 ዘራፌ ወራሪ ሌባን ማባረር ግድ ነው 👹🔨
ኧረ ምክር
ይች ስግብግብ😢😢 ልጂ እያለ የልጂ ልጂ አይወርስም ፋትህ ለናታችን ሔዳ ያባቷን ንብርት ትውርስ ምን የተርገመች ነች ኤጭ
እግዚአብሔርስ እንዴት ይታረቀን እናት አባት በልጆቻቸው እያለቀሱ ::ረሀብ፣ ድርቅ፣እልቂት፣ድህነት ፣.......... ይሄ ሁሉ በየቤታችን የምንሰራው ግፍ ውጤት ነው !
Tekekel belhale genhulme Egzabher menareganawe yelale
ምን አይነት ዘመን ደረስን የኛ ግፍ የእናቶች እንባ ገና ሚስማር ያዘንብብናል
ነገ የእጆን ታገኛለች ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እግዚአብሔር አይዞን እማማ
በጣም ያሳዝናሉ እዝግአብሄር ይድረስላቸው ብቻ አልታደሉም
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሰለ ድንግል ማርያም ብለህ ከጥፋት አድነን 😭💔
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት 😢😢😢 በዚህ እድሜያቸው መሰቃየት ምን ይሉታል የታደለ እኮ ይጦራል ይመረቃል እንዴት እንደዚህ ይደረጋል😢😢 በእውነት አትኖሪቀትም ዋጋ ያሥከፉልሻል ስንት አይነት ከንቱ ሠው አለ ። እኝህ እናት ፉትህ ያገኙ ዘንድ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊጮህ ይገባል😢 አይ ኢትዮጵያ ስንት ጉድ ነው የያዝሽው 😢😢
😭😭😭😭😭 ወይኔ የምንሰማው የምናየው ሁሉ የሚያስለቅስ ጌታ ሆይ ማረን ማረን እኝህ እናት በሚጦሩበት ሰአት በግፍ ከራሳቸው ቤት ወጥተው ሲጣሉ እንዴት ያሳዝናል
አላህ ወክበር እናቴ አላሀህ ይዘንልሽ በጣም ያሳዝናል እኚ እናት አላህ ሀቃቸዉ ያዉጣ በጣም ልብ ይነካል እቺ ጨካን ልጅ እና የልጅ ልጅ የጃቸዉን ያገኛሉ ፍትህ ፍትህ ለእናቶች💔💔💔💔
ፈጣሪ ልጃቸውን ልቦናዋን የዘጋባትን ይንቀልላት፣ወደልቧ ይመልሳት፣እማማ ፈጣሪ ይርዳዋት
Besimam ejig betam yasazinal yemir fetar kerisogar enate😢😢😢😢❤😢😢❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ውይይይይይ ዬኔ እናት አመብረሀን ዬስሰራሽን ትስጥሽ አይቀርም እሷም በልጆቿ ብድሩን ታገኘዋለች😢😢😢
ተባረክ
እግዚአብሔር ለሀገራችን እርቅ ሰላም ያውርድልን አሜን
Yemin Erik enzih le fird mekereb alebachew
@@selampeace4261ይህ እኮ መንፈሰ ነው ወደ እግዚሐብሔር ካልተመለሰን በህይወታችን የማንቋቋመው ዎጋ እንከፍላለን የዪሐንሰ ወንጌል በተግባር እያየን ነው አቤቱ ማረን ከሞታችን አማሞታችን 😭💔ለንሰሀ ሞት ያብቃን
Allah yesrawani yestat 😢😢😢😢😢
እርድተኛች ተሰብሰባችው ጩሁ ወጣቶች ተደራጅታችው ፈትህ አሳጡ ለእማማ ይህህ ያደረጉ ልጆች በካንሰር አልጋ ላይ ይቅሩ ሌላ ምንም አልልም
Amen Amen
አሜን እድሜዋ ይጠር
😢😢😢😢ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ለልጅቷ የናት እርግማን ከባድ ነው ነገ የጇን ይሰጣታል
እማዬዋ! እግዚአብሔር እኮ ለተገፋት የሚበቀል አምላክ ነው ኣደዬዋ!
ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣቹሁ አትኑሩበት ጭለማ ይሁን ቤታቹሁ እናታቹሁ እንዳለቀሱ እናነተ ደም እንባ አልቅሱ አሜን 🙏🙏🙏
Amen amen amen
Betam yigermal lefrd endi mechekolh...
ውልና ማስረጃ እና ፍርድ ቤት የሚሠሩ ሰዎች በትክክል በእውነት ያለ ምንም ጉቦና ጥቅማ ጥቅም ሳይደለሉ ስራቸውን ቢሰሩ ኖሮ እኚህ እናት መንገድ ላይ አይቀሩም ነበረ ስለዚህ ጉቦ ስንቀበል፣ ፍርድ ስናጓድል የስንት ሰው ህይወት እያመሣቀልን እንደሆነ እንወቅ፣ ፋይል በትክክል ሳናስቀምጥ ስንቀር፣ በብዙ ቀጠሮ ሰዎችን ጉዳያቸውን ስናጓትት የሰውን ህይወት እየበደልን እንደሆነ እንረዳ፣ ህዝብ ከህዝብ ጋር ሀላፊነት ተሰምቶት ካልሠራ መንግስት ብቻውን ተአምር ይፈጥራል ብለን እንዳንጠብቅ እግዚአብሄር ደግሞ ይፈርዳል።
እመብረሀን የሚቀበሩበት ያርግላቸው የእናት እርግማን ደም እንደላሣ ውሻ ያንቀዘቅዣቸው
እግዚአብሔር ይስጥህ 120 ብር ይሰብሰብላቸውና ወደ ቤታቸው ይመለሱ ልጃቸውና የልጅ ልጃቸው እግዚአብሔር ይፍረድ ለሰሩት ስራ ያውም በእናት እኔ እናቴ ኖራ በጦርኳት እላለሁ 😢 ወይ ጌዜ
Yeah let's do it, she will cry for what she did in her life
አረ ድፍረትዋ ምን አይነት ቤት ነው120ሺ ምትገዛ
መመለስ ይቻላልዴ ?😢
ከወላጆች እርግማን አላህ ይጠብቅን ያረብ ታሪካቸዉ ከባለፈዋ ሰትዮ ታሪክ የተወሰነዉ ይመሳሰላል
❤❤❤❤❤❤ተባረክ. አለመሰገድ. አደሜና. ጤና. ይሰጠክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ያአላህ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይገስጽሽ ምን አይነት ባለጌ ነሽ ባለጌ ነሽ አይዞን እናታችን
💔😭😭😭የኔናት በመጧራቸውበገዛልጅና ልጃቸው😭😭😭ሜዳላይ 😭😭😭😭ኡፍ አረ የሕግያለ😭😭😭😭
ከኛ፣ሀገር ህግ እኮ የለም፣😭😭😭😭
@@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ ሰው ቢኖራቸውያሸንፉሉ በሀቃቸው። እኔ አባቴንአባትነቱን እንዲረጋገጥ ጠይቄባለቤቱ ንብረት ፈልጋ ብላ ጠበቃከፍለው አባቴም ልጅነቴን ክዶከሰሰኝ።በሕይወቴ ምንም አጥቼ ስላላደኩከማንነት ጥያቄ መልስ ማግኘትውጪ አስቤ የተነሣሁት የለም።ፈጽሞምበሀሣቤ የለም።ያንዳዱ ተፈጥሮ ያስደነግጣል ለቁስስግብግብነቱ ለራሱም ለወገኑም ጭቅየሌለው አሪዎስ ነው።እኔም በወቅቱ ካገር ወጥቼስለነበር ስመለስ መከሰሴን ስሰማወደተከሰስኩበት ሄጄ ምክንያቱን ጠየኩክሱ በሀሰትና በውሸት ስለነበር በክሱየምጠየቀውን እያንዳንዷን በቃል ሳይሆንማስረጃ ወረቀቶቼን እየሰጠው ፍርድቤቱማስረጃ መልሶቼን ካየ በዋላ ክሱ ውርቅሆኖ እንዳዲስ እነሱ ተከሣሽ ሆነው የፍርድሂደቱ በቀጠሮው እየሆነ የኔጠበቃ መንግስትየነሱ ገዘብ የሰጡት ጠበቃ ሆኖ የያዝኩትሀቅ ስለነበር አሸንፉለሁ። ሕግ አለ እያንዳንዱ ጉዳይ ሂደት አለውአልፊ እል አስጨራሽ ነው።ግን በትግስትእውነትን የያዘ ያሸንፉል።እማማም አቅመ ደካማ ስለሆኑናዙራቸውን ስለምታቅ የተጫወተችባቸው😠በነገራችላይ እኔም አባቴና ቤተሠቦቹፍርድቤት የማዩኝ ብቻዬን ስለነበርሰውየላትም ምን ታመጣለች በሚልነበር ዙሩን ያከረሩት እኔም ብሩቱነኝከፈጣሪጋር በማስረጃዬም በኔ ጽኑነትልረታ ችያለው።ዛሬ የጸጸት አለጋውእየገረፉቸው ነው። የትኛውም ንብረትአያጓጓኝም ስንመጣ እራቁት ስኔድ እራቁትብችል በፍቅር ተዋደን በኖርን ነበረ።ይሄ ያልፈጠረባቸው ለራሴ የሚሉ ገብጋቦችየሚሰሩት ግፍ የትየለሌነው😠ይቺም ባለዬ እንዴትነው እቅልፍ ተኝታየምታድረው? ስለተጠየቀችው ትታይቀናቀነኛል ስላለችው አጎቷብሎም ስለጎረቤት አበላው አሉባልተዋ🤔ይቺ ምኗም አይታመን።ህሊናዋን የሸጠችጨካኝ ናት።የሕግ አካላት በሙያችሁም እማማበያዙት ሀቅ አውግዟቸዋል በፈጣሪ🤲
እውነት ለመናገር የተሰጠህ ስጦታ እጅግ የሚያስቀና ነው ምን አይነት አዕምሮ ነው ያለህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው በዚሁ ቀጥልበት መልካምነት ለራስ ነውና መልካሙን ሑሉ ላንተ ያድርግልህ የድሖች ጠያቂ ብሮግራምህ በማገኘቴ እጅግ ደስብሎኛ የዘመናችን ፍጻሜ መድረሱ ምልክት ነች ፈጣሪ ልብ ይስጣት
አቤት የመጨረሻው ዘመን የማያሳምን ነገር የለም ብቻ እግዚአብሔር በልጁ በእየሱስ ስም ያስመልጣን አይዞት እናቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህፉርዱንይሰጥያርብ አቤትጭካኔ ልቦናይሰጣቸው በዝህእርሜ
ይኸ መርገም ለእያንዳዳችን መአአት የሚያመጣና የእግዚአብሔርን ድህነት የሚየርቅ ነው።
አቤቱ አምልስካችን ይቅር በለን በመጦሪያቸው ጊዜ እዴት እናት ይከራተታሉ ውይ የኔ እናት ውይ ዘድሮ ምን ጉድ ነው
በልጆቿ ታገኘዋለች ኢሸአሏህ 😢
እዉነትነዉ በሰፈሩት ቁናመሰፈር አይቀርም😢😢
ወንዱ ልጃቸው እራሱ ያለቀሰው ይደርሰኛል ብሎ ያሰበውን ስላጣ እንጂ የእናቱ ጎዳና መጣል አይደለም።ምክንያቱም በፈለጉህ ጊዜ ሲደውልለት ችላ ብለህ አሁን የንብረት ጉዳይ ሲሆን አንገበገበህ እናት እድር የሚከፍሉት እንኳን እንደሚያጡ ግረቤትየዋ ተናግረዋል።አለምሰገድ ኑሮአቸውን በምን እንደሚተዳደሩ ብትጠይቃቸው ጥሩ ነበር ።እናትየው በቃ እግዚአብሔር አላቸው ልጆቹ ለጥቅማቸው ብቻ ነው አይዞን እማምዬ
እማዬ እድሜ አቼዉን ኑረዋል ወዮዮዮዮዮ ለልጆቹቹቹቹቹ😢😢😢😢😢
የማማ ጎረቤቶች እግዚአብሄር ይስጣቹ መልካም ጎረቤቶች
🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢 ወይኔ ጉዳችንወይኔ አለም መመረቅ እግዚዮ ማህረነክርስቶስ
ወላሂ ሀራም ነው ፍትህ ለእናታችን 😢😢
ምንም ማለት አልችልም ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጣም ሚያስጠላ ጊዜ ላይ ደርሰናል ይሄን የምታነቡ እህት ወንድሞቼ ለሁላችንም ልብ ይስጠን ከገንዘብ በላይ ሁል ግዜ ሰውን እናስበልጥ ሰው ይበልጣል ፍቅር ይሻለናል 😢
Tekkl❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ መልካሙን ግዚ አምጣልን ።😭😭😭
😢😢😢😢😢
የዘላለም ቤት ሶስት ኪነድ መሬት ብቻ ነው‼️‼️ አይዞን ማማዬ እውነትን ከሚያውቅ አምላክ የሚገባቸውን ያገኛሉ💔💔
እኔ ያለሁት ሰደት ነዉ ። ሀገሬ ገብቼ የእናቴን እግር እስከ አጥብ ጨንቆኛል እንኳን ከቤት ላስወጣት ቀርቶ ሲመሸ እና ሲነጋ ትናፍቀኛልች ክበር ለኢትዮጵያ እናቶች❤❤
እኔም ሰጀት ኖው ያለሁት ,እንዳቺ ለእናቴ በጣም ኖው የምወዳት,የልጆቻቸው ሰምቼ ኣረብ ሂዳ የሰራቹ ብር ኖው ቤቱ የሰራቹ ,የስዋ ሰምቼ ለነታዋ ኣላዘኑኩም
@@ሰላም-ኘ4ዸ እርጅም እድሜ ለኢትዮጵያ እናቶች
😢😢😢😢😢😭😭😭😭 ውይ እናት ወለሂ ሲየሰዝኑ ልቦና ይስጠችሁ
እግዞ ነው
እግዚአብሔር ልቦና ይሳጠን ቸሩ አምለካችን እሶም ሳታውቅ ነው ፀበል ብትሄድ ጥሩ ነው
በጣም ያሳዝናልአለምሰገድ እናመሰግናለን
ጌታ አምላኬ ሆይ እዉነትም ያለነዉ በመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነን😭😭በመጨረሻ ዘመን ልጅ በአባቱ አባት በ ልጁ ልጅ በእናቱ ይጨክናል ሰዉ ራስ ወዳጅ ይሆናል ተብሎ በቅድስ መፀፍ ላይ ተፅፏል አምላኬ ሆይ በመምጣትህ ጊዜ አስበኝ😭😭
የእኔ እናት ምን አይነት ክፉ ነች 😢😢
ፍትህ ለናታችን እግዚአብሔር ይይልሽ
ወይ ህናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️ህባ ይፈረዳል ☝️🙏
በስመዓብ የኔ እናት የኔ እናት እኔን እኔን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እፍፍፍፍ እኔም እናት አለችኝ እንደእርሶ ታማብኝ ነበር ትላንት ወንድሜ ይገዛ ልጇ የታመመች እያያት ስራዬ ይበልጥብኝል ብሎ ወቶ ሄደ በጣም አዘንኩ ወይኔ ስደት ስልክ ስደውል ድምፃ ሁሉ ደክሞ ነበር ወድያው ባለባቴ ጋር ደውዬ ለፈስ አሳከማት ደዶክተሮች ሀላ በጣም ተቆጡ ባለቤቴን 😭እናትዬ እኔ ልጎዳልሽ በእውነት እናት ለይ እምትቀልዱ እግዚአብሔር ይፍረዳል ይፈርዳል እናቴ ተሽሎዋታል ባሌ ይኑርልኝ እንደ እናቱ እግሯን አጥቦ ነው ሚንከባከባት እፍፍፍፍፍ
እግዚአብሄር ይመስገን እሱም ከረዳቸው ጥሩ ነው ማን እንደናት እናቶቻችንን እድሜ ይስጥልን
እበባክኽ ወንድሜ ታደጋቸው😢😢😢
እግዚዬ ያለንበት ዘመን እንዃን ለጸብ ለፍቅር አይበቃም😢😢😢 እርግማን ጥሩ አይደለም አቤት መጨረሻሽ
ወይ ጉድ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ ፈጣሪ የእኝህ እናታችን እምባ ያብስ እስዋም በልጅዋ ታገኝዋለች ፈጣሪ ይበቀላችሁ
የልጅ ልጃቸው ምላሽ ሰጠች!
ua-cam.com/video/XNL-U_rP7aQ/v-deo.html
የስራዋን ይስጣት የእጇን ታገኛለች😢
@@Lula124tubeአትራገሚ እኔ የተወለድኩበት ሰፈር ጎረቤቴ ናቸው በደንብ አውቃታለሁ አያትነች አስካለ ትባላለች የናቴም ጓደኛም ነች የውስጡን ሚስጥር ሳታውቂ ልጅቷን አትርገሚያት እሺ❤❤
ልክ ነሽ የማይታወቅ የቤተሰብ ሚስጥር ቢኖር ነው።
Pplĺ
🇧🇴🇧🇴🇮🇱❤
የኔ እናት ያረብ አደራክን እንኳን በወላጆቸላይ በማንም ላይ ጨካኝ እንዳታረገን አደራ 😢
አሚን 😢❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሚን
Amenn
አሚን ያረብ
ክብር አብረው ለተንገላቱት ጎረቤቶቾ እድሜና ጤና ይስጣቸው በልጆቻቸው ይጠቀሙ ከአውሬ የልጅ ልጅ ይጠብቃቸው
ይሄ ሁሉ የወንዱ ልጅ ስንፍና ነው። እሱ በወቅቱ ስልኩን ቢያነሳና ቢያናግራቸው ኖሮ እንደዚህ አትጫወትባቸውም ነበር። ብቻቸውን መሆናቸውን አውቃ ነው እንደዚህ ያደረገችው እሳቸው ያሳዝናሉ። እግዚአብሔር ይርዳዎት እማማ።
Baxaam issu nawe bazich awure ijje yexalaat
እሄ ይመጣል ብሎ ማን ያስባል
የለም ክፍለሀገር ነዉ ያለዉ አቃቸዋለሁ በጣም ምስኪን እናት ናቸዉ
ትሴትልጅ ወዳ ወንድ ያዝናል ብሎ ማን ያስባል
አመፍረድ አንቸኩል ወገኖች ይሄ ይመጣል ብሎ አላሰበም
ብሩን እኛ እንመልስላታለን ለዝች ወመኔ ልጅ 😭እማማ ወደ ቤታቸው ይግቡ ደስ ይበላቸው አበቃ
ሳታቁ አንፍረድ እባካችሁ የሁላቸውንም ሀሳብ እንስማ
እናትና ወንድምን ማስለቀስ በጣም ያሳዝናል,መጥፊያቸው ይሁን ጭራሽ እናትን በክረምቱ ዝናብ ላይ መጣል,
😭😭😢
የመጨረሻዉ ዘመን ስለሆን እግዚኦ ማረን ማለትነዉ🙌😢
አሜን
Sijemar lijochu yeta regamu nachew wendum setuwam le nibirate inje le einatecho bota yelechewm yewladi mahan nachew 😢😢
💔💔😓😢
ሆዳም ልጆቻቸው በግፍ ከገዛ ቤታቸው ሲያስወጧቸው ያስጠጉ መልካም ጎረቤቶች እድሜአችሁን ያርዝመው ፍትህ ለእማማ
በስመአብ እግዚኦ ቃላት አጣሁኝ የልጅ ልጅ ተብዬው ከነ እናተሽ አፈር ያስበላችሁ በዚህ ዕድሜያቸው አውጥቶ አያትን መጣል ስንት አመት ልትኖሪበት ነው 😢😢😢😢
አይይይይይ የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስ እነዋየ ለኔ😢😢😢አቤት ልጅ ለእናት ጨክና ከባድ ነው አቤቱ ማረን 💔😢😢
ፍትህ ለእናታችን😢😢😢😢😢😢😢
ምነው እናቴ በህይወት በኖረችልኝና ያላትን ሳይሆን ያለኝን በሙሉ ሰጥቸ አስደቼ በጠወርኳት😢😢😢እናት እደቀላል
💔ያማል 😭😭
የሞቱብን እኛ እንገበባል እነሱ ያንገበገባሉ😢😢
ምን ታረጊዋለሽ እናቴን አይቸ ሳልጠግባት ሙታብኝ የግርሳት ሁናብኝ ቀርታለይ መመለስኳን ቢቻል እኔ ሙቼ የኔን እድሜ ለሷ እዲቀጠልላት አደርግ ነበር ብቻ ያለናት በዚህ ምድር መኖር ይከብዳል
እናት ያላቸውም ክብራቸውን አሳንሰዋቸዋል
@@ቃልየስደተኛዋእኔም እንዳንች/ተ አድጌ ገና ላሳርፋት አለሁልሽ ሳልላት ሞት ቀደመኝ😢
ለእናታችን ፍትህ ይሰጣቸው የህግ ባለሙያወች አግዟቸው
Tikikl
ልጆች እያሉ የልጅ ልጅ አይገባትም ፍትሕ ለማማ😢😢😢😢
በእግዛብሄር ብላችሁ ለእኒህ እናት እውነተኛ ፍትህ በአፋጣኝ ያስፈልጋቸዋል።የፍትህ አካላት እውነቱን መርምራቸው የህሌና ፍርድ ፍረዱ።
ህግ አለ በትክክል አስፈፃሚው ይግጠምዎ ማዘር ኮፒው መኖሩ ጥሩ ስንት ፍርድ ቤት ነው ያለው ያልገባኝ ነገር ማስጠንቀቂያ ጥያቄ እና መልስ ሳይደረግላቸው የገዛው ሰው ጋር ሳይነጋገሩ ማስወጣት እንዴት ነው የት ሃገር ነው የሚያስብል ነው ኧረ የእናቶች እንባ በዛ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
ferdun bezihe hunata hunesh yamesegenshew medhaniyalem melsun yelakelesh yena enat ferdes ethiopiya west wera honual keduse gebreal abate bemelgaw fetan new fetno yedreselish ❤❤
ምን ፍትህ አለ በሙስና የተጨማለቀ ህግ ፈጣሪ በላውን ያውርድባችሁ
😢
መጀመራያአገራችንህግአለ ሀግቢኖር ሀጸንልጆችፍትህባገኙነበር
ይህን እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት ልጅ እኮ እንኳን መቀማት የመጦር ግዴታ አለበት እረ የፍርድ ያለህ ህግ ፍትህ ። የት ነው ያሉት 😭😭😭😭😭😭😭
ባለጌ ለሷ ምንም አይገባት በእርሶ ሀብት ለልጅ ነው ሚገባ እሷ ገጠር ሄዳ ያባቷ እርስት ትውርስ በፍፁም አይገባትም ፍትህ ለእናታችን 😢😢😢
Subahan allah mindinew yemnayew ya rabbii
ይህ ሁሉ መዓት በኢትዮጵያ ላይ እየመጣ ያለው እናቶች እያለቀሱብን ነው እረ ልብ ይስጥልን
Tkikill
እውነት ነው 😢😢😢😢
የመጨረሻው ዘመን 😭 የእኔ እናት እግዚአብሔር ጠልቃ ይግባሎት
ሁለተኛ ነኝ ግን ምን አይነት ጊዜ ደረስን የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን😢😢😢😢😢😢 እናትን የአላህ ስነ ምግባር ወፍቀን።አሏህ ያስለቅሳት የማንኛውም እናት ለኔ ልክ እንደ እናቴ ነች ።ማመን አቃተኝ ።ሲጀመር ተልኮ አላት ከእናት ከአባቷ የተረገመች
እኔ ኮመንት መስጠት አልወድም ብዙ ግን በፈጣሪ ስም እሄ የጭካኔ ጥግ ነው እንዴት እምዬን በእዚህ ክረምት አውጥተሽ ትጥያለሽ በስምአብ ኧረ እኔ ቃላት የለኝም😥😥😥😥😥😥እምዬ እኔ ላልቅስሎት እኔ ልኮራመት ወንድሜ ሸዋንግዛው ጌታ ይፈርዳል እንባ አባሽ እሱ ፈጣሪ ነው ለእርሱ ለባለቤቱ ፍርድ ለሚሰጠው ስጥ ይፈርዳል በርታ በል ወንድሜ
ጌታ ሆይ ጨካኝ እዳታደረገኝ😢😢😢😢😢😢
ውይ ውይ አቤት ክፉ ዘመን , ወይ ወልዳለች ከልጆቿ ታግኘው 😢😢😢
በዚህ ምድር ላይ ስንኖር አየእናትና ያባት ምርቃት አብታችን ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን😢😢😢
ወይ አለማወቅ እናት ማለት የቤት ውስጥ መብራት ነች እናት ሂወትናትነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
አደራህን ጌታዬ ወላሂ የወላጅ እንባ ያለበት
እመኑኝ መጨረሻው አያምርም
ትክክል ይቆያልእንጂ የጇን ታገኛለች መስሏትነው
Weyne😢😢😢
እህቴ እንኳንሰ በግፈ አያትን የሚያህል ነገር አሳዝነሸሸ አይደለም በሰራሸውም ለመኖር ጊዜው ከባድ ነው ምህረት ያርግልሸሸ ይቅርታ ጠይቂ ሳይሞቱ በዋላ ካለፈ በዋላ ዋጋ ትከፌያለሸ የዘራሸውን ታጭዲያለሸ😢😢😢😢
ያ የማይቀር ነው ጌታ ይፍረድ ያደረገችው እንደተባለው ከሆነ በልጆቿ ታግኘው
@@bonne.annee.2023 እራሷ በምድርም በሰማይ ትከፈለዋለች ወገን ያውኑ ግፈ አይቆይም ማሰተዋል ይሰጠን
@@bonne.annee.2023ligoch mn aderegu yerasuan gefe ema erasua bekumua teketa satmot teyew ligoch mnem ayawkum
ይቺ ክፉ ከእናንትዋ አያትዋን እንዲ አዋርዳ እረመጥ ነው የሚሆንባቸው ፀፀቱ እጅግ ያሳዝናሉ እግዚያብሔር ይፈረድባት
እኔ አያቴን ከእናቴ በላይ ነው. የምወዳት አሁን ታማብኝ ጭቆኛል
ሲጀመር ልጆች እያሉ የልጅ ልጅ ወራሽ አትኦንም እሶም ዛሬ ብልጥ የሆነች መስሏታል የዘራችዉን ታጭዳለች ፍትህ ለእማማ ልጃቸዉም በጣም ያሳዝናል እርግጥ የሱ መጥፋት ነው ይኤ ሁሉ ጥፋት የመጣው የሱንም ያለበትን ባናቅ ያለበተት ቦታ አልተመቸው ይሆናል ለሁሉም ፍትህ ፍትህ ፍትህ በቁማቸው ላስለቀሳቸው ለእማማ
8ኛው ሺ ልጅ በእናቱ ወንዴም በወንድሙ የሚነሳበት ሰው ለሰው የተጨካከነበት ጊዜ 😢😢😢😢😢😢
የመጨረሻ ዘመን ነው😢😢😢😢😢
በጣም ያመዝናል በሰማም ወይ አገሬ ምነ😂አይነት ነገር ነዉ የሚሰማው
ወይኔ በአላህ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ማዘርዬ አላህ ከርሶ ገር ይሁን ሀቃቹን አላህ ይመልስላቹ የኔ እናት😭😭😭
እህዚአብሔር እድሜ ሰቶ በጤና መቆየት መባረክ ነው። ቢሆንልሽ እኝን እናት ተንከባክበሽ መርዳት ነበረብሽ
እኔ ለአያቴ ቤት ሰርቸ እጦርሻለሁ ብየ መርቃኝ መጣሁ ተመስገን እየጨረስኩ ነው እናቴ ሞታለች አያቴን እወዳለሁ 😢😢በጣም ይገርማል ጭካኔ ጉድ ነው
❤❤
❤❤
❤❤❤
❤❤masha allah allah yichemirilsh
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ብድር በልጆቾ ታግኘው የእትዮጵያ ሕዝብ ስለ እውነት ይፍረድ በእስራት እድሜልኳን ይፈረድባት
እባካቹ ሰዎች እኝን እናት ተባብረን እንርዳቸው ከጎዳና እንታደጋቸው😢😢
😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባት 😢😢😢 በዚ ክረምት አያትን አውጥቶ ጋዳና ላይ መጣል 😢😢😢😢 ፈጣሪ ማስተዋልን ያድልሽ
እኛ ሀረብ ሀገር ሔደን ቤተሰብን እንረዳለን ሀገራችን ላይ ደሞ እናትን በቤቷ አውጥቶ መወርወር
በጣም 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
እውነት ነው ያሳዝናል
እውነት ነው ያሳዝናል
እኔ እናቴ ስትወልደኝ ታማ አክስቴ ናት ያሳደገችኝ ቤት ገዝቼ ነው ያስቀመጥኳት ከእናት በላይ ናት ለቁም ነገር ያበቃችኝ እሷ ናት
በጣም😢😢😢
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሰውን መስማት የምትችል ልዩ ልጅነህ የተባረክነህ
በስማም አድነኝ አምላኬ ምን አይነት ግዜ ነዉ በመጦሪቸዉ ስአት እናት 😢😢😢😢😢😢
Enate Egiziabher Yerdawot 🙏🙏🙏
በጣም እምናየዉ ሁሉ ይከብዱል እዉነት አይ ጌዜ🙉🙉🙉
እባካቹ ጐረቤቶች የልጅቷንም የልጅ ልጅንም ፎቶ ለጥፋልን 😢
ጥሩ ሀሳብ ነው ይቺን ማሸማቀቅ ነው የሚገባው
@@Useh58rpbsare mechflk new
እግዚኦ ይገርማል እናት ያለቀሰችበት መጨርሻው አያምርም ፋትህ ለዚህ ሚስኪን እናት
ፍትህ ለኜ ለሚስኪን እናት😢😢😢😢😢እግዜሐብሄር የስራቾሁን ይስጣቾ ያማል ምን ዓይነት ግዜ ላይ ደረስን😢😢😢😢
ፍትህ፤ለማማ
ፍትህ፤ለማማ
ጋዜጠኛዉ ግን ጎበዝ ነዉ ቀጥልበት👍👍
የአካባቢው ወጣት ተሰብስበዉ ሂዱና አስወጡታችው አባሩ። ፍትህ ለናትየዉ።
ትክክል
😂😂😂😂😂
kero
@@Znation27 ዘራፌ ወራሪ ሌባን ማባረር ግድ ነው 👹🔨
ኧረ ምክር
ይች ስግብግብ😢😢 ልጂ እያለ የልጂ ልጂ አይወርስም ፋትህ ለናታችን ሔዳ ያባቷን ንብርት ትውርስ ምን የተርገመች ነች ኤጭ
እግዚአብሔርስ እንዴት ይታረቀን እናት አባት በልጆቻቸው እያለቀሱ ::ረሀብ፣ ድርቅ፣እልቂት፣ድህነት ፣.......... ይሄ ሁሉ በየቤታችን የምንሰራው ግፍ ውጤት ነው !
Tekekel belhale genhulme Egzabher menareganawe yelale
ምን አይነት ዘመን ደረስን የኛ ግፍ የእናቶች እንባ ገና ሚስማር ያዘንብብናል
ነገ የእጆን ታገኛለች
ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እግዚአብሔር አይዞን እማማ
በጣም ያሳዝናሉ እዝግአብሄር ይድረስላቸው ብቻ አልታደሉም
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሰለ ድንግል ማርያም ብለህ ከጥፋት አድነን 😭💔
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት 😢😢😢 በዚህ እድሜያቸው መሰቃየት ምን ይሉታል የታደለ እኮ ይጦራል ይመረቃል እንዴት እንደዚህ ይደረጋል😢😢 በእውነት አትኖሪቀትም ዋጋ ያሥከፉልሻል ስንት አይነት ከንቱ ሠው አለ ። እኝህ እናት ፉትህ ያገኙ ዘንድ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊጮህ ይገባል😢 አይ ኢትዮጵያ ስንት ጉድ ነው የያዝሽው 😢😢
😭😭😭😭😭 ወይኔ የምንሰማው የምናየው ሁሉ የሚያስለቅስ ጌታ ሆይ ማረን ማረን
እኝህ እናት በሚጦሩበት ሰአት በግፍ ከራሳቸው ቤት ወጥተው ሲጣሉ እንዴት ያሳዝናል
አላህ ወክበር እናቴ አላሀህ ይዘንልሽ በጣም ያሳዝናል እኚ እናት አላህ ሀቃቸዉ ያዉጣ በጣም ልብ ይነካል እቺ ጨካን ልጅ እና የልጅ ልጅ የጃቸዉን ያገኛሉ ፍትህ ፍትህ ለእናቶች💔💔💔💔
ፈጣሪ ልጃቸውን ልቦናዋን የዘጋባትን ይንቀልላት፣ወደልቧ ይመልሳት፣እማማ ፈጣሪ ይርዳዋት
Besimam ejig betam yasazinal yemir fetar kerisogar enate😢😢😢😢❤😢😢❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ውይይይይይ ዬኔ እናት አመብረሀን ዬስሰራሽን ትስጥሽ አይቀርም እሷም በልጆቿ ብድሩን ታገኘዋለች😢😢😢
ተባረክ
እግዚአብሔር ለሀገራችን እርቅ ሰላም ያውርድልን አሜን
Yemin Erik enzih le fird mekereb alebachew
@@selampeace4261ይህ እኮ መንፈሰ ነው ወደ እግዚሐብሔር ካልተመለሰን በህይወታችን የማንቋቋመው ዎጋ እንከፍላለን የዪሐንሰ ወንጌል በተግባር እያየን ነው አቤቱ ማረን ከሞታችን አማሞታችን 😭💔ለንሰሀ ሞት ያብቃን
Allah yesrawani yestat 😢😢😢😢😢
እርድተኛች ተሰብሰባችው ጩሁ ወጣቶች ተደራጅታችው ፈትህ አሳጡ ለእማማ ይህህ ያደረጉ ልጆች በካንሰር አልጋ ላይ ይቅሩ ሌላ ምንም አልልም
Amen Amen
አሜን እድሜዋ ይጠር
አሜን
😢😢😢😢ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ለልጅቷ የናት እርግማን ከባድ ነው ነገ የጇን ይሰጣታል
እማዬዋ! እግዚአብሔር እኮ ለተገፋት የሚበቀል አምላክ ነው ኣደዬዋ!
ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣቹሁ አትኑሩበት ጭለማ ይሁን ቤታቹሁ እናታቹሁ እንዳለቀሱ እናነተ ደም እንባ አልቅሱ አሜን 🙏🙏🙏
Amen amen amen
Betam yigermal lefrd endi mechekolh...
ውልና ማስረጃ እና ፍርድ ቤት የሚሠሩ ሰዎች በትክክል በእውነት ያለ ምንም ጉቦና ጥቅማ ጥቅም ሳይደለሉ ስራቸውን ቢሰሩ ኖሮ እኚህ እናት መንገድ ላይ አይቀሩም ነበረ ስለዚህ ጉቦ ስንቀበል፣ ፍርድ ስናጓድል የስንት ሰው ህይወት እያመሣቀልን እንደሆነ እንወቅ፣ ፋይል በትክክል ሳናስቀምጥ ስንቀር፣ በብዙ ቀጠሮ ሰዎችን ጉዳያቸውን ስናጓትት የሰውን ህይወት እየበደልን እንደሆነ እንረዳ፣ ህዝብ ከህዝብ ጋር ሀላፊነት ተሰምቶት ካልሠራ መንግስት ብቻውን ተአምር ይፈጥራል ብለን እንዳንጠብቅ እግዚአብሄር ደግሞ ይፈርዳል።
እመብረሀን የሚቀበሩበት ያርግላቸው የእናት እርግማን ደም እንደላሣ ውሻ ያንቀዘቅዣቸው
እግዚአብሔር ይስጥህ 120 ብር ይሰብሰብላቸውና ወደ ቤታቸው ይመለሱ ልጃቸውና የልጅ ልጃቸው እግዚአብሔር ይፍረድ ለሰሩት ስራ ያውም በእናት እኔ እናቴ ኖራ በጦርኳት እላለሁ 😢 ወይ ጌዜ
Yeah let's do it, she will cry for what she did in her life
አረ ድፍረትዋ ምን አይነት ቤት ነው120ሺ ምትገዛ
መመለስ ይቻላልዴ ?😢
ከወላጆች እርግማን አላህ ይጠብቅን ያረብ ታሪካቸዉ ከባለፈዋ ሰትዮ ታሪክ የተወሰነዉ ይመሳሰላል
❤❤❤❤❤❤ተባረክ. አለመሰገድ. አደሜና. ጤና. ይሰጠክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ያአላህ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይገስጽሽ ምን አይነት ባለጌ ነሽ ባለጌ ነሽ አይዞን እናታችን
💔😭😭😭የኔናት በመጧራቸው
በገዛልጅና ልጃቸው😭😭😭
ሜዳላይ 😭😭😭😭ኡፍ አረ የሕግ
ያለ😭😭😭😭
ከኛ፣ሀገር ህግ እኮ የለም፣😭😭😭😭
@@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ ሰው ቢኖራቸው
ያሸንፉሉ በሀቃቸው። እኔ አባቴን
አባትነቱን እንዲረጋገጥ ጠይቄ
ባለቤቱ ንብረት ፈልጋ ብላ ጠበቃ
ከፍለው አባቴም ልጅነቴን ክዶ
ከሰሰኝ።
በሕይወቴ ምንም አጥቼ ስላላደኩ
ከማንነት ጥያቄ መልስ ማግኘት
ውጪ አስቤ የተነሣሁት የለም።ፈጽሞም
በሀሣቤ የለም።
ያንዳዱ ተፈጥሮ ያስደነግጣል ለቁስ
ስግብግብነቱ ለራሱም ለወገኑም ጭቅ
የሌለው አሪዎስ ነው።
እኔም በወቅቱ ካገር ወጥቼ
ስለነበር ስመለስ መከሰሴን ስሰማ
ወደተከሰስኩበት ሄጄ ምክንያቱን ጠየኩ
ክሱ በሀሰትና በውሸት ስለነበር በክሱ
የምጠየቀውን እያንዳንዷን በቃል ሳይሆን
ማስረጃ ወረቀቶቼን እየሰጠው ፍርድቤቱ
ማስረጃ መልሶቼን ካየ በዋላ ክሱ ውርቅ
ሆኖ እንዳዲስ እነሱ ተከሣሽ ሆነው የፍርድ
ሂደቱ በቀጠሮው እየሆነ የኔጠበቃ መንግስት
የነሱ ገዘብ የሰጡት ጠበቃ ሆኖ የያዝኩት
ሀቅ ስለነበር አሸንፉለሁ።
ሕግ አለ እያንዳንዱ ጉዳይ ሂደት አለው
አልፊ እል አስጨራሽ ነው።ግን በትግስት
እውነትን የያዘ ያሸንፉል።
እማማም አቅመ ደካማ ስለሆኑና
ዙራቸውን ስለምታቅ የተጫወተችባቸው😠
በነገራችላይ እኔም አባቴና ቤተሠቦቹ
ፍርድቤት የማዩኝ ብቻዬን ስለነበር
ሰውየላትም ምን ታመጣለች በሚል
ነበር ዙሩን ያከረሩት እኔም ብሩቱነኝ
ከፈጣሪጋር በማስረጃዬም በኔ ጽኑነት
ልረታ ችያለው።ዛሬ የጸጸት አለጋው
እየገረፉቸው ነው። የትኛውም ንብረት
አያጓጓኝም ስንመጣ እራቁት ስኔድ እራቁት
ብችል በፍቅር ተዋደን በኖርን ነበረ።
ይሄ ያልፈጠረባቸው ለራሴ የሚሉ ገብጋቦች
የሚሰሩት ግፍ የትየለሌነው😠
ይቺም ባለዬ እንዴትነው እቅልፍ ተኝታ
የምታድረው? ስለተጠየቀችው ትታ
ይቀናቀነኛል ስላለችው አጎቷ
ብሎም ስለጎረቤት አበላው አሉባልተዋ🤔
ይቺ ምኗም አይታመን።ህሊናዋን የሸጠች
ጨካኝ ናት።
የሕግ አካላት በሙያችሁም እማማ
በያዙት ሀቅ አውግዟቸዋል በፈጣሪ🤲
እውነት ለመናገር የተሰጠህ ስጦታ እጅግ የሚያስቀና ነው ምን አይነት አዕምሮ ነው ያለህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው በዚሁ ቀጥልበት መልካምነት ለራስ ነውና መልካሙን ሑሉ ላንተ ያድርግልህ የድሖች ጠያቂ ብሮግራምህ በማገኘቴ እጅግ ደስብሎኛ የዘመናችን ፍጻሜ መድረሱ ምልክት ነች ፈጣሪ ልብ ይስጣት
አቤት የመጨረሻው ዘመን የማያሳምን ነገር የለም ብቻ እግዚአብሔር በልጁ በእየሱስ ስም ያስመልጣን አይዞት እናቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህፉርዱንይሰጥያርብ አቤትጭካኔ ልቦናይሰጣቸው በዝህእርሜ
ይኸ መርገም ለእያንዳዳችን መአአት የሚያመጣና የእግዚአብሔርን ድህነት የሚየርቅ ነው።
አቤቱ አምልስካችን ይቅር በለን በመጦሪያቸው ጊዜ እዴት እናት ይከራተታሉ ውይ የኔ እናት ውይ ዘድሮ ምን ጉድ ነው
በልጆቿ ታገኘዋለች ኢሸአሏህ 😢
እዉነትነዉ በሰፈሩት ቁናመሰፈር አይቀርም😢😢
ወንዱ ልጃቸው እራሱ ያለቀሰው ይደርሰኛል ብሎ ያሰበውን ስላጣ እንጂ የእናቱ ጎዳና መጣል አይደለም።ምክንያቱም በፈለጉህ ጊዜ ሲደውልለት ችላ ብለህ አሁን የንብረት ጉዳይ ሲሆን አንገበገበህ እናት እድር የሚከፍሉት እንኳን እንደሚያጡ ግረቤትየዋ ተናግረዋል።አለምሰገድ ኑሮአቸውን በምን እንደሚተዳደሩ ብትጠይቃቸው ጥሩ ነበር ።እናትየው በቃ እግዚአብሔር አላቸው ልጆቹ ለጥቅማቸው ብቻ ነው አይዞን እማምዬ
እማዬ እድሜ አቼዉን ኑረዋል ወዮዮዮዮዮ ለልጆቹቹቹቹቹ😢😢😢😢😢
የማማ ጎረቤቶች እግዚአብሄር ይስጣቹ መልካም ጎረቤቶች
🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢 ወይኔ ጉዳችን
ወይኔ አለም መመረቅ እግዚዮ ማህረነክርስቶስ
ወላሂ ሀራም ነው ፍትህ ለእናታችን 😢😢
ምንም ማለት አልችልም ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጣም ሚያስጠላ ጊዜ ላይ ደርሰናል ይሄን የምታነቡ እህት ወንድሞቼ ለሁላችንም ልብ ይስጠን ከገንዘብ በላይ ሁል ግዜ ሰውን እናስበልጥ ሰው ይበልጣል ፍቅር ይሻለናል 😢
Tekkl❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ መልካሙን ግዚ አምጣልን ።😭😭😭
😢😢😢😢😢
የዘላለም ቤት ሶስት ኪነድ መሬት ብቻ ነው‼️‼️ አይዞን ማማዬ እውነትን ከሚያውቅ አምላክ የሚገባቸውን ያገኛሉ💔💔
እኔ ያለሁት ሰደት ነዉ ። ሀገሬ ገብቼ የእናቴን እግር እስከ አጥብ ጨንቆኛል እንኳን ከቤት ላስወጣት ቀርቶ ሲመሸ እና ሲነጋ ትናፍቀኛልች ክበር ለኢትዮጵያ እናቶች❤❤
እኔም ሰጀት ኖው ያለሁት ,እንዳቺ ለእናቴ በጣም ኖው የምወዳት,የልጆቻቸው ሰምቼ ኣረብ ሂዳ የሰራቹ ብር ኖው ቤቱ የሰራቹ ,የስዋ ሰምቼ ለነታዋ ኣላዘኑኩም
@@ሰላም-ኘ4ዸ እርጅም እድሜ ለኢትዮጵያ እናቶች
😢😢😢😢😢😭😭😭😭 ውይ እናት ወለሂ ሲየሰዝኑ ልቦና ይስጠችሁ
እግዞ ነው
እግዚአብሔር ልቦና ይሳጠን ቸሩ አምለካችን እሶም ሳታውቅ ነው ፀበል ብትሄድ ጥሩ ነው
በጣም ያሳዝናል
አለምሰገድ እናመሰግናለን